ዘ ዳዊት በገና @begena_mezmure Channel on Telegram

ዘ ዳዊት በገና

@begena_mezmure


ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር::

በዚ የበገና መዘከሪያ ቻናል ስለ በገና የምንወያይበት፣የምናዉቅበት ፣የምንማመርበት፣ እንዲሁም የተለያዩ የበገና መዝሙሮች የሚለቀቁበት ነዉ።

ሐሳብ አስተያየት ካላቹ👇
@Begenamezmure_Bot

ዘ ዳዊት በገና (Amharic)

ከዚህ በፊት ለጥንቃቄ ሰው የተለያዩ ተዋህዶ እና ሃይማኖት በገና ድምፅ ላይ ሆነው እንጸልይዋለን። ይሔን ሊፈትነዉ ዝግጅት የሚሰራ መረጃ ስለ ዘ ዳዊት በገና ቻናል አለው። nnበየጊዜም በበገና መዘከሪያ ቻናል የሚታወሱ መዝሙርቶችን ከ ትኑርጉናል። በተጨማሪ ለበገና መዘከሪያ ቻናል የቡድን ለዝምታው። እንዲሁም በበገና ከተለያዩ ምርጥ የዳዊት ትምህርቶች ለማዳረግ እባኮቱን በ ንጉሦቹ አገልግሎት ውስጥ ይሰጣል።nnብሔራዊ ምርጥ፡ @begena_mezmurenችግር፡ በማንደማብራቶች፣ መሃልዋክሆች፣ አካባቢና ተወዳዳሪ በዓል ዘውዴም በገና በመሃልnአንዴን መቀጠል ያሉት ተዋህዶ ተፃፊዮች፣ መዝሙሮች እና ድምፅ የተመደበ ሲሆኑ በገና ለጥንታቄ ሰው እንጸልይዋለን።

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


አረሳት ኢትዮጵያን

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ታቦተ ሕጉ

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ከክርስቶስ ፍቅር

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ተዋህዶ

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ድንቅ ነው

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ዮሐንስኒ ሀሎ ያጠምቅ

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ሖረ ኢየሱስ

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


እግዚኡ መርሐ

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ዘነቢያት ሰበክዎ

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ያሬድ ካህን

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


መድኃኒነ

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


ጃለላን ሁንዳ ጎቴ

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


መድኃኔዓለም አዳነን

ዘ ዳዊት በገና

12 Jan, 20:03


በመንፈስ የሐውር

ዘ ዳዊት በገና

07 Jan, 03:02


እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የልደት በዓል በሠላም አደረሣቹ 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

@Begena_mezmure💚@Begena_Enzira
@Begena_mezmure💛@Begena_Enzira
@Begena_mezmure❤️
@Begena_Enzira

ዘ ዳዊት በገና

06 Jan, 16:45


በገና ግርፍ☺️(ስሜ ዳዊት)

@Begena_mezmure💚@Begena_Enzira
@Begena_mezmure💛@Begena_Enzira
@Begena_mezmure❤️
@Begena_Enzira

ዘ ዳዊት በገና

05 Jan, 07:46


በገና ግርፍ☺️(ይበልሃላ)

@Begena_mezmure💚@Begena_Enzira
@Begena_mezmure💛@Begena_Enzira
@Begena_mezmure❤️
@Begena_Enzira

ሙከራ🙏

ዘ ዳዊት በገና

04 Jan, 18:12


በገና ግርፍ☺️(ኧረ ስማኝ ሀገሬ)

@Begena_mezmure💚@Begena_Enzira
@Begena_mezmure💛@Begena_Enzira
@Begena_mezmure❤️
@Begena_Enzira

ሙከራ🙏

ዘ ዳዊት በገና

03 Jan, 17:40


የሰሞኑን የበገና ቆይታዬ😅

ታዉቁታላቹ መቼም... 😊🥰

@Begena_mezmure💚@Begena_Enzira
@Begena_mezmure💛@Begena_Enzira
@Begena_mezmure❤️
@Begena_Enzira

ዘ ዳዊት በገና

03 Jan, 06:05


ርግብ እና ዋ-ኔን (አቶ ታፈሰ ተስፍዬ)

@Begena_mezmure💚@Begena_Enzira
@Begena_mezmure💛@Begena_Enzira
@Begena_mezmure❤️
@Begena_Enzira

"use headphones for better experience" 🙏

ዘ ዳዊት በገና

02 Jan, 13:32


የአባታችንን ነፍስ በገነት ያኑርልን🙏🙏🙏

'አባ ወርቅነህ ተሠማ'

ዘ ዳዊት በገና

31 Dec, 18:31


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

???

ዘ ዳዊት በገና

30 Dec, 17:14


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

???

ዘ ዳዊት በገና

29 Dec, 11:03


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

???

ዘ ዳዊት በገና

28 Dec, 18:50


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

???

ዘ ዳዊት በገና

27 Dec, 17:28


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

ቅኝት
???

ዘ ዳዊት በገና

25 Dec, 19:45


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

እስቲ ቅኝት ያጠናቹ☺️☺️

መልሡ እና በገናን በጣም በቅናሽ ግዙ።የባለፈዉ እድል ላመለጣቹ 😊
እናንተ መልሡ እኔ ትክክለኛዉን መልስ መርጬ ለ 5 ሠዉ ታላቅ ቅናሽ


ያጠናቹ ተጠቀሙበት👍

ዘ ዳዊት በገና

23 Dec, 18:50


ማስታወሻ

ክፍል-5


1: ትክክለኛዉን የጣት ማፍታቻ ለይቶ ማጥናት🫥


2: በሰዓት የተወሠነ የአጠናን ዘዴ⌚️


3: 23154😊


4: እግዛብሔር ይመስገን🙏


5: ድርብ🤗


6: ሁለት እና ከዚያ በላይ ጣቶችን መደረብ መለማመድ💪


7: ቀለል ያሉ የደርዳሪያንን ድርደራዎች በመፈለግ መለማመድ🧐


8: ለውጣችሁን መዝግቦ መያዝ



@Begena_mezmure
💚💚
@Begena_Enzira
💛💛
@Z_Dawit_Begena_mezmur
❤️❤️
@Ye_Begena_group

ዘ ዳዊት በገና

23 Dec, 18:50


ክፍል-5

በገናን እንዴት ባጠናዉ ፈጣን ለዉጥ ላመጠ እችል ይሆን?🤔🤔

@Begena_mezmure
💚💚
@Begena_Enzira
💛💛
@Z_Dawit_Begena_mezmur
❤️❤️
@Ye_Begena_group

ዘ ዳዊት በገና

22 Dec, 18:54


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

ዘ ዳዊት በገና

21 Dec, 06:32


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

ዘ ዳዊት በገና

20 Dec, 09:42


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

ዘ ዳዊት በገና

19 Dec, 03:55


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

ዘ ዳዊት በገና

17 Dec, 19:51


ቲዮሪዉ👆👆👆

ዘ ዳዊት በገና

17 Dec, 19:49


@Begena_mezmure💚

@Begena_Enzira💛

@Ye_Begena_group❤️

@Z_Dawit_Begena_mezmur💙

ከዚህ በፊት በ አስር አዉታር ባለዉ በሚለዉ ቻናል ተለቋል በድጋሚ የለቀቁት እናንተን ይጠቅማል ብዪ በማሠብ ነዉ።
የሁሉንም ቅኝት ተራበተራ ልክላቹኋለዉ

ዘ ዳዊት በገና

16 Dec, 17:28


ብዙ ሠዉ እየደወለ ስለሆነ ይሄኛዉ ወቷል ሌላ ሲገባ ለቅላቹሃለዉ🙏

ዘ ዳዊት በገና

15 Dec, 17:54


ማስታወቂያ

በገና በቅናሽ ዋጋ መግዛት ፈልጋቹ ስጠይቁኝ ለነበረ...
ይኸዉ ይሄንን በገና በቅናሽ ብር መግዛት ትችላላቹ።

                   📞
0943280076

በዚህ ይደዉሉ።

ዘ ዳዊት በገና

13 Dec, 16:13


ዋኔን (በቸርነትህ)

@Begena_mezmure💚@Begena_Enzira
@Begena_mezmure💛@Begena_Enzira
@Begena_mezmure❤️
@Begena_Enzira

ዘ ዳዊት በገና

12 Dec, 06:02


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ!!!
             
እንኳን ለበዓታ እግዝእትነ ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችኹ አደረሰን

አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሦስት ዓመት ሲሆናት ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ቀን ነው ።

➩እናቷ ቅድስት ሐና ልጅ የሌላት ስለሆነች በቤተ እግዚአብሔር ውስጥ ከሴቶች ተለይታ ርቃ ትኖር ነበር ሽማግሌ ከሆነ ከኢያቄም ከባሏ ጋርም እጅግ የምታዝን ሆነች ። እግዚአብሔርም ኀዘናቸውን ሰማ ቅድስት ሐናም እንዲህ ብላ ለእግዚአብሔር ተሳለች የሰጠህኝን ፍሬ ለእግዚአብሔር አገልጋይ አደርገዋለሁ ።

➩ቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያምንም በወለደቻት ጊዜ ሦስት ዓመት በቤቷ ውስጥ አሳደገቻት ከዚህም በኋላ ከደናግል ጋር ትኖር ዘንድ ወደ ቤተ መቅደስ ወሰደቻት በቤተ መቅደስም ምግቧን ከመላእክት እጅ እየተቀበለች ዐሥራ ሁለት ዓመት ኖረች ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች ይቺ ናት በቤተ መቅደስም በመኖር ዐሥራ ሁለት ዓመት ሲፈጸምላት እርሷ ለእግዚአብሔር የተሰጠች የስዕለት ልጅ ናትና ለሚጠብቃት ይሰጧት ዘንድ ካህናት እርስ በርሳቸው ተማከሩ በሴቶች ላይ የሚደርስ በርሷ ላይም ይደርስባታል ብለው ስለፈሩ በቤተ መቅደስ ውስጥ ይተዋት ዘንድ ለእርሱ ትክክል መስሎ አልታያቸውም ስለዚህም ሊጠብቃት ለሚገባው በእርሷ ላይ እጮኛ ሊአኖሩ ወደዱ ።

ከዚህም አስቀድሞ ሊቀ ካህናት ዘካርያስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ልጄ ማርያም ሆይ አንቺ እንዳደግሽና ለአካለ መጠን እንደደረስሽ ዕወቂ ልትታጪ ትወጃለሽን እግዚአብሔርን የሚፈራ መልካም የሆነ የተባረከ ጐልማሳ እንፈልግልሽን ወይም በሕይወትሽ ዘመን ሁሉ በቤተ መቅደስ ተቀምጠሽ እግዚአብሔርን ልታገለግዪው የምትሺ ከሆነ በሴቶች ላይ የሚደርሰው በሚደርስብሽ ወራት ወደ ቤተ መቅደስ ደጅ ከመግባት ትጠበቂ ዘንድ በኦሪቱ የተጸፈውን የርግማን ሥርዓት በአንቺ ላይ እንሠራለን አላት ።

➩ቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያምም እነሆ እኔ የእግዚአብሔር አገልጋዩ በፊታችሁ ነኝ አባትና እናት የሉኝም ስሙ ቡሩክ ምስጉን ከሆነ ከእግዚአብሔር በታች በእናትና አባት ፈንታ እናንት ናችሁና የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እንደምታውቁ አድርጉ ብላ መለሰች ።

ካህናቱና ማኅበሩም ሁሉ ዘካርያስን ወደ ቤተ መቅደስ ገብተህ ስለዚች ብላቴና ማርያም ወደ እግዚአብሔር ጸልይ አሉት ዘካርያስም ገብቶ ሲጸልይ በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጠለትና እንዲህ አለው ። ዘካርያስ ሆይ ወጥተህ ከዳዊት ወገን ሚስቶቻቸው የሞቱባቸውን ሁሉ ወንዶች ሰብስብ የየአንዳንዱንም በትር ከስሙ ጋር ውሰድ ወደ ቤተ መቅደስም በምሽት አግብተህ ወደ እግዚአብሔር ጸልይበት በነጋ ጊዜም በትሮቻቸውን አውጣ እግዚአብሔርም በበትሩ ላይ ምልክት ለገለጠልህ ለዚያ ሰው ማርያምን ተቀብሎ ሊጠብቃት ይገባዋል ።

➩ካህኑ ዘካርያስም ወጥቶ አንድነት ለተሰበሰቡት ሕዝብ የእግዚአብሔር መልአክ የነገረውን ነገራቸው በዚያንም ጊዜ ከዳዊት ወገን ጐልማሳም ቢሆን ሽማግሌም ቢሆን ሚስቱ የሞተችበት ሁሉ በኢየሩሳሌም ወደአለ ቤተ መቅደስ ይሒድ እያሉ ዓዋጅን ዙረው የሚናገሩ በእስራኤል አገር ሁሉ ላከ ።

ከዳዊት ወገን የሆነ ጠራቢው ዮሴፍም በሰማ ጊዜ በትሩን ይዞ ከናዝሬት ወደ ኢየሩሳሌም ሔደ ካህኑ ዘካርያስም የሁሉንም በትሮች ተቀብሎ ስማቸውን በላያቸው ጻፈ ቁጥራቸውም አንድ ሽህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አምስት ሆነ ዘካርያስም በትሮችን ወደ ቤተ መቅደስ አስገብቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ እንዲሁም ሰዎች ሁሉ ከቤተ መቅደስ ውጭ ቁመው ይጸልዩ ነበር ዘካርያስም ጸሎቱን በፈፀመ ጊዜ ለየአንዳንዱ በትራቸውን አውጥቶ ሰጠ ጠራቢው ዮሴፍም በትሩን ሊቀበል በቀረበ ጊዜ ከእርሷ ነጭ ርግብ የመሰለች ተገለጠች እየበረረችም ሒዳ በጠራቢው ዮሴፍ ራስ ላይ ተቀመጠች ካህናቱና ሕዝቡ ሁሉ አይተው እጅግ አደነቁ ምስጉን የሆነ እግዚአብሔርንም አመሰገኑት ።

ዘካርያስም ዮሴፍን ዮሴፍ ሆይ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ እንደ ተናገረ ድንግል ማርያምን ወደ ቤትህ ወስደህ ጠብቃት አለው ዮሴፍም ቅድስት ድንግል ማርያምን ከካህናት እጅ ተቀበላት በእርሱም ዘንድ ኖረች ። ከዚህም በኋላ የመላእክት አለቃ ገብርኤል ስለ እግዚአብሔር ልጅ ከእርሷ ሰው ሁኖ ስለመወለዱ በዮሴፍ ቤት አበሠራት ።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በአማላጅነቷ ይማረን በረከቷም ከእኛ ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን ።

@Begena_mezmure💚@Begena_Enzira
@Begena_mezmure💛@Begena_Enzira
@Begena_mezmure❤️
@Begena_Enzira

ዘ ዳዊት በገና

11 Dec, 17:39


ማስታወቂያ

በገና በቅናሽ ዋጋ መግዛት ፈልጋቹ ስጠይቁኝ ለነበረ...
ይኸዉ ይሄንን በገና በ 4500 ብር መግዛት ትችላላቹ።

📞 0918109357

በዚህ ይደዉሉ።

የበገናዉን መያዣ ቦርሣም ከፈለጋቹ አብሮት ስላለ አዋሩን👍

ዘ ዳዊት በገና

09 Dec, 13:02


ሠላም ዉድ የበገና አምራቾች

ለማንኛዉም የበገና ምርት ማስታወቂያ በዚህ ያዋሩንን👇👇👍

@fkr_06