Bored Cellphone

@bcaaworld


Bored cellphone is a photography platform on Facebook created back in august 2018.
#BCAA, #BCM, #BCA,
https://boredcellphone.com/

https://www.instagram.com/boredcellphone/
https://twitter.com/BoredCellphone

Bored Cellphone

17 Sep, 07:04


አውደዓመት እንዴት ነበር? ወይስ ቅዳሜም ይቀጥላል? 🙂
መስቀልስ የት ናችሁ? እኛም ለአራተኛ ጊዜ መስቀልን በጉራጌ ልናከብር እየተዘጋጀን ነው እንደሁልጊዜው ኑ ተቀላቀሉ የማይረሳ በዓል አብረውን ያሳልፉ .አራት ቀናት በጉራጌ ከ መስከረም 15-18 .
የመስቀል በዓል በጉራጌ ከመስከረም 12 ጀምሮ የሚካሄድ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ከወጣት እስከ አዛውንት ከተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ለበዓሉ የሚከትሙበት - ከ 2ሚሊዮን በላይ የአከባቢው ነዋሪዎች በድምቀት የሚያከብሩት በዓል ነው።
.
ዛሬውኑ ደውለው ቦታዎን ይያዙ
አብረውን ይጓዙ
BCAA Tours

0930616509

Bored Cellphone

11 Sep, 08:14


መዓዛ ያለው ፎቶ
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
#bcaa
#bcaa6years
.
Fasika Kassahun

Bored Cellphone

11 Sep, 08:13


መልካም አዲስ ዓመት !
Wubet Getachew

Bored Cellphone

09 Aug, 15:02


ጉዞ ምስራቅ
ከBCAA Tours ጋር
.
ድሬ እና ሐረር ለናፈቃችሁ ፤ ወይም ደግሞ አንድ ቀን በሔድኩ ብላችሁ ስትመኙ ለነበራችሁ ብቻ የተዘጋጀ ጉዞ
.
ምን ይሄ ብቻ የቁንዱዶን ተራራ ውብ ተፈጥሮ እንቃኛለን ለ 5 ቀናት የማይረሳ ጊዜ አሳልፈን እንመለሳለን።

ጉዞውም በባቡር ሲሆን ከነሐሴ 23-27 ይሆናል

.
15 ሰው ብቻ የጉዞው አካል ስለሚሆን ቶሎ ቦታ እንድትይዙ እንመክራለን
.
0930616509 ላይ ይደውሉ
.
Bored Cellphone

Bored Cellphone

19 Jun, 10:20


https://www.facebook.com/100057707767719/posts/pfbid0uMJrUK1b21ciSLMnKEVmBVJnsYqbgXniv7Q4qa2sEw22kvt1cT7K6ZTB65UeMqyZl/?mibextid=cr9u03

Bored Cellphone

04 May, 04:03


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን
እንኳን ለብርሀነ ስቅለቱ አደረሳችሁ!

Bored Cellphone

27 Apr, 08:28


አደይ

Amanuel Bekele

Bored Cellphone

04 Apr, 15:05


የአይን መንሸዋረር እንደሚስተካከል ያውቃሉ?

.
ከNegus Malt ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው Celebrating Women በሚለው ሳምንታዊ ጨዋታ ፎቶግራፈራችን Ruphael Wolde እታች በምትመለከቱት ፎቶ ያሸነፈ ሲሆን ሽልማቴን ፎቶው ውስጥ ላለችው ዶክተር አበርክቱልኝ ብሎን እሱዋም ከጅማ መጥታ ጥሪያችንን አክብራ በ6th BCAA Photography አውደርዕያችን ላይ ተገኝታ ሽልማቱዋን ወስዳለች

ዶ/ር ኩማለ ቶሎሳ ዳባ ትባላለች
(Associate Professor of Ophthalmology at Jimma University, Pediatric ophthalmology and strabismus sub specialist) ስትሆን ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት የተንሸዋረረ አይን ያላቸውን በቀዶ ጥገና ስታስተካክል ያሳያል ።

እንደነገረችንም የዓይን መንሸዋረር ማለት በአንድ ጊዜ አንድ ቦታን በሁለቱም ዓይን መመልከት አለመቻል ነው። ይህ በቀላል የዓይን ጡንቻ ቀዶ ሕክምና ወይም በመነፅር መስተካከል ይችላል።


6ተኛው የፎቶግራፍ አውደርዕያችንም በየፊናው በየስራ ዘርፉ ያሉ ሴቶቻችን ማበርታት ነውና ዶክተር ኩማለ ጥሩ ማሳያ ናት ብለን እናምናለን።

ሴቶቻችን በርቱልን
ሴት በመሆናችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ

#BoredCellphone
#CelebratingWomen
#ደስደስይበልሽ_ንግስትነሽ #Negusmalt#6thBCAAExhibition
#መጋቢት20_22
#BestWesternPlus

Bored Cellphone

31 Mar, 08:24


Today is the last day of our exhibition @Best Western Plus Hotel don't miss out !

Bored Cellphone

31 Mar, 08:21


@Melaku Getahun