Bilcoret.com @bilcoret Channel on Telegram

Bilcoret.com

@bilcoret

Unlocking potential,creating value
Contact @bilcor_contact

Bilcoret.com (English)

Are you looking to unlock your potential and create value in your life? Look no further than the Telegram channel @bilcoret. Here at Bilcoret.com, we are dedicated to helping individuals like you unleash their full potential and achieve success in all areas of life. Who is Bilcoret.com? We are a team of passionate individuals who believe that everyone has the power to create the life they desire. Through our channel, we provide valuable insights, tips, and resources that will help you take your life to the next level. What is Bilcoret.com? Bilcoret.com is more than just a Telegram channel, it is a community of like-minded individuals who are committed to personal growth and development. Whether you are looking to improve your career, relationships, health, or overall well-being, Bilcoret.com is here to support you every step of the way. Join us on @bilcoret and start your journey towards unlocking your potential and creating value in your life today. Contact @bilcor_contact for more information and let's work together to make your dreams a reality. Remember, the only limit to what you can achieve is your own mindset. Let Bilcoret.com help you break free from limitations and reach new heights of success. Unlock your potential, create value, and live the life you've always wanted with Bilcoret.com.

Bilcoret.com

12 Feb, 18:05

https://youtu.be/alntCUof8fg?si=Ii5EHomsE2Iw8akT

Bilcoret.com

12 Feb, 08:22

ቢልኮር ፖድካስት ቆይታ ከአቶ ክብረት ቱፋ ጋር (የጠብታ አምቡላንስ ባለቤት)

የአቶ ክብረትን የኢንተር ፕረነርሺፕ ጉዞ እና አስተማሪ የሆኑ የህይወት ተሞክሮዎችን እነሆ ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ የቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

Bilcoret.com

07 Feb, 15:10

https://youtu.be/W7wy2QAeeHg?si=kPHdTZHIGsoUrmbX

Bilcoret.com

07 Feb, 08:39

ዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ይጠብቁን!

ቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!

https://youtube.com/@bilcoret1?si=FetJ87hIC9hQMhfv

Bilcoret.com

05 Feb, 18:03

https://youtu.be/ak0EQS2aFzw?si=038kaE2OoiLRKbGx

Bilcoret.com

05 Feb, 11:03

አቶ ሙሀመድ ዩሱፍ በቢልኮር ፖድካስት ያደረጉት ቆይታ ክፍል አንድ

ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ የቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

Bilcoret.com

05 Feb, 10:36

ፕሮግራማችን ሊጀመር ሰዓታት ቀርተውታል!

Bilcoret.com

03 Feb, 18:10

Business Productivity!

Join us for an enriching experience to enhance your Business and productivity.

Starting Date:- On Thursday February 6/2025

📍Our schedule is as follows:

Thursday (evening)=from 11:30 to 01:30 LT
Friaday (Evening)=from 11:30 to 01:30 LT
Saturday(Afternoon)=from 08:00 to 12:00 LT
Sunday (Morning)= from 03:00 to 07:00 LT

Don't miss out on these sessions Designed to empower you with practical tools and insights to drive your business forward.

https://surveyheart.com/form/679f3557d36385182824fbb7

contact us:-☎️0979963535
Address :- Besrategebrel Adot Building 4th floor.

Bilcoret.com

01 Feb, 16:45

ቢልኮር ሴሚናር 34

ቀን : ጥር 28/2017 ዓ.ል
ዕለተ ረቡዕ :ከቀኑ 11:30 ሰዓት ጀምሮ
ርዕስ :Productivity

ዘዎትር ረቡዕ በየሁለት ሳምንቱ ከ11:30 ጀምሮ የሚካሄደው ፕሮግራማችን ቀጥሏል!

የዚህ ሳምንት እንግዳችን የቢልኮር መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ  ዶ/ር ቢላል ሽኩር ናቸው።

ታዲያ እናንተም ውድ ታዳሚዎቻችን ተገኝታችሁ የሴሚናሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ።

ስልክ ☎️0979963535
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

01 Feb, 14:51

https://youtu.be/G6GiGqswTis?si=tob-I1zki4HOjkbo

Bilcoret.com

29 Jan, 20:37

https://youtu.be/XRixG3Qzu74?si=eHRwNDIRLcFrqEJX

Bilcoret.com

29 Jan, 11:42

የማይጠገብ ቆይታ ከዶክተር ሙሐመድ ሽኩር ጋር!

ክፍል 2

እነሆነሆ የአሚን ሆስፒታል መስራች እና ባለቤት ዶ/ር ሙሐመድ ሽኩር በዶ/ር ቢላል ሽኩር እና የቤቶፕያ ፕሮፐርቲስ አቶ ሙኒር ኸይረዲን ሆስት አድራጊነት በቢልኮር ፖድካስት ያደረጉት እጅግ አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ!!

ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ የቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

Bilcoret.com

27 Jan, 18:16

5 ቀን ቀረው!

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም ባለፉት 10 ተከታታይ ዙር ስልጠናዎች ከ 900 በላይ ተማሪዎችን  በተለያዩ ስልጠናዎች በስኬት አሰልጥኗል ። እርሶም የዚህን ዙር ልዩ ስልጠናዎች በመታደም የስኬት መንገድዎን እውን ያደርጉ ዘንድ ይጋብዛል!!

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠና እና የምርምር ተቋም የ 11ኛ ዙር ስልጠና የፊታችን ቅዳሜ ጥር 24/2017 ዓ.ል ይጀምራል

በዚህ ዙር የምንሰጠው ስልጠና

The Art of Self Leadership (ራስን የመምራት ጥበብ)

📍የስልጠና ቦታ:-ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ  4ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
☎️0979963535
ይደውሉ!!

አሊያም:-
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!
https://surveyheart.com/form/6794c3d0f445a84ffc9bc176

Bilcoret.com

26 Jan, 17:56

25 Jan, 15:09

23 Jan, 14:01

“Relationship መኮትኮት ይፈልጋል!” አቶ መቅደላ መኩሪያ

ዕለተ ሐሙስ ጥር 15 /2017 ዓ.ል

በትላንትናው ዕለት   አቶ መቅደላ መኩሪያ  የቢልኮር ሴሚናር  እንግዳ በመሆን  ‘Elevate Your Network: Building Relationships That Last’’ በሚል ርዕስ ግሩም ቆይታ አድረገዋል።

ግንኙነትን ስለእመገንባት እና ማሳደግ ጋር ተያይዞ የተለያዩ ተሞክሮውችን እና ጥልቅ የሆኑ ሃሳቦች በምሳሌዎች በማያያዝ ግሩም ቆይታ አድርገዋል።

ከዚህም በመነሳት የተለያዩ ጥያቄዎች ከታዳሚ እንግዶች የተነሱ ሲሆን ለጥያቄዎቹም በቂ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል!!

በመጨረሻም አቶ መቅደላ መኩርያ ከተጣበበ ጊዜዎ  የዚህ ልዩ ሴሚናር እንግዳችን በመሆን ስላካፈሉን ልምድ እና እውቀት ልባዊ ምስጋናችንን እንገልፃለን!!

እናመሰግናለን!!!

📍ማስታወሻ :-በተለያዩ ምክንያቶች ቢልኮር ሴሚናር ላይ መታደም ላልቻላችሁ  ፕሮግራሞቻችንን ለመከታተል የትዩብ ቻናላችንን (https://youtube.com/@bilcoret1?si=MAfOu8kuuSR-Jycu) ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል እንደምትችሉ ለማስታወስ እንወዳለን!!

ቢልኮር ሴሚናር ይቀጥላል....

Bilcoret.com

22 Jan, 18:21

https://youtu.be/Mzz2uC7Us_M?si=bi5eF7gyZMAjZqbB

Bilcoret.com

22 Jan, 16:20

የአሚን ሆስፒታል መስራች እና ባለቤት ዶ/ር ሙሐመድ ሽኩር በዶ/ር ቢላል ሽኩር እና የቤቶፕያ ፕሮፐርቲስ አቶ ሙኒር ኸይረዲን ሆስት አድራጊነት በቢልኮር ፖድካስት ያደረጉት እጅግ አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታ!!

ክፍል 1 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ የቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድርግ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን!!

Link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=VltGjudlTLWv2WGn

Bilcoret.com

22 Jan, 13:20

ፕሮግራማችን ሊጀመር ነዉ!

Bilcoret.com

19 Jan, 15:53

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

ቢልኮር ሴሚናር 33

ርዕስ፡ Elevate Your Network: Building Relationships That Last
ቀን፡ ጥር 14/2017 ዓ.ል
ሰዓት፡ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ
እንግዳ፡ አቶ መቅደላ መኩሪያ

አቶ መቅደላ መኩሪያ፤
በማርኬቲንግ ከ20 አመት በላይ የማስተማር ልምድ ያላቸው የራሳቸው Marketing Consultancy (የማርኬቲንግ ኮንሰልታንሲ) ያላቸው እና በአሁኑ ጊዜም በቅድስተ ማሪያም ዩንቨርሲቲ እያስተማሩ የሚገኙ ሲሆን (Impact Entrepreneurship) የተሰኘ ፕሮግራም ላይ የቢዝነስ እና የፋይናንስ ኮች በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ።

ከዚህም ባሻገር በተለያዩ ሚዲያዎች በመቅረብ ማህበረሰብን የሚያንጹ ሀሳቦች በማንሳት የሚታወቁ ታላቅ ሰው ናቸው፤

እነሆ የዚህ ሳምንት የቢልኮር ሴሚናር እንግዳችንን የአቶ መቅደላ መኩሪያን ፕሮግራም የፊታችን ረቡዕ ጥር 14/2017ዓ.ል ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በቢልኮር የስልጠና ማዕከል በመገኘት ትታደሙ ዘንድ ጋበዝናችሁ!

ስልክ ☎️0979963535
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

17 Jan, 14:17

09 Jan, 15:25

https://youtu.be/wt94rb5fmPM?si=h7EqmUQT6ORt7zhF

Bilcoret.com

08 Jan, 08:37

1 ቀን ቀረው!

ለ4 ቀን የሚቆይ (Emotional Intelligence and Success/የስሜት ብልህነት እና ስኬት) ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል

ስልጠናው ከዕለተ ሀሙስ ጥር 1/2017 እስከ ጥር 4/2017ዓ.ል የሚቆይ ይሆናል።

ለመመዝገብ ከስር ያስቀመጥነውን ሊንክ ይጫኑ!

https://surveyheart.com/form/67779ec52b60a23c55359780

ስልክ ቁ.ር 0979963535 አልያም 0903799997 ይደውሉ!
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

07 Jan, 08:24

2 ቀን ቀረው!

06 Jan, 11:39

3 ቀን ቀረው!

03 Jan, 10:31

እነሆ ለ4 ቀን የሚቆይ (Emotional Intelligence and Success/የስሜት ብልህነት እና ስኬት) ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል

ስልጠናው ከዕለተ ሀሙስ ጥር 1/2017 እስከ ጥር 4/2017ዓ.ል የሚቆይ ይሆናል።

ለመመዝገብ ከስር ያስቀመጥነውን ሊንክ ይጫኑ!

https://surveyheart.com/form/67779ec52b60a23c55359780

ስልክ ቁ.ር 0979963535 አልያም 0903799997 ይደውሉ!
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

02 Jan, 11:05

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም ባለፉት 10 ተከታታይ ዙር ስልጠናዎች ከ 900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ ስልጠናዎች በስኬት አሰልጥኗል ። እርሶም የዚህን ዙር ልዩ ስልጠናዎች በመታደም የስኬት መንገድዎን እውን ያደርጉ ዘንድ ይጋብዛል!!

በዚህ ዙር የያዝናቸው ስልጠናዎች:-

1.The Art of Emotional Intelligence and Success(የስሜት ብልህነት እና ስኬት)
2.The Art of Self Leadership (ራስን የመምራት ጥበብ)
3.Finance Management
4. Business kickstart training
5. Organizational leadership
6. Strategic planning
7. Team Work
8. Mind Mastery
9. Tax Planning and Strategy

ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል!

📍የስልጠና ቦታ:-ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ 4ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
☎️0979963535
ይደውሉ!!

አሊያም:-
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!

https://surveyheart.com/form/67618f7f2505a317f8e2ed04

Bilcoret.com

02 Jan, 08:09

“የትኛውም ተቋም የሰው ሀብትን ቅድሚያ ካልሰጠ ሩቅ መጓዝ አይችልም!” አቶ አሚን ንጉሴ

ዕለተ ሀሙስ ታህሳስ 24/2017 ዓ.ል

በትላንትናው ዕለት አቶ አሚን ንጉሴ የቢልኮር ሴሚናር እንግዳ በመሆን ‘’Human Capital Management: Past, Present and Future’’ በሚል ርዕስ ግሩም ቆይታ አድረገዋል።

ከሰው ሀብት አስተዳደር ጋር ተያይዞ የተለያዩ ጥናቶችን መነሻ በማድረግ ሰፊ እና ጥልቅ የሆኑ ሃሳቦች ከኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማያያዝ ግሩም ቆይታ አድርገዋል።

ከዚህም በመነሳት የተለያዩ ጥያቄዎች ከታዳሚ እንግዶች የተነሱ ሲሆን ለጥያቄዎቹም በቂ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል!!

በመጨረሻም አቶ አሚን ንጉሴ ከተጣበበ ጊዜዎ የዚህ ልዩ ሴሚናር እንግዳችን በመሆን ስላካፈሉን ልምድ እና እውቀት ልባዊ ምስጋናችንን እንገልፃለን!!

እናመሰግናለን!!!

📍ማስታወሻ :-በተለያዩ ምክንያቶች ቢልኮር ሴሚናር ላይ መታደም ላልቻላችሁ ፕሮግራሞቻችንን ለመከታተል የትዩብ ቻናላችንን (https://youtube.com/@bilcoret1?si=MAfOu8kuuSR-Jycu) ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል እንደምትችሉ ለማስታወስ እንወዳለን!!

ቢልኮር ሴሚናር ይቀጥላል....

Bilcoret.com

01 Jan, 11:56

ፕሮግራማችን ሊጀመር ሰዓታት ቀርተውታል!

ቢልኮር ሴሚናር 32

ቀን ፡ ዕለተ ረቡዕ
ርዕስ ፡Human Capital Management: Past, Present and Future
ሰዓት : ከ11፡30 ጀምሮ

የዚህ ሳምንት የቢልኮር ሴሚናር እንግዳችን አቶ አሚን ንጉሴ ይባላሉ፤ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በማኔጅመንት እና በMBA በፋይናንስ የሰሩ እንዲሁም ከ16 አመት በላይ በሰው ሀብት አስተዳደር ዘርፍ (Human Capital Managmenet) ልምድ ያላቸው እና በአሁን ጊዜም በ Path Consulting PLC ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው።

ታድያ እናንተም ውድ ታዳሚዎቻችን እንድትታደሙ ስንጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው!

ስልክ ☎️0979963535
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

31 Dec, 14:09

https://youtu.be/ovWKAo7d9kg?si=qN9wcWg42HutoKi0

Bilcoret.com

29 Dec, 17:23

ቢልኮር ሴሚናር 32

ቀን ፡ ዕለተ ረቡዕ
ርዕስ ፡Human Capital Management: Past, Present and Future
ሰዓት : ከ11፡30 ጀምሮ

የዚህ ሳምንት የቢልኮር ሴሚናር እንግዳችን አቶ አሚን ንጉሴ ይባላሉ፤ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በማኔጅመንት እና በMBA በፋይናንስ የሰሩ እንዲሁም  ከ16 አመት በላይ በሰው ሀብት አስተዳደር ዘርፍ  (Human Capital Managmenet) ልምድ ያላቸው እና በአሁን ጊዜም በ Path Consulting PLC ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው።

ታድያ እናንተም ውድ ታዳሚዎቻችን እንድትታደሙ ስንጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው!

ስልክ ☎️0979963535
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

27 Dec, 16:58

ኑ ምርታማ ይሁኑ!!

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም ባለፉት 10 ተከታታይ ዙር ስልጠናዎች ከ 900 በላይ ተማሪዎችን  በተለያዩ ስልጠናዎች በስኬት አሰልጥኗል ። እርሶም የዚህን ዙር ልዩ ስልጠናዎች በመታደም የስኬት መንገድዎን እውን ያደርጉ ዘንድ ይጋብዛል!!

በዚህ ዙር የያዝናቸው ስልጠናዎች:-

1.The Art of Emotional Intelligence and Success(የስሜት ብልህነት እና ስኬት)
2.The Art of Self Leadership (ራስን የመምራት ጥበብ)
3.Finance Management
4. Business kickstart training
5. Organizational leadership
6. Strategic planning
7. Team Work
8. Mind Mastery
9. Tax Planning and Strategy

ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል!

📍የስልጠና ቦታ:-ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ  4ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
☎️0979963535
ይደውሉ!!

አሊያም:-
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
👇👇

https://surveyheart.com/form/676a90c8b876d4181f49492c

Bilcoret.com

24 Dec, 14:58

https://youtu.be/AwBRlEPHeuo?si=AfwGOi4GoBcYS3wO

Bilcoret.com

17 Dec, 17:35

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም ባለፉት 10 ተከታታይ ዙር ስልጠናዎች ከ 900 በላይ ተማሪዎችን  በተለያዩ ስልጠናዎች በስኬት አሰልጥኗል ። እርሶም የዚህን ዙር ልዩ ስልጠናዎች በመታደም የስኬት መንገድዎን እውን ያደርጉ ዘንድ ይጋብዛል!!

በዚህ ዙር የያዝናቸው ስልጠናዎች:-

1.The Art of Emotional Intelligence and Success(የስሜት ብልህነት እና ስኬት)
2.The Art of Self Leadership (ራስን የመምራት ጥበብ)
3.Finance Management
4. Business kickstart training
5. Organizational leadership
6. Strategic planning
7. Team Work
8. Mind Mastery
9. Tax Planning and Strategy

ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል!

📍የስልጠና ቦታ:-ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ  4ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
☎️0979963535
ይደውሉ!!

አሊያም:-
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!

https://surveyheart.com/form/67618f7f2505a317f8e2ed04

Bilcoret.com

16 Dec, 15:47

https://youtu.be/-TquoqIEeGA

Bilcoret.com

11 Dec, 05:29

Business Productivity!

Join us for an enriching experience to enhance your Business and productivity.

Starting Date:- On Friday December 13/2024

📍Our schedule is as follows:

•Friday: 8:00 AM - 12:00 PM (LT)
• Saturday: 8:00 AM - 12:00 PM (LT)
• Sunday: 3:00 PM - 7:00 PM (LT)

Don't miss out on these sessions Designed to empower you with practical tools and insights to drive your business forward.

link 👇👇👇
https://surveyheart.com/form/674aefe9c613a236717c5bb5

contact us:-☎️0979963535
Address :- Besrategebrel Adot Building 4th floor.

Bilcoret.com

10 Dec, 18:16

30 Nov, 17:32

ቢልኮር ሴሚናር 31

ርዕስ:- Stress managment
ቀን :- ዕለተ ረቡዕ ህዳር 25/2017 ዓ.ል
ሰዓት :- ከቀኑ 11:30 ጀምሮ

እውን ከቀልባችን ነን??

የዚህ ሳምንት የቢልኮር ሴሚናር እንግዳችን ዶክተር ሰላም አክሊሉ ይባላሉ:-

ዶ/ር ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያውን የካይሮፕራክቲክ ህክምና እንዲቋቋም ያደረጉ  እና
ከ38 አመታት በላይ በህክምና ላይ ቆይተዋል።

በተለያዩ መድረኮች ስለ ጤናማ ኑሮ  በተለይም ከቀልብ እና አእምሮ ጤና ጋር የተገናኙ ሀስቦችን በማንሳት ለማህበረሰቡ በማጋራት ይታወቃሉ!!

በዚህ ሳምንትም ከቀልብ በመሆን ካላስፈላጊ ጭንቀቶች በመላቀቅ እንዴት ጤናማ እና ደስተኛ ሕይወት መኖር እንችላለን? የሚለውን እና መሰል ገምቢ ሀሳቦች የሚነሱበት ልዩ ፕሮግራም ነዉ!

ታዲያ  ሁላችሁም በመገኘት የዚህ ልዩ ፕሮግራም ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ እንጋብዛለን!!

ስልክ ☎️0979963535
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

30 Nov, 12:06

Business Productivity!

Join us for an enriching experience to enhance your Business and productivity.

Starting Date:- On Friday December 6/2024

📍Our schedule is as follows:

•Friday: 8:00 AM - 12:00 PM (LT)
• Saturday: 8:00 AM - 12:00 PM (LT)
• Sunday: 3:00 PM - 7:00 PM (LT)

Don't miss out on these sessions Designed to empower you with practical tools and insights to drive your business forward.

link 👇👇👇
https://surveyheart.com/form/674aefe9c613a236717c5bb5

contact us:-☎️0979963535
Address :- Besrategebrel Adot Building 4th floor.

Bilcoret.com

21 Nov, 15:46

https://youtu.be/SykV4LzCUt4?si=CSbcQ0bU2d9bhOj_

Bilcoret.com

21 Nov, 08:45

‘’ያለስስት እጃችሁን ስትዘረጉ እጥፉን ታገኛላችሁ !’’ አቶ ሙሳ አደምአቶ ሙሳ አደም

ዕለተ ሀሙስ ህዳር 12/2017 ዓ.ል

በትላንትናው ዕለት የአፋር ህዝብ ፓርቲ ሊቀመንበር እና የአፋር ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ ሙሳ አደም የቢልኮር ሴሚናር እንግዳ በመሆን ‘’The pastoralist's Camel: Transboundary mindset’’ በሚል ርዕስ ግርሩም ቆይታ አድረገዋል።

ከግመል ባህሪ እና ተፈጥሮ በመነሳት እኛ የሰው ልጆች ልንማርባቸው እና ልንተገብራቸው የምንችላቸው በርካታ ባህሪያቶችን በማንሳት አቶ ሙሳ ከግል ተሞክሯቸው ጋር በማያያዝ ጥበብ የተሞላበት ሀሳቦችን አጋርተውናል።

ከዚህም በመነሳት የተለያዩ ጥያቄዎች ከታዳሚ እንግዶች የተነሱ ሲሆን ለጥያቄዎቹም በቂ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል!!

በመጨረሻም አቶ ሙሳ አደም ከተጣበበ ጊዜዎ የዚህ ልዩ ሴሚናር እንግዳችን በመሆን ስላካፈሉን ልምድ እና እውቀት ልባዊ ምስጋናችንን እንገልፃለን!!

እናመሰግናለን!!!

📍ማስታወሻ :-በተለያዩ ምክንያቶች ቢልኮር ሴሚናር ላይ መታደም ላልቻላችሁ ፕሮግራሞቻችንን ለመከታተል የቱትዩብ ቻናላችንን (https://youtube.com/@bilcoret1?si=MAfOu8kuuSR-Jycu) ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል እንደምትችሉ ለማስታወስ አንወዳለን!!

ቢልኮር ሴሚናር ይቀጥላል....

Bilcoret.com

20 Nov, 11:06

የእንግዳ ሰዓታችን እየደረሰ ነዉ!!

ቢልኮር ሴሚናር 30

ቀን፡11/03/2017 ዓ.ል
ሰዓት ፡ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ
ርዕስ፡ The pastoralist's Camel: Transboundary mindset

Guest :- Mussa Adem Oumer

ስልክ ☎️0979963535
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

19 Nov, 17:23

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

ቢልኮር ሴሚናር 30

ቀን፡11/03/2017 ዓ.ል
ሰዓት ፡ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ
ርዕስ፡ The pastoralist's Camel: Transboundary mindset

የዚህ ሳምንት  የቢልኮር ሴሚናር እንግዳችን አቶ ሙሳ አደም  ይባላሉ፦
የአፋር ህዝብ ፓርቲ ሊቀመንበር ፤ የአፋር ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ ፤  የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሌክቸረር ናቸው። እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ የነበሩ ሲሆን በተለያዩ መድረኮች ጠንከር ያሉ ሀገራዊ እና ፖለቲካዊ ሀሳቦችን በማንሳት ይታወቃሉ!

እነሆ የፊታችን ረቡዕ (ህዳር 11/2017 ዓ.ል) የማይቀርበት  ሴሚናር ያዘጋጀን ሲሆን ሁላችሁም በመገኘት የዚህ ልዩ ፕሮግራም ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ እንጋብዛለን!!

ስልክ ☎️0979963535
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

18 Nov, 09:15

17 Nov, 07:51

https://youtu.be/Cex_XKxdRDE?si=1-txy66FysaOv26G

Bilcoret.com

17 Nov, 07:34

የቢልኮር 10ኛ ዙር ሰልጣኞች የድርጅት ጉብኝት በሚና ፈርኒቸር!

ቀን፡ ዕለተ እሁድ ህዳር 8/2017 ዓ.ል

ቢልኮር የአምራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም ከመደበኛ ስልጠናው በተጨማሪም ለሰልጣኞች ስኬታማ የሆኑ ድርጅቶችን እንዲጎበኙና የልምድ ልውውጥ እንድያደርጉ ያመቻቻል።

በዚህም መሰረት በትላንትናው ዕለት (07/03/2017 ዓ.ል) ሰልጣኞች በሚና ፈርኒቸር በመገኘት እጅግ ትርፋማ የሆነ የልምድ ልውውጥ አድርገዋል!

ሚና ፈርኒቸር ላደረጋችሁልን አቀባበል እና የልምድ ልውውጥ ከልብ እናመሰግናለን!!

Bilcoret.com

07 Nov, 15:00

https://youtu.be/5D4uInZ8YqE?si=G2kiKMyP4Gnv-Mqc

Bilcoret.com

07 Nov, 12:24

"አለማችን በየአመቱ ከ8 ትሪልየን በላይ ትከስራለች" ዶ/ር ቢላል ሽኩር

ደማቅ ምሽት በቢልኮር ሴሚናር!

ዕለተ ሀሙስ
ቀን 28/02/2017 ዓ.ል

ቢልኮር ሴሚናር 29 (Full engagement : The key to high performance)

የቢልኮር መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ቢላል ሽኩር ጋራ ስለትኩረት ማጣት ችግሮችና መፍትሄው እንዲሁም እንዴት በሙሉ ትኩረት በመስራት ለምንፈልገው አላማ ሙሉ አቅማችንን መጠቀም እንደምንችል የተለያዩ ተግባራዊ ምሳሌዎችን እና ጥናቶችን መሰረት ያደረግ ሃሳብ አጋርተውናል።

ከታዳሚያን ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችም በቂ ምላሽና ማብራሪያ በተለያዩ ምሳሌዎች እና የህይወት ተሞክሮዎች በማዋዛት ጥበብ የተሞላበት ምላሾች ተሰጥተዋል!!

እናመሰግናለን!!!

📍ማስታወሻ :-በተለያዩ ምክንያቶች ቢልኮር ሴሚናር ላይ መታደም ላልቻላችሁ ፕሮግራሞቻችንን ለመከታተል የቱትዩብ ቻናላችንን (https://youtube.com/@bilcoret1?si=MAfOu8kuuSR-Jycu) ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል እንደምትችሉ ለማስታወስ አንወዳለን!!

ቢልኮር ሴሚናር ይቀጥላል....

Bilcoret.com

07 Nov, 09:00

ከ16ሺህ ብር እስከ ግዙፉ ማለዳ ፎም ባለቤትነት፣

አቶ ሙሀባ አክመል ይባላሉ : የ34 ዓመቱ ወጣት ሙሉ የህይወት ታሪክና የስኬት ጉዟቸውን ብቻ ሳይሆን በስራ ዓለም የገጠማቸውን ፈተና እና ውጣወረዶች እንዴት እንዳለፏቸው ለቢልኮር ሰልጣኞች  በሰፊው አጋርተው የነበር ሲሆን!

ይህን እጅግ ግሩም ቆይታ ዛሬ ምሽት 12 ሰዐት በዩትዩብ ቻናላችን(https://youtube.com/@bilcoret1?si=rakPgLZGKvb8vTXD) እንደሚለቀቅ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ!

እናንተም የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ይህን የስኬት መንገድ እንድትከታተሉ አንጋብዛለን ይጠብቁ!!!

Bilcoret.com

05 Nov, 04:43

ቢልኮር ሴሚናር 29

ቀን : ጥቅምት 27/2017 ዓ.ል
ዕለተ ረቡዕ :ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
ርዕስ :(Full engagement : The key to high performance)

የዚህ ሳምንት እንግዳችን የቢልኮር መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ  ዶ/ር ቢላል ሽኩር ናቸው።

ታዲያ እናንተም ውድ ታዳሚዎቻችን ተገኝታችሁ የሴሚናሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ።

ስልክ ☎️0979963535
አድራሻ :- ብስራተገብርኤል አዶት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ያገኙናል!

Bilcoret.com

02 Nov, 17:18

19 Oct, 13:59

https://youtu.be/4XnS4Naa68k?si=QxBUM6SrrZ9cmlA4

Bilcoret.com

19 Oct, 10:08

ዛሬ ከቀኑ 11:00 በቢልኮር ቲዩብ!

የቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ አንጋብዛለን!
📍📍link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=u2HK01ue1YcDFgEW

Bilcoret.com

17 Oct, 14:00

https://youtu.be/JX-UwNpmlrg?si=YX6ZNUVFV-U9cxmX

Bilcoret.com

17 Oct, 10:25

ዛሬ ከቀኑ 11:00 በቢልኮር ቲዩብ!

የቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ አንጋብዛለን!
📍📍link
👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=u2HK01ue1YcDFgEW

Bilcoret.com

16 Oct, 07:53

የ10ኛ ዙር ስልጠና በይፋ ተጀመረ!

ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም የ10ኛ ዙር ስልጠናውን በይፋ ጀምሯል!!

Bilcoret.com

10 Oct, 13:34

ቢልኮር የአመራርነት ሥልጠናና የምርምር ተቋም ለ3 ቀን የሚቆይ “Emotional Intelligence &
Customer Relationship ““የተሰኘ ልዩ ስልጠና አዘጋጅቷል!

ስልጠናው ጥቅምት 7/2017 የሚጀመር ሲሆን እርሶም የዚህ ስልጠና ተካፋይ ይሁኑ!

ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡
ሐሙስ: 08:00-11፡00
አርብ ከሰዓት፡ 08:00-12:30
ቅዳሜ ከሰዓት፡ 03:00-6፡00

በለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
☎️0979963535
☎️0903799997
ይደውሉ!!

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
https://surveyheart.com/form/6707d5a97fc81f057c5acb29

Bilcoret.com

09 Oct, 14:09

የ10ኛ ዙር ስልጠና የሚጀምረዉ ዕለተ ቅዳሜ ጥቅምት 2_2017ዓ.ል

1) The Art of self leadership (ራስን የመምራት ጥበብ)

ቅዳሜ :- ¬ከ 07:30 እስከ 10:30
ማክሰኞ :- 11:30 እስከ 01:30

2) Emotional intelligence and success (የስሜት ብልህነት እና ስኬት)

እሁድ :- 03:00 እስከ 07:00
ሀሙስ:- 11:30 እስከ 01:30

የስልጠና ቦታ:-ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ 4ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
☎️0979963535
ይደውሉ!!

Bilcoret.com

06 Oct, 16:59

https://youtu.be/npG1a2YDQBk?si=qy4tz5HP7OtKtv5T

Bilcoret.com

30 Sep, 16:53

የ10ኛ ዙር ስልጠና የሚጀምረዉ ዕለተ ቅዳሜ መስከረም 25/2017 ዓ.ል

1) The Art of self leadership (ራስን የመምራት ጥበብ)

ቅዳሜ :- ¬ከ 07:30 እስከ 10:30
ማክሰኞ :- 11:30 እስከ 01:30

2) Emotional intelligence and success (የስሜት ብልህነት እና ስኬት)

እሁድ :- 03:00 እስከ 07:00
ሀሙስ:- 11:30 እስከ 01:30

የስልጠና ቦታ:-ብስራተ ገብርኤል አዶት ሲኒማ 4ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
☎️0979963535
ይደውሉ!!

Bilcoret.com

28 Sep, 14:38

https://youtu.be/_V1EJGTCv8A?si=Z_bwq6p7IttziHPe

Bilcoret.com

22 Sep, 17:23

ለ3 ቀን ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬ በይፋ ተጠናቀቀ!

ቢልኮር የአመራርነት ሥልጠናና የምርምር ተቋም  ያዘጋጀው ለ3 ቀን የሚቆይ “Modern Business Strategy: Adapting to Ethiopian context’’ የተሰኘው ልዩ ስልጠና ተጠናቀቀ!!

ስልጠናውን የሰጡት የቢልኮር መስራችና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ቢላል ሽኩር እና አቶ ኑርሀሰን መንሱር ሲሆኑ በዛሬው እለትም የመዝጊያ ስነ-ስራዓት ተድርጎ በልዩ ሁኔታ ተጠናቁዋል!