ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ @daewaselefiyahawasa Channel on Telegram

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

@daewaselefiyahawasa


በውዱ ወንድማችን ሸምሱ ጉልታ አቡ ሀማዊያ ሀፊዘሁሏህ የሚቀሩ የአህሉል ሱና ወልጀማዓ ኪታቦች የሚላክበት ቻናል ነው።

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ (Amharic)

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ በውዱ ሸምሱ ጉልታ አቡ ሀማዊያ ሀፊዘሁሏህ የሚቀሩ የአህሉል ሱና ወልጀማዓ ኪታቦች የሚላክበት ቻናል ነው። ይህ ቻናል ለሴትና ለወንድ ህዝብ ተመልከቱ በቀለም ሰራዊታችን። የቻናል ወንድማችን የአህሉል ሱና ወልጀማዓ ኪታቦች ለሚቀሩበት ሁኔታ ስትገባ በዚህ ቻናል ላይ የሚከትሉ የዜና ምንዛሬዎችን ከተለያዩ ውድ ሂደት ያወጣል። በእኛ የምርምር እና ስነሳዔ ወደ አህሉል ሱና ሕይወት ማግኘት ለመኖር በቻናል ላይ እንዲያልቁ አስተያየቸው። ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ በሚባለው እና በመስራት ለጉልታ አቡ ሀማዊያ ሀፊዘሁሏህ ድምፅ እና ቸርተኛ ቦታ ለሚገኙበት አቅም ነን።

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

26 Dec, 17:23


👆👆👆
🔈 #ወደ ዑለማ እንመለስ

🔶 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ
በልዩ ስሙ ገተማ በሚባል ሰፈር
ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ

በቀን 16/4/2015

🎙 በውዱ ኡስታዝ ኣቡ ሃመውያህ (ሸምሱ ጉልታ) #ሐፊዘሁላህ ወረዓ

ለሃቅ እራስህን ኣሳልፈህ ስጥ
ለሙብተዲዎች ጀርባህን ስጥ
ለኣሊሞቻችን ክብር እንስጥ

ኢንሻኣላህ

🌐 https://t.me/Abumahiraselefiy
https://t.me/Abumahiraselefiy

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

06 Oct, 03:44


ሴቶች በሴት ኡስታዝ ቂርኣት የምትፈልጉ እህቶች
ቁርአን በታጅዊድ
ቁርኣን በሕቭዝ
ቁርአን በናዝር
ለጀመሪዎ ቃዒዳቱ ኑራኒያ እና የኪታብ ቂርኣት ለሴቶች ብቻ ይመዝገቡ ይቅሩ
+251913126537
+251910066662
በኦንላይን በኢሞ በዋትሰአፕ እና በቴሌግራም

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

03 Apr, 12:44


ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ከፊል ነገሮች

① ሀሜት፣ውሸት ፣ነገረኝነት እና ማንኛውንም አሉባልታ ወሬዎች
ፆመኛ የሆነ ሰው እነዚህን ሊጠነቀቅ ይገባዋል እነዚህን ነገሮች ካልተጠነቀቀ እየተራበ እና እየተጠማ ያለው በከንቱ ነው ማለት ነው ።
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በለዋል
"የውሸት ንግግርን እና በእሱ መስራትን ያልተወ ሰው ምግብ እና ፆም በመተዎ ለአላህ ጉዳይ የለውም" [ቡኻሪ 6057]

② ውዱ በሚያደርግ ግዜ በአፍንጫው ውሃ ሲያስገባ(እስቲንሻቅ ሲያደርግ) በደንብ አለመሳብ
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም "ፀመኛ የሆንክ ግዜ ሲቀር በአፍንጫህ በደንብ ውሀን ሳብ" ብለዋል [ሱነን አቢ ዳውድ 2366]
ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው ውሃን የውዱ ግዜ በአፍንጫ በደንብ ወደ ውስጥ በመሳብ ማስገባት ሱና ነው ግን የፆም ግዜ ክልክል ነው ምክያቱም በደንብ ውሃውን ከሳብን ወደ ጉሮሯችን መግባቱ ስለማይቀር ነው በፆም ግዜ የተከለከለው።

③ አብዛሀኛውን ወይን ብዙውን የቀን ክፍል መተኛት ለፆመኛ ጥሩ አይደለም ምክኒያቱም ውድ የሆነውን ግዜ ያለምንም ኢባዳ እንዲያልፍ ያደርግበታል (እንቅልፍም ኢባዳ አይደል ላላችሁኝ አዎ ግን መባል የያዘው ሁሉም በልክ ይሁን ነው)
ታላቁ ዐሊም ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
"ለፆመኛ በሶላት፣አላህን በማውሳት(በዚክር)፣በዱአና ቁራኣን በመቅራት (ግዜውን ሊያሳልፍ) ይገባዋል። ሰው በፆመ ግዜ ነፍሱን በተለያየ ኢባዳ ካላመዳት ይህ ለሱ ይገራለትል። (ግን በተቃራኒው ነፍሱን)
በስንፍና እና ረፍት(እንቅልፍ) በማብዛት
ከሆነስ ያላመዳት እሄንኑ ስንፍናውን እንጅ ሌላን አይለምድም (ሁኔታው እንዲህ ከሆነች) የፆመ ግዜ በእርሱ ላይ መልካም ስራ እና ዒባዳዎች ይከብዱበታል" [መጅሙኡል ፈታዋ ወረሳኢል 19/171]

④ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ሚስቱን መሳም ይህም በፆም ሰአት ሊጠነቀቁት የሚገባ አደጋ ነው።
ኢብኑ አብዲል በር (ረሂመሁላህ)
"ሚስቱን ከመሳም የተነሳ ፆም የሚያበላሽ ነገር የሚመጣበት ለሆነ ሰው መሳምን(ይፈቀዳል) ያለ (ዐሊም) አንድንም አላውቅ" ይላሉ [አት-ተምሂድ 5/114]
ስለዚህ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ከንደዚህ አይነት ድርጊት እራሱን ሊቆጥብ ይገባዋል
አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን

⑤ ፉጡርን ማዘግየት ብዙ ሰዎች ፀሀይ ተገባ በሗላ ፉጡርን የሚያዘገዩ አሉ አንዳዶች አዛንኳ እየተደረገ ከሶላት በሗላ ካልሆነ እንጅ የማያፈጥሩ አሉ ይህ ስህተት ነው። ፀሃይ መግባቱ ከተረጋገጠ ፉጥርን ማቻኮል ሱና ነው። ነቢዩ(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ "ሰዎች ፉጡርን እስካቻኮሉ ድረስ ከመልካም ነገር አይወገዱም" 【ቡኻሪና ሙስሊም】

https://t.me/IbnuMuhammedzeyn

ወንድማችሁ ኢበኑ ሙሀመድዘይን
[ረመዳን 12 1439ሂ]

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

01 Apr, 17:52


አሏህ ለዚህ ለተከበረ ወር በሰላም አድርሶናል ። ምግብንና መጠጥን በመራቅ ብቻ ሳይሆን ምላሳችንን ከከንቱ ንግግር ፣ አይኖቻችንን ከሐራም በመጠበቅ ረመዷንን እንፁም ።

ዒባዳ ላይ በተቻለ አቅም ለመበርታት እንሞከር ።

ምንኛ ያማረ ወር ነው !!!

ያ ሰላም !!!

https://t.me/Muhammedsirage

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

28 Mar, 03:05


✒️ ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ


"እነርሱ ለኩሰው አቀጣጥለው አንድደው እና አንቀልቅለው ያስቀመጡት ፈተና: እራሳቸውን ላቃጠላቸው ለጠበሳቸውና ላፈናቸው: እኛን አብርዱት አቀዝቅዙት አዳፍኑት የምትሉን: እውነት ነበልባሉም ጭሱም ፍሙም ረመጡም የት እንዳለ ጠፍቷችሁ ነው?!!!።" ለማንኛውም መካሪ አታሳጣን እያልኩ "እንደነሱ መርቅነንና ጀዝበን በእውር ድንብር በተብዲዕ ላይ ስላልተዘፈቅን እንደተንሸራተትን እና መንሐጅ እንደቀየርን አድርገው ለማሳየት የሔዱበትን ረጅም ጉዞ እና ከንቱ ድካም ባጭሩ በመቅጨት ቅጥፈታቸውን በመረጃ በማጋለጥ ትእግስቱና ዝምታው የመረጃ እጥረትም ሆነ የአቋም መቀየር አለመሆኑን ማሳየቱ አይከፋም።
"ይሄው ዛሬ የነዚህ ጀዝባ ጥርቦች የተከበሩትን ሸይኽ ሱለይማን አርሩሓይሊን፣ ሸይኽ ሙሐመድ ቢኑ ሃዲ አልመድኸሊን፣ ሸይኽ ዐብዱረዛቅ ዐብዱል ሙሕሲን አል በድርን፣ ሸይኽ አሕመድ ባዝሞልን እና ሌሎችንም ብርቅዬ እና ድንቅዬ ዑለማዎች ሙመይዓዎች ናቸው ብለው ማስጠንቀቅ ጀምረዋል። እነሱ ሲነኩ ዑለማዎች ተነኩ ብለው አምቧ ከረዮ ያሉት ጎረምሶች እውነት የዑለማዎች ክብር ከነበር የከነከናቸው እኒህን የመሰሉ ዑለማዎች ሲዘለፉ ምነው አፋቸው ተለጎመ? የእነርሱ አጫፋሪ ስለሆኑ ይሆን?!!! ማፈሪያ።"

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

27 Mar, 20:32


በግምት ተናጋሪው በበዛበት የፈተና ሰአት ለብዙሀን ዝምታ የሚመከር ቢሆንም እውነትን በተገቢው መልኩ ግልፅ ማድረግና የቀጣፊዎችን ቅጥፈት በልኩ ግልፅ ማድረግ ግን አስፈላጊ ስራ ነው ።

ትንሽ የሚባል እውቀት ሳይኖራቸው በከባባድ የዲን ጉዳዮች ላይ በሉ የተባሉትን በፈለጉት መልኩ ያለ ፍትህ የሚናገሩ ሃላፊነት የጎደላቸውና ጅምር መባል እጅጉን የሚበዛባቸውን መሀይማንን ማጋለጥማ ጠቃሚ ስራ ነው ። የጀርሕና የተዕዲል መሰአላ ለሻኪር የሚሊዮን ኩንታል ያህል ከባድ ነው !!!

ከእንዲህ አይነቱ በትልልቅ የዲን ጉዳዮች ላይ እንዳሻው ተናጋረ‍ኢ ሩወይቢዳ ( رويبضة )
ነብዩ አስጠንቅቀዋል ።

ራሱን ወደ ደዕዋ እያስጠጋ ከአቅሙ በላይ በሆኑ ጉዳዮች መጠመድና ማስጠመድ የሰውየው አስነዋሪ መገለጫ ነው - እጅጉን እጅጉን የማያውቅ ወደ ሇላ የቀረ ከመሆኑ ጋር !

በአላህ እምላለሁ !
ራሳቸውን ወደ ሱናና ደዕዋ ከሚያስጠጉ አካላት እሱን የመሰለ መሃይምን እስከዚች ሰአት ድረስ አላውቅም - አንድም !!!

በራሱ ስም ላይ ያለ ሃፍረት በተደጋጋሚ “ኡስታዝ”ን መጨመሩ ደግሞ ያስደምማል ። አቅምን አለማወቅ ጉድ ነው !

የአቅሙን ያህል ቢያወራ በትንሹም ባልወቀስን ነበር ።

ከሇላ እየገፉ በከባባድ ጉዳዮች ላይ እንዲናገር የሚያደርጉት ወንድሞችም ቁጭ ብሎ ቁርአንና ተውሒድ እንዲማር ቢመክሩት ይመከራል ። አለያ ከነ መሃይምንቱ እንዲቀበር እየተባበሩት ነው ።

እዚህ ላይ የተጠቀምኩባቸውን አንዳንድ የጠነከሩ ቃላት መጠቀም ልምዴ ባይሆንም እሱን የመሰሉ የረብሻ ሰዎች ላይ ግን መጠቀሙ አግባብ ነው እላለሁ ።

https://t.me/Muhammedsirage

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

29 Apr, 01:33


بخصوص "مركز التوحيد " إتيوبي (باللغة الأمهرية)"

تحسين الأداء التعليمي القائم على السنة إن شاء الله
ستكون هناك مدارس ومكتبات ومسجد راسخ لضمان وصول أفضل وتحسين جودة التعليم الإسلامي
الأشخاص الذين لا يحصلون على مكان للتعلم ستتاح لهم
الفرصة لمواصلة التعليم القائم على السنة. ومن المتوقع أن يستفيد تحقيقها نشاط الدعوة المبنية على السنة بشكل عام
الطلاب المستعدين للالتحاق بالمدارس والمجتمع المسلم العام

يقول الله تعالى ( وَالسَّابِقُونَ السَّابِقُونَ )
المشروع يحتاج الآن لمواد البناء فيراي و إسمنت، ومن لم يستطع يبارطجي معنا فقط عسى ان تكون انت سبب في ايصالها لاحد المحسنين .. تبرعوا بما كتب الله بالقليل او الكثير ولك اجر كبير في دنياك وفي آخرتك في ميزان حسناتك ( وفقنا الله وإياكم لما يحبه ويرضاه.)

Account Ethiopia NgdBank
Swift Code ፦ CBETAA
1000329889789
JEMAL NEGASH AND AWOI SHEMSEDIN

telegram 👇
https://t.me/sunnacom
https://t.me/sunnacom
https://t.me/sunnacom

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

25 Apr, 10:19


ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ስለ ተውሒድ መርከዝ ያስተላለፈው አጭር መልዕክት

የሱና ሰዎች ስብስብ

http://t.me/sunnacom

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

25 Apr, 10:19


ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ስለ ተውሒድ መርከዝ ያስተላለፈው አጭር መልዕክት ቅንጭብ

የሱና ሰዎች ስብስብ
ቻናሉን__ሸር__ሸር አርጉት
http://t.me/sunnacom

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

12 Apr, 15:51


🔴ረመዳን ሙባረክ!

የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳስታወቀው የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። በዚህም መሰረት ነገ መክሰኞ የረመዳን የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።

አላህ መልካም ስራን ይፃፍልን


ረመዷን ሙባረክ
t.me/Menhaj_Salafiya

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

04 Mar, 18:27


ውድ የተከበራች የግሩፖችን ቤተሰቦች እንደሚታወቅው #የኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወር እና #የኡስታዝ_ሙሀመድ_ሲራጅ የድምፅ ማሰባሰቢያ ቻናል በስማቸው ስናዞርው ሃዳዲያዎች በፊት ስንጠቀምበት የነበርውን የቻናል ሊንክ እነሱ እየተጠቀሙበት ሰለሆነ እንድትጠነቀቁ ለማልት እንወዳልን❗️

🔺 እንዲሁም ሰለፊዮች ቁጥር ለማብዛት ሳይሆን የሚንቀሳቀሱት ሀቅን ለህዝብ ለማድርስ ብቻ ነው እናም እኒህ አንጃዎች ሰዎች መንሐጅ ሰለፍ እንዲጠሉ ብሎም እንዲርቁ ለማድረግ ሲሉ ወደ ሰለፊያ ሰርጎ ገብ የገቡ ሀዳዲያዎች እንደሆኑ በእርግጠኝነት እናውቃለን እነዚህ ሰርጎ ገቦች አላማችው በሰዎች ስም ለማጭበርበር ስለሆነ እንድትጠነቀቁ ለማልት ነው #ሸር__በማርግ ሌሎችን እንጋብዝ
ተቀርተው ያለቁ ድርሶችን ለማግኘት Join 👇

የኡስታዝ ሳዳት ከማል
t.me/Sadatcom1

የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
t.me/IbnuMuneworcom

የኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
t.me/Muhammedsiragecom

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

25 Jan, 15:02


ተቀርተው ያለቁ ድርሶችን ለማግኘት Join 👇
t.me/Sadatcom1
t.me/IbnuMuneworcom
t.me/Muhammedsiragecom

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

06 Dec, 11:45


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ማስታወቂያ

ተቋርጦ የነበረው ሳምንታዊው የእሁድ ደርስ በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ ታህሣሥ 4/2013 ይጀምራል።

🌴 የሚጀመሩት ኪታቦች

① መሳኢሉል ጃሂሊያ – በሙሐመድ ሲራጅ
② መቶ ሐዲሥ – በሳዳት ከማል
③ መንዙመቱል ኢልቢሪ – በአቡል ዐባስ
④ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ – በኢብኑ ሙነወር

🌴 ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ
~~~
* አንፎ ድልድይ ከባጃጅ ተራ ወደ ውስጥ ገባ እንዳሉ ኤግልቪው ክሊኒክ ወረድ ብሎ ጣሊያን ውሃ ጋ።

🌴 ደርሱ የሚጀምረው ቀጥታ ጧት 3:00 ስለሆነ በሰዓት እንዲገኙ እናሳስባለን።

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

27 Oct, 11:28


أقوى رد على مراهق باريس الأرعن 🔥
للشيخ د. محمد سعيد رسلان حفظه اللّه
t.me/Menhaj_Salafiya

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

09 Jun, 09:19


ይህ ትክክለኛው የወንድማችን ሸምሱ ጉልታ አቡ ሀመዊያ ቻናል ነው።

ሼር በማድረግ ሌሎች እህት ወንድሞች ከምትምህርቱ እንዲጠቀሙ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም!

Abuhemewya

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

09 Jun, 09:19


የሼይኸ አብዱልሐሚድ አልለተሚይ ትምህርቶች(ቻናል)
قال يحيى بن يحيى شيخ البخاري ومسلم:

*الذب عن السنة أفضل من الجهاد*
نقض المنطق ( ص :12)


قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-:

"أسباب الضلال والغي البدع في الدين، والفجور في الدنيا"

📘الاستقامة | ٢٤٢/٢📘
https://t.me/abdulham

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

06 Jun, 10:17


ይህ ትክክለኛው የወንድማችን ሸምሱ ጉልታ አቡ ሀመዊያ ቻናል ነው።

ሼር በማድረግ ሌሎች እህት ወንድሞች ከምትምህርቱ እንዲጠቀሙ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም!

@Abuhemewya

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

11 May, 04:56


ሰሞኑን ጥቂት ወንድሞች በራስ ተነሳሽነት የከፈቱት የቴሌግራም ግሩፕ አለ። የግሩፑ አላማ ውስጥ ላይ የተገለፀ ቢሆንም እዚህ ላይ በአጭሩ ለመጠቆም ያክል በሃገራችን ያለውን የተውሒድና የሱና እንቅስቃሴዎችን ማጠናከርና በተሻለ መልኩ ማገዝ ነው። አላማውን አቅሙ በሚፈቅደው ለመደገፍ ፍላጎቱ ያለው በዚህ ሊንክ በመቀላቀል የዘመቻው አካል መሆን ይችላል።

http://t.me/sunnacom

ዳዕዋ ሰለፊያ ሃዋሳ

10 May, 11:58


ሸኽ አልባኒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ተብለው ተጠየቁ ፦
#ጥያቄ፡- ድብቅ ኢኽዋኒ ማለት ምን ማለት ነው ??

#መልስ፡- ድብቅ ኢኽዋኒ ማለት?
ሰውየው በግልፅ እኔ ከኢኽዋነል ሙስሊሚን ነኝ ብሎ አይናገርም፡፡ ግን መንሃጁ ሙሉ በሙሉ የኢኽዋነል ሙስሊሚን መንሃጅ እንደሆነ ያሳያል፡፡ ይህ ሰው ያለምንም ጥርጥር ኢኽዋን ነው ፡ ኢኽዋን አይደለሁም ሰለፊ ነኝ ቢልም እንኳን፡፡ የእሱን ማንንነት የሚገልፅልን መንሃጁና አካሄዱ ነው፡፡
(ሲልሲለቱል ሁዳ ወንኑር)
t.me/Menhaj_Salafiya