❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️❖ @chorapictures Channel on Telegram

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

@chorapictures


እንኳን ወደ ጮራ ፒክቸር በሰላም መጡ ይሄንን ቻናል ሲቀላቀሉ

📸መንፈሳዊ ምስሎችን
🎥ዝማሬዎችን
🎞አዳዲስ መረጃዎችን
እና ሌሎችንም ያገኙበታል

ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ወቅታዊ መረጃ ያገኛሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/chorapictures
https://t.me/ENATEZ ግሩፕ
@DANI_2

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️❖ (Amharic)

ብቻ በወጣት ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች በዚህ ቻናል የእናመሰግናለን፡፡ እንኳን ወደ ጮራ ፒክቸር በሰላም መጡ ይሄንን ቻናል ሲቀላቀሉ የጮራ መንፈሳዊ ምስሎችን, ዝማሬዎችን, አዳዲስ መረጃዎችን እና ሌሎችንም ይጠቀሙ፡፡ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ወቅታዊ መረጃ ያገኛሉ፡፡ ምን ልክሙት? ሰላም፡፡ በጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ያገኘው ቻናል የሀሳብ አገልግሎቶችን ለማየት ይረዳል፡፡ ይህንን ቻናል እንመለሳለን፡፡ ለማሳየት ይከታተል፡፡ መግቢያ ያልተከታተለው ፕሮፌሰር ለሆነ የሻዝን መረጃዎችዎን በማስተካከል ላይ ተመልከቱ፡፡ ከዚህ በቀላሉ በጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ተዘራች የነበሩትን መረጃዎችን በተከታታል ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚህ ቻናል ለመቆጣጠር አብሮ ከተመለሱት አትሌቲኩሞሯን አፍቃር ተመሳሳይ አመለካክ የሆሳዊው ሰዋወ አሰፋለው፡፡

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

18 Nov, 17:04


📍ዳኒ ህትመት እና ማስታወቃያ ሥራ
ጥራት ያላቸው የጥምቀት ቲሸርቶች በማህበር ለምታሰሩ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ መተናል ይደውሉ ቀድመው ይዘዙ ።

የቴሌ ግራም ቻናላሎቻችን ይጎብኙ
👇👇👇👇👇
https://t.me/YOTOORRR

https://t.me/Hetmete23

☎️ስልክ    0986677077
                
                 0907748876

                 💌 @DANI_2  👈ላይ አናግሩን

🚩 አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሣ ጊዮርጊስ ሕንፃ

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

18 Nov, 11:20


ስልክ ስላላነሳን በጣም ይቅርታ ስልክ ለማንሳት የማንችልበት ጉዳይ ገጥሞን ነው ይቅርታ ከስተምሯቻችን ከዚህ ቡሃላ እየደወላችሁ እርደር ማስደረግ ትችላላችሁ

0907748876
0986677077

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

01 Nov, 14:13


https://youtu.be/WTQ0_NnAeMM

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

28 Sep, 10:54


❤️እናት ልጄን

አፋልጉኝ ትላለች 😭😭😭

ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ልጄን ፈልጉልኝ

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ገ/መስቀል ታአደለ  የእናቱ ስም ወ/ሮ ሓዳስ አብርሃም በርሔ ትባላለች

የራያ ጨርጨር ልጅ ሲሆን በ2014 ዓ.ም ወደ ዝቋላ አቦ ገዳም ሂጃለሁ ብሎ እደወጣ አልተመለሰም
ዝቋላ ያላችሁ ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ

በ 0917300226
   0986677077

እድደውሉልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን

ዝረኣየ ዐይኑ ይብራህ
እዚ አብ ስእሊ ትርእይዎ ገብረመስቀለ ታደለ ናይ አዴኡ ሽም ወ/ሮ ሓዳስ አብርሀ በርሀ ትበሃል ናይ ራያ ጨርጨር ወዲ እንትኮን ብ 2014 ዓ.ም ናብ ዝቁዋላ አቦ ገዳም ከይደ ኢሉ ምሰወፀ አይተመለሰን ዝራአኩሞ ወይም  ዘለዎ ቦታ ትፈልጡ ብስልክ ቁፅሪ
       0917300226
       0986677077
ትድዉልልና ብእግዚአብሔር ሽም ንሓትት

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

11 Sep, 04:05


መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

10 Sep, 14:46


https://youtu.be/LFrxeyz5pw4?si=d4XP8c8B37_NZ5rO

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

04 Sep, 04:31


ጽዋዔ ሚዲያ በመንፈሳዊ አጫጭ ፊልሞች ተከስተናል ይቀላቀሉን subscribe

https://youtu.be/_g07T9_9_c0?si=ZhCJbQvkDLD-_lgP

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

26 Aug, 08:00


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

እንኳን አደረሳችሁ

ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን አሜን።

እንደ ተለመደ  መስከረም 21 በግሸን ደብረ ከርቤ ታላቅ ክብረ በዓል አለ ከቦታው በረከት ለማግኘት ያሰባቹ ተጓዦች ከታች ባለ ስልክ ደዊላቹ ቦታ እንድታስዞ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ። የጉዞ  መነሻችን መስከረም 15 እና 17  መመለሻችን መስከረም 23/24
የጉዞ ዋጋ ሙሉ መስተንግዶ ጨምሮ 6000 /5500

📞0986677077
📞0907748876

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

23 Aug, 09:00


እናትህን አሳየኝ

Dave dave:
https://youtu.be/41PulD7bcaE

Subscribe yadrgu

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

13 Aug, 09:57


በቅርብ ቀን ይጠብቁን

ጽዋዔ መንፈሳዊ ሚድያ እና ስቱዲዮ

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

13 Jun, 06:33


እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአለ እርገት አደረሳችሁ
~አርባ ቀንም ከእነርሱጋር ነበር (ሐዋ 1፥3)
        አቤቱ ዳግም ስትመጣ በመንግስትህ አስበን!

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

07 Jun, 16:07


የሚሸጥ የቲክቶክ አካወንት

tiktok.com/@iyobi_yimenu

የTikTok አካወንት መግዛት ለምትፈልጉ
🔔• 43,400+ Follower    ያለው

አሁኑኑ አናግሩን!
Inbox Me @DANI_2
                 📞 0986677077

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

07 Jun, 08:25


አንድ አይነ ስውር ህጻን ልጅ "አይነ ስውር ነኝ እባካችሁን እርዱኝ" የሚል ጽሁፍ ይዞ መንገደኛውን ይማፀናል

ከፊት ለፊቱ ባስቀመጠው የገንዘብ መሰብሰቢያ ዘንቢል ውስጥ ትንሽ ሳንቲሞች ተቀምጠዋል

በዚያ መንገድ ሲያልፍ የነበረ አንድ ሰው ሳንቲም ከመፀወተው በኃላ እይነ ስውሩን አስፈቅዶት ጽሁፉ የተጻፈበትን ወረቀት ገልብጦት ከጀርባው ሌላ ጽሁፍ ጻፈበት

ወዲያውኑ እግረኛው ሁሉ ዘንቢሉ ውስጥ ሳንቲም እየወረወረ ሞላው

የዚያኑ ቀን ረፋድ ላይ ሰውዬው ወደ አይነስውሩ ልጅ ባቀናበት ወቅት "ምን ብለህ ነው የጻፍከው? ከዚያን ሰአት ጀምሮ እኮ ዘንቢሌ በሳንትም ተሞላ" ሲል ይጠይቀዋል

"ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው: እኔ ግን ላየው አልችልም" የሚል ነው የጻፍኩልህ ብሎ መለሰለት

👇🏾

ሁለቱም ጽሁፎች የልጁን አይነስውርነት ይገልጻሉ ነገር ግን ሰዎች ሲያነቡት የኮረኮራቸው የዛሬን ቀን ውብነት ለማየት መታደላቸው ሲረዱ ነው

ዛሬን ማየትህ እድለኛ ነህ !!🙌🏼

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

24 May, 06:44


እመብርኅን ሆይ🙏🙏
ዘመኔ ወደማለቂያው እየተቻኮለ ነውና ባጌጥኩብሽ ስምሽ ምዕራፌ ይደምደም፤ ዓለም ሲላት በጨዋ ደንብ፣ አሊያ በሙግት አንዳንዴም በዱላ አንቺን ልነጥቀኝ ተሰልፋብኛለችና በአንድ ዓይኔ ሰላም ባንቺ ሁሉን ልጋፈጥ፤ በመሳቄ ውስጥ ያለውን ለቅሶ፣ በለቁሴዬ የተጠቀለለውን ደስታ ካንቺ ውጪ ማንም አያቅልኝም ለዚህ ነው በተራ ቃላት፣ በአንደበት መከፈት የማላወጋሽ፤ በመሶብ የቀረበው ገበታ፣ በሳጥን ውስጥ ያለው እንቁ ቢያጓጓም አንቺን መካድ ተቀምጦበታልና ሙት ነው፤ ያላንቺ ከምለብሰው ሙሉ ኩተኛ ልብስ ከአንቺ ጋር ሆኜ መታረዜ ከፍታዬ ነው፤ ተወዳጅ አምላክ ልጅሽ የሕይወቴን ሹሩባ እያለቀስኩ የሚሰራልኝ እንዲያምርብኝ ነውና በእንባዬ አልርገመው፤ እንደ እስራኤል ዘስጋ የግብፅ አመሌ አለቀኝ ብሎ ያገኘውትን እንዳላመልክ እርጂኝ፤ ምንም ባልተፈጠረ ሰዓት ከልጅሽ ማንም አይለየኝም ባልኩበት አፌ በችግሩ ሰዓት የትላንቱ ማ'በያ ጥቅስ ጠቅሼ ቤቴ እንዳልወሸቅና የድብቅ ሰባኪ እንዳልሆን በሁለቱም ተቃራኒ ቦታ ፅኑ ልጅሽ ልሁን፤ ወሬ ብቻ በናጣት፣ ማስመሰል ባደወራት፣ ቦታውን መምሰል በሸመናት፣ በስሜት በቀመለችው ምድር እድል ፈንታዬን ፅዋ ተርታዬን አትሙዪው፤ የደጃፌን መቃን የበጉን ደም ቀቢልኝ የነፍስ ሞቴ ይለፈኝ፤ ሆዶች ብቻ በተሰለፍበት አሰላለፍ ገብቼ እንብላው እንብላው ብቻ እንዳልጮህብሽ ሁሌም ከሆዴ በላይ በሕሊናዬ ሰልፍ አውጪኝ። አሜን እመፍቅር ሆይ ከልጅሽ ጋር ነይልን ተመልሰሽ!🙏🙏

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

03 May, 12:56


ተፈፀመ
" ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ። ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 19:30)

❖ ጮራ መንፈሳዊ ምስሎች ❤️

02 May, 14:20


ጉልባን
ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው፡፡ በጸሎተ ሐሙስ በቤት ውስጥ ከሚፈጸሙ ተግባራት አንዱ ጉልባን ማዘጋጀት ነው፡፡ ጉልባን እስራኤላውያን ከግብጽ ባርነት ሲወጡ በችኮላ መጓዛቸውን የምናስታውስበት ከእስራኤላውያን የመጣ ትውፊታዊ ሥርዓት ነው፡፡ በአገራችን ኢትዮጵያ አብዛኞቹ የትውፊት ክንዋኔዎች የብሉይ ኪዳን መነሻ ስላላቸው ይህ ሥርዓት ዛሬም በኢትዮጵያውያን ምእመናን ዘንድ ይከበራል፡፡
ጉልባን እስራኤላውያን ከባርነት በወጡ ጊዜ አቡክተው፣ ጋግረው መብላት አለመቻላቸውን ያስታውሰናል፡፡ በወቅቱ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ ቂጣ መመገብ፤ ንፍሮ ቀቅለው ስንቅ መያዝ የመንገድ ተግባራቸው ነበርና፡፡ ይህን ታሪክ ለማሰብም በሰሙነ ሕማማት በተለይም በጸሎተ ሐሙስ ቂጣና ጉልባን ይዘጋጃል፡፡ በጸሎተ ሐሙስ የሚዘጋጀው ጉልባንና ቂጣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል፡፡ ይኸውም ጨው ውኃ እንደሚያስጠማ ዅሉ፣ ጌታችንም በመከራው ወቅት ውኃ መጠማቱን ለማስታወስ ነው፡፡

1,629

subscribers

622

photos

45

videos