Menarulhuda neshida & menzuma tube @menarulhudatube Channel on Telegram

Menarulhuda neshida & menzuma tube

@menarulhudatube


👍🌾🌼🌿
🎉👏🌺👏🌴🎉
እንኳን ደስ አላችሁ !!!
ይህ መናሩልሁዳ የነሺዳ እና መንዙማ tube ነው
@menarulhudatube
▬▬▬▬▬▬▬►🍀
🌻 ገራሚ የሆኑ አዲስ እና የቆዩ ነሺዳወች እና መንዙማወች
🌴የተለያዮ አዝናኝና መሳጭ ፕሮግራሞችን
🌾🌺🌿ለማግኘት
➢➣share share
📝 ⁣አስተያየት ካላቹ Mamemenarulhud
@Fuyemenarulhud

Menarulhuda neshida & menzuma tube (Amharic)

እንኳን ደስ አላችሁ !!!
ይህ መናሩልሁዳ የነሺዳ እና መንዙማ tube ነው @menarulhudatubennገራሚ የሆኑ አዲስ እና የቆዩ ነሺዳወች እና መንዙማወች፣ የተለያዮ አዝናኝና መሳጭ ፕሮግራሞችን ለማግኘት፣ share share፣ አስተያየት ካላቹ፣ Mamemenarulhud @Fuyemenarulhud

Menarulhuda neshida & menzuma tube

27 May, 15:42


የኢትዮዺያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ

"ጠቅላይ ምክር ቤቱ በተጓደሉ የስራ አስፈፃሚ አባላት ምትክ ከ ኡለሞቻችን መካከል በመምረጥ የሚተካ ሲሆን ከ ሀጁ ስራ ጎን ለጎን በሀገር አቀፍ ደረጃ የዲኑ ባለቤት የሆኑ ኡለሞችን በመጥራት ረቂቅ ሰነዶችን በማፀደቅ ጠቅላይ ምክር ቤቱን የሚያዋቅር መሆኑን እንገልፃለን"

ራሳቸውን ከምክትል ፕሬዝዳንትነት ያገለሉት ዶ/ር ጄላንን ማን ቢተካቸው የተሻለ ነው ትላላቹ?

Menarulhuda neshida & menzuma tube

27 May, 15:42


የኢትዮዺያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ

እኛ ውስጥ ያሉ ውሀብያዎች ከአሁን ቡሀላ እንደማይቀጥሉ ነው እነሱም እንደማይቀጥሉ ነው እኛም እንደማናስቀጥላቸው ነው ብለዋል !
"ጠቅላይ ምክር ቤቱ የስራ አስፈፃሚ አባላት በተጎደሉት ምትክ ከ ኡለሞቻችን መካከል በመምረጥ የሚተካ ሲሆን ከ ሀጁ ስራ ጎን ለጎን በሀገር አቀፍ ደረጃ የዲኑ ባለቤት የሆኑ ኡለሞችን በመጥራት ረቂቅ ሰነዶችን በማፀደቅ ጠቅላይ ምክር ቤቱን የሚያዋቅር መሆኑን እንገልፃለን"
#share

Menarulhuda neshida & menzuma tube

27 May, 15:42


መግለጫው ሁሉንም ነገር ግልፅልፅ አድርጎታል:: አንብቡት እውነታውን ተረዱ

Menarulhuda neshida & menzuma tube

29 Apr, 00:00


በሀይቅ ከተማ የተደረገው የኢፍጧር ፕሮግራም ይህን ይመስላል ለወንድሞቻችንም ድምፅ ሁነናል አጋሩት

ከመናሩል ሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር

Menarulhuda neshida & menzuma tube

28 Apr, 23:59


በሀይቅ ከተማ የተደረገው የኢፍጧር ፕሮግራም ይህን ይመስላል ለወንድሞቻችንም ድምፅ ሁነናል አጋሩት

ከመናሩል ሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር