Lengo sport @ethioliverpoolvideo Channel on Telegram

Lengo sport

@ethioliverpoolvideo


Lengo sport

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ (Amharic)

እናንተ አዲስ እናመምጡ፡፡ ይህ ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ በጎል እና ሃይላይት በተለቀቁበት ቪድዮዎችን እና ክለባችንን መተግበሃል። በምሳሌ በፈለገው ስም ከታስበው ሃላፊነት ለመቆየት እባኮትን አትሰለጥ፡፡

Lengo sport

19 Feb, 06:33


ክለባችን ሊቨርፑል የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማሳካት 11 ጨዋታዎችን ብቻ ማሸነፍ ይጠበቅበታል ምንም ይሁን አርሰናል ያለበትን ሁሉንም ጨዋታዎች ቢያሸንፍ እንኳ !

ዋንጫው ስህተት ካልሰራን በእጃችን ያለ ይመስላል !

Lengo sport

19 Feb, 05:42


🔴#𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛_𝗗𝗔𝗬 | 🍿

29ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🏴

     
⚫️አስቶንቪላ ከ ሊቨርፑል⚪️
📆|| ዛሬ ዕሮብ | የካቲት 12
|| ከምሽቱ 04:30
🏟|| ቪላ ፓርክ ስታድየም

ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል! ❤️‍🔥

Lengo sport

19 Feb, 03:54


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ

መልካም ቀን ይሁንላችሁ ይሁንልን ❤️🙏

Lengo sport

18 Feb, 14:55


🤟

Lengo sport

18 Feb, 13:34


ሊሆን ይችላል 🚨

Lengo sport

18 Feb, 10:49


🔴 በእለተ እሁድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር የምናደርገውን ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አንቶኒ ቴይለር በመሀል ዳኝነት ይመሩታል።

Lengo sport

18 Feb, 09:06


የቫር ስህተት ባይኖር የዘንድሮ የ ፕሪሚየር የደረጃ ሰንጠረዥ

Lengo sport

18 Feb, 07:34


የሊቨርፑል እና የአርሰናል ቀጣይ አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች።

የሊቨርፑል

አስቶንቪላ✈️
ማን ሲቲ✈️
ኒውካስትል🏟
ሳውዝሀምፕተን🏟
ኤቨርተን🏟

የአርሰናል

ዌስተሀም🏟
ኖቲንገሀም✈️
ማን ዩናይትድ✈️
ቼልሲ🏟
ፉልሀም🏟

Lengo sport

18 Feb, 06:27


እንዴት ናችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን ተመኘሁ 👊

Lengo sport

17 Feb, 18:05


📡😃 እሮብ ለት ከአስቶን ቪላ ጋር ለምናረገው ጨዋታ ሶስተኛ መለያችንን የምንጠቀም ይሆናል !

Lengo sport

17 Feb, 16:35


😒ይጠቅመን ይሆን?

Lengo sport

17 Feb, 13:07


የሊቨርፑል ቀጣይ አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች፡-

አስቶን ቪላ (A)
ማን ሲቲ (A)
ኒውካስል (H)
ሳውዝሃምፕተን (H)
ኤቨርተን (H)

ስንት ነጥብ የምናገኝ ይመስላችኋል 👊

Lengo sport

17 Feb, 13:01


⚠️ ዕሮብ ከአስቶን ቪላ ጋር ያለብን ጨዋታ ጋክፖ ከጨዋታው ወጪ ነው።

Lengo sport

17 Feb, 12:44


📸😍

Lengo sport

16 Feb, 16:43


🗣 | ሞ ሳላህ ስለ ባላንዶር :-

"በአእምሮዬ ውስጥ ያለው ነገር ሊቨርፑል ፕሪሚየር ሊግን እንዲያሸንፍ ብቻ ነው" ❤️

Lengo sport

16 Feb, 16:12


እንዴት ነበረ ጨዋታው ለእናንተ?

Lengo sport

16 Feb, 16:12


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 25ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

ተጠናቀቀ

ሊቨርፑል 2-1 ወልቭስ
⚽️ #ዲያዝ 15' ⚽️ #ኩንሃ 67'
⚽️ #ሳላህ 37'

🏟 አንፊልድ ሮድ ስታድየም

Lengo sport

16 Feb, 15:29


የ ኩንሃ ጎል

ሊቨርፑል 2-1 ወልቭስ

Lengo sport

16 Feb, 15:27


የተሻረው የሳላህ ጎል

Lengo sport

16 Feb, 14:51


የመጀመሪያ አጋማሽ እንዴት ነበር ቤተሰቦች ? 👇

Lengo sport

16 Feb, 14:51


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 25ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

             እረፍት

    ሊቨርፑል 2-0 ወልቭስ
   ዲያዝ 15'⚽️
   ሳላህ 35'⚽️
                 
🏟 አንፊልድ ስታድየም

Lengo sport

16 Feb, 14:40


የሳላህ ጎል

Lengo sport

16 Feb, 14:38


ጎልልልልልልልል ሊቨርፑል ሳላህ

ሊቨርፑል 2-0 ወልቭስ

Lengo sport

16 Feb, 14:19


የ ዲያዝ ጎል

ሊቨርፑል 1-0 ወልቭስ

Lengo sport

16 Feb, 12:50


𝟏𝟏 : 𝟎𝟎 ሰዓት 🔴🔴 አሰላለፍ

Lengo sport

16 Feb, 11:03


ኮዲ ጋክፖ በኢንስታግራም ገፅ ስቶሪው ያጋራው ምስል 👀

Lengo sport

16 Feb, 09:43


በሊጉ ለመጨረሻ ጊዜ ከወልቭስ ጋር ስንገናኝ "የክሎፕ የስንበት ጨዋታ" ነበር። 💔

Lengo sport

16 Feb, 06:23


እዚህ ውስጥ ማንን ታውቃላችሁ?

Lengo sport

15 Feb, 09:52


ቬንገር

"በዚህ ሰአት የእኔ ተወዳጅ ተጫዋች እንደ ሳላ ያለ ሰው ነው ምክንያቱም በህይወቱ ረጅም ዕድሜ ቢኖረውም አሁንም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል"

Lengo sport

14 Feb, 09:21


🚨ኮዲ ጋክፖ ቀለል ያለ ጉዳት እንዳጋጠመው እና ለእሁዱ ጨዋታ የመድረሱ ነገር አጠራጣሪ መሆኑን አርነ ስሎት ተናግረዋል።

Lengo sport

14 Feb, 09:16


🗣 | አርነ ስሎት ስለ ቀይ ካርዱ :-

''ቀጣይነት ያለው ሂደት ስለሆነ እሱን ማክበር አለብኝ ፤ ዝርዝር ጉዳዮች ላይ መግባት አልፈልግም።''

Lengo sport

14 Feb, 03:33


ዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ Valentine's Day ይከበራል !

ለምታከብሩ Happy Valentines day ❤️

Lengo sport

13 Feb, 17:17


ሊቨርፑል ባለፉት 20 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች🔻

🔺 14 አሸነፈ
🔺 6 አቻ
🔺 0 ሽንፈት

Still Best Journey 👏

Lengo sport

13 Feb, 11:58


Merseyside Derby ⚔️

Lengo sport

13 Feb, 08:26


ሞ ሳላህ በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ፦

🏟 35 ጨዋታ
⚽️
27 ጎል
🅰️ 19 አሲስት
🥅
46 የጎል አስተዋፅኦ

WHAT A PLAYER 👏🔥

Lengo sport

12 Feb, 12:38


ክለባችን ሊቨርፑል በቀጣይ የሚያረጓቸው 5 ጨዋታዎች

ስንት ነጥብ እናሳካለን

Lengo sport

12 Feb, 10:59


ሳላህ እንዲመጣ እፈልጋለሁ “ ጆርጅ ጄሱስ

የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ዋና አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ መሐመድ ሳላህ ቡድናቸውን ቢቀላቀል እንደሚደሰቱ ገልጸዋል።

Lengo sport

12 Feb, 10:46


ሶቦዝላይ በIG ገፁ 😍

Lengo sport

12 Feb, 06:50


🔴 የጨዋታ ቀን

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 15ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ !

🔵 ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል 🔴

🗓 ዛሬ ፣ የካቲት 05

ምሽት 4:30 ሰዓት

🏟 ጉዲሰን ፓርክ ስታድየም

🔴 ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል

Lengo sport

11 Feb, 13:24


“ የፕሌይ ማውዝ ሽንፈት ተቀባይነት የሌለው ነው “ አርኔ ስሎት

Lengo sport

11 Feb, 12:43


ማን ማን የሚሰለፍ ይመስላችኋል? *️⃣

Lengo sport

11 Feb, 07:45


ነገ ረቡዕ ምሽት 04:30 ላይ ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል ከሚያደርጉት የመርሲሳይድ ጨዋታ በፊት አርነ ስሎት ዛሬ ቀን 6:00 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ።

Lengo sport

11 Feb, 05:05


አዲስ የ ቫን ዳይክ እና ሳላህ ባነር በአንፊልድ 🔥

Lengo sport

11 Feb, 03:15


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ 🕺

መልካም ቀን ይሁንላችሁ ይሁንልን 🙏

Lengo sport

10 Feb, 09:16


ዝም ብሎ መከተል ሆነ እኮ ስራቸው😂

Lengo sport

06 Feb, 11:20


ክለባችን ሊቨርፑል በእንግሊዝ ታሪክ 14 ጊዜ ለካራቦ ዋንጫ ፍፃሜ የደረሰ ሲሆን በ4ቱ በመሸፍ 10 ዋንጫዎችን የግሉ ማድረግ ችሏል ፤ ይህም በሊጉ ከፍተኛ የካራቦ ዋንጫ ያለው ክለብ ያደርገዋል። 👏

Lengo sport

06 Feb, 07:11


🎙 I አርነ ስሎት፦

🗣 I "ትሬንት ፣ ሳላህ እና ቫን ዳይክ እስካሁንድ ድረስ ኮንትራታቸዉን አላደሱም ስለዚህ ለየተኛዉም ለሚፈጥር ነገር ንቁ ሆነን መዘጋጀት አለብን።"

Lengo sport

06 Feb, 06:55


✔️ የጨዋታ ቀን

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዘ ካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ [Agg 0-1]

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሊቨርፑል ከ ቶተንሃም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🗓 ዛሬ ፣ ጥር 29

ምሽት 05:00 ሰዓት

🏟 አንፊልድ ሮድ ስታድየም

ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል

Lengo sport

05 Feb, 13:22


🗣️ግን የመስመር አጥቂ እኮ ነው 🏅

Lengo sport

05 Feb, 11:51


ሊቨርፑል ነገ በ ካራባኦ ካፑ ለ20ኛ ጊዜ ነው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን የሚያከናውነው። ይህም በውድድሩ በአንድ ክለብ የተመዘገበ ትልቁ ቁጥር ነው።

ሊቨርፑልም ነገ ለ 15ተኛ ጊዜ ለ ፍፃሜው ጨዋታ ለማለፍ ይፋለማል። 🔥🔥

Lengo sport

05 Feb, 08:53


በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ክልል ውስጥ አልፈው የገቡ ተጨዋቾች!

1 ሞ ሳላህ 97

2 ቡሩኖ ፈርናንዴዝ 88

3...

4...

5 ትሬንት 73

Lengo sport

05 Feb, 07:05


“ ሊቨርፑልን አስቁመን ሊጉን እናሸንፋለን “ ራይስ

Lengo sport

05 Feb, 05:29


🔻 I የቀድሞ አሰልጣኛችን ዬርገን ክሎፕ የሬድ ቡል እግር-ኳስ ዳይሬክተር እንደሆነ የታወቀ ሲሆን ክሎፕ ሰሞኑን የሬድ ቡል ክለቦችን በአለም አቀፍ ዙሪያ እየሄደ የሚጎበኛቸዉ ይሆናል። ከእነዚህ ክለቦች መካከል ሬድ ቡል የሊድስ ዩናይትድ ማልያ ስፖንሰር ሲሆን ክሎፕ ግን ወደ እንግሊዝ ሄዶ ሊድስን አይጎበኝም ይህም የሆነበት ምክንያት ከሊቨርፑል ጋር ያለዉ ትዝታ ድጋሚ እንዳይመጣበት ብሎ ነዉ ሲል ቢልድ ዘግቧል።

Lengo sport

05 Feb, 04:54


እንዴት አደረቹ ቤተሰቦቻችን

መልካም ቀን ይሁንላቹ❤️🙏

Lengo sport

04 Feb, 07:49


ሊቨርፑል 5ቱ ታላላቅ ሊጎች የደረጃ ሰንጠረዥ ሲነፃፀር አንደኛ ነው!🔥

Lengo sport

04 Feb, 07:39


How do you rate him?

Lengo sport

04 Feb, 05:59


የዝውውር መስኮት በይፋ ለሊት ላይ ተዘግቷል

ሊቨርፑል ምንም አይነት ተጫዋች ሳያስፈርም ነው የተዘጋው

Lengo sport

04 Feb, 05:14


ጋሪ ሊኔከር ከሞሐመድ ሳላህ ጋር በመቀልድ ላይ

በጣም ጥሩ ሰው ነው። አርኔ ስሎትን ለማውራት በሄድኩበት ጊዜ 10 ደቂቃዎችን ከሞ ጋር አሳለፍኩ ።

ስለወደፊቱ አልጠየቅኩትም። እሱ ግን አስቂኝ ነበር ኳስ ስታቆም ስንት ዓመትህ ነበር ብሎ ጠየቀኝ። እኔም "እንግሊዝን እግር ኳስ በ32 ዓመቴ ነው ያቆምኩት ከዛ ለሁለት ዓመታት በጃፓን ለመጫወት ሄድኩ አልኩት።

እርሱም እንዲህ አለ ለገንዘብ ነው የሄድከው አይደል እኔም ስገምት አዎ አልኩት ። እሱም አዎ እኔም ተመሳሳይ ነገር ላደርግ እችላለሁ አለ። ከዚያም እዚያ የነበረውን ጋዜጠኛ ጠቅሰው ። እየቀለደ ነበር ።

[The rest of football podcast]

Lengo sport

04 Feb, 04:57


እንዴት አደራችሁ

Lengo sport

03 Feb, 10:35


አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ሽልማቱን እንቀጥላለን!

Lengo sport

03 Feb, 08:46


🚨 ዛሬ የ ጥር የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን ነው።

Lengo sport

01 Feb, 17:03


እስኪ ለዚህ ቲም 👏👏👏👏👏

Lengo sport

01 Feb, 17:00


አጠቃላይ ጨዋታው እንዴት ነበር ቤተሰቦች ?

በርንማዉዝ 0-2 ሊቨርፑል
                           
#ሳላህ P
#ሳላህ

        🏟 |
ቪታሊቲ ስታድየም

🔥

Lengo sport

01 Feb, 16:39


🔥🔥🔥🔥🔥

Lengo sport

01 Feb, 15:32


የሳላህ ጎል

Lengo sport

01 Feb, 13:55


Lets go

Lengo sport

01 Feb, 08:18


ዛሬ የሚጠበቅ ጨዋታ ቀድሞ ትክክለኛው ውጤት የገመተ ለ2 ሰው ሽልማት እንሸልማለን ለ 1 ሰው 300 ብር

Lengo sport

01 Feb, 07:49


ሞ ሳላህ ከበርንማዉዝ ጋር ባደረጋቸው 10 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 9 ግቦችን በማስቆጠር 2 አሲስቶችን ደግሞ ማድረግ ችሏል። 🔥👏

Lengo sport

01 Feb, 05:43


ይሄ ትዝ ይላችኋል?

Lengo sport

01 Feb, 05:22


ዳርዊን ኑኔዝ በርንማውዝ ላይ ማስቆጠር ይወዳል.. 🔥

ዛሬስ ? 👀

Lengo sport

01 Feb, 04:28


| #𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛_𝗗𝗔𝗬 | 🍿

24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

     ⚫️በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል⚪️
📆|| ዕለተ ቅዳሜ / ዛሬ
|| አመሻሽ 12:00
🏟|| ቪታሊቲ ስታድየም
📺|| በቀጥታ በዜና ሊቨርፑል ቻናል

ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል! ❤️‍🔥

Lengo sport

01 Feb, 04:09


እንዴት አደራችሁ

Lengo sport

31 Jan, 11:22


🚨አርነ ስሎት ዲዮጎ ጆታ ፣ ዳርዊን ኑኔዝ እና ጆ ጎሜዝ ዛሬ ወደ ልምምድ እንደሚመለሱ ተናግሯል።

Lengo sport

31 Jan, 11:15


ከ1-8 የጨረሱት ክለቦች ዛሬ አይደለደሉም ዛሬ ከሚደለደሉት የሚልፉት 8 ክለቦች ሲለዩ ከነሱ ጋር ነው ሚደለደሉ የሚሆነው

ቲያጎ አልካንትራ ድልድል የሚያወጣ ይሆናል

Lengo sport

31 Jan, 11:05


ከደቂቃዎች በኃላ የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ድልድል የሚወጣ ይሆናል !

Lengo sport

31 Jan, 08:33


📸📸📸📸

Lengo sport

31 Jan, 08:19


ሊቨርፑል በ2024/25 የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የዉድድር ዘመን ከየትኛውም ቡድን በላይ ብዙ ትልቅ የግብ እድሎችን መፍጠር ችለዋል ።

Lengo sport

31 Jan, 07:07


እንዴት አደራችሁ ሊቨርፑላውያን ❤️

Lengo sport

30 Jan, 12:11


Stefan Bajcetic በዉሰት ወደ ላስ ፓልማስ ተዘዋዉሯል።

ምንም የግዢ አማራጭ የለዉም፣ በሰኔ ወር ወደ ሊቨርፑል ይመለሳል።

( FABRIZIO ROMANO )

Lengo sport

30 Jan, 07:54


ጋክፖ ትላንት ማታ የቀድሞ ቡድኑ ላይ ጎል አስቆጥሮ እጁን ወደላይ በማድርግ ደስታዬን አልገልፅም ብሎ ነበር።

Lengo sport

30 Jan, 07:39


🎂 HBD CURTIS JONES 🥳🥳

Lengo sport

28 Jan, 13:00


Boss 👏

Lengo sport

28 Jan, 09:09


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል እና አሲስት አድራጊዎች !

Lengo sport

28 Jan, 09:00


📷 | የፎቶ ግብዣ !❤️

Lengo sport

28 Jan, 08:57


መልካም ልደት !

የቀድሞው የክለባችን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የነበረው ጄሚ ካራገር በዛሬው እለት የ47ተኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል።🎉

Lengo sport

28 Jan, 05:21


ሪያል ማድሪዶች የትሬንት አሌክሳንደር አርሎንድን ጉዳይ 98% እንደጨረሱ ያምናሉ ።

RELEVO

Lengo sport

28 Jan, 04:10


እንዴት አደራችሁ🌅 ኢትዮጵያውያን ቀዮች 🔴 ያማረ የፈካ ሁሉ ገር የሚሆንልን ያሰብነው ሚሳካበት ዕለተ ማክሰኞን ተመኘንላችሁ🔥

#Reminder እኛ የ አለማችን እንቁ ክለብ ኢትዮጵያውያን ደጋፊዎች መሆናችንን አትዘጉ 💯 መልካም ቀን

Lengo sport

27 Jan, 18:41


ደህና እደሩ ቤተሰብ 🙏🏿

Lengo sport

27 Jan, 16:41


በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ በተቃራኒ ቡድን ፔናሊቲ ቦክስ ውስጥ ብዙ ኳስ መንካት የቻሉ!

◉ 248 - መሀመድ ሳላህ
◎ 159 - ኤርሊንግ ሀላንድ
◎ 145 - ደጃን ኩሉሴቭስኪ
◎ 144 - ኖኒ ማድዌኬ
◎ 138 - አሌክሳንድር ኢሳክ

King mo 👑 🥇

Lengo sport

27 Jan, 12:40


A year ago😢💔

Lengo sport

27 Jan, 09:42


ከአሁኑ ስብስብ ለእናንተ ወሳኝ ተጫዋች ማን ነው?

Lengo sport

27 Jan, 06:42


ክለባችን ሊቨርፑል አሁንም አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው በስድስት ነጥብ ልዩነት መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።

Lengo sport

27 Jan, 04:57


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ 🙏🏿

Lengo sport

26 Jan, 20:06


ደህና እደሩ ❤️

Lengo sport

26 Jan, 12:05


እንደው ተፎካካሪ የሌለው ሊግ❤️

Lengo sport

26 Jan, 11:02


ይሄ ልጅ አያስፈልገንም?

Lengo sport

26 Jan, 11:00


📆 | ከአንድ ዓመት በፊት በዚህች ቀን የርገን ክሎፕ 9 ዓመታት የቆዩበትን ቤት ትተው እንደሚሄዱ ይፋ አደረጉ።

Lengo sport

26 Jan, 10:50


🗣 | ኮዲ ጋክፖ ፦

"እንደ ቡድን ጥሩ የሆነ እድገት እያሳየን ይመስለኛል ፣ በአሁኑ ሰአት እና ባለፈው አመት የነበረን አሰልጣኝ ይለያያል ሁለቱም የተለያየ አይነት የአጨዋወት ስልት ነው ያላቸው የስሎት አጨዋወት ልዩ የሚያደርገው ኳስን ይዞ መጫወት ላይ ነው መሰረቱን ያደረገው።"

Lengo sport

26 Jan, 10:31


When Jorrel Hato met Virgil Van Dijk for the first time 🥶

Lengo sport

20 Jan, 08:29


በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ግብ ካስቆጠሩ ቡድኖች ውስጥ ክለባችን ሊቨርፑል በሲዝኑ 50 ግቦችን በማስቆጠር በቀዳሚነት መቀመጥ ችሏል። 🔥

Lengo sport

20 Jan, 08:11


ሊቨርፑል takefusa kubo ለሞሀመድ ሳላህ ምትክ ሊሆን እንደሚችል ይመልከቱታል ሲል [El Nacional] ዘግቧል።

Lengo sport

19 Jan, 03:51


በሰላም ታደረ ቤተሰብ❤️መልካም እለተ ሰንበትን ተመኘን🙏

Lengo sport

18 Jan, 16:59


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 22ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

                       ተጠናቀቀ

              ብሬንትፎርድ 0-2 ሊቨርፑል
⚽️ #ኑኔዝ 90+1' 90+3'

🏟 ጂቴክ ኮሚኒቲ

Lengo sport

18 Jan, 16:58


🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Lengo sport

18 Jan, 16:55


ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀ

Lengo sport

18 Jan, 16:55


90' 0-0
90+3' 0-2

Lengo sport

18 Jan, 15:01


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 22ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

ተጀመረ

ብሬንትፎርድ 0-0 ሊቨርፑል

🏟 ጂቴክ ኮሚኒቲ

Lengo sport

18 Jan, 14:55


ወደ ሜዳ ሊገቡ ነውውውውውውው🔥🔥🔥

Lengo sport

18 Jan, 14:43


ሊቨርፑል ዛሬ 6000ኛ ጨዋታውን ያረጋል❤️❤️❤️

ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል !🔴

Lengo sport

18 Jan, 14:40


Warming up ! 🤸

Lengo sport

18 Jan, 14:30


ጨዋታው ወደ 12:20 ተላልፏል

Lengo sport

18 Jan, 14:20


ዛሬ ክሊንሽት ግድ ነው

Lengo sport

18 Jan, 11:41


🔥🔥🔥

Lengo sport

18 Jan, 06:06


የጨዋታ ቀን

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 22ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

🔴 ብሬንትፎርድ ከ ሊቨርፑል ⚫️

📆 ዛሬ ፣ ጥር 10

አመሻሽ 12:00 ሰዓት

🏟 ጂቴክ ኮሚኒቲ ስታድየም

📲 ቀጥታ ስርጭት በ ኢትዮ ሊቨርፑል

⚫️ ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል

Lengo sport

18 Jan, 05:37


who is ready for the next challenge?

Lengo sport

18 Jan, 05:07


ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Lengo sport

17 Jan, 13:13


ስሎት ስለ ጥር የዝዉዉር መስኮት ስጠየቁ ...

🗣"ብዙ ሀሰተኛ መረጃዎች የተነሱ ነዉ እኛ የትኛዉንም ተጨዋች በጥር ዝዉዉር አናስፈርምም እንድህ ያሉ መረጃዎች 99% ከእዉነት የራቁ ናቸዉ።"

Lengo sport

17 Jan, 08:36


ከአለም ምርጥ ተከላካዮች ከ1- 10

🔥🔥🔥 Virgil van Dijk 🔥🔥🔥

Lengo sport

11 Jan, 14:45


🗣አርነ ስሎት ስለ ኑግሞሃ

"ጥሩ አደረገ፣ ለምን ተሰጥኦ ነው ብለን የምናስብ አድናቂዎች ማየት የሚችሉባቸው ጥቂት ጊዜያት ነበሩ።

"የመጀመሪያውን ጨዋታ ማድረግ፣ ማሸነፍ እና ጥቂት እርምጃዎችን ደጋፊዎቹ እንዲያዩ ማድረግ ጥሩ ነው።"

Lengo sport

11 Jan, 14:30


የጨዋታው ሙሉ ቁጥራዊ መረጃ

Lengo sport

11 Jan, 14:26


Jayden Dans 👌

Lengo sport

11 Jan, 14:19


who is excited?

Lengo sport

11 Jan, 14:16


📅 1996 ኤንሪኮ ኪዬዛ በአንፊልድ ለጣሊያን ጎል አስቆጠረ ⚽️

📅 2025 ፌዴሪኮ ኪዬዛ በአንፊልድ ለሊቨርፑል ጎል አስቆጠረ ⚽️📍

አባት 🤝 ልጅ

Lengo sport

11 Jan, 14:10


የመጀመሪያ ጎሉን አጣጣመ 🔥🔥🔥🔥

ፌዴሪኮ ኪዬዛ 💫💫💫

Lengo sport

11 Jan, 14:09


ከእናንተ ጋር @primadavid ነበርኩ ሀሳብ አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ አርጉልኝ #lengosport

Lengo sport

11 Jan, 14:08


🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ !

ተጠናቀቀ

ሊቨርፑል 4-0 አክሪንግተን ስታንሌ
⚽️ #ጆታ 30'
⚽️ #አርኖልድ 45'
⚽️ #ዳንስ 76'
⚽️ #ኪዬዛ 90'

🏟 አንፊልድ ሮድ

Lengo sport

11 Jan, 14:08


ጨዋታው ተጠናቀቀቀቀቀቀ

Lengo sport

11 Jan, 14:06


የናፓሊው አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ጆንጂያዊው የመስመር አጥቂ ክቪቻ ክቫራስኬሊያ ከክለቡ በፍጥነት መልቀቅ እንደሚፈልግ እንዳሳወቃቸው ይፋ አድርገዋል።

Lengo sport

11 Jan, 14:04


CHEIZA IS BACKKKKKKKKKKKK🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Lengo sport

11 Jan, 14:02


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ሊቨርፑል 4-0 አክሪንግተን ስታንሌ

Lengo sport

11 Jan, 13:59


የ ዳንስ ጎል

ሊቨርፑል 3-0 አክራሪንግተን ስታንሊ

Lengo sport

11 Jan, 13:49


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልል

Lengo sport

11 Jan, 13:35


🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ !

                60'

          ሊቨርፑል 2-0 አክሪንግተን ስታንሌ
⚽️ #ጆታ 30'
⚽️ #አርኖልድ 45'

🏟 አንፊልድ ሮድ

Lengo sport

11 Jan, 13:19


🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ !

                46'

          ሊቨርፑል 2-0 አክሪንግተን ስታንሌ
⚽️ #ጆታ 30'
⚽️ #አርኖልድ 45'

🏟 አንፊልድ ሮድ

Lengo sport

11 Jan, 13:12


ሪዮ ንጉሞሀ ምን አይነት ተጫዋች ነው ! 🔥

2nd half ጎል ቢያስቆጥር ጥሩ ነው

Lengo sport

11 Jan, 13:11


የአርኖልድ ሰለብሬሽን ምን ይላል?

Lengo sport

11 Jan, 13:03


🏆 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ !

እረፍት

ሊቨርፑል 2-0 አክሪንግተን ስታንሌ
⚽️ #ጆታ 30'
⚽️ #አርኖልድ 45'

🏟 አንፊልድ ሮድ

Lengo sport

05 Jan, 18:26


ጨዋታው ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ

Lengo sport

05 Jan, 18:24


95'

Lengo sport

05 Jan, 18:23


90+4'

Lengo sport

05 Jan, 18:22


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

            90+2'

    ሊቨርፑል 2-2 ማን ዩናይትድ
  ጋክፖ 59'⚽️  ማርቲኔዝ 52'⚽️
ሳላህ 70'⚽️    አማድ 80'⚽️

Lengo sport

05 Jan, 18:19


+7'

Lengo sport

05 Jan, 18:19


ሳላህ 🔥🔥🔥

Lengo sport

05 Jan, 18:17


88'

Lengo sport

05 Jan, 18:16


በነሱ በኩል ቅያሪ

ዚርክዚ ገባ

ሆይሉን ወጣ

Lengo sport

05 Jan, 18:12


🇬🇧20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
          
                82'

🇬🇧ሊቨርፑል ➋-➋ ማን ዩናይትድ 🇬🇧
ጋክፖ ማርቲኔዝ
ሳላህ አማድ

🏟አንፊልድ

Lengo sport

05 Jan, 18:09


አስቆጠሩ

2-2 🤦‍♂️

Lengo sport

05 Jan, 17:58


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ሊቨርፑል 2-1 ማን ዩናይትድ

Lengo sport

05 Jan, 17:57


ፔናሊቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲ

Lengo sport

05 Jan, 17:47


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ሊቨርፑል 1-1 ማን ዩናይትድ

Lengo sport

05 Jan, 17:45


🇬🇧20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
          
                55'

🇬🇧ሊቨርፑል 0-➊ ማን ዩናይትድ 🇬🇧
ማርቲኔዝ

🏟አንፊልድ

Lengo sport

05 Jan, 16:33


ተጀምሯል

Lengo sport

05 Jan, 15:20


Ready? 🤚🏿

Lengo sport

05 Jan, 12:00


ሜዳው እየተፀዳ ነው!

Lengo sport

04 Jan, 12:46


🎙 I የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ክለባችን ላይ ነጥቡን ማጥበብ ትችላለህ ወይ ተብሎ ሲጠየቅ፦

🗣 I "እኛም በእነሱ ደረጃ ሆነን እናዉቃለን ፣ ከ19 ጨዋታ በኋላ 50 ነጥብን ሰብስበን እናዉቃለን እና ዋንጫዉን ማሳካት አልቻልንም ፣ ይህ ነገር የትኛዉም ክለብ ላይ ይፈጠራል።"

#lengo@Ethioliverpoolvideo

Lengo sport

04 Jan, 08:36


Ibrahima Konate ተመልሷል #lengosport

Lengo sport

04 Jan, 08:15


ዛሬ የቀድሞው አመበላችን ጄምስ ሚሊነር ልደት ነው 🥳🥳

መልካም ልደት ጄምስ
#lengosport

Lengo sport

04 Jan, 08:02


አሸናፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!

#share #share
@Ethioliverpoolvideo
#lengosport

Lengo sport

04 Jan, 07:06


Darwin Núñez በዚህ ውድድር አመት ብቻ 33 ጊዜ offside ሆኗል

#lengosport

Lengo sport

04 Jan, 06:21


ይህንን ጨዋታ የሚያስታውስ አለ? #lengosport

Lengo sport

04 Jan, 05:34


ሪያል ማድሪድ ዶምኒክ ሶቦዝላይን ለማስፈረም ዝግጅት ላይ ነው

#lengosport

Lengo sport

04 Jan, 05:32


እኔ አንፊልድ ላይ ከማን ዩናይትድ ጋር ስጫወት የመጀመርያዬ ነው ስለዚህ ጥሩ ጨዋታ ይሆናል እና ድል እንደምናገኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

ማክአሊስተር ስለ ማንቺስተር ጨዋታ ሲጠየቅ የመለሰው

#lengosport

Lengo sport

04 Jan, 04:12


🎙 | መሀመድ ሳላህ፡-

"ይህ በሊቨርፑል ውስጥ ያለኝ የመጨረሻ አመት ነው ስለዚህ ከተማውና ደጋፊዎቹ ልዩ እና የማይረሳ ዓመትን እንዲያሳልፉ እፈልጋለሁ። "

ሳላህ ከስካይ ስፖርት ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ

#lengosport

Lengo sport

03 Jan, 07:38


በዚህ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ Liverpool Vs Man United #LengoSport

Lengo sport

02 Jan, 15:33


Inter vs Atalanta የሚጠበቅ ጨዋታ ቀድሞ ትክክለኛው ውጤት የገመተ ለ 2 ሰው ሽልማት እንሸልማለን ለ 1 ሰው 300 ብር

Lengo sport

02 Jan, 09:58


@Lengo sport

Lengo sport

02 Jan, 06:16


የዛሬ የ Lengo sport ተሸላሚዎች


1-hamed I’m Muslim’’
2- ._.
3-Meda


እንዃን ደስ አላቹ ሽልማታቹ ለመቀበል inbox አርጉን እናመሰግናለን

@Lengo sport

Lengo sport

31 Dec, 06:46


Brentford vs Arsenal ነገ የሚጠበቅ ጨዋታ ቀድሞ ትክክለኛው ውጤት የገመተ ለ 3 ሰው ሽልማት እንሸልማለን ለ 1 ሰው 300 ብር

Lengo sport

31 Dec, 03:34


የዛሬ የ Lengo sport ተሸላሚዎች

1-Kira
2- •_•
3-bera


እንዃን ደስ አላቹ ሽልማታቹ ለመቀበል inbox አርጉን እናመሰግናለን

@Lengo sport

Lengo sport

30 Dec, 19:34


Man united vs Newcastle የሚጠበቅ ጨዋታ ቀድሞ ትክክለኛው ውጤት የገመተ ለ 3 ሰው ሽልማት እንሸልማለን ለ 1 ሰው 300 ብር

Lengo sport

30 Dec, 06:22


ጆ ጎሜዝ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?

እንግሊዛዊው የሊቨርፑል የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጆ ጎሜዝ የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ተናግረዋል።

ተጨዋቹ ሊቨርፑል ዌስትሀም ዩናይትድን ባሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞት ከእረፍት በፊት ተቀይሮ መውጣቱ ይታወሳል።

ስለ ጆ ጎሜዝ ጉዳት ሁኔታ አስተያየታቸውን የሰጡት የሊቨርፑል አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የጡንቻ ጉዳት አጋጥሞታል ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ብለዋል።

Lengo Sport

Lengo sport

30 Dec, 03:13


@Lengo sport

Lengo sport

29 Dec, 20:11


አርነ ስሎት በትሬንት ኮንትራት ላይ

"ግቡን አስቆጥሮ ደስታውን የገለፀበት መንገድ ለዚህ ጥያቄ በቂ ምላሽ ነው።"

@Lengo sport

Lengo sport

29 Dec, 19:58


የዛሬ የ Lengo sport ተሸላሚዎች

1-Abel Ab
2-lsmuka 💝 $#super
3-Ahkas

እንዃን ደስ አላቹ ሽልማታቹ ለመቀበል inbox አርጉን እናመሰግናለን

Lengo sport

29 Dec, 17:39


West ham vsLiverpool የሚጠበቅ ጨዋታ ቀድሞ ትክክለኛው ውጤት የገመተ ለ 3 ሰው ሽልማት እንሸልማለን ለ 1 ሰው 300 ብር

Lengo sport

28 Dec, 08:07


“ 2025 የዋንጫ አመት ይሆናል “ ራይስ

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አማካይ ዴክላን ራይስ ቡድናቸው በ 2025 ዋንጫ ለማሸነፍ ተስፋ እንደሚያደርግ ተናግሯል።

“ 2025 ዋንጫዎችን የምናሸንፍበት አመት እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን “ ሲል ዴክላን ራይስ ተናግሯል።

ቡድኑ ዋንጫ ለማሸነፍ ጨዋታዎችን ማሸነፉን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የገለፀው ራይስ “ በመጨረሻ ምንም ባናሳካም ምንም ማለት አይደለም “ ብሏል።

@Lengo Sport

Lengo sport

28 Dec, 08:03


ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል ይፈልጋል! ይህንን አስቀድሞ ለሊቨርፑል

Lengo sport

Lengo sport

27 Dec, 07:29


የባርሴሎና ስፖርት ዳይሬክተር ዴኮ ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ በትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ፊርማ ላይ በመስራት ላይ ሲሆን በክረምቱ በነፃ ዝውውር ሊገኝ ይችላል።

Lengo sport

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

07 Dec, 14:37


ጨዋታው ላለፋችሁ 😁

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

07 Dec, 13:23


የሌዊስ ኩማስ ጎል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

07 Dec, 12:57


ሊቨርፑል አከባቢ ያለበት ሁኔታ ንፋሱ በጣም ከባድ ነው 😁

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Dec, 18:54


ከአውሎ ነፋሱ በኋላ የሊቨርፑል ጎዳናዎች ያሉበት ሁኔታ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Dec, 18:31


Competitive level: 💯

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Dec, 17:35


Every Premier League Goal at Goodison Park | Liverpool FC

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Dec, 08:01


Federico Chiesa vs Nordsjælland

60 minutes in the bank ✅️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Dec, 04:40


Highlights: Everton 1-4 Liverpool | Brilliant Goodison Win! (2021)

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Dec, 17:23


የዛሬ 25 አመት ጄራርድ ለሊቨርፑል የመጀመሪያ ጎል አስቆጠረ❤️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Dec, 14:34


የህዳር ወር ምርጥ ጎል እጩዎች ውስጥ የተካተተችው የሳላህ ጎል🔥🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Dec, 05:52


Mohammed Salah vs Newcastle

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Dec, 02:49


የጨዋታ ሃይላይት

ኒውካስል 3-3 ሊቨርፑል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

04 Dec, 21:46


⚽️ሳላህ

ኒውካስትል 2-3 ሊቨርፑል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

04 Dec, 21:46


⚽️ሳላህ

ኒውካስትል 2-2 ሊቨርፑል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

04 Dec, 21:45


⚽️ጆንስ

ኒውካስትል 1-1 ሊቨርፑል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

04 Dec, 19:19


የፌዴሪኮ ኪዬዛ ጎል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

03 Dec, 08:55


#LIVMCI

📹| Extended highlights

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Dec, 20:20


የአክሪንግተን ስታንሌይ ተጫዋች የሆነዉ ጆሽ ዉድስ
ክለቡ በኤፍኤ ካፕ ሊቨርፑልን እንደሚገጥም ሲሰማ😅

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Dec, 17:39


ፕሪምየር ሊግ በቲክ ቶክ ገፃቸው የለቀቁት ቪድዮ 😂🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Dec, 22:02


ሃይላይት

ሊቨርፑል 2-0 ማንችስተር ሲቲ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Dec, 20:02


Ryan Gravenberch vs Man City

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Dec, 17:40


Trent Alexander Arnold

That is INSANE

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Dec, 17:39


⚽️ ሳላህ

ሊቨርፑል 2-0 ማን ሲቲ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Dec, 16:16


⚽️ ጋክፖ

ሊቨርፑል 1-0 ማን ሲቲ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Dec, 07:44


Last Season The Japanese Warrior Performance Against Citizens👌

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Dec, 07:20


That Nunez’s Cruyff Turn🤤

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

30 Nov, 08:15


የስሎት የስኬት መንገዶች፣ የኮንትራቱ ጥያቄ እና አወዛጋቢው የሳላህ መልስ!

በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበ🎤

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

29 Nov, 22:01


Highlights: Liverpool 4-3 Man City | Oxlade-Chamberlain, Mane, Firmino, Salah | (2018)

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

29 Nov, 15:51


ማድሪድን ትንሽ ያስመሰለው የቀዮቹ የበላይነት  

በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበ🎤

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

29 Nov, 15:36


The 18 years of kid making his debut

STEVEN GERRARD

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

29 Nov, 14:49


የጎሜዝ ጥንካሬ 🥶

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

29 Nov, 12:42


🔥🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

29 Nov, 09:24


ሊቨርፑል "የስሎት ማሽን" የአመቱን ምርጥ ብቃት አሳይቶ ሪያል ማድሪድን አሸንፏል

በ አላዛር አስገዶም የቀረበ 🎤

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

29 Nov, 09:24


ሃይላይት

ሊቨርፑል 2-0 ሪያል ማድሪድ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

29 Nov, 08:01


ከርትስ ጆንስ 🆚 ማድሪድ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

28 Nov, 16:50


አርኔ ስሎት አሁን ላይ🙄

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

28 Nov, 16:27


ትላንት ግራቨንበርች ጁድ ቤሊንግሃምን💀

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

28 Nov, 16:10


እረፍት የለም 🤷‍♂

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

28 Nov, 04:25


Welcome to Anfield ❤️‍🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

19 Nov, 23:34


የሶቦ ግብ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

19 Nov, 19:31


ALI IS BACK 👋❤️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

19 Nov, 01:33


የብራድሊ ጎል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

18 Nov, 21:38


የሮቦ ጎል ❤️🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

18 Nov, 21:25


Ben Doak vs Poland - 66 minutes played

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

18 Nov, 21:19


Ben Doak 🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

18 Nov, 09:08


🎥 | Ibou 😅🤌🏽

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

16 Nov, 21:54


የ ጋክፖ ጎል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

16 Nov, 21:54


Giorgi Mamardashvili WOW 🇬🇪

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

16 Nov, 06:55


November 27 ትልቅ ድግስ ይኖረናል✌️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

16 Nov, 03:55


🎥 | Ben doak vs Croatia

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

15 Nov, 17:36


በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ የነበረን አንዳንድ ጊዜዎች

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

15 Nov, 16:05


ቀጣይ ዓመት እንጠቀመዋለን ተብሎ የሚጠበቀው 1ደኛ ማሊያ 🤩

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

15 Nov, 08:14


Curtis Jones Vs Greece

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

14 Nov, 21:42


ከሌኸር ያዳነው ፍጹም ቅጣት ምት 🤌👏

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

14 Nov, 21:36


የጆንስ ጎል 😮‍💨

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

14 Nov, 16:29


ኮናቴ 💀

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

13 Nov, 20:18


ከርቲስ ጆንስ በኢንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ..

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

13 Nov, 18:37


የ አሊሰን ፣ ሳላህ እና ሮቦ ቃለመጠየቅ ❤️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

13 Nov, 12:13


Salah and Alisson reacting to that goal against United. 🥹❤️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

12 Nov, 20:06


Arne slot assist 😮‍💨

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

12 Nov, 15:47


Arne Slot Defense Trap🫡🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

11 Nov, 18:16


He’s 𝗕𝗔𝗖𝗞 on the pitch.

Liverpool’s star boy.

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

11 Nov, 14:00


የመሀል ዳኛ ዴቪድ ኩት ሊቨርፑልን እና ዬርገን ክሎፕን ሲያንቋሽሽ የተለቀቀ ቪዲዮ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

11 Nov, 09:25


Extended Highlights: Liverpool 2-0 Aston Villa | Three Anfield wins in a week!

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

10 Nov, 15:19


The fan 🔥🤌

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

10 Nov, 14:53


🎥| 👑Mo Salah vs Aston villa

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

10 Nov, 07:05


ሊቨርፑል በቻምፒየንስ ሊግ 1ኛ! በፕሪምየር ሊግ 1ኛ! (+5)

በአላዛር አስገዶም የቀረበ 🎤

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

10 Nov, 07:03


አሁን ሊቨርፑልን ለዋንጫው አሸናፊነት ብናጨውስ? ቸኩለናል?

በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበ 🎤

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

07 Nov, 11:50


#hrum

|| tap tap ማድረግ የለውም
|| investment የለውም
|| በቀን አንድ ጊዜ በ3 ደቂቃ ብቻ የሚሰራ
|| በተለያዩ አካውንት ሊሰራ የሚችል
|| ቀላል እና የተሳሰሰበ ነገር የሌለው
|| ማንም ሰው ሊሰራው የሚችል

👉 በቀን 3 ደቂቃ ገብተህ check አርገህ ከወር በኋላ የተወሰነ ነገር ብታገኙ ትጠቀማላችሁ እንጂ አትጎዱም።

ሊስት የሚደረገው በታህሳስ (December) ወር ነው።

መስራት የምትፈልጉ አሁኑኑ ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

t.me/hrummebot/game?startapp=ref472564792

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

07 Nov, 09:50


ሉቾ 👌🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Nov, 20:50


ሃይላይት

ሊቨርፑል 4-0 ባየር ሊቨርኩሰን

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Nov, 20:41


የስሎት የሊቨርፑል የአመቱ ምርጥ ''Performance'' !

በአላዛር አሰግዶም የቀረበ🎤

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Nov, 16:16


"እንኳን ስሎትን ቀጥረን" ያስባለው ድል!

በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበ🎤

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

06 Nov, 16:16


Lucho💀🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 22:22


የዲያዝ ንቀት 😭😂

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 21:56


የዲያዝ ሶስተኛ ጎል

ሊቨርፑል 4-0 ባየር ሊቨርኩሰን

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 21:56


የዲያዝ ሁለተኛ ጎል

ሊቨርፑል 3-0 ባየር ሊቨርኩሰን

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 21:27


የጋክፖ ጎል

ሊቨርፑል 2-0 ባየር ሊቨርኩሰን

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 21:26


የ ዲያዝ ጎል

ሊቨርፑል 1-0 ባየር ሊቨርኩሰን

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 19:38


ዣቢ አሎንሶ "This is anfield" የሚለውን ምልክት ነክቶ ሲያልፍ 🫡❤️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 19:35


Let’s go, Reds 🙌

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 19:30


Familiar faces back at Anfield 👋

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 19:09


የሊቨርፑል “ተፈላጊ” ጭንቀት ጋክፖ ወይስ ዲያዝ ?

በአላዛር አሰግዶም የቀረበ🎤

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 19:02


Checking in for #UCL action 👋

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 18:52


Dressing room settings 🎬

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 17:47


This is just the beginning

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

05 Nov, 16:34


የወጣቶቻችን ጎል

ሊቨርፑል 1-1 ባየር ሊቨርኩሰን

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

04 Nov, 17:35


" He can't defend " 😂

@EthioLiverpool143
@EthioLiverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

04 Nov, 05:49


Extended Highlights: Gakpo & Salah Score in Anfield Comeback! Liverpool 2-1 Brighton

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

03 Nov, 12:39


አንድ አንድ የኑኔዝ ምርጥ ጎሎች🤙

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

03 Nov, 10:17


🤌

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

03 Nov, 04:54


HIGHLIGHT

Liverpool 2-1 Brighton

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 19:04


GET IN

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 18:30


Trent Alexander Arnold vs Brighton

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 18:17


የኑኔዝ ድንቅ ሙከራ ጥሩ መሻሻል ይታይበታል

👏🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 17:41


👏🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 16:31


የሳላህ ድንቅ ጎል 🔥🔥

ሊቨርፑል 2-1 ብራይተን

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 16:29


የጋክፖ ጎል

ሊቨርፑል 1-1 ብራይተን

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 16:28


ኢቡ ተጎድቶ ሲወጣ 😭

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 14:42


Nice Darwin 🎯

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 14:34


The Boys 🔴

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 13:27


Matchday vibes 🔴

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

02 Nov, 07:39


💀🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Nov, 17:33


ሳላህ ኑኑ🤝

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Nov, 17:13


Target practice 🎯

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Nov, 15:52


Wholesome 🤗

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Nov, 13:23


Tennis time 🎾

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

01 Nov, 11:55


Checking in at the AXA Training Centre 👋

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

24 Oct, 20:10


ሃይላይት

ሌይፕዚግ 0-1 ሊቨርፑል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

24 Oct, 15:38


WOOOW THIS KID 👌🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

24 Oct, 07:38


3 years ago today...

Manchester United 0-5 Liverpool 😮‍💨

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

23 Oct, 19:30


የ ኑኔዝ ጎል

ሌፕዚግ 0-1 ሊቨርፑል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

23 Oct, 18:56


Final preparations in Leipzig ⚡️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

23 Oct, 18:00


Arriving for MD3 👋 #UCL

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

23 Oct, 17:55


Set for the Reds 🎥🔴

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

22 Oct, 19:09


And an assist by Koumas, what a game hes having 💎

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

22 Oct, 19:08


KOUMAS WITH A GOAL FOR STOKE, TIDY FINISH FROM THE YOUNGSTER!! 💎

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

22 Oct, 18:29


The Reds have arrived 👊📍

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

22 Oct, 15:50


🎥 | Next stop: Leipzig 🇩🇪📍

[LFC]

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

22 Oct, 06:39


Extended Highlights: Salah & Jones Goals In Premier League Win | Liverpool 2-1 Chelsea

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

21 Oct, 20:01


💯 appearances for Ibou 😍

What’s been your favourite moment from him? 🤔

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

21 Oct, 14:55


አይ የ ፕሪምየር ሊግ ዳኞች 🤦‍♂️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

21 Oct, 14:39


Alonso's Scorpion Pass🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

21 Oct, 13:32


በሊቨርፑል የስሎት የስኬት ጉዞ ቀጥሏል ፤ ቼልሲ በማሬስካ ተሻሽሏል !

በ አላዛር አስገዶም የቀረበ 🎤

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

21 Oct, 13:29


ይህም ፔናሊቲ አልነበረም

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 21:15


ሃይላይት

ሊቨርፑል 2-1 ቼልሲ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 20:07


ስሎት ቀስ በቀስ ክሎፕ እየሆነ ነው 😂🔥🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 20:04


This Nunez pass 👌🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 19:57


Curtis Jones vs Chelsea

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 17:38


የጆንስ ጎል

Liverpool 2-1 Chelsea

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 17:37


🚨🚨| GOAL: SALAH GIVES LIVERPOOL THE LEAD!!!

Liverpool 1-0 Chelsea

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 17:36


ኑኔዝ እና ስሎት 😭

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 15:07


Pre-match preparations ⚡️ #LIVCHE

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 14:35


Anfield arrivals 👋

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 13:58


እየደረሰ ነው 👋

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

20 Oct, 09:25


Throwback to that Caoimhin Kelleher performance vs Chelsea in the cup final 💫

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

18 Oct, 10:38


ሞ እና ሮቦ በ ሶቦዝላይ ላይ ሲያሾፉ "she said yes" 😂😂😭

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

18 Oct, 10:33


Back in the building 👋😁

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

17 Oct, 17:50


A special moment for Conor Bradley in #LIVCHE last season ❤️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

16 Oct, 08:15


ሃይላይት

ኮሎምቢያ 4-0 ቺሊ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

16 Oct, 07:21


ሉዊስ ዲያዝ ሌሊት ላይ ለሀገሩ ኮሎምቢያ ያስቆጠራት ጎል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

15 Oct, 01:06


የሶቦዝላይ ሁለተኛ ጎል

ቦስኒያ 0-1 ሀንጋሪ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

14 Oct, 19:36


የሶቦዝላይ ጎል

ቦስኒያ 0-1 ሀንጋሪ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

13 Oct, 17:36


የአርኖልድ ምርጥ ቅጣት ምት ጎል 🔥

ፊንላንድ 0-2 ኢንግላንድ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

12 Oct, 13:11


There will never be another player like Joel Matip. One of a kind. ❤️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

12 Oct, 12:44


RYAN GRAVENBERCH 👌

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

12 Oct, 08:44


በዛሬዋ እለት በ2022 ሞሀመድ ሳላህ በቻምፒየንስ ሊጉ ታሪክ ፈጣኑን ሀትሪክ በስድስት ደቂቃ ከአስራሁለት ሰከንድ መስራት ቻለ

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

11 Oct, 23:54


Joel🥹❤️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

11 Oct, 20:40


የጋክፖ አሲስት

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

11 Oct, 18:46


ሳላህ ለ ግብፅ ያስቆጠራት ጎል

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

10 Oct, 20:17


True passer 😴

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

10 Oct, 19:47


ለመጨረሻ ጊዜ ከ ቼልሲ ጋር በአንፊልድ ስንገናኝ 😮‍💨

ከመቆጠሯ በፊት ሁሉም ተጫዋቻችን ኳሷን ነክቷታል 🔥

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

10 Oct, 19:41


Standard pass for him 🤷‍♂️

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

10 Oct, 13:49


🎥 McAllister's new anthem 😁

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

08 Oct, 06:55


Extended Highlights: Crystal Palace 0-1 Liverpool | Gakpo sets up a Jota winner

ኢትዮ ሊቨርፑል ቪድዮ

08 Oct, 06:15


ከሴቶቻችን😍