አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱኒዚያ ምሥራቃዊ የባሕር ጠረፍ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ ቢያንስ የ27 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። የመገልበጥ አደጋው በሁለት ጀልባዎች ላይ የደረሰ ሲሆን÷ ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ 27 ስደተኞች ሲሞቱ 83 ሰዎችን ማዳን መቻሉ ተገልጿል። አደጋ የደረሰባቸው ጀልባዎች ከሰሀራ በታች ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት መነሻቸውን ያደረጉ…
https://www.fanabc.com/archives/277648