በረካ መረጃ @berekamerega Channel on Telegram

በረካ መረጃ

@berekamerega


«አንብብ! በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም» ቁርአን [ 96:1]

በቻናሉ ላይ ያለዎትን አስተያየትና ጥያቄ
👉 @Berekkaabot በኩል ለአድሚኑ ማድረስ ይችላሉ።

በረካ መረጃ (Amharic)

በረካ መረጃ የተለያዩ ቃላትን እና ትምህርታዊ መረጃዎችን ከእንግሊዝ ሚዲያ እና ከኦፌስ አስተዳደር የመደብ ማስገኛ ነገሮች ጋር ነው። የሚስታየው የቃል ማሰሳይ ገፅ እና መጠን መረጃዎችን መቆጣጠር እና መረጃዎችን ስኬተት እና መሰረታዊ አስተያየትን ያክሉን እንደማያይ ስልኩን እንገልፃለን። የቃላትን እዝፍ እና የቃላትን መንደሮች ፈላጊዎችን ማመልከቻ ይችላሉ። ማንኛውም እውነትን እና ውስጥ ዳሰሳ መረጃዎችን ለመስማት በረካ መረጃ ላይ በኩል ለአድሚኑ ማድረስ ይችላሉ። አድሚን የመረጃው መስሪያዎችን በመስሪያ ማድረግ ላይ ስኬተት ይጎብኛሉ እና የተማሪዎችን መረጃዎችን በግብፅ መረጃ ይሁኑልን።

በረካ መረጃ

30 Oct, 12:21


Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት.....

ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ
ሊንክ👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=3IG0312p

በረካ መረጃ

30 Jun, 14:56


📲Samsung Galaxy A55 5G

💾Internal Storage:256gb
Ram:8gb
2⃣Dual sim
👌Original New 2024

💲PRICE- 41,999birr

☎️Contact: @mubii11 0916260805

በረካ መረጃ

05 May, 16:51


ሰላት አላህ ጋር መገናኛ ናት።

ሰላትን የተውክ ሆይ!

ግን ምን አታሎህ ይሆን የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ከሆነው አላህ ጋር መገናኘትን የጠላሃው!?
-----------------------
🔹
🔹 #ሼር_ያድርጉት
🔹 @berekamerega

በረካ መረጃ

24 Apr, 15:05


Channel photo updated

በረካ መረጃ

24 Apr, 15:04


Channel photo removed

በረካ መረጃ

16 Apr, 19:05


ከድህነት ጋር ሀብት፣ ከበሽታ በኋላ ጤንነት፣ ከጭንቀት በኋላ ረፍት፣ ከሀዘን በኋላ ደስታ፣ ከጥበት በኋላ ስፋት፣ ከእስር በኋላ መፈታት፣ ከረሃብ በኋላ መጥገብ አለ።
فإِنَّ مَعَ آلْعُسْرِ يُسْراً (٥)
«ከችግርም ጋር ምቾት አለ።» [94:5]
-----------------------
🔹
🔹 #ሼር_ያድርጉት
🔹 @berekamerega

በረካ መረጃ

16 Apr, 19:03


ቀለል ያለ መንገደኛ ሁን ሰዎችን መጥቀም ባትችል'ንኳ አታስቸግራቸውም!😄
---------------------------------
🔹 @berekamerega

በረካ መረጃ

20 Dec, 12:01


Samsung Galaxy S20 plus 5G
✳️Internal Storage:128gb
Ram:12gb
🛑Dual-sim available
👌Original new
💲PRICE:25,999birr

♦️Dont miss out on this!
☎️Contact: @mubi11 #0916260805

በረካ መረጃ

20 Dec, 12:01


📲Samsung Galaxy A53
💾Internal Storage:128gb
Ram:8gb
2️⃣dual sim
👌Original almost New
💲PRICE-29,999birr

♦️Dont miss out on this!
☎️Contact:
@mubii11 0916260805

በረካ መረጃ

19 Jun, 09:21


https://t.me/+PPLLJUKHPRhmMDY8

በረካ መረጃ

21 Jun, 16:48


Follow me on tik tok by below link⬇️
tiktok.com/@mubarekhussen77

በረካ መረጃ

18 Mar, 14:45


ሶስት ጓደኛሞች ነው አሉ አሜሪካ እንደገቡ አንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ መኝታ ይከራያሉ።በአጋጣሚ ሆኖ የደረሳቸው 90ኛ ላይ ነው። ታዲያ ቀኑን ሙሉ ሲዝናኑ ውለው ምሽት ላይ ሞቅ ብሎአቸው የተከራዩት ሆቴል ይደርሳሉ።ተደጋግፈው ወደ ክፍላቸው ወደሚያደርሳቸው ሊፍት ሲጠጉ ሊፍቱ መብራት, ስለሌለ(አሜሪካ ከኛ በምን ታንሳለች ግጥም አድርጎ ነው የሚጠፋው) ሊፍቱ እንደማይሠራ ይነገራቸዋል።

ክፍላቸው ለመድረስ 89 ፎቅ መውጣት እንዳለባቸው ሲያስቡ አጥወለወላቸው።ነገር ግን አማራጭ የላቸውምና በእግራቸው ለመውጣት ይስማማሉ። ጉዞውን ከመጀመራቸው በፊት አንድ ሀሳብ አመጡ። የማይገፋውን 90 ፎቅ ተከፋፈሉት። የመጀመሪያውን ሰላሳ ፎቅ አንዱ እንዲያስቃቸው፣ ቀጣዩን 30 ፎቅ ደሞ አንዱ አስገራሚ ወሬ እንዲነግራቸው፣ የመጨረሻውን 30 ፎቅ ደሞ ሌላኛው አሳዛኝ ወሬ እንዲነግራቸው ተነጋግረው ጉዞ ጀመሩ።

የመጀመሪያውን 30 ፎቅ እንደምንም እየሳቁ ጨረሱት፤ ሁለተኛውን እንደዛው በአስገራሚ ወሬዎች, እየሠሙ ተሟሙተው ደረሱ፡፡ ልክ ስልሳኛው ፎቅ ላይ እንደደረሱ እያለከለኩ አሳዛኝ ወሬ እንዲያወራ ወደተመረጠው ዞር ብለው<<በል...አሳዛኙን ወሬ ቀጥል>> ቢሉት እያለከለከ ምን ቢላቸው ደስ ይልሀል? <<የክፍላችን ቁልፍ ... መኪና ውስጥ ረስቼዋለው።>> ብሎ እርፍ!

®ሠለሞን ታደሰ/የሸገር ወጎች 2
@WubTarikoch

በረካ መረጃ

02 Feb, 18:49


📱📱SMART PHONES📱📱

📱የተለያዩ ጥራት ያለቸው ኦርጅናል ስልኮችን በቅናሽ ለሚፈልጉ በሙሉ‼️

❤️የሚፈልጉትን ይምረጡ👇👇

🔹#SAMSUNG🔹
🔹#HUAWEI🔹
🔹#IPHONE🔹

📱ያለተጨማሪ ክፍያያሉበት ቦታ እናደርሳለን‼️

🔹በተጨማሪም ኦሪጅናል POWERBANK እናቀርብሎታለን‼️

💚ቻናላችንን JOIN👇 በማለት ይቀላቀሉ💚

📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱📱📱⭕️JOIN⭕️ 📱📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱

በረካ መረጃ

22 Aug, 16:28


በፈገግታህ ህይወትህን ለመቀይር ታገል እንጂ፤ ....
ህይወትህ ፈገግታህን እንዲቀይርብህ አትፍቀድ !
-------------------
🔹
🔹 #ሼር_ያድርጉት
🔹 @berekamerega

በረካ መረጃ

22 Aug, 16:16


«ሰው የሚማረው፣

**አንድም ከፊደል፣
አንድም ከመከራ ነው፤

አንድ ቃል ከፊደል ጥበብ፣
አንድ ቃል ከመከራ መዝገብ፣
አንድም በሳር "ሀ" ብሎ፣
አንድም በአሣር "ዋ" ብሎ፤»
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን**
---------------------
🔹
🔹 #ሼር_ያድርጉት
🔹 @berekamerega

በረካ መረጃ

22 Aug, 16:13


ኢትዮ ቴሌኮም ሃክ ተደርጓል ?

ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ ተደርገ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ትክክል እንዳልሆነ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ አሳወቁ።

ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ይህን ያሳወቁት ኢትዮጵያ ቼክ ለተሰኘው የመረጃ ማጣሪያ ድረገፅ ነው።

ባለፉት ቀናት ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ እንደተደረገ የሚጠቁሙ የተለያዩ መልዕክቶች እና መረጀዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ነው፤ በርካቶች ደግሞ አንድ ኮድን በመጠቀም በነፃ የኢንተርኔት ፓኬጅ ማግኘት እንደቻሉ ሲፅፉ ነበር።

በዚህ ጉዳይ ማብራሪያ የሰጡት ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ፥ "ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ አልተደረገም። ስራችን ሳይቋረጥ አዳዲስ አገልግሎቶች ላይ ማስተካከያ (configuration) እያረግን ነው። በዚህ ምክንያት ጥቂት ደንበኞቻችን አንዳንድ አገልግሎቶችን [በነፃ] ሊወስዱ/ሊያገኙ ችለዋል። ሁኔታውን እኛም አውቀነው እየሰራንበት ነው፣ በቁጥጥራችን ስር ነው" ብለዋል።

የመረጃ ባለቤት ፡ ኢትዮጵያ ቼክ (www.ethiopiacheck.org)

@berekamerega

3,662

subscribers

387

photos

69

videos