ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል @swro12 Channel on Telegram

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

@swro12


የስውሯ ማርያም ገዳም ትክክለኛ ገጽ
ዘወትር እሁድ ከአዲስ አበባ የደርሶ መልስ ጉዞ እናዘጋጃለን
ጉዞ ለመመዝገብ
0982268080
0920665577

ጉዞ ለመመዝገብና ፀሎት ለማስያዝ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል (Amharic)

በታች የኔ ሌላ ፈቃደ የግደሉን ለውጦች ርዝመቱ እና ልጆቿ ያሉ ዓላማዎችን የሚያገኙ ታሪኮዎችን እና ዜናዎችንና ተመሳሳይ ጎበዞዎችን እንዲሸጡት ሰላምና እድሜን ትክክለኛ እንዲሆኑ እናወራለን! ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል ባንቈጠርም በማንኛውም ጊዜ ላይ ተነሳሽተው ከአዲስ አበባ የደርሶ መልስ ጉዞ ላይ የሚገፉ ተመሳሳይ የትክክለኛ ሳይንስ የገጽዎችን በኮንትክምና መካከል ጠቀሳል። በጉዞ ለመመዝገብና ፀሎት ለማስያዝ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ። እናመሰግናለን፡፡ 0982268080 0920665577

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

17 Jan, 08:41


ስውሯ ማርያም ገዳም ከ 120 በላይ ስውራን አባቶች ያሉበት ገዳም ጥር 17 ቅዳሜ አዳር ና እሁድ ጥር 18 ደርሶ መልስ ጉዞ አለ እንዲሁም በድጋሜ ጥር 21 የንግስ ጉዞ አዳር ና ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ በእለቱ የበሶ ጸበሎ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

14 Jan, 16:50


ቀጣይ ጉዞ ጥር 17 ቅዳሜ አዳር ና ጥር 18 እሁድ ደርሶ መልስ ጉዞ አለ በድጋሜ የንግስ ጉዞ ጥር 21 አዳር ና ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0970302223 0982268080 ይደውሉ በእለቱ የበሶ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

14 Jan, 16:48


ለሰባት አመት ያክል ኤችአይቪ ታማሚ ነበርኩኝ ታህሳስ 13 አዳር ስውሯ ማርያም ገዳም 10 ቁጥር ባስውስጥ ነበር የተሳፈርኩት ገዳሞ ደረሰን አደርን የቅቤ እምነቶን ይዤ መጣው ተቀባው በተከታታይ ጾም ነበር ግን ህመሜ ከባድ ስለነበር ከዛ ለቼካፕ ስሄድ ኤችአይቪ ነጻ ነሽ ተባልኩኝ እልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

13 Jan, 06:08


https://youtu.be/AoYGn0VNXu0

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

12 Jan, 18:26


ዛሬ በስውሯ ማርያም ስንባረክ ዎልን ብዙዎች በጸበሎ ና ስዕል አድኖ ሲወጣ ከአጋንንት እስራት ነጻ ወጡ የሙስሊሞ ሴት አውደምህረት ላይ ስውሯ ያረገችላትን መሰከረች ለደጆ ታብቃቹቀጣይ ጉዞ ጥር 17 ቅዳሜ አዳር ና እሁድ ጥር 18 ደርሶ መልስ እንዲሁም በድጋሜ ጥር 21 የንግስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 0904587576 ይደውሉ ይመዝቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

09 Jan, 07:47


ጉዞ ጥር 3 ቅዳሜ አዳር ና ጥር 4 እሁድ ደርሶ መልስ አለ በእለቱ በገዳሙ አባቶች ቅቤ እምነት የመቀባት ስርአት አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

08 Jan, 17:16


አንኳን ደስ አላቹ በገዳሙ አባቶች የቅቤ እምነት የመቀባት ስርአት የፊታችን ቅዳሜ ጥር 3 አዳር ና ጥር 4 እሁድ በደርሶ መልስ መረሀ ግብር አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ሁላችሁንም ለምስክርነት ታብቃቹ🙏

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

08 Jan, 17:04


https://youtu.be/zC_LoxHQpiM?si=E2iQa5trjTSuS9MU

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

07 Jan, 12:17


የስውሯ ማርያም የቅቤ አጠቃቀም
የሚያመንን ቦታ በባዶ ሆድ መቀባት
አቅልጠን ባዶ ሆድ መዎት
እሮብ ና አርብ በጾም ወቅት ለደከመ በጸና ካልተያዘ መጠቀም አይቻልም
ስንጠጠቀም በእለቱ ቡና መጠጣት አይቻልም
24 ሳይሞላ መታጠብ አይቻልም ስንታጠብ ሽንት ቤትውስት መታጠብ አይቻልም

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

05 Jan, 16:55


ዛሬ በስውሯ ማርያም ገዳም ስንባረክ ዎልን ከካንሰር የዳኑ መሰከሩ ብዙዎች በጸበሎ በዛሬው እለት ከአጋንት እስራት ነጻ ወጡ ቀጣይ ጉዞ ጥር 3 ቅዳሜ አዳር ና ጥር 4 እሁድ ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

31 Dec, 07:08


ጉዞ ታህሳስ 26 ቅዳሜ አዳር ና ታህሳስ 27 እሁድ ደርሶ መልስ አለ በእለቱ በገዳሙ አባቶች ቅበዕ ቅዱስ የመቀባት ስርአት አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

31 Dec, 07:07


ካንሰር ታማሚ ነበርኩኝ ስውሯ ማርያም ገዳም መጥቼ አለቀስኩኝ እናቴ ለምን እኔንም አድነሽኝ እንደሌሎቹ ደጅሽ ልመስክር አልኳት ዶክተሬ ጋር ሄጄ በቃ ከዚ በሆላ መዳንት አልውጥም በስውሯ ጸበል እድናለው ላቆም ነው አልኩት ትሞቻለሽ አታቁሚ አለኝ አቆምኩኝ ስውሯ ማርያም ከካንሰር ፈወሰችኝ እልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

30 Dec, 19:39


ስውሯ ማርያም ገዳም ስንባረክ ዎልን የሁላችሁንም ቆጠሮ ትፍታላቹቀጣይ ጉዞ ታህሳስ 26 ቅዳሜ አዳር ና እሁድ ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 ና 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

30 Dec, 05:27


እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን እመቤታችን በአል በሰላም አደረሳቹ
በእለተ ቀኖ ከበረከት ተሳተፉ የገዳሙ አካውንት 1000520675047 ስውራ ማርያም ንግድ ባንክ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

29 Dec, 19:17


ዛሬ በእናታችን ስውሯ ማርያም ገዳም ብዙ ህዝብ ድኖ መሰከረ ብዙኸኑ ከካንሰር በሽታ ድነው እንዲሁም ህጻናት ከሚጥል በሽታ ዳኑ ስዕል አድኖዎ ሲወጣ ብዙዎች ከአጋንንት እስራት ነጻ ወጡ ደስ የሚል ቀንቀጣይ ጉዞ ታህሳስ 26 ቅዳሜ አዳር ና እሁድ ታህሳስ 27 ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

28 Dec, 09:57


ዛሬ የአዳሩ መኪና ገብቶል ወደ ስውሯ ማርያም ገዳም ነገ እሁድ አዳርም ደርሶ መልስም እንዲሁም ታህሳስ 21 ሰኞ የደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577   0982268080  0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

27 Dec, 08:50


የስውሯ ማርያም ገዳም አይቀርም ቅዳሜ አዳር ታህሳስ 19
እንዲሁም ታህሳስ 20 እሁድ ና ታህሳስ 21 ሰኞ የደርሶ መልስ ጉዞ አለ የእለቱ መረሀግብር
#የበሶ ጸበሎ ይሰጣል
#በአባቶች መስቀል መታሸት
#ገድል ማዘል
#ጸበል መጠመቅ
#የብዙዎችን አይን ያበራው ከሽባነት የፈታው ከደም ካንሰር የፈወሰው የቅቤ እምነት ና የበሶ ጸበሎ ይሰጣል
ይህ ጉዞ በገዳሙ የተዘጋጀ ነው 0982268080 ና 09206655770970302223 ይደውሉ በገዳሙ ጉዞ ይጎዙ ሼር በማረግ ለሰው መዳን ምክንያት ይሁኑ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

25 Dec, 11:35


ታህሳስ 19 ቅዳሜ ና እሁድ ታህሳስ 20 አዳር እንዲሁም በድጋሜ ታህሳስ 20 ና 21 ደርሶ መልስ ወደ ስውሯ ማርያም ገዳም ጉዞ አለ 0920665577 ና 0982268080 0970302223 ይደውሉ
ደጇ እየናፈቃችሁ የህይወት ፈተና አልሞላ ብሏችሁ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት እስከዛሬ ጉዞ ያልሄዳችሁ ብዙዎችን ከስኳር, ከካንሰርና ከተለያዩ በሽታዎች የፈወሰው የበሶ ጸበሎ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል እንዲሁም የመሰቀል መታሸት መውለድ ላልቻሉ ገድል ማዘል የፀበል እርጭት ይሰጣልና ደስ ይበላችሁ የዛ ሰው ይበለንና ሁላችሁንም ለደጇ ታብቃችሁ🙏
በስውሯ ማርያም የተሰወረው ሁሉ ይገለጣል።
በህመም ላይ ላሉ የህይወት ጭንቅ ውስጥ ላሉ ሼር ሼር እንቆቅልሻችንን ወደምትፈታው ስውሯ ማርያም ገዳም እንሂድ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

23 Dec, 11:12


https://youtu.be/450iH-Xs8HA?si=-xMP0tGQbFw8y68g

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

23 Dec, 06:29


ቀጣይ ጉዞ ታህሳስ 19 ቅዳሜ አዳር
ታህሳስ 20 እሁድ አዳር ና ደርሶ መልስ እንዲሁም ሰኞ ደርሶ መልስ አለ በእለቱ የበሶ ጸበሎ ይሰጣል 0920665577 ና 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ በእለቱ የበሶ ጸበሎ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

23 Dec, 06:26


እናቴ የጡት ካንሰር ታማ ሆስፒታል ተኝታ ነበር የቅቤ እምነቶን ወሰድን በአባቶች ጸሎት አስደረግን ወድያው ደና ሆነች ዛሬ ለምስክርነት መጥቻለው እልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝቀጣይ ጉዞ ታህስስ 19 ቅዳሜ አዳር ና ታህሳስ 20 ና 21 ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

22 Dec, 19:04


ዛሬ ስውሯ ማርያም ገዳም ጠጠር መጣያ እንኳን አልነበረም ደስ የሚል ቀን ለደጆ ታብቃቹ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

22 Dec, 18:19


ዛሬ በእናታችን ስውሯ ማርያም ገዳም ስንባረክ ዎልን ብዙዎች ከካንሰር ከተለያየ በሽታ ድነው መሰከሩ ከእሳት የተረፈው የእመቤታችን ስዕል አድኖ ሲወጣ ብዙዎች ከአጋንንት እስራት ነጻ ወጡ ሁላችሁንም ለደጆ ታብቃቹቀጣይ ጉዞ ታህሳስ19 ቅዳሜ አዳር ና እሁድ ደርሶ መልስ እንዲሁም ታህሳስ 21 ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

19 Dec, 13:55


ታህሳስ 12 ቅዳሜ አዳር ና እሁድ ታህሳስ 13 ደርሶ መልስ ወደ ስውሯ ማርያም ገዳም ጉዞ አለ 0970302223 0982268080 ና 0920665577
ደጇ እየናፈቃችሁ የህይወት ፈተና አልሞላ ብሏችሁ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት እስከዛሬ ጉዞ ያልሄዳችሁ ብዙዎችን ከስኳር, ከካንሰርና ከተለያዩ በሽታዎች የፈወሰው የቅቤ እምነቶ ይሰጣል እንዲሁም የመሰቀል መታሸት መውለድ ላልቻሉ ገድል ማዘል የፀበል እርጭት ይሰጣልና ደስ ይበላችሁ የዛ ሰው ይበለንና ሁላችሁንም ለደጇ ታብቃችሁ🙏
በስውሯ ማርያም የተሰወረው ሁሉ ይገለጣል።
በህመም ላይ ላሉ የህይወት ጭንቅ ውስጥ ላሉ ሼር ሼር እንቆቅልሻችንን ወደምትፈታው ስውሯ ማርያም ገዳም እንሂድ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

17 Dec, 11:38


የስውሯ ማርያም ገዳም አካውንት ስም:ስውሯ ቅድስት ማርያም 1000520675047 ንግድ ባንክ የስውሯ ማርያም  የገዳሟ ቃልኪዳን
ስውሯ ማርያም ብሎ በእምነት በደጄ መጥቶ የለመነኝን የተሰወረበትን ነገር ሁሉ እገልጥለታለው
ወደ እኔ አምኖና ተማምኖ የመጣ ላላስምረው ደጄን አላስረግጠውም
ለስውሯ ማርያም ብሎ ለቤተመቅደሱ መባውን የሰጠ በትዳሩና በህይወቱ ውስጥ ጠንቋይና መተተኛ አይደርስበትም
ደጄን የተሳለመ ወይም እንዲሳለሙ ያደረገ የቅዱሳንን እድል ከልጄ ዘንድ እሰጠዋለሁ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

26 Nov, 06:26


ህዳር 20 ና 21 የንግስ ጉዞ ስውሯ ማርያም ገዳም አይቀርም አይተናል በእለቶ የዛን ብላቴና አንደበት በአውደምህረቶ ላይ ስትፈታ ኑ ትልቅ ገቢረ ታአምራት የሚደረግበት ስውሯ ማርያም ገዳም አዳር ና ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0970302223 0920665577 0982268080 ይደውሉ
አዳር መነሻ በ 20 መመለሻ በ 21
አዳር መነሻ በ 21 መመለሻ በ 22
ደርሶ መልስ መነሻ በ 21 መመለሻ በ 21
ደርሶ መልስ እሁድም አለ ለደጆ ታብቃቹ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

26 Nov, 03:49


ስውሯ ማርያምን አላውቃትም ነበር በህልሜ አንድ ቀይ ሴት መዳኛሽ ስውሯ ማርያም ገዳም ነው አለችኝ ለረጅም አመት ዲስክ መንሸራተት ነበረብኝ ድንገት ዩቱዩብ ስገባ ስውሯ ሚል አየው አድራሻውን አገኘው መጣው ገዳሞ እምነቶን ወሰድኩኝ ዳንኩኝ ከዛ ግን ሳልመሰክር ቀረው ስለቴንም አልሰጠውም በሽታው ደገመኝ ወድያው ስለቶን ይዤ ልመጣ ተነሳው ጥላዎን ወድያው መረችኝ ተወኝ እልልልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

25 Nov, 11:35


https://youtu.be/eAD_wY1UlvY

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

25 Nov, 04:20


የንግስ ጉዞ ወደ ስውሯ ማርያም ገዳም ህዳር 21 አዳር ና ደርሶ መልስ አለ የጉዞ መነሻ ቀናት
አርብ ሄዶ ቅዳሜ መመለስ
ቅዳሜ ደርሶ መልስ
ቅደሜ ሄዶ እሁድ መመለስ ና
እሁድ ደርሶ መልስ አለ
የቅቤ እምነቶ እንዲሁም ከእሳት የተረፈው ስዕል አድኖ ይወጣል
0970302223 ና 0982268080 0920665577 ይደውሉ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

24 Nov, 17:37


ልጅ የለኝም ነበር ስውሯ ማርያም ገዳም መጣው ተማጸንኩኝ ይኸው ይሄን የመሰለ ወንድ ልጅ ሰጠችኝቀጣይ ጉዞ የንግስ ጉዞ ህዳር 21 አዳር ና ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ህዳር 22 ደርሶ መልስ አለ መነሻ አርብ መመለሻ ቅዳሜመነሻ ቅዳሜ መመለሻ እሁድ ና ቅዳሜ ደርሶ መልስ ህዳር 21 አለ በድጋሜ ህዳር 22 ደርሶ መልስ አለ 0970302223 0982268080 0920665577 ይደውሉ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

24 Nov, 17:15


ዛሬ በስውሯ ማርያም ገዳም ከእሳት የተረፈው የእመቤታችን ስዕል አድኖ እንደዚ በብርሀን ተሞልቶ ከሰማይ ወቶል ብዙዎች ከአጋንንት እስራት ነጻ ወተዎል ህጻናት አንደበት ተፈቶል ካንሰር ታማሚ ድና መስክራለች ልጅ የሌላቸው ልጅ አጊንተዎል እግዚአብሔር ይመስገንቀጣይ ጉዞ የንግስ ጉዞ አመታዊ ክብረ በአል ህዳር 21 አዳር ና ደርሶ መልስ አለ እንዲሁም እሁድ ደርሶ መልስ አለ 0970302223 0982268080 0920665577 ይደውሉ ይመዝገቡ መነሻ መነሻ ቃሊቲ መገናኛ እስስጢፋኖስ ጀሞ ፒያሳ ና ጣፎ አደባባይ አለ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

23 Nov, 09:45


የአዳሩ መኪና ስውሯ ማርያም ሰላም ደርሰናል የነገው እሁድ ህዳር 15 ደርሶ መልስ አለ ጥቂት ቦታ ቀርቶል ይመዝገቡ 0982268080 ና 0970302223 0920665577 ይደውሉ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

22 Nov, 18:09


ሰላም የአግዚያብሄር ቤተሰቦች ሰወሯ ማርያም ያደረገችልኝ ተአመር ልመሰክር ከባለቤቴ ጋር ከተጋባን 7 አመታችን ልጅ እምቢ ብሎን ስውርዋ ማርያምን fb ላይ ነው የማውቃት ስእለ አድኖዋን ሞባይሌ ላይ አውርጄ ሁሌም እለምናታለሁ ዛሬ አኪም ቤት ሄጄ ነበር የ6 ሳምንት እርጉዝ ነሽ ብለውኛል መጨረሻዬን አሳምራልኝ አስራት በኩራትዋን ይዤ ደጅዋ እንድረግጥ ጸልዩልኝ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

21 Nov, 12:52


https://youtu.be/_hZTVmcBT1A?si=D3xzruOavEIskbqt

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

21 Nov, 08:40


ህዳር 14 ቅዳሜ አዳር ና ህዳር 15 እሁድ ደርሶ መልስ ወደ ስውሯ ማርያም ገዳም ጉዞ አለ 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ
ደጇ እየናፈቃችሁ የህይወት ፈተና አልሞላ ብሏችሁ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት እስከዛሬ ጉዞ ያልሄዳችሁ ቅዳሜ ና እሁድ ብዙዎችን ከስኳር, ከካንሰርና ከተለያዩ በሽታዎች የፈወሰው ጸበሎ የቅቤ እምነቶ ይሰጣል እንዲሁም የመሰቀል መታሸት መውለድ ላልቻሉ ገድል ማዘል የፀበል እርጭት ይሰጣልና ደስ ይበላችሁ የዛ ሰው ይበለንና ሁላችሁንም ለደጇ ታብቃችሁ🙏
በስውሯ ማርያም የተሰወረው ሁሉ ይገለጣል።
በህመም ላይ ላሉ የህይወት ጭንቅ ውስጥ ላሉ ሼር ሼር እንቆቅልሻችንን ወደምትፈታው ስውሯ ማርያም ገዳም እንሂድ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

20 Nov, 07:31


ከ 120 በላይ ስውራን አባቶች ያሉበት ላላስምረው ደጄን አላስረግጠውም የሚልቃልኪዳን ያላት ስውሯ ማርያም ገዳም የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 14 የአዳር ጉዞ ና
ህዳር 15 እሁድ ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0970302223 0982268080 0920665577 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ #በስውሯ ማርያም የተሰወረው ሁሉ ይገለጣል🙏

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

19 Nov, 05:09


ይሄ የምታዩት ልጄ ለ 12 አመት ልቡን ያመው ነበር በጣም ሀኪንቤት ይቀጥሩታል አይሰሩትም ተራም አይደርሰንም ነበር ስውሯ ማርያም ገዳም መጣ በመጣ በ 15 ቀን ተጠራ ቸሰራ ከልብ ህመም ዳነልኝ እልልልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

19 Nov, 04:20


አንድ እህቴ ማውቃት ልጆ አንደበቱ አይናገርም ውጪ ናት ያለችው አባክህ ወንድሜ ከፌስቡክ ና ቲክቶክ ላይ ዝናዎን ሰማው እባክህ እምነቶን አምጣልኝ አለችን ከዛ መጥቼ ጸበሎን ቅበዕ ቅዲሱን ስዕል አድኖ ና የቅቤ እምነቶን ሰጠው ከዛ ወዲያው ቀባችው በ 4 ኛ ቀን አንደበቱ ተፈቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ እመቤታችን እማ አባ አለ አለችኝ መስክርልኝ ብላ ዛሬ መጥቻለው እልልልልልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

18 Nov, 17:23


የፊታችን ህዳር 15 እሁድ ከአዳማ ና ከአዲስ አበባ የደርሶ መልስ ጉዞ አለ በእለቱ በገዳሙ አባቶች ቅበዕ ቅዱስ መቀባት አለ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል 0970302223 09822268080 0920665577 ይደውሉ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

18 Nov, 09:43


https://youtu.be/b9E0w6PTSTk

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

18 Nov, 04:46


ቀጣይ ጉዞ ህዳር 14 ቅዳሜ አዳር ና ህዳር15 እሁድ ደርሶ መልስ ስውሯ ማርያም ገዳም ጉዞ አለ በእለቱ ቅበዕ ቅዱስ የመቀባት ስርአት ይኖራል እንዲሁም ህዳር 21 የንግስ ጉዞ አለ 0982268080 ና 0970302223 0920665577 ይደውሉ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

17 Nov, 18:10


ዛሬ በስውሯ ማርያም ገዳም ጠጠር መጣያ እንኳን የለም አቤት የምስክርነት ሰልፉ አንድ አባት ልጄ ገዳሙን ሲረግጥ አንደበቱ አይፈታም ነበር አባዬ አለኝ አለ ብዙዎች ዛሬ ከእሳት የተረፈው ስዕል አድኖ ሲወጣ ጸበሎ ሲረጭ ከአጋንንት እስራት ነጻ ወጡ እግዚአብሔር ይመስገንቀጣይ ጉዞ ህዳር 14 ቅዳሜ አዳር ና እሁድ ህዳር 15 ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 ና 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

16 Nov, 10:14


ነገ እሁድ ህዳር 8 ስውሯ ማርያም ገዳም አይቀርም በእሉቱ የበሶ ጸበል ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል እንዲሁም ከእሳት የተረፈው ብዙዎች የዳኑበት የእመቤታችን ስዕል አድኖ ይወጣል 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

15 Nov, 12:03


በምስሉ ላይ ያለሁት ስውሯ ማርያም ገዳም በእለቱ ቀኖ በ 21 ከሽባነት ፈታችን ዊልቸሬን ጣልኩኝ ይኸው ለምስክርነት መጥቻለውህዳር 8 እሁድ ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0970302223 ና 0982268080 ና 0920665577 ይደውሉ በእለቱ የበሶ ጸበሎ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

14 Nov, 14:04


ምስክርነት ስሜ ገ/እግዚአብሄር እባላለሁ ስውራ ማርያም ለኔ ያደረገችልኝ እንዲህ ነው ባለቤቴ ነፍሰጡር ነበረች ስትወልድ ህጳኗ ታፍና ነበር እና ዶክተሮቹ ጠርተዉ በጣም ብዙ ነገር አሉኝ ደንግጨ ስለነበር አንድንም አላስታውስም ክብር ለ እመብርሃን ከነ ልጇ  ፀበልና እምነቷን ስትቀባ አይሲዩ ገብታ የነበረችዉ ፍጱም ሰላም ሆናልኛለች ክትትል ቀጠሮም ነበራት እሱም ሰላም ሆኗል እልልል ብላቹ አመስግኑልኝ።።

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

14 Nov, 05:28


ህዳር 8 እሁድ ከአዳማ ና ከአዲስ አበባ ስውሯ ማርያም ገዳሙ ደርሶ መልስ ጉዞ አለው በእለቱ ገዳሙ ላይ የበሶ ጸበሎ ና የቅቤ እምነት ይሰጣል 0970302223 ና 0982268080 0920665577 ይደውሉ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

13 Nov, 20:41


https://youtu.be/7Yv_w-kq9hU?si=3UWV6NB5bj86YF0U

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

13 Nov, 19:53


የስውሯ ማርያም ገዳም አይቀርም መነሻ ህዳር 8 እሁድ ደርሶ መልስ የእለቱ መረሀግብር #የበሶ ጸበሎ ይሰጣል #በአባቶች መስቀል መታሸት #ገድል ማዘል #ጸበል መጠመቅ #የብዙዎችን አይን ያበራው ከሽባነት የፈታው ከደም ካንሰር የፈወሰው የቅቤ እምነት ና የበሶ ጸበሎ ይሰጣል
ይህ ጉዞ በገዳሙ የተዘጋጀ ነው 0982268080 ና 09206655770970302223 ይደውሉ በገዳሙ ጉዞ ይጎዙ የጉዞ ዎጋ 600 ብር መስተንግዶ ጨምሮ ሁላችሁም ሼር በማረግ ለሰው መዳን ምክንያት ይሁኑ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

13 Nov, 07:16


ባሁኑህዳር 8 እሁድ ስውሯ ማርያም ገዳም ጉዞ መነሻ ቅዱስ እስጢፋኖስ መነሻ የለንም ታላቁ ሩጫ ስላለ መነሻችን መገናኛ ውሀ ታንከር ጣፎ አደባባይ ጀሞ ሚካኤል አለ 0982268080 ና 0920665577 0970302223

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

13 Nov, 05:30


https://www.facebook.com/share/15DEChaXTL/

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

13 Nov, 05:07


https://youtu.be/SwC2YkUJetI?si=zsmE4qRH0XMVeBEq

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

12 Nov, 11:56


ስውሯ ማርያም ገዳምን ማገዝ መርዳት ና አስራታችሁን መስጠት ለምትፈልጉ ስም ስውሯ ቅድስት ማርያም
1000520675047 ንግድ ባንክ
የገዳሙ ቃልኪዳን
ስውሯ ማርያም ብሎ በእምነት በደጄ መጥቶ የለመነኝን የተሰወረበትን ነገር ሁሉ እገልጥለታለው
ወደ እኔ አምኖና ተማምኖ የመጣ ላላስምረው ደጄን አላስረግጠውም
ለስውሯ ማርያም ብሎ ለቤተመቅደሱ መባውን የሰጠ በትዳሩና በህይወቱ ውስጥ ጠንቋይና መተተኛ አይደርስበትም
ደጄን የተሳለመ ወይም እንዲሳለሙ ያደረገ የቅዱሳንን እድል ከልጄ ዘንድ እሰጠዋለሁ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

12 Nov, 07:24


ስውሯ ማርያም ገዳም ከ 120 በላይ ስውራን አባቶች ያሉበት ከቃልኪዳኑ አንዱ ላላስምረው ደጄን አላስረግጠውም የማል ቃልኪዳን ያለው ብዙዎች የዳኑበት የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰበት ገዳም የፊታችን ህዳር 8 የደርሶ መልስ ጉዞ አለ በእለቱ የበሶ ጸበሎ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል 0920665577 0982268080 ና 0970302223 ይደውሉ የጉዞ ዎጋ 600 ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

01 Nov, 14:37


የስውሯ ማርያም ገዳም ማገዝ መርዳት ና አስራት በኩራታችሁን ለመስጠት የገዳሙ አካውንት 1000520675047 ስም:ስውሯ ቅድስት ማርያም ንግድ ባንክ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

01 Nov, 13:11


ጥቅምት 24 እሁድ ደርሶ መልስ ና ጥቅምት 23 ቅዳሜ አዳር ወደ ስውሯ ማርያም ገዳም ጉዞ አለ 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ ደጇ እየናፈቃችሁ የህይወት ፈተና አልሞላ ብሏችሁ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት እስከዛሬ ጉዞ ያልሄዳችሁ ብዙዎችን ከስኳር, ከካንሰርና ከተለያዩ በሽታዎች የፈወሰው የበሶ ጸበሎ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል እንዲሁም የመሰቀል መታሸት መውለድ ላልቻሉ ገድል ማዘል የፀበል እርጭት ይሰጣልና ደስ ይበላችሁ የዛ ሰው ይበለንና ሁላችሁንም ለደጇ ታብቃችሁ🙏
በስውሯ ማርያም የተሰወረው ሁሉ ይገለጣል።
በህመም ላይ ላሉ የህይወት ጭንቅ ውስጥ ላሉ ሼር ሼር እንቆቅልሻችንን ወደምትፈታው ስውሯ ማርያም ገዳም እንሂድ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

31 Oct, 19:15


ዛሬ በስውሯ ማርያም ገዳም የእመቤታችንን ወረሀዊ በአል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ብዙ ህዝብ ድኖ መሰከረ እመቤታችን በእለተ ቀኖ ብዙዎችን ከአጋንንት እስራት ነጻ አደረገቻቸው አቤት የምስክርነት ሰልፉ የነበራቹ አይታቹሀል ደስ ብሎን ተባርከን መጣን ሁላችሁንም ለደጆ ታብቃቹ ቀጣይየፊታችን ጥቅምት 23 ቅዳሜ አዳር መረሀግብር ጉዞ ና እሁድ ጥቅምት 24 ደርሶ መልስ አለ 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ የቅቤ እምነቶና የበሶ ጸበሎ ይሰጣል

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

29 Oct, 10:21


ስውሯ ማርያም ገዳም ማገዝ መርዳት እንዲሁም አስራት በኩራታችሁን ለመስጠት 1000520675047 ስም:ስውሯ ቅድስት ማርያም ንግድ ባንክ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

28 Oct, 15:55


የእመቤታችን በአል የፊታችን ሀሙስ ጥቅምት 21 ደርሶ መልስ በስውሯ ማርያም ገዳም አይቀርም 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ በእለቱ የበሶ ጸበሎ ና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

28 Oct, 08:21


https://youtu.be/IBHY6rMG0sc

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

28 Oct, 07:19


እልልልልልልልልልልልል የስውሯማረያም ያደረገችልኝኝ ልመስክረ ነው ስውሯማሪያምን የማውቅታ በfb ንበረ ሁሌ ለደድሽ አብቂኝ ችግሬን ፍችልኝ እላት ነበረ 3ጊዜእርግዝና ውርዶብኝ ነበረ እመቤቴ ፍቅዳልኝ ህዳር 21የንግሷ ለት ለደጇ አበቃችኝ እመቤቴ የስዉራ ንግስት እባክሽ በልጅ ባሪኪኝ ብዬ መጋሪጃዋን ይዤ አልቅሼ ነገርኳት የኔ እናት የልጇን እንባ ማየት የማትፍልገው ሰአሊተ ምህረት አማላጄ ልክ ደጇን እርግጬ በተመልስኩ በውሩ እርጉዝ መሆኔን አውኩ ለናትና ለልጅ ክብር ይግባቸውና ይህው በውንድ ልጅ ባረከችኝ የኔ እናት የውንድ ልጅ እናት አደረገችኝ እናቴስውሯ ማረያም የባላይስብ እናት የጭንቅ አማላጇን የመበቴ ወዳጆች ሁላችሁም እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልል ብላችሁ አመስጉኑልኝ ስለቴንም አስገብቻለሁ በአካውንቱ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

28 Oct, 04:57


ወንድሜም ጎደኛዬም የሆነ ካንሰር በሽታ ታመመ ኬሞ ጀምር ተባለ በድንገት አንድ ልጅ የስውሯ ማርያም የቅቤ እምነት ና ጸበል ሰጠችው ውጪ ሀገር ይዞት ሄደ ለህክምና እምነቱን ሙሉ ሰውነቱን ተቀባ አሁን ሙሉ ከካንሰር ዳነ እልልልል በሉና አመስግኑቀጣይ ጉዞ ጥቅምት 21 ደርሶ መልስ ና ቅዳሜ ጥቅምት 23 አዳር እሁድ ጥቅምት 24 ደርሶ መልስ አለ 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

28 Oct, 04:36


ቀጣይ ጉዞ ጥቅምት 21 ደርሶ መልስ ጥቅምት 23 አዳር ጥቅምት 24 እሁድ ደርሶ መልስ አለ በእለቱ የበሶ ጸበሎና የቅቤ እምነቶ ይሰጣል 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

27 Oct, 18:22


ዛሬ በስውሯ ማርያም ገዳም እንደዚ ስንባረክ ዎልን ከካንሰር የደዳኑ ከኩላሊት በሽታ የተፈወሱ ድነው መሰከሩ ዛሬ ከእሳት የተረፈው የእመቤታችን ስዕል አድኖ ወቶ ብዙዎች ከአጋንንት እስራት ነጻ ወጡ እግዚአብሔር ይመስገን ቀጣይ ጉዞ ቀጣይ ጉዞ ጥቅምት 21 ሀሙስጥቅምት 23 ቅዳሜ አዳር
ጥቅምት24 እሁድ ደርሶ መልስ 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

25 Oct, 10:01


ስውሯ ማርያም ገዳም ብዙዎች የዳኑበት የብዙዎች ጥያቄዎች የተመለሰበት ገዳም የፊታችን እሁድ ጥቅምት 17 ቅበዕ ቅዱስ የመቀባት ስርአት አለ በገዳሙ አባቶች 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ ይመዝገቡ የጉዞ ዎጋ ሙሉ መስተንግዶ ጨምሮ 600 ሁላችሁንም ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

24 Oct, 08:43


https://youtu.be/LBCF48AUbsM

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

23 Oct, 07:36


በምስሉ ላይ ያለው ህጻን ልጄ አንደበቱ ተዘግቶ መናገር አየሰችልም ነበር ነሀሴ 26 ስውሯ ማርያም ገዳም አመጣሁት ክብር ለድንግል ማርያም ደጆ ደርሶ ሲመለስ ቃላት ማውጣት መናገር ጀመረ እልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝጥቅምት 17 እሁድ ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0982268080 ና 0920665577 ይደውሉ ይመዝገቡ🙏

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

23 Oct, 07:16


የስውሯ ማርያም ገዳም ጥቅምት 17 እሁድ አይቀርምይህ ጉዞ በገዳሙ የተዘጋጀ ነው 0982268080 ና 09206655770970302223 ይደውሉ በገዳሙ ጉዞ ይጎዙ የጉዞ ዎጋ 600 ብር መስተንግዶ ጨምሮ ሁላችሁም ሼር በማረግ ለሰው መዳን ምክንያት ይሁኑ የእለቱ መረሀግብር
#በገዳሙ አባቶች ቅበዕ ቅዱስ መቀባት
#የቅቤ እምነት ይሰጣል
#በአባቶች መስቀል መታሸት
#ገድል ማዘል
#ጸበል መጠመቅ
#የብዙዎችን አይን ያበራው ከሽባነት የፈታው ከደም ካንሰር የፈወሰው የቅቤ እምነት ይሰጣል

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

21 Oct, 06:55


https://youtu.be/XEpl953sqZo

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

21 Oct, 05:56


ቀጣይ ጉዞ ጥቅምት 17 እሁድ ደርሶ መልስ አለ በእለቱ በገዳሙ አባቶች ቅበዕ ቅዱስ መቀባት አለ እኔዲሁም የቅቤ እምነቶ ይሰጣል 0982268080 ና 0920665577 0970302223 ይደውሉ ሁላችሁንም ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ