Aynishet farms @aynishetfarm Channel on Telegram

Aynishet farms

@aynishetfarm


ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች , ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ pdf, ዶሮ እርባታ pdf, ዶሮ እርባታ, ዶሮ እርባታ ዘዴ, ዶሮ እርባታ ፕሮፖዛል, ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ, የ ዶሮ እርባታ
poultry farming ,poultry business plan,how to start poultry farming for beginnings ,yedoro erbataejemariwoch

Aynishet farms (English)

Welcome to Aynishet Farms! Are you passionate about sustainable agriculture, organic farming, or simply interested in learning more about where your food comes from? Look no further, because Aynishet Farms is here to provide you with valuable insights, tips, and resources on all things related to farming and agriculture. This Telegram channel is dedicated to sharing knowledge about eco-friendly farming practices, innovative gardening techniques, and the latest trends in the agricultural industry. Whether you're a seasoned farmer, a novice gardener, or just someone with a curiosity about sustainable living, Aynishet Farms has something for you. Join our community to connect with like-minded individuals, participate in engaging discussions, and stay up to date with the latest news and developments in the world of farming. Let's grow together at Aynishet Farms!

Aynishet farms

20 Feb, 06:12


እንቁላል ከእርባታ ማስረከቢያ ዋጋ 16 ብር ገብቷል! በፍጥነት ዶሮ አርቢው በዚህ ጊዜ ማድረግ ያለበት ጥቆማ
https://youtu.be/LcBenSN9mUs

Aynishet farms

19 Feb, 11:48


ባለኝ መረጃ ዛሬ ከሰዓት እንቁላል 16 birr ገብቷል

Aynishet farms

19 Feb, 09:11


🥚🥚የዛሬ የእንቁላል ገበያ 15.70 ብር

Aynishet farms

17 Feb, 17:35


https://youtu.be/biurtM3n78I?si=Yd1c7EBZ-syuqqvd

Aynishet farms

17 Feb, 17:31


ለአነስተኛ እርባታ ከ500 ዶሮ በታች ለማርባት ከፈለጉ አዲሱን ቻናላችንን ይቀላቀላሉ

🔹አጫጭር የዶሮ እርባታ ትምህርቶችን
🔹ወጪ ገቢዎችን
🔹የቤት ውስጥ የመኖ አመራረት
🔹የበሽታ የመከላከል
🔹አዳዲስ ግኝቶችን
🔹በበጎች በፍየሎች
በወተት ላም ላይ መረጃዎችን እየሰጠን እንገኛለን
ይቀላቀላሉን ያተርፉበታል
ከታች ይጫኑ👇👇👇
https://t.me/+j1qV9GDz-fRiZTRk

Aynishet farms

17 Feb, 17:18


https://youtu.be/biurtM3n78I?si=DGj7LI-iRIKwSpM6

Aynishet farms

17 Feb, 17:16


🔰 cobb 500 የስጋ ዶሮ ዝርያ ሲሆን በሀገራችን በስፋት የሚሰራበት ዝርያ ነው
ወንዱ ጫጬት መነሻ ክብደት በአማካኝ 38ግ ሲሆን
በ45 ቀን ለአሩስቶ
በ53-55 ለብለታ የሚቀርቡ ናቸው
አመጋገባቸው በአጠቃላይ 7.9kg
የ1 ቀን ጫጬት 89 ብር ዋጋ
የመኖ አመጋገብ
🔺starter crumble የጫጬት መኖ
0-15 ቀን
🔺grower mini pelet የታዳጊ የስጋ ዶሮ
ከ18-25
🔺finisher pelet የማድለቢያ መኖ
25-45-55
የስጋዶሮ አዋጭነት 🔑
🔹ጫጬት በወቅቱ ማግኘት
🔹የስጋ ዋጋ
🔹የአያያዝ ሁኔታ
🔹ሞት ቅነሳ

ይቀጥላል ......

Aynishet farms

16 Feb, 18:32


https://youtu.be/Qx97ScSDUT4

Aynishet farms

14 Feb, 18:11


340 እንቁላል በአመት መጣል የሚችሉት 3 ቱ የእንቁላል አምራች ዶሮዎች/ ለእንቁላል ምርጡ ዝርያ የቱ ነው ?/8ኪግ መኖ ይመገባሉ /ተመራጭ የእንቁላል ዶሮ/
https://youtu.be/_hMp0vNgJE8

Aynishet farms

12 Feb, 16:22


https://t.me/+j1qV9GDz-fRiZTRk

Aynishet farms

12 Feb, 16:21


https://youtu.be/WwGQCwernR8?si=Lvz8TaPFHAcSDLl1

Aynishet farms

07 Feb, 17:20


በ2000 ዶሮ ለመጀመር ሙሉ ወጪው ስንት ነው
https://youtu.be/4Pq3bddlzm8

Aynishet farms

02 Feb, 17:28


https://youtu.be/eTrLaamRXN8?si=klDpZx024NPVE38K

Aynishet farms

30 Jan, 17:45


https://youtu.be/DiqOvw2ieDA?si=f2FDp_PybADokyTg

Aynishet farms

22 Jan, 14:22


🛑ለዶሮዎች አረንጓዴ 🐲🤢 ቅጠላቅጠሎችን መመገብ 🛑

🛑በሽታን እንዲከላከሉ ያደርጋል
🛑ከመኖ  ያጡትን ግብዓቶች ያገኙበታል
🛑የመነካከስ በሽታን ይቀንሳል
🛑ቁመት እንዲኖራቸው ያደርጋል
🛑የእንቁላል አስኳል ቢጫ እንዲሆን ያደርጋል
🛑የመኖ ፍጆታን በ10%ይቀንሳል

Aynishet farms

21 Jan, 14:54


ለዘወናዊ ፍየሎች አያያዝ ጥሩ ሼድ ሞክሩት

Aynishet farms

20 Jan, 16:02


https://youtu.be/kPg8tm06eww?si=6YYSvZCxd32pEA8E

Aynishet farms

20 Jan, 11:49


የዶሮ እርባታ አጀማመር ክፍል 1 ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ይለቃል

ቪድዮወረን ለማግኘት ከታች ይጫኑት

https://youtube.com/@aynishetfarm?si=DdZ6L3R4Bw8OwFx8

Aynishet farms

19 Jan, 08:15


መላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ/ም የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ !

መልካም በዓል !

Aynishet farms

14 Jan, 08:09


ከ 500 ዶሮ በታች ለመስራት የምታስሱ ከሆነ ለአነስተኛ አርቢዎች የተዘጋጀ የዩትዩብቻናል ነው

☑️ወጪ ቆጣቢ በቤት የሚዘጋጁ የመኖ አሰራር
☑️ ከ50-500 ዶሮ የገቢ የወጪ ዝርዝር መረጃ
☑️በቤት ውስጥ የዶሮዎችን ህክምና አሰጣጥ

ከታች ባስቀመጥኩት link በመግባት ይከታተሉን👇👇👇👇

https://youtube.com/@aynishetfarm?si=OFc7devPlEIJg7Ab

Aynishet farms

11 Jan, 17:54


https://youtu.be/LyNez46bARA?si=Vab8sQfsjmgce-db

Aynishet farms

08 Jan, 17:21


https://youtu.be/Or2c-_iIOCk?si=SveuOdUUMDab_IV6

Aynishet farms

08 Jan, 07:44


የዶሮ አርቢ ለመሆን ዝግት እያደረጋችሁ ከሆነ ለስራ ማስኬጃ ካዘጋጃችሁት ገንዘብ በዘለለ ይህንን አስቡበት

🟡የሰራተኛ ሙያ እና ታማኝነት
🟡bio security የበሽታ የመከላከል ስርዓት እውቀት
🟡 ቢያን ቢያስ መሰረታዊ የዶሮ አያያዝ ዕውቀት
🟡common የበሽታ መከላከል ቫይታሚኖች እና አንቲ ባዮቲኮችን መለየት
🟡 በማንኛውም አጋጣሚ በሽታ ሊከሰት ስለሚችል የtreatment procedure ማወቅ
🟡 የምርት መቀነስ ምክኛቶችን ማወቅ

🔴እና አንተ ወይም አንቺ ለዶሮዎቹ ታስፈልጋላችሁ ዶሮ እርባታ አቋቁሞ ክትትል አለማድረግ ብዙዎችን ዋጋ አስከፍሏል

ገንዘብ ስላለህ ገንዘብ መስራት ዶሮ እርባታ ላይ ስኬትን ማግኘት ህልም ነው! ያንተ ታታሪነት ወሳኝ ነው !

በርቱ!

Aynishet farms

07 Jan, 10:57


🔺ለዶሮ እርባታ መሰረታዊ 3 ነገሮች
አንዱ ያለ አንዱ ትርጉም የሌላቸው 3ቱ ለእርባታ መሰረታዊ ናቸው

🔴 ብርሀን
🔴 መኖ
🔴 ውሀ

Aynishet farms

07 Jan, 08:24


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የልደት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

" ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል። " (ሉቃ. 2÷11)

መልካም የልደት በዓል !
Ayyaana Qillee Gaarii!
ርሑስ በዓል ልደት!

Aynishet farms

01 Jan, 04:42


https://youtu.be/g8I1FWp1l8w?si=7KUISrrMAF4k9PET