DJ JOP - ዲጄ ጆፕ @djjop Channel on Telegram

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

@djjop


ሰርግዎን በዲጄ ጆፕ ያድምቁ!
-------------------------------------
🛑 የስራ ስልክ 👉 +251911 53 43 99

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ (Amharic)

እንኳን ወደ DJ JOP - ዲጄ ጆፕ አለም ተመልከቱ! ይህ ቻናል ከባድ ሙዚቃዎችን እና ስብሰባዎችን የሚቀመጥ ነው። DJ JOP ለምንም መልእክት ወደሚያከብር ሰው ነው። ስለዚህም እባኮት ለማንኛውም ቴሌግራም ካልቻሉ እናደርጋለን። DJ JOP - ዲጄ ጆፕ በየትኛውም በአንድ የጊዜ ምንጮች አስተማሪ የሆነ ሽፋን መሆን እናዘላለን! ይሄ ቦታ ሰልምናሚ ይሆናል። እሱን በሚቆይበት የሚያመስግኑ ሽፋኑን ለምንም መረጃ ማግኘት ይዤሃል።ከዚህ በፊት በዚን ፕሮፓይል እርስዎ የምስልከት ማህበረሰብን እና መሣሪያዎችን እየዋላ ስለናው።በሚስጥሩ ሶስት መሪጎች እንመኛለን እና አስተያየቶች ያቆርቃታሉ።

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

07 Jan, 12:22


በዚህ ቀን ነበር የተወለድነው 🎂 …. መልካም በአል ለሁላችሁም ✌️

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

07 Jan, 07:53


እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በዐል በሰላም አደረሳቹ🙏መልካም በዐል ከነቤተሰቦቻችሁ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

04 Jan, 11:01


Tonight at Hamer VIP 🔥🔥🔥

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

03 Jan, 13:55


Haleluya Tekletsadik - 4 28 EP

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

02 Jan, 16:48


ለሁሉም እንዲዳረስ ከላይ ያለውን የ DJ Kin ፎቶ Story አድርጉት። ከቻላችሁ በጥሪው መሰረት ኑ ….ያልቻለ ከ100 ጀምሮ የአቅማችሁን ፎቶው ላይ account አለ 🙏

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

02 Jan, 16:33


ይህንን Post አድርጉልን

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

02 Jan, 12:51


ቅዳሜ ታህሳስ 26 በባር ሜሉ ከቀኑ 10 እስከ 1 ሰቀት የዲጄ ኪን የገቢ ማሰባሰቢያ ዉሀ ለስላሳ እየጠጣን እንደአቅማችን ሌጀንዳችንን እናድን ማንም ዲጄ እንዳይቀር!
አድራሻ ፡ ቺቺኒያ ባርሜሎ ክለብ!
መምጣት ማትችሉ በአካውንቱ የአቅማችሁን እርዱ

Cbe Account Terfie Manyahilihal
1000616476924
Support the Legendary DjKin
https://gofund.me/fac2c100

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

28 Dec, 21:32


Serato dj pro suite 3.2.4 full cracked : password 123

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

27 Dec, 09:21


ዲጄ ኪን ታሟል

#Ethiopia | በመድረክ ስሙ ዲጄ ኪን በመባል ይታወቃል፣ መጠሪያ ስሙ ደግሞ ትርፌ ማንያህልUል ይባላል። ውልደቱና እድገቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። ለሙዚቃና ለፋሽን ልዩ ፍቅር የነበረዉ ዲጄ ኪን፣ ገና ከልጅነቱ ጀምሮ የእንግሊዝኛ ሙዚቃዎችን እየሰማ ማደጉ እና በሳንፎርድ የእንግሊዝ ትምህርት ቤት ውስጥ መማሩ፣ ወደ ዲጄነት ሞያ እንዲገባ እንዳደረገው ይነገራል ። ዲጄ ኪን ለፋሽንና ለሞዴሊንግ ስራም ልዩ ፍቅር ስለ ነበረው ከታዋቂዋ ሞዴል ሊያ ከበደ ጋር በሞዴልነት አብሮ ይሰራ ነበር። ዲጄ ኪንን ከሁላችን ጋር እንዲተዋወቅ ያደረገው ግን FM አዲስ 98.5 ሬዲዮ ጣቢያ ዉስጥ በሙዚቃ ፕሮግራም አቅራቢነትና በዲጄነት ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ይሰራ በነበረበት ወቅት ነው። በወቅቱ ደጄ ኪን ዝነኛ ዲጄ እና ዘናጭ ነበር። ዲጄ ኪን የሙዚቃ ስራዎቹን በዲጄነት በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጭ አቅርቧል።

ዲጄ ኪን በ1990ዎቹ የተዋጣለት የሙዚቃ ባለሞያ ነበር ፣ በሽራተን አዲስ ውስጥ በጊዜው ቋሚ ዲጄ ሆኖ ያገለግል ነበር። አዲስ አበባ ዉስጥ አባ ጉበን የተባለ ሬስቶራንት ከፍቶ የነበረ ሲሆን በተለይ በውጭ ሀገር ሰዎች ተመራጭ ስፍራ ሆኖ ነበር።

እጅግ ፈጣንና ብሩህ አዕምሮ የነበረው ዲጄ ኪን ፣ ከ15 ዓመት በፊት ጀምሮ መፅሐፍ ቅዱስን በማንበብ አካሄዴ የተሳሳተ ነው፣ ሰው በጉብዝናው ወራት ፈጣሪውን ሊያስብ ይገባዋል ብሎ በማመን ዲጄነቱን ሙሉ ለሙሉ ትቶ ወደ መንፈሳዊው ዓለም ገባ፣ አዘውትሮ ወደ ገዳማት ይሔድ የነበረዉ ዲጄ ኪን፣ ወደ መንፈሳዊው ዓለም በመግባቱ ዘላለማዊ ደስታ እንደገፕ ይናገር ነበር። ወጣቶች በእግዚአብሔር ቤት እንዲመላለሱ የተለያዩ ፅሁፎችን በመፃፍና ሲዲ በማሳተም በአብያተ ክርስቲያናት ያከፋፍል ነበር። ዲጄኪን ታዋቂ የነበረውን አባ ጉበን የተባለውን ሬስቶራንቱንም ሙሉ ለሙሉ በመዝጋት የሙሉ ጊዜ የእግዚአብሔር አገልጋይ በመሆን ጊዜውን ለእግዚአብሔር የሰጠ ወጣት ነበር።

ቤተሰቡን እጅግ የሚወደውና የሚያከብረው ዲጄኪን ሁለት ታናናሽ ወንድሞቹን የሚረዳቸው እና የሚደግፋቸውእርሱ ነው።

ይህ ወጣት የእግዚአብሔር አገልጋይ ፣ ዛሬ ላይ የጤና እክል አጋጥሞታል ፣ ለ ለሰዎች ልዩ ፍቅር የነበረዉ ጠንካራው ዲጄ ኪን ዛሬ የእኛን እርዳታ ያስፈልገዋል፡ ዲጄ ኪን ኩላሊቶቹ መስራት በማቆማቸው ዲያሌሲስ ያደርጋል፣ የስኳር በሽተኛ መሆኑ ነገሮችን ውስብስብ ያደረገበት ሲሆን፣ አይኑን ስለጋረደውና ፣ አይኖቹ የማየት አቅማቸው ስለቀነስ አስቸኳይ የአይን ቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልገው ዶክተሮች ገልጸውለታል።

በበሽታው ምክንያት የእግር ህመም ስላለበትም እንደፈለገው እንዳይንቀሳቀስ ገድቦታል። በፍጥነትም ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ እንደሚገባው የህክምና ባለሞያዎች ገልጸውለታል።

ዲጄ ኪንን ለመርዳት በተከፈተው የጎ ፈንድሚ ገፅ ገብተው የሚችሉትን አስተዋፅዖ እንዲያበረከቱ እየጠየቅን ፣ ለሌሎችም መልዕክቱ እንዲደርስ ይህንን እንዲያ ጋሩልን በአክብሮት እንጠይቃለን ። እግዚአብሔር ለዲጄ ኪን ጤንነቱን መልሶ እንዲሰጠው ምኞታችንና ፀሎታችን ነው።

የጎ ፈንድሚ ሊንክ
https://gofund.me/bcb24849

Tirfie Manyahilihal Sheferaw
Cbe - 1000616476924

የዲጄ ኪንን አጭር ታሪክ በቪዲዮ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለዉን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ::
https://youtu.be/dWRBsArurU8?si=bzzfW4zWm0DtUrnM

መዝናኛ ሚዲያ፣ ዳንኤል ገብረማርያም፣ ከአሜሪካ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

26 Dec, 06:04


ዲጄ ኪንን በ FM 97.1 ሚያስታውስ አለ??

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

24 Dec, 05:54


🚨 ሰርግዎን በዲጄ ጆፕ ያድምቁ!!
ለመረጃ ወደዚህ ይደውሉ
📱0911534399 / 0923707273
ዲጄ ጆፕ / DJ Jop /
አድራሻ ቦሌ ቤዛ ህንፃ 4ኛ ፎቅ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

21 Dec, 11:13


ይህን የሬጌ ስራ እንዴት አያችሁት ተመቻችሁ?

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

21 Dec, 11:13


DJ JOP Ethiopia #154_ የሬጌ ሙዚቃዎች Reggae Jam ethiopia music
https://youtu.be/ot6cUcRYLFo

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

14 Dec, 14:24


ሰርግዎን በዲጄ ጆፕ ያድምቁ ያሳምሩ 👍
ቦታ ለማስያዝ ወደዚህ ይደውሉ ☎️ 0911534399
አድራሻ : ቤዛ ህንፃ 412
#wedding #weddingdj #ethiopiangirls #ethiopianfood #djjop #ሰርግ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

12 Dec, 18:27


Jop Jop Jop

🎉 The countdown is on, and we’d love to see you there! Join us for an unforgettable evening at the Lova Sky Bar, Washington Hotel, where the music will move you, the drinks will delight you, and the vibes will be nothing short of spectacular.

🗓 When: 5:00 PM

Don’t forget to bring a friend! 🎶🍹

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

07 Dec, 06:31


ቀጣይ ዙር ለመማር ቀድመው ይመዝገቡ / 0911534399

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

06 Dec, 15:49


https://vm.tiktok.com/ZMkR2fDqW

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

06 Dec, 14:27


ሁሉም ቦታ ሰዉ ፈዣል 😁 ነቃ የሚያደርግ ምን ሙዚቃ ይሰራ?? 🤷‍♂️

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

05 Dec, 07:09


Brand new pioneer ddj 200 controller
አዲስ በካርቶን በተለይ የተመጣጠነ ዋጋ በትንሽ ማጫወቻ ለምትፈለጉ

ፈላጊ በውስጥ አዋሩኝ
@djjopethio
0911534399

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

03 Dec, 19:23


Best mashup 🔥🔥🔥

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

03 Dec, 19:23


https://youtu.be/YmjxBLErvu0?si=7C5wjuNa2LO256yp

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

29 Nov, 14:14


Vol 154 🔥🔥🔥 ወቷል ፈታ በሉበት !! 🔍 👊

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

29 Nov, 14:13


https://youtu.be/QEBDbxwmazE?si=ieVmqsxIVNV7cyJn

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

26 Nov, 15:42


Group 14 // ግሩፕ 14
በተሳካ ሁኔታ ትምርታቸውን አጠናቀዋል ሁሌም እንደምንለው መጪው ግዜ የስኬት እንዲሆንላቸው እመኛለው። በትምርት የተደገፈ ሙያ በአጭር ግዜ ስኬታማ ያደርጋል ስለዚህ ተግታችሁ እራሳችሁን ለውጡ ✌️✌️✌️ልዩነት ውበት ነው አንድነት ሀይል ነው ፣ እርስ በ እርስም እየተደጋገፋችሁ Big up group 14

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

26 Nov, 06:07


https://open.spotify.com/artist/1cJOanIlC6EjlI7qNMfl0x?si=iyT-oH5oQUKFlFlaxGz2zA

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

21 Nov, 16:38


https://vm.tiktok.com/ZMh7LnHet/

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

14 Nov, 13:01


https://vm.tiktok.com/ZMhsAykUs/

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

12 Nov, 08:01


https://vm.tiktok.com/ZMhgw8Tnx/

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

08 Nov, 20:03


Volume 153 out now. 🔥🔥🔥

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

08 Nov, 20:01


volume 153 out Now 🔥🔥🔥🔥

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

08 Nov, 20:00


https://www.youtube.com/watch?v=E6dFHnOIDkk

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

08 Nov, 06:22


https://youtu.be/E6dFHnOIDkk?si=nUvsjLYGYsfno2ti

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

04 Nov, 07:12


New DJ Class

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

03 Nov, 06:43


How to be a best dj

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

30 Oct, 07:40


DJ school : የዲጄ ትምርት
13ኛው ቀጣይ ዙር ምዝገባ ተጀምራል በቀሩት ጥቂት ቦታዎች ይመዝገቡ!!
0911534399 ወደዚህ ይደውሉ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

29 Oct, 16:50


https://www.youtube.com/@djjopethiopia

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

29 Oct, 12:44


https://vm.tiktok.com/ZMhxBJsRV

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

28 Oct, 20:53


❤️🎧

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

28 Oct, 20:45


https://www.youtube.com/watch?v=K0FsHbqMOHM

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

28 Oct, 20:01


Youtube ላይ DJ JOP Ethiopia ብላችሁ ታገኑታላችሁ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

28 Oct, 20:00


ከመጭፎ መረጃ ብዛት ሚያስተክዘው ነገር በዝቷል እስኪ በነዚህ የፍቅር የትዝታ የባቲ ዘፈኖች ዘና በሉ። ለማከሰኞ ነው።ቀጣይ ምትፈልጉትንም የሙዚቃ አይነቶች እየጠቆማችሁኝ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

27 Oct, 16:00


https://www.tiktok.com/@dj_jop_ethio?_t=8qtha3HHDD3&_r=1

አካውንት ዋርኒንግ እያለኝ ስለሆነ እባካችሁ copy link አድርጉልኝ። 👇👇👇👇 ከስር ያለወረን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

27 Oct, 15:58


ሰላም ቤተሰቦች Tiktok follow እያደረጋችሁኝ።

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

27 Oct, 15:57


https://vm.tiktok.com/ZMh92aMWc/

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

26 Oct, 10:36


Happy Saturday ✌️

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

25 Oct, 19:21


https://youtu.be/5gIUffaxvJM?si=kKE1RqqxQf4JFUh0

DJ JOP - ዲጄ ጆፕ

25 Oct, 05:17


Frankie dee album 💿