Heaven Light @fulloffire Channel on Telegram

Heaven Light

@fulloffire


Sharing The Light of heaven

This is where Holyspirit makes Jesus real!

Heaven Light (English)

Welcome to Heaven Light, a Telegram channel created by the user @fulloffire. This channel is dedicated to sharing inspirational quotes, uplifting messages, and positive affirmations to brighten your day. Whether you are seeking motivation, encouragement, or simply a ray of sunshine in your life, Heaven Light is here to provide it. With daily updates and a supportive community of like-minded individuals, you will find a place of solace and inspiration on this channel. Join us on Heaven Light and let your spirit be uplifted by the power of positivity and light. Who is it? Heaven Light is a Telegram channel that aims to spread positivity and inspiration through quotes and messages. What is it? It is a community where members can find daily motivation and encouragement to brighten their day.

Heaven Light

09 May, 01:59


#መስዕዋት

“በማደሪያዬ ያቀርቡት ዘንድ ያዘዝሁትን መሥዋዕቴንና ቍርባኔን ስለ ምን ረገጣችሁ? እንድትወፍሩም የሕዝቤን የእስራኤልን ቍርባን ሁሉ መጀመሪያ በመብላታችሁ ከእኔ ይልቅ ልጆችህን ለምን አከበርህ?”
— 1ኛ ሳሙኤል 2፥29

የመስዕዋቱ ዋና አላማ ካህኑን እና ልጆቹን ማወፈር አይደለም ።
መስዕዋቱ ባለቤት አለው የክብሩን የመጀመሪያ ድርሻ የሚወስደው እግዚአብሔር ራሱ ነው።
በመስዕዋቱ ማግስት ግን ለካህኑ በረከት ይሆንለታል ።
መስዕዋቱ ካህኑን ማወፈሪያ ሳይሆን በዋነኝነት እግዚአብሔርን ማክበሪያ ነው።

Heaven Light

10 Apr, 12:48


🌟 የበጎች በር

📌
የመዳን በር ፡፡

Duration🕐 : 10 min Size 💾 : 13Mb‍

Share | Comment | Join‍
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/FullofFire‍

HOLYSPIRIT IS REAL!

Heaven Light

10 Apr, 12:48


🌟 መልካም እረኛ

📌 ነፍሱን ስለበጎቹ የሚሰጥ ፡፡

Duration🕐 : 9 min Size 💾 : 12Mb‍

Share | Comment | Join‍
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/FullofFire‍

HOLYSPIRIT IS REAL!

Heaven Light

10 Apr, 12:48


🌟 የሂወት ብርሃን

📌 ከህግ ጭለማ ፡ ወደ ፀጋው ብርሃን

Duration🕐 : 9 min Size 💾 : 12Mb‍

Share | Comment | Join‍
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/FullofFire‍

HOLYSPIRIT IS REAL!

Heaven Light

10 Apr, 12:48


🌟 የዮሐንስ ወንጌል - Book introduction

📌 እየሱስን ትኩረት አድርጎ ፡ በመንፈስ ቅዱስ የተፃፈ የሂወት መፅሃፍ
፡፡

Duration🕐 : 9 min Size 💾 : 8Mb‍

Share | Comment | Join‍
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/FullofFire‍

HOLYSPIRIT IS REAL!

Heaven Light

10 Apr, 12:48


🌟 የሂወት እንጀራ

📌 በየእለቱ የሚፈለግ ፡ ለመኖር የሚፈለግ
፡፡

Duration🕐 : 10 min Size 💾 : 11Mb‍

Share | Comment | Join‍
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/FullofFire‍

HOLYSPIRIT IS REAL!

Heaven Light

01 Jan, 07:22


🌟 ፀጋ

ቲቶ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

Heaven Light

29 Dec, 10:13


መታደስ🔥

Heaven Light

26 Dec, 05:07


📌 Heaven Light Bot

@Heavenlightbot

1 For Counselling (ማማከር)
2 For Book request (መፅሀፍ ለማግኘት)
3 መንፈሳዊ ጥያቄዎች ለመጠየቅ (spiritual questions)

Heaven Light

25 Dec, 17:00


🌟 የሂወት ብርሃን

📌 ከህግ ጭለማ ፡ ወደ ፀጋው ብርሃን

Duration🕐 : 9 min Size 💾 : 12Mb‍

Share | Comment | Join‍
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/FullofFire‍

HOLYSPIRIT IS REAL!

Heaven Light

24 Dec, 15:04


🌟 “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
— ዮሐንስ 11፥25

Heaven Light

24 Dec, 12:11


🌟 መልካም እረኛ

📌 ነፍሱን ስለበጎቹ የሚሰጥ ፡፡

Duration🕐 : 9 min Size 💾 : 12Mb‍

Share | Comment | Join‍
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/FullofFire‍

HOLYSPIRIT IS REAL!

Heaven Light

23 Dec, 07:01


🌟 የበጎች በር

📌
የመዳን በር ፡፡

Duration🕐 : 10 min Size 💾 : 13Mb‍

Share | Comment | Join‍
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/FullofFire‍

HOLYSPIRIT IS REAL!

Heaven Light

23 Dec, 05:43


🌟 ዮሐንስ 10:14
[14] “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ በጎቼን ዐውቃለሁ፤ እነርሱም ያውቁኛል፤

Heaven Light

20 Dec, 08:17


🌟 “እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤”
— ቆላስይስ 1፥15-16