ቀልድና ቁምነገር😁😁 @keldnakumnger Channel on Telegram

ቀልድና ቁምነገር😁😁

@keldnakumnger


For cross and comment @enatya21

ቀልድና ቁምነገር (Amharic)

እንደ ወጣቶች፣ ቀልድና ቁምነገር እናቴታችን ከእጁሽ በተመሠረተ እናርግበታለን! ይህ ቡላዝ የህገ-መንግሥት መሰረት፣ የየመረጡ ገፅታት፣ አስደሳች ካልግዛ ምንጮችና ጥናቶች፣ ቀልድና ምሳሌቶች እና የአካባቢ መንገድ ይዥቁታል! በመሆኑም ይህ ቡላዝ ከታላቅ አገልግሎቶች እና የህገ-መንግሥት ውድድሩ ባለፉት ሲስተምር እኛን ቆንጆል እያለን። ቀልድና ቁምነገር በተጨናነበው መንገድ ከመጨረሻውም የደረሰ ጊዜ በአካሄደ ቡላዝ አደጋማዊ ፍጥነት እስካሁን ነው! ቀልድና ቁምነገር የህገ-ሕጻኑ ተከታይ እና የህገ-መንግሥት ባለስሜ ጥናት ነው።

ቀልድና ቁምነገር😁😁

09 Jan, 17:19


#ታናሽ ወንድምህን #ልትቀጣው #በር ዘግተህ #አፈር ድሜ #አብልቶክ ሲወጣ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

07 Jan, 13:17


መንገድ ዳር እያራህ #ፎደራሎች ይዘውህ #በእጅህ አንሳው ሲሉህ #እሺ ቆይ ትንሽ #ጠፈፍ ይበል

ቀልድና ቁምነገር😁😁

06 Jan, 19:55


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዐል በሰላም አደረሳችሁ ☃️❄️

ቀልድና ቁምነገር😁😁

03 Jan, 06:20


የሀብታም #ልጅ ከሆንክ #ዘበኛቹ አክብረው ምናልባት #አባትህ ሊሆን ይችላልና

ቀልድና ቁምነገር😁😁

02 Jan, 17:15


ስንት ሰው ነው በሀሳብ ተውጦ ያለ ፌርማታ የወረደው

ቀልድና ቁምነገር😁😁

31 Dec, 15:35


POV:ከጎበዙ ጀለስህ የኮረጅከው maths assignment ወጥተህ ለክፍሉ ተማሪ አስረዳ ስትባል

ቀልድና ቁምነገር😁😁

22 Dec, 17:50


ማለፊያ 50 ሆኖ 52 አምጥተህ አልፈህ አንዷ 98 አምጥታ መርዝ እጠጣለሁ ስትል

ቀልድና ቁምነገር😁😁

18 Dec, 15:14


7 years old me 1+1=11 ብዬ ፋዘር 2 ብስኩት ግዛ ብሎኝ ገዝቼ 2ቱንም ወስዶ ሂድ #ዘጠኙን ብላ ሲለኝ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

15 Dec, 12:10


እወድሃለሁ ግን እንደ ወንድሜ ነው ማይህ ስትልህ ስሜቱ #Wifi connected but #no internet access እንደሚልህ ነው

ቀልድና ቁምነገር😁😁

11 Dec, 16:31


የሀብታም ልጅ ጠብሰህ ትውውቅ ወስዳህ #የ400 ብር ሽቶ ነፍተህ ስትገባ ማነው #የፈሳው ሲባባሉ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

07 Dec, 18:18


#የሰባ አመት ሹገር አግብተህ መውለድ አልቻልኩም ችግሩ ካንተ ነው ስትልህ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

27 Nov, 09:30


እኔና ጀለሴ ቀበሌ የድሀ ድሀ ለማፀፍ ሄደን ጉቦ #አስር_ሺ ብር ጠየቁን ወገን👽👽👽

ቀልድና ቁምነገር😁😁

26 Nov, 16:52


አንዱ ተሳስቶ ለሊት እንደተኛህ                           ደውሎ የሱፍ ነህ   ሲልህ አይ #የኑግ  ነኝ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

18 Nov, 09:36


የቅባት ልጅ ጠብሰህ መዋያ #ብር ስጪኝ ብለሀት እጄ ላይ ያለው ትንሽ ነው ብላ #10k ስትገጭህ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

06 Nov, 18:58


ወላይታ #ባንክ ጀምረው #ብርህን አስገብተህ ልታወጣ ስትሄድ #ባንከሩ ጌታ ውሰድ ብሎኝ ወሰድኩ ሲልህ   @photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

01 Nov, 16:46


#ግቢ የሌለ ጠሮብህ ለ photosynthesis ብለህ እንዳስላክ ትዝ ሲልህ 🤦‍♂🤦‍♂

ቀልድና ቁምነገር😁😁

30 Oct, 15:53


ሴጣን ያለባት #ቺክ እያጫወትክ #እወድሻለሁ ስትላት #እኛም  ብላ ስትመልስልህ     Please 🙏 share and react   @keldnakumnger

ቀልድና ቁምነገር😁😁

27 Oct, 06:44


#ሲግማዎች ሽምግልና ልከህ #ልጁ ምን አለው ሲባሉ እሷ ሲጀመር ምን #አላት

ቀልድና ቁምነገር😁😁

24 Oct, 12:30


በህልሜ ሙሉ ድፎ ዳቦ ስበላ አድሬ ጠዋት ስነሳ #ትራሴን ሳጣው 😉😜😁😂😂😂😂😜😳

ቀልድና ቁምነገር😁😁

23 Oct, 14:26


4000 ብር እየከፈልኩ GYM ጀምሪ አሰልጣኙን #ቺኮች ለማማለል የትኛውን ማሽን ልጠቀም ስለው #ATM ማሽን ያለኝ ቀን ነው GYM መስራት ያቆምኩት 😝😝😝

ቀልድና ቁምነገር😁😁

17 Oct, 15:21


ተሳክቶልህ #American ልገባ ነው ብለህ #airport ላይ ቴሌብር #ዱቤ አለብህ በሚል ተልካሻ ምክንያት ሲያስቀሩህ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

15 Oct, 16:27


አንዳንዴ ባንክ ውስጥ
ያለችው 49 ብሬ ይዤ
መጥፋት ያምረኛል
@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

12 Oct, 13:12


pov:የቸከሷ መልስ በጉጉት እየጠበኩ when it says በቀለ ቧንቧ ሰሪው Joined telegram 😭

ቀልድና ቁምነገር😁😁

10 Oct, 18:23


30 ከሞላህ ዕድሜው  በጣም #ሄዷል ይሉሃል በ30 ብትሞት ግን #ልጅ ነበር ይሉሃል ከሳጥን ውጭ አስብ man!

ቀልድና ቁምነገር😁😁

02 Oct, 04:44


አራዳ ልሁን ብዬ 
oromo ጀለሴ MY G 
ስለው እኔን ነው ጋ* ብሎ 
ደብድቦ ሲገለኝ 

ቀልድና ቁምነገር😁😁

11 Sep, 17:16


የሰፈራችሁ እብድ  ከማበዱ በፊት የነበረውን ታሪክ እየነገሩህ አሁን ካለው የአንተ ህይወት #ጋ ሲመሳሰል

ቀልድና ቁምነገር😁😁

10 Sep, 19:59


HAPPY NEW YEAR
FAM

@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

06 Sep, 17:19


ኳስ የሚወደው ጀለሴ
#ATM ማለት ምን
ማለት ነው ስለው ምን
ቢለኝ ጥሩ ነው 
#Atlatico #Madrid
😂😂😂😂😂😂😂😂
@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

21 Aug, 13:21


አንዱ ጓደኛዬ " እንኳን 
ደስ አለህ በለኝ #ከአራት
አመት ስደት በኋላ
ሚስቴ  ከሃገር ቤት 
ደውላ #እርጉዝ  
እንደሆነች ነገረችኝ  
ደስ አይልም "
😂😃😫😂😂😂😃😂

@photoasebe

ቀልድና ቁምነገር😁😁

22 Jul, 12:16


አንዱ ታክሲ ውስጥ
ቸከሷን ሊለክፋት ብሎ
የዛሬው #ፀሀይ ድንጋይ
ያቀልጣል ሲላት
አሀ ለዛ ነዋ ያላበህ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

08 Jul, 19:07


ሚስትህ #ወሰልታብህ
እራሴን ከፎቅ ፈጥፍጬ
አጠፋለሁ ብለህ ወስነህ
በጭቃ ቤት እንደምትኖር
ትዝ ሲልህ😭😭

ቀልድና ቁምነገር😁😁

25 Jun, 18:55


ሚስጥርህን #ዝክዝክ
አርገህ የነገርከው ሰው
ሰክሮ #ሲንዘላዘል
እንደማየት  አስጨናቂ ነገር 
😂😭😁🤔😢😔😔😄😂

ቀልድና ቁምነገር😁😁

19 Jun, 12:45


ጠጋ ብሏት ሊቀለጣጠፍ '' #እናቴን''

ትመስያለሽ? ሲላት ''እና #ላጥባህ''
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

ቀልድና ቁምነገር😁😁

15 Jun, 17:01


በዝምታሽ ውስጥ የሚጮህ
ድምፅ አለ ''#ና'' የሚል ልምጣ

ቀልድና ቁምነገር😁😁

11 Jun, 16:41


አስቢው ለፍቅረኛሽ ልብሱን
አጥበሽ ቤት አፅድተሽለት
ምግብ ሰርተሽለት ካበቃሽ
በኋላ #ፓ መቼም አንቺን ያገባ
የታደለ ነው ሲልሽ
😂😂😂😂😂😔😂😂😂

ቀልድና ቁምነገር😁😁

08 Jun, 10:08


ከአሁን በኋላ ሴት አላምንም
ፍቅረኛዬ ውጭ አድራ የት ነው
ያደርሽው ስላት እህቴ ጋር አለችኝ ሲጀመር እህቷ እኔጋር እኮ ነው ያደረችው
😁😁😂😂😁😁😂😁😁😁😁😁

ቀልድና ቁምነገር😁😁

03 Jun, 09:11


የውሽማዋ ስልክ Daddy
ብላ save አርጋው በደወለ
ቁጥር #ባሏ ተሯሩጦ
ያቀብላት ነበር አላለም
😁😂😁😂😁😁😂😁

ቀልድና ቁምነገር😁😁

01 Jun, 15:10


Class ለመቅጣት የውሸት
አሞኛል ብለህ ቀርተህ
motherህ በግድ hospital
ወስዳህ አስመርምራህ
#HIV ሲገኝብህ
😂😂😂😂😂😂😂

ቀልድና ቁምነገር😁😁

24 May, 10:40


በዚህ ሀገር ላይ ተስፋ 
የቆረጥኩት መብራት ሀይል
ቢሮ  #ጄኒሪተር
ያየሁኝ ቀን ነው

  join
@keldnakumnger

ቀልድና ቁምነገር😁😁

22 May, 06:16


ልክ ዝናብ ጠብ ጠብ ሲል
ሴቶች ዋሌት ከምታክል #ቦርሳ
ውስጥ ዣንጥላ ኮትና ስከርፍ የምታወጡበት አስማት ትነግሩን?

         shere  @keldnakumnger