አስተማሪ ታሪኮች @astemari_tarikoch Channel on Telegram

አስተማሪ ታሪኮች

@astemari_tarikoch


ውድቀት መውደቅ ሳይሆን ከወደቁበት ለመነሳት አለመሞከር ነው 😍😍

INBOX...
@lij_alem7
@fuad_shukri
@fuad_27

አስተማሪ ታሪኮች (Amharic)

የወደቁ ታምሩን መአለም በበጎ እና ምሳ የሆነ ቪዲዮን ከዚህ አገር ከአዲስ አበባ ወደ ሻማ የመሰረተ ፕሮፌሰንስ ላይ በደህንነት ለመሞከር፣ ትክክለኛ ታሪክ፣ ንብረት እና አስተማሪ ሙዚቃዎች እና የክርስቲያን ታሪክ እንዲሰጡ እናድርገዋለን። በአገራቸው ምሳሌ ከትዳር ወድ ምን እንደሆነ እንዲያስታውሱ፣ እንዲስተሩ፣ እንዲስከሩ እና መነሻ እንዲስተናገዱ አስተማሩን መለያ እና ለመረዳት አስተማሪ ታሪኮች እንመለሳታለን። እባኮትም ከአንድ የማንኛውም ትክክለኛ ባለሙያ ወይም ሰቡ ጋር ያሉ ካንሰርቱን ይከፈቱበታል።

አስተማሪ ታሪኮች

25 Jan, 02:39


አጫጭር ሰዎች ግን አንድ ቀን😂

       🦅
  🚶


ለማንኛውም እየተጠነቀቃችሁ 😌😜



╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

23 Jan, 13:42


እግዚአብሔር ልክ እንደዚህ ልጅ በቅጽበት ታሪካችሁን ይለውጥላችሁ🙏

#Ethiopia | ነገሩ እንዲህ ነው፣ ይሄ ልጅ ሳሙኤል ይባላል። ዱባይ ላይ ኮንስትራክሽን ነበር የሚሰራው። እናም አንድ ቀን እንደተለመደው ስራውን ጨርሶ ሲወጣ በጣም የምታምር Lamborghini መኪና ያያል።

ከዚያም ቀጥ ብሎ ሄዶ በመስታውት እያየ መኪናዋን ማድነቅ ይጀምራል፣።

ለካ መኪናው ውስጥ ሰው ነበረ። ከዛ የመኪናውን መስኮት ያወርድና እንዴት ነህ ብሎ ሰላምታ ይሰጠዋል።

ሳሙኤል "መኪናህ በጣም ነው የሚያምረው። የመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚ አይነት መኪና ሳይ" ይለዋል

ግባ ብሎ ይሸኘዋል።

በዚህ ሁሉ ጊዜ ግን ባለመኪናው video እየቀረፀ ነበር።

እናም ከተለያዩ በኋላ post አደረገው።

በጣም ብዙ እይታም አገኘ፣ ከዛ ይሄ video ዱባይ ላይ አለ የተባለ model ጋር ይደርሳል።

እሱም ሳሙኤልን በማፈላለግ ምሳ ይጋብዘውና አንድ የማስታወቂያ ስራ አብሮ ያሰራዋል፣ ከዛም በቃ አሁን ብዙ ድርጅቶች ማስታወቂያ እንዲሰራላቸው እየጠየቁት ነው

እግዚአብሔር ታሪካችሁን መቀየር ሲፈልግ ቀልድ በሚመስል ነገር ላይ በቃ እንዲ ያደርግላችኋል።

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

23 Jan, 04:06


*ሶስት ታዋቂ የአስተማሪዎች ሳክስ* ለጫወታ ነው ደሞ😉....

1ኛ, እንደዚህ አይነት ቀላል ፈተና አውጥቼ አላውቅም😉😉😉
2ኛ, ብዙ ቦታ አስተምራለው ግን እንደዚህ አይት ረባሽ ክፍል አላየውም😡😡

ከሁሉም የከፋው ሳክስ ደሞ
3ኛ,ዛሬ ትንሽ ነው የምንማረው😁😁😁

እስኪ እናንተ ምታስታውሷቸውን ሳክስ ፕሮማክሶችን comment ላይ ንገሩን🤔🤔

Don't forget! like👍 share, subscribe

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

22 Jan, 07:27


ከጅብ መንጋጋ ልጇን ያስጣለችው እናት

በሀዲያ  ዞን በሆሳዕና ከተማ በጀሎ ናራሞ ቀበሌ መንደር 16 ነዋሪ  ወይዘሮ  ደንባሌ አሥራት ጥር 11/2017  ዓ/ም  ከጠዋት 3 ስዓት  አከባቢ ላይ  ሽላንሻ  ወንዝ ልብስ ለማጠብ  የ12ዓመት ሕፃን አሥከትላ በመሄድ ሥራዋን  መከወን ላይ እያለች  ጅብ ወደ እነርሱ  ይመጣል። በአጠገብ ከነበረች  ከሌላ ሴት  ጋር  በመሆን  ይህንኑ  ህፃን በመሀል አሥገብተዉ ቆመው  ያያሉ ።

ይህ ጅብ  ማለፍ  ይቅርና በ2ቱም  ሴቶች  መከከል  ያለውን  ህፃን ዘሎ ቀኝ እግሩን ነክሶ  በመያዝ ለመውሰድ ሲሞክር   ወላጅ እናት ቀኝ እጇን  በጅብ  አፍ  ውሥጥ  በመክተት  የጅቡን ጉሮሮ በግራ እጅ  አንቃ በመያዝ በላዩላይ ትወድቃለች  አብረው   የነበረችው  ሴት ከጅብ አፍ ህፃኑን   ነጥቃ  በማውጣት   ትታደጋለች ።  በጩኸት   የወጡ ሰዎች ህፃኑን ሊባላ  የቋመጠውን ጅብ  ብዙም  ሳይሄድም  ሰዎች  ተባብሮ   ይገሉታል ሲል የሀዲያ  ዞን  ፖሊስ   ህዝብ ግንኘነት ነው የዘገበው::

Mother is always mother🥰🥰

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

20 Jan, 15:30


በአንቺ ህይወት ውስጥ ካሉ
ሰወች ውስጥ ምርጡ ባልሆንም
ነገር ግን እርግጠኛ ሆኜ ምነግርሽ.....
የሆነ ጊዜ ይመጣል ስሜን በሰማሽው
ሰዓት ፈገግ ብለሽ እንዲህ ትያለሽ


"እሱ እኮ ከሌሎች በጣም የተለየ ነው"

.❤️‍🩹

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

20 Jan, 15:30


በአንተ ህይወት ውስጥ ካሉ
ሰወች ውስጥ ምርጧ ባልሆንም
ነገር ግን እርግጠኛ ሆኜ ምነግርህ.....
የሆነ ጊዜ ይመጣል ስሜን በሰማሀው
ሰዓት ፈገግ ብለህ እንዲህ ትላለህ


"እሷ እኮ ከሌሎች በጣም የተለየች ናት"

.❤️‍🩹

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

20 Jan, 08:58


"Tiktok is back" ብሏል Trump 🗣
እናማ ቲክቶክ ከአንድ ቀን በኋላ አሜሪካ ላይ መስራት ጀምሯል

አስተማሪ ታሪኮች

19 Jan, 09:07


Official 🗨️ :- tiktok በአሜሪካ መስራት አቁሟል

አስተማሪ ታሪኮች

18 Jan, 04:28


አንድ ሰው መጥቶ የጨነቀውን ጉዳዩን ሲነግረን
ምናልባት የመጨረሻ አማራጩ ሆነን ሊሆን ይችላል።

ሸክሙን ማራገፍ ፣እምባውን ማበስ፣
ባንችል እንኳን ወሬውን ማስጨረስ
ልቡን ማከም፣ ሞራሉን መጠገን አለብን

.❤️‍🩹

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

14 Jan, 07:26


በእንስሳት እና በሰው  መካከል ያለውን
ልዩነት ታውቃላቹ እንስሳ ሲርበው
ሊከዳህ ይችላል ሠው ግን ሲጠግብ
ነው የሚከዳህ

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

12 Jan, 02:22


ያው ሰሞኑን ስለ ኑሮ ውድነት ነው ምነዘንዛችሁ😁

በደርግ አብዮታዊ አመራር ወቅት ጤፍ አንድ ኩንታል 1 ብር ከ 50 ሳንቲም ይሸጥ ነበር አሉ🤔🤔🤔...

አና ከዕለታት በአንዱ ቀን አንዱ ነጋዴ ጤፍ 3ብር ሲሸጥ ተይዞ አብዮታዊ ፍርድ ቤት ቀርቦ በከባድ ወንጀል መደብ ስር 130 ብር ተፈረዶበት ወደ ወህኒ ቤት ተወረወረ🙄 መጨረሻውን ግን እንጃ😭

ለትዝብት ያህል.... በአሁኑ ሰዓት አዲስ አበባ ላይ
* ገብስ 100kg = 12000 ብር
* ስንዴ = 8500 ብር
* ጤፍ = ዋጋው አይወራም😁 አንድ እንጀራ ግን 25 ብር...

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

11 Jan, 12:51


3.9k ፎሎወር ደርሰናል 4k ከገባን Giveaway የሚኖረን ይሆናል👏👏👏

አስተማሪ ታሪኮች

11 Jan, 06:07


ቀነኒሳ በቀለ:- 🗣

"ከእጅ ወደ አፍ አጥቶ በረንዳ አዳሪ በበዛበት ሀገር ላይ በውድ መኪና ምትዝናናበት ህዝብ የለም ህሊናም አይፈቅድም!!"

ይሄ ደሞ ሌላኛው እንቁ አትሌታችን "ገሜ ሾው" ላይ ለኢንተርቪው ቀርቦ የተናገረው ንግግር ነው። እንደዚ አይነት አስተዋይ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን👏👏👏

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

10 Jan, 06:19


ዛሬ አንድ ነገር ልላችሁ መጣው....

አዎ ሁላችንም ኑሮ ከብዶናል ማይካድ ሀቅ ነው
ግን የእውነት ሁለተኛው አትሌት የተናገረው ነገር ልክ አይመስለኝም የነዳጅ ዋጋ መጨመር እኮ ተፅኖው ባለመኪና ላይ ብቻ አይደለም

*የትራንስፖርት ታሪፍ የሚጨመርበት ተሳፋሪስ ምን ይሁን...???

* ታክሲ ሰርቶ ቤተሰብ የሚያስተዳድረውስ ምን ይዋጠው...??

* መኪናውንስ ሽጦት ምን ሰርቶ ይብላ...??

--> አንዳንድ ንግግሮችን 💭 ግን መናገር ስለቻልን ብቻ 🗣 መናገር አለብን ብዬ አላምንም።

ይሄ የኔ ሐሳብ ነው እስኪ የናንተን ሐሳብ በComment section ላይ አሳውቁን

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

10 Jan, 06:04


ሀይሌ:- 🗣"እየተፋፈርን ስለሆነ ነው እንጂ ማንም ኑሮን እየተቋቋመው (Afford) እያደረገ አይደለም፡፡"

ከሁለትና ሦስት ዓመት በፊት 10 እና 15 ሺሕ ደመወዝ የሚያገኙት ሠራተኞች ጥሩ ነበሩ፡፡ አሁን ግን 30 እና 40 ሺሕ ብር ደመወዝ የሚያገኙት ጥሩ ደረጃ ላይ ናቸው አልልም፡፡ የቤት ኪራይ፣ የትምህርት ቤት ክፍያው፣ የኑሮ ውድነት ሰማይ ወጥቷል፣ ስለዚህ ይህንን ተገንዝበን በዓል በመጣ ቁጥር የምናከብራቸውን ሰዎች ስንጠይቅ ከራሳችን ጋር ያለውን አገናዝበን የማይሆንና ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ማድረግ እንደሌለብን በመገንዘብ በስምምነትና በጋራ ማስቆም አለብን፡፡
Haile Gebreselassie
(ሪፖርተር)

ፈይሳ:-🗣 "መኪና ገዘቶ ስለ ነዳጁ መወደድ የሚጨነቅ ሰዉ ይኖራል ብዬ አላስብም: ካለም መኪናዉን ሽጦ ፈረስ ገዝቶ አቢቹ በሰራለት የኮሪደር ልማት ላይ መጋለብ ይችላል::"
የቀድሞ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

09 Jan, 16:29


*የአከራየ ልጅ ነች!*

በኢትዮጲያዊ ቀለም መጠሪያ ስሟ መድሀኒት ትባላለች! ከእኔ ጋር የተግባባነው በቅርቡ በዚህ ሁለት ሳምንት ውስጥ ነው! የምጠራት የኔ Pharmacy 💊 እያልኩኝ ነው። ድንገት አንድ ቀን እያወራን 'ዳኒየ ግን በፊት ዝም ስለምትል ጉረኛ ትመስለኝ ስለነበር አምርሬ እጠላህ ነበር ለካ መፅሐፍ በሽፋኑ አይፈረጅም የሚባለው ትክክል ነው ማለት ነው' አለቺኝ! አይ ፋርማሲየ ትገርሚያለሽ በይ ሜክሲኮ ደርሼ ልመጣ ነው ቻው ብየ ተለየኋት።

መድሀኒት ደግነቷ ይህ ነው የሚባል ለከት የለውም! በቃ በተለይ ለእኔ እራስምታት ሲያመኝ ፓናዶሌ፣የወባ ወረርሽኝ ሲያጠቃኝ ኮርትሜ፣አይኔን ሲያመኝ ጠብታየ፣ ብቻ ለመላው አካሌ እንደ ስሟ መድሀኒት ነች። አንዳንዴማ ቤት ገብቼ በመስኮቹ አጮልቄ ሳያት የፈጣሪ የእጁ ስራ ይደንቀኛል! ጡቷ እንደ ጦረኛ ተዋጊ የጦር ሰራዊት ቀደም ቀደም ሲል፣መቀመጫዎቿ እንደ MBC Action ጆንሲና እና ቪክሰው ቦክሰኞች ተጣልተው እየተላፉና እየተደባደቡ የሚመስሉ፣የአይኗ ብሌን ከሌላ ፕላኔት የመጣ እስከሚመስል ድረስ ኩልል ብሎ የሚታይ፣ቅንድቧ በተፈጥሮው ሳይኳል የተኳለ፣በአጭር ጉርድ የጭኗና ባቷ ቅላት የፍቅሬ ኩንስፓኛ ስጋ ቤትን ጥሬ ስጋ የሚመስል፣ከቀጭን አንገቷ ላይ ስልክክ ያለው ማተቧ፣ሀር የመሰለውና ሂውማን ሄር ያልተቀላቀለበት ላዛ ፀጉሯ፣የጉንጯ ዲምፕል አጎዳጎድ፣ፍላት ጫማዎችን በብዛት የሚጫመቱት የእግሮቿ መዳፍ ማማር፣8 ቁጥርን በትክክል የፃፈው ለግላጋው አቋሟ ከቀጭን ወገቧ ጋር ያለው ውበት፣እናትየዋ ሳትኖር በምግብና በሌሎች ጥቃቅንና አነስተኛ ጥቅማጥቅሞች የምትንከባከበኝ ነገር፣ እንደ አዲስአበባ ልጅ የማትኮፈስበት ፍቅር ማንነቷ እንዳለ ተቋጣጥሮኝ ይሄው ማዘሯ በሌለችበት እለት ኪራይ በምከፍልበት ቤቴ በጥዋት መጥታ የ25 ዓመት ምሽጌን በመደምሰስ በእራሴ ሜዳ ድል አድርጋኛለች። እንዲህ አይነት አለምም አለ ብየ ተደሰትኩኝ

በመጨረሻም;ምርኮኛው እኔም የኔ ዘመን ጣይቱ ብያታለሁ! ከዛሬ ጀምሮ ኪራይ በነፃ ነው ተብያለሁ እልልልልልልልልል! አንኳኳ ይከፈትልሀል ማለት ይሄ ነው።

👉ዳንኤል አለልኝ
"የቢሆን አለም" ገፅ ካሰፈረዉ የተወሰደ ጽሁፍ ነዉ🙏🙏🙏🙏

Don't forget like👍 & share🔄

አስተማሪ ታሪኮች

07 Jan, 09:57


#የገና_ትዝታ😂!
°°°°°°°°°°°°°
የሰፈራችን አባቶች የገዙት በሬ አንድ አይን አልነበረውም!
የት ዘምቶ እንደሆነ እንጃ!
እንደ ጭቃ ሹም ታጅቦ መጣ።
አረማመዱ መቼም የጤና አልነበረም። ልክ የሰፈራችን የቆሻሻ ገንዳ አጠገብ ሲደርስ ደነበረ!
ተፈነጣጠረ!
አባቶቻችን እንደ ዝምብ መንጋ ዝዝዝዝ..ብለው ተበተኑ!
" ያዘው! ያዘው! "
ከወኔ ውጪ ሰውነት የሌላቸው ጋሽ ብሩ ቁልቁል የሚንደረደረውን በሬ በሩጫ ተከተሉት
...ግን ተሳሳቱ--- ፈጠኑ....በጣም!
በሬው ቀጥ ብሎ ሲቆም ጋሽ ብሩ ፍሬናቸውን በጥሰው እግሩ ስር እንደ ሊስትሮ.....
በሬው በቀኟ ዐይኑ እንደ መሽኮርመም አለና!
በቀንዱ ዘገናቸው! ( የምሬን ነው )
እንደ ጀላቲ ቀንዱ ጫፍ ላይ ሰክቷቸው ሲታይ የፈረንጅ አጋዘን ይመስል ነበር።
ዘቅዘቅ ሲሉ፡ ነጯ ኮፍያ ጠብ አለች!
" በህግ አምላክ! "....አሉ አየር ላይ ( ማንን ይሆን? )
በሬው ጋሽ ብሩን አንጠልጥሎ ወደገንዳው ተመለሰና ገንዳው ውስጥ ጨመራቸው!( አስቀመጣቸው ልበል? )
ተረኛ የሚዘገን ሲፈልግ፡ ሰዉ ተተራመሰ!
ዞሮ ዘሎ ሲመጣ ጋሽ ብሩ ከገንዳው ብቅ አሉ!
አልጋ ስር የተረሳ ጫማ መስለው..😂
" ኮፍያዬን አላያችሁም? "
" አላየንም "
" ያችኋትናኮ አቀብሉኝማ "
" ሌላ ቀን ይውሰዷት "....በዚያ ላይ
" ቢወጋንስ? "
" እኔ አባታችሁ እንዴት ልውጣ ታዲያ? "
እንዳይወጡ ቆሟል ፊት ለፊት
" ኧረ ጠነባሁ ጎበዝ "
መቼስ ብዙ ስቀናል ያኔ። በስንት መከራ ተሸነፈ!
ታርዶም ጣጠኛ ነበር
የታረደ ቀን ጠዋት ቅርጫው ላይ ጫጫታ ይሰማል
ጨጓራው ተሰረቀ!
ያው ዮናስ ውጪ መቼም ማንም አይሆንም!
የነ ዮናስበር በሃይል ተንኳኳ!...ሮቢ ከፈተ
" ጨጓራውን መልስ! "
" ኧረ ጋሼ! የምን ጨጓራ? "
" ዛሬ ፊኛህን ተሰናበት! ልቆምበት ነው "
" እኔ አላየሁምኮ "
" ምንድነው በመዘፍዘፊያው ያስቀመጥከው "
" የባቢ ሽንት ጨርቅ ነው "
" እያጠብክለት? "
" አዎ "
" በፈርስ ነው የምታለቀልቀው? "😂😂😂
ፍቅሬ ፍቅርሻ🙏
#ማጂላን
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

07 Jan, 06:24


ሉቃስ ፪÷፲፩ :- እስመ ናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን፡ ዘውእቱ ክርስቶስ እግዚእ፡ ቡሩክ በሀገረ ዳዊት።

ትርጉም:- ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ሉቃስ 1:11

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ፣ በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ አስተማሪ ታሪኮች የቴሌግራም ቻናላችን ይመኛል።

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

06 Jan, 20:32


ለካ ሰው ፀብ ከፈለገ ትልቅ ጉርሻ
ያጎረስከኝ አንቀህ ልትገለኝ ነው
ይልሃል

.

    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

05 Jan, 04:23


በግል መፈተን የምትፈልጉ ከዚህ በፊት ተፈትናችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ይሄን እድል ለመጠቀም 4 ቀን ብቻ ነው የቀራችሁ

እድሉን መጠቀምና ድጋሚ መፈተን የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዚህ በታች ባለው link አናግሩኝ እሞላላችኋለው...

@lij_alem7
@lij_alem7

አስተማሪ ታሪኮች

05 Jan, 04:18


#ይመዝገቡ

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በድጋሜ የምትወስዱ ተፈታኞች በኦንላይን ራሳችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።

የምዝገባ ጊዜው የሚያበቃው 👇
ረቡዕ ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም

በድጋሜ ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ-መረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።

via_tikvahuniversity

አስተማሪ ታሪኮች

02 Jan, 09:02


እናትነት😘😘
<<ከሞት ከተረፍክ እኔ እንደምወድህ ሁል ግዜም አስታውስ😔” >>

በጃፓን የደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ቀዝቀዝ ካለ በኋላ የነብስ አድን ሰራተኞች በአንድ ፍርስራሽ ቤት ሲገቡ የአንዲት ሴትን እሬሳ ተመለከቱ።

ሴትየዋ በጉልበቷ ተንበርክካለች፤ ሰውነቷ ወደ ፊት ዘንበል ብሎ ነበር፣ ሁለቱ እጆቿ በአንድ ነገር ተደግፎ ነበረ። የፈራረሰው ቤት ጀርባዋ እና ጭንቅላቷ ላይ ወድቋል።

የነፍስ አድን ቡድን መሪው እጁን ወደ ሴቲቱ አካል ለመድረስ በግድግዳው ላይ ባለው ጠባብ ክፍተት ውስጥ እጁን ሴትየዋ ላይ አደረገው።

ሴትየዋ አሁንም በሕይወት ልትኖር እንደምትችል ተስፋ አድርጎ ነበር። ይሁን እንጂ ቀዝቃዛው እና ግትር ሰውነቷ በእርግጠኝነት እንደሞተች ነገረው።
እሱና የተቀሩት የቡድኑ አባላት ከሴትየዋ ቤት ወጥተው ቀጣዩን የፈራረሰውን ሕንፃ ለመፈተሽ ሄዱ።
የቡድን መሪው ግን የሆነ ነገር ተጠራጠረና ወደ ሟቾ ሴት ፍርስራሽ ቤት እንደገና ተመለሰ።
አሁንም ተንበርክኮ ከሬሳው በታች ያለውን ትንሽ ቦታ በእጁ ሲፈትሽ የሆነ ነገር አገኘ።

የነብስ አድን የቡድን መሪው በድንገት እየጮኸ ፣ “ሕፃን! ልጅ አለ! "
አንድ የ3 ወር ሕፃን ልጅ በእናቱ ሬሳ ሥር በአበባማ ብርድ ልብስ ተጠቅልሎ ነበር።

በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ሴትየዋ ልጇን ለማዳን የመጨረሻውን መሥዋዕትነት ከፍላ ነበረ።.

ቤቷ በሚፈርስበት ጊዜ ልጇን ለመጠበቅ ስትል ሰውነቷን ሙሉ ለሙሉ ህፃኑ ልጇ ላይ አድርጋው ነበረ።

የቡድኑ መሪው ህፃኑን ልጅ አንስቶ ሲያየው ህፃኑ በሰላም ተኝቷል።

የሕክምና ቡድን ህፃኑን ልጅ ለመመርመር በፍጥነት ደርሶ ብርድ ልብሱን ሲከፍቱት ብርድ ልብሱ ውስጥ የሞባይል ስልክ ተመለከቱ።

በሞባይል ስክሪኑ ላይ እንዲህ የሚል የጽሑፍ መልእክት አነበቡ።

“ከሞት ከተረፍክ እኔ እንደምወድህ ሁል ግዜም አስታውስ”😔 ይላል።

እንዲህ ነው እናት ለልጇ ያላት ፍቅር !!

╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

01 Jan, 06:40


ሰውየው ከ 2 አመታት በፊት በናይጄሪያ ዋሪ ግዛት በሚገኝ ዳርቻ "ብሉ ማርሊን" ዓሳ እድል ቀንቶት ያጠምዳል ያጠመደውንም ዓሳ ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር በመሆን ተባብሮ ይበላዋል::

ይህ ሰው ለዘር ማንዘሩ የሚበቃውን ሀብቱን ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር ሆኖ እንደ በላው አላወቀም ነበር፡፡ "ብሉ ማርሊን" ዓሳ በምድር ላይ ካሉት ዓሳች ውዱ ዓሳ ነው ፤ አንድ ፓውንድ የዚህ ዓሳ ስጋ በገበያ ውስጥ ወደ 31,00ዐ ዶላር ያህል ዋጋ አለው።

ይህም ሰውዬ ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር የበላው የዚህ ዓሳ ዋጋ ወደ 3.6 ሚሊዮን ዶላር ያህል ያወጣ ነበር ተብሏል።
አለማወቅ አያድንም ...🤔

@astemari_tarikoch ✍️
ጠቃሚ መረጃዎች🙏🙏🙏🙏
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

31 Dec, 08:48


የ71 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ቦና በከባድ ሀዘን ላይ ናት

#Ethiopia | ዛሬ 20/04/2017 ዓ.ም በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው አደጋ ከ20 ሰዎች በላይ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ።

አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና ከ71 የሠርግ አጃቢዎችን አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወደ ወንዙ በመግባቱ እንደሆነ የዓይን እማኞች ገልፀዋል።

በጋላና ድልድይ ተመሳሳይ የትራፊክ አደጋ ሲደርስ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ይህ እጅግ የከፋ አደጋ ነው ተብሏል።

የሟቾች ቁጥር ከዚያም ሊበልጥ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል። ተጨማሪ መረጃ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት አጣርተው ለህዝብ የሚያሳውቁ ይሆናል።

ይህን ቦታ በስራ አጋጣሚ አውቀዋለው እጅግ አደገኛ ጠመዝማዛ የሆነ እና ለአደጋ የተጋለጠ ከድልድዩ ወደ ወንዙ ረጅም ጥልቀት ያለው ቦታ ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ አደጋ በዚህ ቦታ ደርሷል ።

ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን😭😭😭

አስተማሪ ታሪኮች

26 Dec, 20:24


እቅፍ🤗❤️

           መታቀፍ ናፍቋቹ ያዉቃል??
           እ...ር...ፍ
           ድ...ግ...ፍ
            ስ...ክ...ን

የሚያደርግ እቅፍ ኮተታችሁን ቅራቅምቧቹን ሳይመለከት ዉሽቅ🤗🥰 የሚያደርግ እቅፍ ናፍቋቹ ያዉቃል??

ደህንነት እንዲሰማችሁ የሚያደርግ አለም ስትቀዘቅዝባችሁ የሚያሞቅ እቅፍ🤗 ናፍቋቹ አያዉቅም??
            
ንድድ ፣ ቅጥል ስትሉ የሚያቀዘቅዛችሁ
የሰላም ጉያ የሆነ እቅፍ🤗 አልናፈቃችሁም??

ማዘን ፣ መከፋታችሁን ድራሹን የሚያጠፋ እቅፍ🥹 የማይሰለች ሰርክ አዲስ የሆነ እቅፍ ከተናፈቀ እንቅልፍ በላይ  የሚያጓጓ እቅፍ🥹 ናፍቋችሁ አያዉቅም??
                   

አንዳንዴ ቃላት ትርጉም የለሽ በሚሆንበት ድክም በሚልበት ጊዜ እቅፍ🥹 ብዙ ነገር  ነዉ።

ስንት አፅናኝ ቃላት ከመደርደር አንዲት እቅፍ ልብ  ልታሞቅ ትችላለች🥹❤️

አንዳንዴ አንዲትን እቅፍ 🥹 አጥቶ እንባ ይደርቃል እንባ ደሞ የእዉነት እቅፍን ያከብራል!,ለክብርሩም ይወርዳል።

ታማኝነት ፣ ቃልማክበር  ፣ ፍቅር አክብሮት ፣ ይቅርታ ፣ የተጋራ አንደበት. እነዚህ ሁሉ ረቂቅ እቅፎች ናቸዉ።

ረቂቅ እቅፎች ያላቸዉ ሰዎች ሲያቅፉህ🥹🤗
በርግጥ ልባችን ሰላሙን ያገኛል።

       
            መታቀፍ አምሮኛል!!🥹🥰


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

24 Dec, 18:43


☀️የሆነ ጊዜ ስለ እኔ የተወሰነ ሰው ያለቅሳል።የት ሂዳ ነው?ካየናት ብዙ ጊዜ ሆኗታል የሚባልበት ቀን ይመጣል።አንድ ቀን ድምፄ ይናፍቅ ይሆናል እኔ ግን የዛኔ....የለሁም።

አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያበቃል።የጀመርነውን ጉዳይ ሳንጨርስ በቃ እንባላለን።ቆይ አንድ ነገር ልንገራት፣ይቅርታ ልበላት፣ቻው ልበላት ብትሉም ማንም የማይሰማቹ ጊዜውም አልፏል የምትባሉበት።

አንድ ቀን እኔ የሌለሁባቸው ጊዜያቶች ይመጣሉ።ምናለ በህይወት በኖረች ይሄን ቀን እንኳ ባየች ...የምትሉኝ ጊዜ!ይሄ ቀን ዛሬ ወይ ነገ አልያም የሆነ ቀን ይሆናል🥺

ብቻ ግን ድንገት እንሞታለን

ደህና ሁኑልኝ🫶

╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

23 Dec, 09:22


አንዴ ብቻ ይድላኝ
አንዴ ብቻ ልረፍ
አንዴ ብቻ ልኑር
አንዴ ብቻ ልትረፍ
ፋታ ብቻ ላግኝ እንደምፈልገው
እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማውቀው 😔

Habtamu Hadera
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

22 Dec, 10:31


ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የደቡብ አፍሪካ ዜግነት ያለዉ ግለሰብ ለሚወዳት ሴት የአግቢኝ ጥያቄ አቅርቧል፤

ጥያቄዉን አስገራሚ የሚያደርገዉ ነገር ግለሰቡ ጥያቄዉን ያቀረበዉ በሴትየዋ የባልዋ ለቅሶ ላይ ነበር


@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

21 Dec, 10:51


👆አዲስ የስራ ፈጠራ በፈለጋቹት ዘርፍ አለውላቹ ፓኬጁን መርጣቹ አናግሩኝ ቸግሮኛል 😂

ችግርን በማላቀስም እንፈታለን 😂

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

JOIN NOW 👉 @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

20 Dec, 14:56


« አንዳንድ ሰዎች ከእኛ ምንም ሳይፈልጉ ለመንገዳችን የሆነ የተሻለ ነገር ለማዋጣት ወደ ህይወታችን ብቅ ይላሉ። እንደኛ፣ እኛን ምቾት በሚሰማን መልኩ ሊቀርቡን ይሞክራሉ።
ሁሉም ሰው እኛን ለመጉዳት ብቻ አይጠጋንም። አሁንም ቢሆን ጥሩ ነገር ለማድረግ የሚፍጨረጨሩ ሰዎች አሉ።
ሰዎች እንደሚያስፈልጋቸው ሁኔታ ሆነው የሚቀርቡ፣ ደከም ላሉት ደገፍ አደርገው ሊያበረቷቸው የሚጣጣሩ ሰዎች አሉ። በመልካምነት ላይ ተስፋ አትቁረጡ። ሰዎች ሰው መሆናቸውን አትዘንጉ እንጂ ሁሉንም በጅምላ መጥፎ አድርጋችሁም አታስቡ።
ሰላም ለእነዝያ ብዙ አመት አብረናቸው ኖረን ባዶነት እንዲሰማን ያደረጉት እያሉ በድንገት ወደ ህይወታችን ገብተው ጥሩ ትውስታን ላበረከቱልን፣ በእኛ ደስታ ለመደሰት በሚሞክሩት ላይ ሁሉ ሰላም ይስፈን። »🫶🫶🫶


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

18 Dec, 12:19


ዛሬ የትኛውን መኪና ልያዝ ብዬ
ምጨነቅበት ቀን ነው የናፈቀኝ

.😭
JOin 👉 @astemari_tarikoch
JOin 👉 @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

17 Dec, 09:38


ይህንን ያውቁ ኖሯል?

ቻይና በQin Dynasty አገዛዝ ስር በነበረችበት ጊዜ ወደ መንግስት ስራዎች ላይ አርፍዶ መገኘት ቅጣቱ ሞት ነበር።

እንዲ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ሀገራችን ጥቂት ህዝብ ካላቸው ሀገራቶች ውስጥ አንዷ ትሆን ነበር!!😁

JOin 👉 @astemari_tarikoch
JOin 👉 @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

16 Dec, 17:36


ሚስት ባሏን ደሀ ነህ ብላ በፈታች በማግስቱ ባል 273 ሚሊዮን ዶላር ሎተሪ አሸነፈ።

ሰውዬው ለተወሰነ ጊዜ ሥራ አጥ ነበር እና ሚስቱ በሂደቱ ላይ እምነት መጣል ትዕግስት ስለሌላት ወደ ፊት ለመቀጠል ወሰነች። ሆኖም የፍቺ ሰነዶችን ከፈረመ ከአንድ ቀን በኋላ ህይወቱን ሙሉ በሙሉ የሚለዉጠውን ሎተሪ አሸንፏል።


JOin 👉 @astemari_tarikoch
JOin 👉 @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

16 Dec, 05:01


   [ ገፀ ሰማይ ላይ . . .]
ኮከብ ተዘርቶ ብርሀን ሲታጨድ
  ልቤን አድርጋት የፍቅር አፀድ ፡
እንደ ጨረቃ. . .
በፅልሙ መሀል ሙት ነፍሴ ትንቃ ፡
:
ይሄም ያልፋል . . .
ይገፈፋል እንዳልነበር
ይዘከራል እንደ "ነበር" !
ብለህ በላት
ሲያጥራት ተስፋ ፡
ልቤን ያዛት ፡
ከእዝነት እቅፍ እንዳ'ጠፋ ።

ሲገፈፍ ፅልሙ ስትርቅ ጨረቃ
ፀሀይ ስትፈግግ አለምን አድምቃ ፡
ትፈንድቅ ነፍሴ . . .
ይልቀቃት አዚም ድካም ህመሙ ፡
ባ'ንተ አይደለም ወይ
ፅልመት ተረትቶ ብርሀን የሞላው አለሙ!
:
🌞መልካም ቀን


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

16 Dec, 02:16


አለሁ ማለት ከንቱ!

ታላላቅ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ በየሐይማኖቱ ያሉ ሰባኪወች ዘማሪወች፣ሀብታሞች ፣ በጎ አድራጊወች ወዘተ...በማህበራዊ ሚዲያ ያላቸውን የተከታይ ቁጥር የተወዳጅነታቸው መለኪያ ሲያደርጉት እና ሲታበዮ ይታያሉ። ይችን ነገር ስሙ.....ራሻያዊዋ ሱፐር ሞዴል አይሪና ሸይክ የታዋቂው ኳስ ተጨዋች ክርስቲያን ሮናልዶ ፍቅረኛ ነበረች፤ ብዙ ሚሊየኖች ኢንስታግራም ላይ ይከተሏታል ያንቆለጳጵሷታል። ያው በቁንጅናዋ እንደሚከተሏት ነበር ሚዲያው ሁሉ የሚያራግበው። እና አንድ ቀን ክርስቲያን ሮናልዶ ጋር ፍቅራቸው አልቆለት ተለያዮ... አጅሪት በብስጭት "ከአሁን ጀምሮ ከራሴ ማንነት ይልቅ የክርስቲያኖ ፍቅረኛ ስለሆንኩ ብቻ ፎሎው ያደረጋችሁኝ አንፎሎው አድርጉኝ" ብላ ለጠፈች። በ24 ሰዓት ውስጥ 11 ሚሊየን ህዝብ አንፎሎው አድርጓት ጭር። በዘራችሁ አይድረስ! በሶሻል ሚዲያ ታሪክ እንዲህ አይነት የአንፎሎው ጎርፍ ታይቶ አይታወቅም! በእርግጥ አሁን የራሷን ተከታይ አፍርታለች።

ምን ለማለት ነው ....የአገራችን ታዋቂወች ....የሚከተላችሁ ህዝብ ከስራችሁ የተኮለኮለው ለምትመሯት አገሩ፣ ለምትሰብኩለት ዕምነቱ፣ ለምትነግሩት መረጃ ፣ ለምትረዷቸው ሚስኪኖች ሲል እንጅ እናንተን በግላችሁ ወዶ ላይሆን ይችላል የት አውቋችሁ? አንድ ቀን ከስልጣን ወይም ከተደገፋችሁት መድረክ ስትወርዱ ጥላችሁ ራሱ የማይከተላችሁ ጥላ ቢስ ልትሆኑ ትችላላችሁ። አለሁ ማለት ከንቱ😀
(አሌክስ አብርሃም)
ከሀገሬ ቱዩብ ገጽ🙏🙏

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

15 Dec, 04:05


ድሮ ተማሪ እያለን

አሳርፍ ....ተጠንቀቅ .......

የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙርን ለመዘመር 1...2...3...
ያኔ ግን መከላከያ ነበርን ?

😁

አስተማሪ ታሪኮች

14 Dec, 10:44


እሷ፦ እስኪ አንብበኸው ያስለቀሰህ መፅሐፍ ካለ ጠቁመኝ ማንበብ ፈልጌ
ነው
.
.
.
.
እኔ፦ Maths,Physics,Chemistry.. 😭😭😂

አስተማሪ ታሪኮች

11 Dec, 19:31


ሚዛናዊ አይደለም !

✔️ ሴት ስትመታክ    ❝በሴት ተመታ እሱማ ወንድ አይደለም❞
✔️ ሴት አንተ ስትመታ ❝ ሴትን ትመታለህንዴ ወንድ አይደለክም

😭😭😭

አስተማሪ ታሪኮች

10 Dec, 17:53


Andu በ 10,000 ብር TV🖥 ገዝቶ ድምፅ የሌለው ምስል ብቻ ሲሆንበት
.
.
.
ምን ቢል ጥሩ ነው ጌታ ሆይ ደንቆሮ ነህ በለኝ😀

╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

09 Dec, 19:05


ከ አንድ መጽሐፍ ላይ የተገኘ የሁለት ነገረኛ ጓደኛሞች ቃለ ምልልስን ተጋበዙልኝ***😁

******

● አንድ ብር አለህ እንበል..

□ የለኝም!

●ግድ የለም አለህ እንበል?

□ የሌለኝን?

●እሺ ይኖረሃል እንበል

□ አንድ ብር ብቻ?

●እሺ ነበረህ እንበል

□እኮ አንድ ብር ብቻ?

●ኦፋ! ጫወታ አታውቅም ልበል?

□መጫወቻ አታድርገኛ

● እሺ ለምሳሌ?

□ምሳሌ ስጠኝ እንጂ ምሳሌ አታድርገኝ

●ገደል ግባ!

□ሜዳ ሜዳውን እያየሁ እሄዳለሁ
* ******

ከእንዲህ አይነት አድርቅ ጓደኛ ፈጣሪ ይሰውራችሁ😁😁😁

አስተማሪ ታሪኮች

09 Dec, 08:45


ትጋ እንጂ አትልፋ!

🔆በመታነጽ ላይ ሳለህ የቦዘንክ ቢመስላቸው አትደነቅ!

ድሮ እኛ ሃይ ስኩል ስንማር፣ ከመማር ይልቅ ፋብሪካ መሥራት ይሻላል ብለው ትምህርት አቋርጠው ሥራ የገቡ ጓደኞቻችን ነበሩ።

እነዚህ ጓደኞቻችን ወድያው በወሩ ደመወዝ አገኙ፣ ልብስ ቀየሩ። ሲቆዩ ቤት ተከራዩ፣ አልጋና ፍራሽ፣ ቁምሳጥን ወንበርና ጠረጴዛ ገዙ፣ ጓደኛ ያዙ፣ ኬክ ጋበዙ። ኋላም አንዳንዶቹ አግብተው ሌሎቹም በውጭ  ወለዱ።

ያኔ ዩኒቨርሲቲ ከገባሁ በኋላ አንዱ ወዳጄ አገኘኝና "አሁንም እየተማርክ ነው?" አለኝ። "አዎ!" ነበር መልሴ። "አይደክምህም? አይሰለችህም?" አለኝ። "አሁን እኮ ልጨርስ ነው" አልኩና ተለየሁት።

🔆ከዓመት በኋላ እኔ የመጀመሪያ ዲግሪዬን ይዤ ሥራ ስጀምር፣ የወዳጄ ደመወዝ የእኔን ሩብ ያህል ነበር። ከብዙ ዓመታት በኋላ አንድ ምሽት ላይ ወዳጄን አገኘሁት። "ከየት ነው?" ስለው "ከትምህርት" አለኝ። የማታ ትምህርት ጀምሮ ነበር። በቀን "አይሰለችህም?" ያለኝን እሱ በማታ መትጋት ጀምሮበት ኖሯል። "ህምምም..." ብዬ "ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?" ስለው እኔ ቀን የተማርሁትን እጥፍ ጊዜ ጠራልኝ።

💡አንዳንዱ እንዲህ ነው። መጀመሪያ ሳይታየው፣ ኋላ ከረፈደ እጥፍ ዋጋ ሊከፍል ይገደዳል። ስኬት ቀድሞ በመራ አይደለም። ከእውቀት ሥራን ባስቀደመም አይደለም። ሥራ በዕውቀት ካልሆነ ልፋት ነው።

🔆6ተኛ ፎቅ ላይ በፓምፕ እየተገፋ ኮንክሪት ሲሞላ አይተሃል? ያ በእውቀት የሚሠራ ነው። ያለእውቀት የሚሠራው ግን በባሬላ እያጋዘ ይደክማል።

ትጋት እና ልፋት ይለያያሉ። ትጋት የእውቀት ሥራ፣ ልፋት ደግሞ ተቃራኒው ነው። ትጋ እንጂ አትልፋ!

በልፋት የትም አትደርስም። ይልቅ ጭንቅላትህን አጎልምስ።

💎አየህ አንተ ስትታነጽ፣ ስትተጋ ማንም ልብ አይልህም። ያንተ ራስን ማነጽ አርቀው ለማያስቡት ቦዘኔነት ነው። ሲያዩህ መሬት አትቆፍርም፣ እንጨት አትልግም፣ ምስማር አትመታም፣ ልብስ አትሰፋም፣ ዳቦ አትጋግርም፣ መርፌ አትወጋም። ለእነርሱ አንተ እየቦዘንክ ነው።

🔆መጨረሻ ተሳክቶልህ፣ በኑሮ ከፍ ብለህ ሲያዩህ ግን "እድለኛ ነህ" ይሉሃል። እውነት ነው እድል ማለት ስትተጋ ሳትታይ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ መቻል ነው።

💡ስንዴዋ አፈር ውስጥ ገብታ ስትበሰብስ ውጤቱን ለሚያውቀው ለገበሬው እንጂ ለሌላው ብክነት ነው። ሌሎች ውጤቱን የሚያዩት ስንዴዋ ስታፈራ ነው።

ዘሩን የሚያናንቁ በፍሬው ቢደነቁ አትገረም።

አንተ ግን ለሌሎች ታይታ ሳይሆን በገባህ መንገድ አቅጣጫህን መርጠህ ትጋ!


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

08 Dec, 02:55


ፍቅር ቻይ ነው ይባላል ይሄ ነው።😁
ባልታዛር ከባለቤቱ ጋር ታርቆ ፓሪስ እየተዝናኑ ነው ❤️

አስተማሪ ታሪኮች

አስተማሪ ታሪኮች

07 Dec, 04:32


☀️ጨው ውሃ ሊቀዳ ሄዶ በዛው ቀረ❗️

ሁልጊዜም ከማይገባን እና ከማይመጥነን ሰው እና ቦታ ጋር ከዋልን እንደ ጨው ማሙተን መጥፋታችን የማይቀር ነው። ራስህን ሁን! መቀየር ከማይፈልግ ሰው ጋር አትታገሉ ራሳችሁን እንዳታጡት።በሰብብ አስባቡ መለየት የሚፈልግን ሰው አጥብቆ መያዝ ትርፉ የልብ ስቃይ ነው። ህመም ለማይገባው ሰው የህመምህን ልክ አትንገረው ስለማይረዳ የባሰ ያሳምምሃል። ችግርህን ለማይረዳ ሰው ችግርህን ማካፈል ትርፉ ራስህን ለሃሜት ማጋለጥ ነው። ሰዎች ተቀየሩብኝ አትበል ተደብቆ የቆየው ማንነታቸውን አወክ እንጂ!
የከብት አመሉ በእለቱ የሰው አመሉ በአመቱ ነውና አትገረም።በዚህ አለም በማንም ላይ ሙሉበሙሉ ጥገኛ አትሁን ምክንያቱም ጥላህ እንኳ ሲመሽ ይሸሽሃል።በማንም ላይ አትፍረድ በዚህ ጊዜ ሁሉም ሰው የራሱ የህይወት ሩጫ እና ፈተና አለበትና ለራስህ ራስህ ኑርለት እንጂ በማንም ላይ ጣትህን አትቀስር ለመፍረድ አትሩጥ።ከጌታህ በቀር ማንንም ተስፋ አታድርግ።

☀️የሰው ልጅ ለሚፈልግው ነገር ተአምረኛ ለማይፈልገው ነገር ደግሞ ሰበበኛ መሆኑን አትርሳ።በፈተና ፅና እንጂ አትሰበር።አስተዋይ ሰው ተስፋ የሚያስቆርጥ ፈተና ሲገጥመው ጌታዬ ሆይ ምን ልታስተምረኝ ይሁን?!ይላል።ፈተና መልካም ነው ክፉውን እና ደጉን ያስተምራል።

ፈተና ሁለት ነገር አስተምሮን ያልፋል።

🎖አንድ ጊዜያዊ ወዳጆችህን አጣርቶ አስወግዶልህ ያልፋል።
🎖ሁለት ሁሉም ነገር ጊዜያዊ መሆኑን አስረድቶህ ያልፋል።

join👇👇👇
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

06 Dec, 08:00


እኔ ግን ሲገባኝ i phone  እና ብር 
ነው እንጂ የሌለኝ ቆንጆ ነኝ ምን
እኔ ብቻ ሁላችንም ውቦች ነን🥹
አይመስላቹም 🥹

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

04 Dec, 14:44


ጥቅም የሌለኝ ፍጥረት ነኝ ብዬ አስብና
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
EBS ቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራም ላይ ከጀርባ ሚቀመጡ ሰዎችን ሳይ እፅናናለሁ 😞🙄

@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

04 Dec, 05:07


.

ልርሳሽ ወይስ ልጠብቅሽ. . .?🥺

አስተማሪ ታሪኮች

02 Dec, 07:19


ፍቅረኛዬ እቤት ና ብላኝ ጠርታኝ እኔም ስለናፈቀችኝ😘 መኪናዬን 🚘 አስነስቼ በፊጥነት እቤቷ ሄድኩ ። ልክ ስደርስ ታናሽ እህቷ ና ገብተህ ጠብቃት ብላኝ ገባው ።ቡና አፋልታልኝ አየተጨዋወትን በመሀል ውዴ ለምን እህቴ ሳትመጣ አንሶላ አንጋፈፍም ስትለኝ ....
ከተቀመጥኩበት በድግ ብዬ በሩን ከፋቼ ልወጣ ስል ፍቅረኛዬ ከ እናቷ ጋር በር ላይ ቆማ የኔ ፍቅር ታማኝ መሆንህን አውቂያለሁ በእህቴ ቃል አልተሳሳትክም አሁን መጋባት እንችላለን ፈተናውን አልፈሃል ብላ አቅፋ ሳመችኝ እናትየውም ተጠመጠሙብኝ
.
.
.
ከዚ ታሪክ የምንማረው ሁሌም ኮ*ዶም መኪና ውስጥ ማስቀመጥ እንዳለብን ነው😕😂😂

😂😂ለፈገግታ ነው ደሞ😱
@astemari_tarikoch
@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

30 Nov, 05:14


ለምድነው ግን አይኔን ጨፍኜ
ፊቴን በሳሙና ስታጠብ
"ከጎኔ ሴጣን ያለ የሚመስለኝ"

እደኔ ሚመሳሰልበት አለ🥹

አስተማሪ ታሪኮች

29 Nov, 09:10


ቆንጆ፣ ሳቂታ እና ምርጥ ልጅ ከሆነች

She is dumbushbush😍😁

አስተማሪ ታሪኮች

27 Nov, 15:15


.
rio

ውዶቼ ዛሬ አንድ ያስገረመኝን ነገር ልንገራችሁማስ ::
በተለይ እህቶቼ ይሄ ለናንተ ነው 🫵...ባለፈው በተቀመጥኩበት ቦታ ላይ አንድ የ ክላሴ ልጅ መቶ አጠገቤ ተቀመጠ እና ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን በመሃል ስልክ ተደወለለት እናም አውርቶ ሲጨርስ ሚስቴ ነች ማንሳት ነበረኝ አለኝ እኔም አብሽር ብዬው ወሬአችንን ቀጠልን በመሃል ሚስቴ ስላለው ነገር ጠየቁት::

ያው ባሌ ሚስቴ መባባል የዘመኑ ፋሽን እንደሆነ አውቃለው ግን ያለውን አመለካከት ለማወቅ ስል እኔ ሳላውቅ አገባክ እንደ አልኩት:: እሱም ፈገግ እያለ የምፈልገው እስከሰጠቺኝ ድርስ ሚስቴ ነች አለኝ ያው ማለት የፈለገው ስሜቴን አስካበረደቺልኝ ድረስ ሚስቴ ናት ማለቱ ነው 🤦‍♂ እናም እዚህ ላይ መፃፍ ማልፈልጋቸው ብዙ ነገሮችን ነው የነገረኝ ያው መቼም ትረዱኛላችሁ በተለይ የግቢ ተማሪዎች ::

ከዛም በጣም እየገረመኝ ታገባታለህ አልኩት....በጣም እየሳቀ ትቀልዳለህ እንዴ አለኝ::ምነው ስለው የጨዋ ልጅ እና ድንግል የሆነችን ሴት እንደሚያገባ ነገረኛ እኔም አላስገረመኝም ማንስ እንደዚህ አይነቷን ያገባል::

ያው ከግቢ እስኪመረቅ ነው ወይ ደሞ ፍሬሽ ተማሪዎች እስኪገቡ ነው እስከዛው ስሜቱን ያበርድባታል ምስኪን 💔
በጣም ሚያስገርመኝ ነገር ምን እንደሆነ ታቃላችሁ ሁሉንም ነገር ምታረገው በሷ ፍላጎት መሆኑ ነው 😣 እሱ እንዳለኝ ከሆነ አንዳንዴ የቤርጎ እራሱ እሷ እንደምከፍል ነው የነገርኝ 🤦‍♂

እናም እህቶቼ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ህይወት ይቀጥላል ከተመረቃቹ ቡሃላ ትዳር ሚባል ነገር አለ ልጅ መውለድ አለ ብቻ ብዙ ኃላፊነት ይጠብቃቹሃል::
እውነት ለመናገር እኔ ያየውትን ካየው ቡሃላ ወደፊት አግብቼ ሴት ልጅ ከወለድኩኝ መቼም ግቢ አልካትም ይሄ የኔ አመለካከት አይደለም ብዙ ሰውን ጠይቄ ሁሉም በኔ ሃሳብ ነው ሚስማማው::

እናም ውዴ....እህቴ ላይ እንዲደርስ ማልፈልገውን ነገር አንቺም ላይ እንዲደርስ ስለማልፈልግ ይሄን ምክሬን ተቀበይኝ አንዴ መተሻልና በቃ ለመጣሽበት አላማ ጠንተሽ ስሪ 🥰  አስቢው ወላጆችሽ እዚህ እንድትደርሽ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል... ለአንድ ለማታቂው ወንድ ብለሽ ውለታቸውን አትብዪ🙌

ትምህርትሽ ላይ ብቻ አቶክሪ ❤️
©ሪያድ


join👇👇👇
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

26 Nov, 14:50


አንዷ "አንተ ዝም ብለህ ፍቅር ፍቅር በል...አንዱ 666 መጥቶ ላፍ ሲያረጋት እርምህን ታወጣለህ...

እሺ ደግሞ 666 ምንድን ነው ብላት

ባለ 6 pack, 6 feet, 6 figure ሸበላ ስትለኝ ነው ተስፋ የቆረጥኩት...

አሃ ለካ ጨዋታው 666 ነው!

በቃ ንፁህ ፍቅር ድሮ ቀረ ማለት ነው?? 🤔🤔🤔

አሁን ነው ማዉቀዉ😠

semir ami

©
join👇👇👇
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

25 Nov, 18:13


የምሽት መልዕክት...
.
በልብ እና በአዕምሮ ጦርነት መሐል ነው የምንኖረው። ልባችን የፈለገው ነገር፣ አዕምሯችን ከሚያውቀው እውነታ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር የውስጣችን ሰላም ይደፈርሳል። አዕምሮ የመረጠው መንገድ የልባችንን መሻት እና ምኞት ስለሚሸርፍ የሚያቅበዘብዝ የልብ ምታት ውስጣችንን ያውካል። እንዲህ ነው የምንኖረው። እንዲህ ኾኖ መኖር ታዲያ ራስን አያስመሠግንም? ራስን አያስከብርም? "አሻም" አያስብልም? እኔ ራሴን "አሻም" እላለሁ!
.
ልቤ ተቀብሎት፣ ነፍስያዬ ከጅሎት ሩቅ እንደማያስኬደኝ ዐውቄ ልቤን ተጭኜ አዕምሮዬን ስለሰማሁት፣ ሰምቼም ቅር እየተሠኘሁ አቅጫዬን ስለለወጥኩ፣ በዛሬ ምቾትና ተድላ ነገዬን ስላልቀየርኩ. . "አሻም!" ለራሴ!
.
እንባዎች ቢረብሹኝም መንገድ ስላላሳቱኝ፣ ከራሴም አሻግሬ ለሰዎች ነገ ስል ራሴን ስለገደብኩ፤ ባላየሁት ቃል ላይ፣ ባልጣመኝ መስክ ላይ ጎጆ ስላልቀለስኩ፣ ልቤን ተጭኜ በአዕምሮዬ ስሌት ያለ እረፍት ጉዞዬን ስለቀጠልኩ.  . ."አሻም!" ለራሴ!
.
ልቤን ያቆሰሉኝን እግሬ ሥር አግኝቼ ስላልተበቀልኩ፣ በገረፉኝ ጅራፍ ጎትቼ ከገደል ስላወጣኋቸው፣ የዋሹኝን ስላልዋሸሁ፣ የወጉኝን ስላከምኩ፣ ልቤን ሰምቼ ሒሳብ አወራራጅ አዕምሮዬን ተጭኜ የራቁኝን ባሉበት ደግ ስለተመኘሁላቸው፣ የጣሉኝን ስላነሣሁ . . "አሻም!" ለራሴ!
.
ግን አንዳንዴ. . . ሁሉም በጊዜው ቢኾንም... ያንን ትክክለኛ ጊዜ ሳላውቅ. . . "ልቤን? ወይስ አዕምሮዬን?" የቱን መከተል እንዳለብኝ ሳልወስን ለደፈርኩት አጥር፣ ለነካሁት ቁስል፣ ላስመሸሁት ትልም፣ ላደፈረስኩት እውነት፣ ላረፈድኩት ጥሪ፣ ላከሰምኩት ተስፋ፣ ላላላሁት ውጥን አዕምራችሁን ተጭናችሁ በልባችሁ፣ከልባችሁ ለሠጣችሁኝ  "ይቅርታ" "አሻም!" ለእናንተ!
.
©
join👇👇👇
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

24 Nov, 14:31


ለሁሉም ሰው መልካም ነገርን እንድመኝ ሕይወት አስተማረችኝ ።

የነርሱ መደሰት ከኔ ደስታ አይቀንስም።

የነርሱ ማግኘት ከኔ ሲሳይ አያጎድልም።

የነርሱ ጤና መሆን የኔን ጤና አይረብሽም።

የነርሱ ሰላም መሆን የኔን ሰላም አያደፈርስም።
©ABX

join👇👇👇
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

23 Nov, 04:53


በፊንላንድ  አንድ ሰው የትራፊክ ህግ ሲተላለፍ ፡ ትራፊኩ ቀርቦ የሚጠይቀው የገቢ መጠኑን የሚያሳይ መረጃውን ነው ።
..........
በዚህም መሰረት ፡ ሰውየው ሀብታም ከሆነ ብዙ ብር ይቀጣል ። በጣም ሀብታም ከሆነ ፡ በዛው ልክ በጣም ብዙ ገንዘብ ይከፍላል ። የገቢ መጠኑ አነስተኛ ከሆነ ደግሞ ፡ በወር የሚያገኘው ደሞዝ ለሰላሳ ቀን ይካፈልና ፡ አነስተኛ ገንዘብ እንዲቀጣ ይደረጋል
....
ስለዚህ ሀብታምና ሀብታም ያልሆነው ተመሳሳይ የህግ መተላለፍ ቢፈፅሙ እንኳን ቅጣታቸው እጅግ ይለያያል ።

ይህ የቅጣት ሲስተም ፡ አቅማቸው የማይችል ሰወችን ከማማረርና ባልታሰበ ወጭ ችግር ላይ እንዲወድቁ ሳያደርግ  ለጥፋታቸው ተገቢ ቅጣት እንዲያገኙ ያደርጋል ።
.........

📎ሀገር ስትሰለጥን ፡ በትራፊኩ ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ነገር ላይ ፡ ዜጎች እንዳይማረሩ ምን ይደረግ የሚል ሀሳብ ላይ ታተኩራለህ ።


@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

23 Nov, 04:30


በዜግነት ኤማራት በትውልድ ሩሲያዊ የሆነው  Khamzat Chimaev እና ሩሲያዊው ikram aliskerov ወሳኝ የተባለ የቦክስ ( mixed martial Art ) ግጥሚያ ባደረጉበት ወቅት ነው ።
በዚህ ጨዋታ ካማዛት ተቀናቃኙ የሆነውን ኢክራምን  ደጋግሞ በመምታትና በመዘረር ካሸነፈ በኋላ ፡ ሁልጊዜ እንደሚያደርገው ፡ ለእናቱ ደወለ ።
...
ሁለቱ ተፋላሚዎች ያደረጉትን ግጥሚያ በቴሌቪዥን ሲመለከቱ የቆዩት የካማዛት እናት አሸንፎ የደወለላቸውን የልጃቸው ድምፅ ሲሰሙ እያለቀሱ ያናግሩት ጀመር ።
....
ምን ሆነሽ ነው የምታለቅሽው አሸንፌያለሁኮ
" አዎ ማሸነፍህንማ  አይቻለሁ "
እና ለምን ታለቅሻለሽ ?

" እንደዛ አድርገህ ስትመታው ሳይ እናቱን አሰብኳት ፡ እሱምኮ እናት አለው ። አንተ ልጁን በመታህበት ሁኔታ ፡ አንተን ሲመቱብኝ ባይ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማኝ አሰብከው ? እኔ ግን ብትችል ይህን ስፖርት ብትተው ነበር ደስ የሚለኝ "
.....
ካማዛት ይህን የእናቱን ንግግር ሲሰማ ፡ ያረጋጋቸው ጀመር ፡ ምንም እኮ አልሆነም እናቴ  ፡ ከሪንጉ በእግሩ እየተራመደ ነው የሄደው ያሰብሽው ያህል አልተጎዳም ።
የካማዛት እናት ይህን እንደሰሙ
እኔ አላምንህም ፡ በርግጥ እንደምትለው ደህና ሆኗል ? እያሉ ደጋግመው ጠየቁት ።
....
ለኚህ ደግ እናት ፡ ከልጃቸው ማሸነፍ ይልቅ ፡ የኔ ልጅ ቢሆንስ የሚለውን አስበው የተጋጣሚው ጉዳት ነበር ያሳሰባቸው ።
....
ሰው ስትሆን !👌

join👇👇👇
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

22 Nov, 08:12


ኧረ ሰው ርቆናል ወገን😁😁😁

አስተማሪ ታሪኮች

22 Nov, 06:31


😳

ለረዥምምምምም ዘመናት ሳታይኝ ቆይታ በናፍቆቴ የተቃጠለች ይመስል...እየበረረች መጥታ፣ ሳታቅፈኝ..ግንባሬን እምምምጷ ¡ 😊

ቆይ አንዴ እዚህ ጋር ይቀረኛል... ጉንጬን ግጥም አድርጋ ሳም አደረገችኝ ..:)¡😄

እኔም መሳሟን ስላልወደድኩት...እጄን እያወራጨሁ ተከላከልኩ ።

እስቲ በዚህ ቢበቃትስ ምን አለበት ?!..
ከመሃላቸው አንዷ ናት! "ቆይ እኔ መች ሳምኩት" ብላ እየተንደረደረች ቀጥ ብላ ወደ ከን*ሬ ስትበር አይን ለአይን አልተያየንም....😌

"ንብ ሆይ እዚህ ጋር ወራጅ አለ" 🙃😂

Semir ami
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

21 Nov, 11:02


እድሜ

ልጅነት የተለየ አለም አለው። ደስታ፣ ጨዋታ፣ መቦረቅ፣ መደባደብ… ከኛ ከትልቆቹ አለም እጅግ ይለያል። በጣም ጣፋጭ የማይገኝ የሚናፍቅ ጊዜ ነው "ኧረ ልጆች ልጆች እንጫወት በጣም፣ ከእንግዲህ ልጅነት ተመልሶ አይመጣም…" እያልን ትርጉሙን ሳናውቀው እየዘመርን ቦረቅንበት። ትልቅ መሆን እንደተመኘን ነፃነት ያለው እየመሰለን እየጓጓንለትም አደግን። ነገር ግን ስናድግ ትልቅነት እንዳሰብነው የሚናፈቅ አለም ሁኖ አላገኘነውም። ልጅ ሁነን እጃችን ላይ ትንሽ ነገር ከቧጨረን ሳምንቱን እንደ ህመምተኛ እጄን ነካብኝ፣ አያስበላኝም፣ አያስተኛኝም ብለን እንዳልቀበጥን ሁሉ፣ አሁን መች እንደቆሰለ ራሱ የማናውቀው ብዙ ቁስል ሰውነታችንን ሞልቶታል። መች እንደቆረጥነው ሳናውቅ ረጥቦን ስንመለከተው እየደማ እንደሆነ የምናውቅባቸው አጋጣሚዎች ጥቂት አይደሉም። በማደግ ውስጥ አለመታመም ኑሮ ወይስ የውስጣችን ህመም በዝቶ ይሆን ሲቆስል የማትታወቀን ባይገባኝም ትልቅነት ግን የሚያጓጓ ጊዜ አልነበረም።

በትልቅነት ውስጥ አዕምሯችን ይበሰልም አይብሰልም ሀላፊነቶችን የመወጣት ግዴታ ይኖርብናል። አሁን ላይ እያንዳንዱ ጥቃቅን ስህተት "ልጅ ናት አታውቅም" ተብሎ አይታለፍልንም። "ትልቅ አልደለች እንዴ?!" ብሎ ተቆጪው ወቃሹ ብዙ ነው። የስኬት መንገዶች ላይ ድሮ ልጅ እያለን የማናውቀውን "ምቀኛ" የሚባል ቃል እንማራለን። በየምንገዱ ማልቀስ ላገኙት ሁሉ መዘርገፍ የማያዋጣ ነገር ይሆናል። ድሮ ልጅ ስለሆንን "እንዳያስቡ!" ተብለን የተደብቅናቸውን ችግርና ፈተና የሚባሉ ነገሮችን በተግባር እንማራለን። ከዛም ትልቅነት ያስጠላናል፣ የምንነፋረቅበት እቅፍ ይናፍቀናል። ወደ ልጅነት መመለስን ብንሻም በምኞት ውስጥ ስንዋልል ቁሞ የሚጠብቅ እድሜ የለንም። ከኋላችን እርጅና ያሳድደናል አሁን ከምንኖረው የባሰ የሆነ እድሜ። ቁጭ ብሎ ወጣትነትን እያስታወሱ ራሳችንን የምንወቅስበት እድሜ። መለስ ብለን ስናስበው ብንመለስበት ብዙ ማሳካት የምንችልበት እንደሆነ እንዲሰማን የሚያደርግ፣ አሁን ብዙ ያደከመንን ፈተና "ለዚህ ነው?" ብሎ የሚያስንቅ እድሜ ወደፊት ይጠብቀናል። ምኞት ብቻ ሁነን መስሪያ ጉልበቱን የምናጣበት፣ ለነገ ብለን የገፋነው ሁሉ ተጠራቅሞ የሚጠብቅብን፣ አንገፋው ወደፊት የለን…አንሰራው አቅሙ የለን… እንዲሁ ሁነን እንባክናለን። ከዛም ለምን ወጣትነት ላይ ፈተና እና ችግር እንደሚበዛ ይገለጥልናል። የተሻለ የእርጅና ዘመን ላይ መኖር እንችል ነበር። ነገር ግን ነጋችንን ሳናቅድ ኑረነዋልና ያተረፍነው ነገር ምን እንደሆነ አይገባንም። ከዛም ዳግም ለምን ወጣትነቴን ሳልጠቀምበት የሚል ቁጭት እናስከትላለን። ይህን የሚያውቁ አዛውንቶችም በቻሉት መጠን ሊመክሩን ይጥራሉ። ሁሉም ባለፈበት እንድናልፍ አይመኝልንም። ትንሽ የሚንቀሳቀስ ወጣት ሲያዩ ይደሰታሉ። ሁሉም ወጣቱን ህዝብ ይፈልገዋል፣ ለስኬት አስፈላጊ እንደሁነ ስለሚያውቅ ያለፈውን እድል ወጣቱን ተጠቅሞ እንዲሳካለት ይለፋል። ምክንያቱም አስቦበትም ይሁን ሳያስብበት ሀላፊነትን የተሸከመው ወጣት እሱ ብቻ እንደሚያሳካው የሚያውቁት እድሜውን ያለፉት ብቻ ናቸውና። እናማ… ህመሙ፣ ችግሩ፣ ሀላፉነቱ ቢበዛም ሁሉን ችሎ ትልቅ ቦታ የሚደርሰው የወጣትነት ሀይል ያለው ብቻ ነውና ችለን ነጋችንን መገንባት ትልቁ ስኬታችን ነው። የእድሜያችን ፈተና ይህ ስለሆነ!
መልካም ውሎ😊

╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

20 Nov, 06:00


አንዳንድ ነገሮች ማይደርሱ ይመስለናል

ግን ሁሉም  ቅርብ ነው አብሽሩ ውዶች❤️


የዘንድሮ 12ተኞች መውደቂያም ቅርብ ነው እንኳንስ ሌላ😭


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

19 Nov, 11:31


ሰሞኑን ያው ብዙ ጊቢዎች የዩኒቨርሲቲ ተመሪዎችን ጥሪ እያደረጉ መሆኑ ይታወቃል::

ከላይ ምታዩት አንዱ የዩኒቨርሲቲ ገጠመኝ ነው😎

እስኪ እናተም ዩኒቨርሲቲ ላይ ያጋጠማቹን ነገር Inbox ላይ ወይንም Comment ላይ አካፍሉን😁

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

19 Nov, 07:07


የባጥ የቆጡን ስናወራቸው ፊት የማይሰጡን ፣ ችላ የሚሉን ፣ ድብርታችንን የማያነቡ ፣ አስሬ ምክንያት እየፈለጉ የሚያኮርፉን፣ የሚጨቀጭቁን

መክሳት መጥቆራችን ግድ የማይሰጣቸው ፣  ከማይናፍቁን ፣ ህልማችንን ስናወራቸው ፣ ውጣ ውረዳችንን ሰንተርክላቸው የሚያዛጉ ፣ የሰለቸው  ምን አገባኝ ፊት የሚያሳዩን ፣

ነገራችንን ነገራቸው ያላደረጉ ፣ የምንሆንላቸውን ግማሽ ያህል የማይሆኑልን ።

የምንይዘው አቋም የማይቆረቁራቸው ፣ መናደዳችን የማያስደነግጣቸው

ደሞ ጀመረው ደሞ /ጀመራት የሚሉ ፣ የማያከብሩን   . ...

ከእነዚህ ጋ መኖር ፤ የእነዚህ መሆን ህይወት እንዳትጣፍጠን ፣ ኑሮ የበለጠ እንዲከብደን የሚያደርጉ ደባሪ ቅመሞች ናቸው  እና  እልፍ  እያልን🏃
       ©    Adhanom Mitiku


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

18 Nov, 07:21


ባል ለሚስቱ የሆነ መረጃ እያነበበላት ነው። በሁለቱ መካከል የነበረው የሃሳብ ምልልስ ይህን ይመስላል: -

ባል 👉  «ሴት ልጅ በቀን ውስጥ ከአንደበቷ የሚወጡት የቃላት ብዛት ሶስት ሺህ ሲጠጉ የወንድ ልጅ ግን አንድ ሺህ ብቻ አንደሆነ ታውቂያለሽን ??? 
.
.
ሚስት 👉 «በሚገባ አውቃለሁ፤ ምክኒያቱም እኛ ሴቶች ነገር ለማይገባቸው ደደቦች የተናገርነውን ቃል በደንብ እንዲረዱት ሁለት ጊዜ ደጋግመን ለመናገር ስለምንገደድ ነው» 
.
.
ባል 👉 «ምን ማለት ነው ??»
.
.
ሚስት 👉 «አየህ አይደል!  ያልኩትን ነገር መድገም አለብኝ» 


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

17 Nov, 13:55


🫴እንከን አልባው ትዳር

( ለፈገግታ )

በአረቦች ውስጥ " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.

ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.

ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.

በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማእድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ ወደ በረንዳ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ(ፈጣሪ ይመስገን)ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው🥹

╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

15 Nov, 18:49


በዚ አመት ያልመጣልኝ የbussiness idea yelem🤔

Police ጣቢያ ለመክፈት እራሱ አስቤ ነበር🥹

አዋጭ አይደለም?

 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

15 Nov, 06:30


……
ደግ ሰው እንሁን

ጥሩ የሚባል ሬስቶራንት ነው በአንዱ ቀን ታድያ
አንድ ሃብታም ሰው ወደዚህ ሬስቶራንት መጣ። ደምበኞችን ጠብ እርግፍ እያለ ሚያስተናግደው ወጣት አስተናጋጅ ወደ ሃብታሙ ሰው ጠጋ ብሎ ምን ልታዘዝ በማለት  በሬስቶራንቱ ውስጥ የሚገኙትን ምርጥ የምግብና የመጠጥ አይነቶች በዝርዝር ይነግረዋል።

ሆኖም ግን ባለ ጸጋው ሰው ከማስታወቂያ የፈጠነውን የአስተናጋጁን ሀተታ ከቁብም ሳይቆጠረው  ሳንድውች እና ሻይ ብቻ አዘዘ።

አስተናጋጁ በተወሰነ መልኩ ቅር ቢሰኝም የታዘዘውን ወዲያው ያቀርብለታል።
ሰውየውም ከጨረሰ በኋላ ሒሳቡን ጠየቀ።
አስተናጋጁም ሒሳቡን  አሰርቶ ሲመጣ ሃብታሙ ሰው በዓይኑ ውስጥ ሀዘን እንዳለ አስተዋለ። ጠየቀውም “ሁሉም ነገር ደህና ? አለው
"ከባድ ህይወት እያሳለፍኩ ነው" አገልጋዩ መለሰ።

ከዚያም ምንም ሳያስብ ሥራውን ቀጠለ። ወደ ሃብታሙ ሰው ጠረጴዛ ሲመለስ ግን 10,000 ዶላር ከስኒው መቀመጫ ስር አገኘ።
አስተናጋጁ ልጅ ባለጸጋውን ሊደርስበት ሮጠ። ወደ መኪናው እየገባ ነበር።
እሱም “ለምን ይህን አደረግክ ? ” ሲለው
ሰውየው  እንዲህ ሲል መለሰ፡- እኔም በአንተ እድሜ ሆኜ “እንደዚህ ባሉ ሬስቶራንቶች ውስጥ እሰራ ነበር። ህይወትን ለማሸነፍ ከባድ ውጣ ውረዶችን አሳልፌአለሁ ሁሉ ነገር ይገባኛል አንድ ሰው በአንድ ወቅት የኮሌጅ ክፍያዬን ሲሸፍንልኝ ለሱ ምንም ማለት ባይሆንም ለእኔ ግን ያቺ ቅፅበት ህይወቴን ለውጠዋለች። ትንሽ ቢሆንም ገንዘቡ እንደሚረዳህ ተስፋ አደርጋለሁ” ከማለቱ
ወጣቱ አስተናጋጅ ሚለውን አጥቶ ፊቱ በእንባ ራሰ

በመጨረሻም “ጌታዬ ለበሽተኛዋ እናቴ አሁን ደረስክላት። ” ብሎት ተለየው።

በማግስቱም ይህ ምስኪን ልጅ ባገኘው ገንዘብ እናቱን አሳክሞበት ከበሽታዋ ተፈወሰችለት።

ለናንተ ትንሽ የሚመስላችሁ ማንኛውም ነገር የብዙሃንን መንገድ ታቃናለችና ከልባችሁ በመስጠት ብቻ ካላችሁ በላይ ፀጋ እና በረከቱን መቀበል  ትችላላችሁ።

ቅን እንሁን🫶

  ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

14 Nov, 03:35


#የቀጠለ

ምድሯ  በጣም በማእድን ከመበልፀጉ የተነሳ አንድ ሰው በባዶ እጁ ቆፍሮ ማእድን ማውጣት ይችላል የሚባልባት ኮንጎ ፡ ወደ መዋእለ ህጻናት ሄደው የሚማሩት ህጻናት አንድ ፐርሰንቱ ብቻ ናቸው ፡  ለአለም የሚበቃ ሃብት ይዛ መቶ ሚሊየን የማይሞሉ ህዝቦቿን ማኖር ባቃታት ዲሞክራቲክ  ኮንጎ ፡  ውስጥ የሚንቀሳቀሱት   ከአንድ መቶ ሃያ በላይ የሚሆኑ ፡ ታጣቂ ቡድኖች ግን በችግር ምክንያት አንድም ቀን የሚተኩሱት ጥይት አጥተው አያውቁም ።

በአለም በወባ በሽታ በሚሞቱ ዜጎች ቁጥር ዲሞክራቲክ ኮንጎ ሁለተኛውን ደረጃ ይዛለች ፡ በዚህም ከአምስት አመት በታች የሆኑ 19 በመቶ ህጻናት በየአመቱ ለሞት ይዳረጋሉ ፡ የኮንጎ ህዝብ የሚበላና የሚጠጣ ብቻ አይደለም ችግሩ ፡ የጤና ጉዳይም ብቻ አይደለም ፡ በነጻ የሚገኝ ሰላሙን እንኳን አጥቷል ። 

ማእድኖቿን ወስደው መሳሪያ የሚያስታጥቋቸው ምእራባውያንም በበኩላቸው ፡  እሳቱ እንዲቀጣጠል ሰርጎገብ እስከመላክ በሚደርስ ጣልቃ ገብነት ይሳተፋሉ ። ከአመት አመት  ለውጥ የለም ፡ አልማዙ ይወጣል ፡ ወርቁ ይሸጣል ፡ ማእድናቶቿ እንደጉድ ይጋዛሉ ፡ በምትኩ መሳሪያ ይጫንላቸዋል ። ስንዴ በርዳታ ይላካል።

ይህች በምስሉ ላይ የምናያትም የዲሞክራቲክ ኯንጎ ቦክሰኛ ናት ። ማርሴላት ሳኮቢ ፡ በፓሪሱ ኦሎምፒክ ላይ በተካፈለችበት ወቅት ፡ በዚህ ሁኔታ ፡ የቦክስ መድረክ ላይ ሆና ፡ አለም የኮንጎ ሁኔታ ላይ ዝምታን መምረጡ እንዳሳዘናት በምልክት በመግለፅ  በሀገሯ ሰላም እንዲሰፍን በቻሉት ሁሉ እንዲያግዟቸው ጠይቃ ነበር  ።
(✍️ዋሲሁን ተስፋዬ)

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

14 Nov, 03:33


ዳይመንድ ላይ ተኝታ ፡ ሰላማዊ እንቅልፍ የራቃት ኮንጎ

#Ethiopia | በአለም በድህነት ከሚታወቁ ሃገራት ሶስተኛዋ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ስትሆን ፡ በጣም የሚገርመው በአለም በከፍተኛ ደረጃ አልማዝ ከሚያመርቱ ሃገራትም ሶስተኛዋ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ናት 🤔

ዛሬ ፡ በዱባይ የጌጣጌጥ መደብሮች. . በኒውዮርክ ፡ ፓሪስ ፡ ለንደን እና ቶኪዮ በሚገኙ ትላልቅ የዳይመንድ መሸጫ ሱቆች ላይ ሚሊየን ዶላሮች የሚጠራባቸው የአልማዝ ጌጣጌጦችና ወርቆች .. ተዝቀው የሚወሰዱት. . ከዚች ካልታደለች ደሃ ሃገር ነው ። እንደውም በአለም ላይ በአልማዝ ክምችታቸው ዲሞክራቲክ ኮንጎን የሚበልጡት ሩሲያና ቦትስዋና ብቻ ናቸው ።

ይሄ ብቻ አይደለም ፡ ከነዳጅ ሀብቷ በተጨማሪ ፡ በአለም ደረጃ ለሚመረቱ ለአውሮፕላን ፡ ለመኪና ለሴራሚክስና ለኤሌትሪክ እቃዎች መስሪያ የሚያገለግለው 60% የኮባልት ምርት የሚሄደው ከዚችው ሃገር ነው ።
ከላይ ያወራነው በመመረት ላይ ያለ ማእድኗን ነው ፡ ግን ይህ ብቻ አይደለም. .

ዲሞክራቲክ ኮንጎ. . ገና ያልተነካ ከ 23 ትሪሊዮን ዶላር በላይ የሚሆን ማእድን ያላትም ሃገር ነች ። በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ አመት ብቻ 26 ሚሊዮን ህዝቦቿ ለምግብ ዋስትና ችግር ተጋልጠዋል ። 3.4 ሚሊዮን ህጻናት ደግሞ ለከፋ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በመዳረጋቸው የምእራባውያንን እርዳታ ይሻሉ ።

ፈጣሪ በአልማዝና በወርቅ ቀላቅሎ በሰራው በዚች ሃገር ፡ ከሚኖሩ ዜጎቿ መሃል ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኙት ግማሽ ያህሉ ብቻ ናቸው ።

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

13 Nov, 06:34


.

ከአንገት እንጂ ከአንጀት የሚያወራ ቁምነገረኛ በጠፋበት በዚ ዘመን ፤ ከአንተ ጋር ቃል ገብቶ ከሌላ ጋር ዘወር ብሎ የሚደራደር በሞላበት በዚ ጊዜ፤ መጣሁ ብሎ ቀረሁ እኮ ማለት እጅግ ተራ በሆነበት በዚ ወቅት ፤ መልካም እሴቶች እየተሸረሸሩ ባሉበት ዘመን

ከማንም ምንም አትጠብቁ ህይወታችሁን ቀጥ አድርጋችሁ ለራሳችሁ ኑሩ እንጂ ወደ ሰዎች ብዙ አትመልከቱ............. ማንንም አትጠብቁ ፣ ከማንም አትጠብቁ ብዙዎችን ወደ ኋላ ያስቀረን መጠበቅ ነው.... መጠበቅ ያደኸያል ፤መጠበቅ ከሰው ያስለምናል ፤ መጠበቅ ፈጣሪን ያስረሳል ፤መጠበቅ ያሰንፋል፤ ልብን ያንጠለጥላል፤ ሞራልን ይሰብራል ........አንዳንድ ጊዜ መጠበቅ መልካም ቢሆንም ግና ፍፁም በሆነ መልኩ ሰው ላይ በመደገፍ መሆን የለበትም😊


 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

12 Nov, 05:28


እኔ ምለው ውሾች ሁሌ ከኋላችን ሆነው አያሯሯጡን የሚጮሁት የሆነ ነገር ሊነግሩን አስበው አይመስላችሁም🤔

እስቲ ቆም ብለን እንስማቸው🥹

 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

11 Nov, 15:11


.
ከእናትህና ከ ጨረቃ ማን ያምራል
ተብሎ ተጠየቀ?

እንዲህ ሲል መለሰ.....

"ጨረቃን ሳያት እናቴን አስታውሳለሁ...
እናቴን ሳያት ደግሞ ጨረቃን እረሳለሁ 🫀"

⭐️  @astemari_tarikoch
⭐️  @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

11 Nov, 04:06


እኔ እንቅልፍ እወዳለው
እንቅልፍም ይወደኛል ግን ቤተሰቦቼ
በኛ ግንኙነት ደስተኞች አይደሉም😢


.💔
⭐️  @astemari_tarikoch
⭐️  @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

05 Nov, 11:08


ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ብድር ሰጠች

#Ethiopia | በአለም አዲስ አገር ለሆነችው ደቡብ ሱዳን የተሰጠው ብድር በሁለቱ አገራት መካከል አገናኝ ለሚሆን መንገድ ግንባታ የሚውል ነው።

የአራት አመት እፎይታ ኖሮት በ10 አመታት ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ብድር ከ738 ሚሊየን ዶላር በላይ ነው።

በደቡብ ሱዳን ድንበር ውስጥ የሚገነባው 220 ኪሜ መንገድ በኢትዮጵያ ተቋራጮች እና አማካሪዎች እንዲከናወን በሁለቱ አገራት ከስምምነት መደረሱ ተገልጿል።

የብድር አመላለሱም በካሽ እና በድፍድፍ ነዳጅ እንደሚሆን ነው የተጠቀሰው ሲል ካፒታል አስነብቧል።

አስተማሪ ታሪኮች

05 Nov, 03:23


እናቶቻችን ለምን ይመስላችኋል ድሮ እህል ሲያሰጡ ከሰል እላዩ ላይ የሚያደርጉት?

# አይን እንዳይገባ🤔
# እምክ እምክ እንዳይል🤝

እያንዳንዱ ማሕበረሰብ ጥቅሙ ምን እንደሆነ ባይረዳም እንኳን ከቤተሠብ የወረሰዉ Indeginous knowledge አለዉ ይህን መረዳት እራሱ የሳይንስ ፍልስፍና ነዉ ይህን ካናናቅን የወደቅነዉ እኛ ነን

ካርቦን ሞኖ ኦክሳይድ (CO) ኦክስጅንን(O₂) ያባርራል ኦክስጅን ደግም እርጥበት ነዉ ስለዚህ በአመክንዮ እናቶች ምክንያቱን ማሥረዳት ቢቸግራቸዉም ሳይንስም ይደግፈዎል የከሰሉ Carbon monoxide የእህሉን እርጥበታማነት ስለሚመጠው እህሉን እምክ እምክ እንዳይል ያደርገዋል //ለዚህም ዕዉቀታቸዉ ማድነቅ አለመናቅ ጥሩ ነዉ::

ሁሌም የምቆጭበት ነገሮች እንደዚህ አይነት ወላጆቻችን በልምድ እየተቀባበሉ ይዘውት የመጡት ነገር ግን ከግዜ በኋላ ከኛ በፊት በነበረው ትውልድ በተለይም የዘመናዊ ትምህርት ስርአት ከመጣ በኋላ እነዚህን አገር በቀል እውቀቶች ተቀባይነት ማሳጣት ዝም ብለው በልምድ ብቻ እንደሚደረጉ መቁጠር በመጀመሩ ብዙ እውቀቶች ከትልልቅ ሰዎች ጋር አብረው እየተቀበሩ ነው ዘመናዊ ትምህርት ከሀገር በቀል እውቀት ጋር ተጣምሮ ባለመቀጠሉ የዕውቀት ቅብብሎሹ ድልድዩ ተሰብሯል የራሳችንን ነገር ማስቀጠል ባለመቻላችን ከሽፈናል እኔ በበኩሌ የድሮ ሰው እንደዚህ ያረግ ነበር ሲባል ጆሮ ሰጥቼ ነው የማዳምጠው ለምን እንደሆነ ዛሬ ባይገባኝ ነገ መረዳቴ አይቀርም

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

05 Nov, 03:10


BARNEY ያያቹ አለን በሉ😁

አስተማሪ ታሪኮች

04 Nov, 19:01


ግን እኔ ሰው አይደለሁም?!
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
የነካሁት ይረክሳል፣ያሰርኩት ይላላል፤
ዓለም ከእኔ ጋራ ቂም ያለው ይመስላል!
ሁሉ እንዲኾን በጎ. . .
ሁሉ እንዲኾን ደግ. . .
እሳት ጨብጫለሁ፣ልቤን ለመታደግ!
እንደ ሞላ ጭስ፣እንደ ነዲድ እጣን፣
መግቢያ አይጠፋውም. . .
የጠመደኝ ሰይጣን!
አታሎኝ. . .
አዝ'ሎኝ. . .
ማረፊያ ቀልሼ ለአፍታ አልቆየሁም፤
ግን እኔ. . . ሰው አይደለሁም?!
.
የሔድኩ ይመስለኛል. . .
መንገድ ሲያመነምነኝ፤
እንደ ሰፌድ ላይ ሩጫ. . .
ዞሬ ዞሬ እዚያው ነኝ!
በዕጣ መዝገቤ ላይ አምላክ ከነደፈው፤
ሽንፈት ብቻ ነው ወይ ለእኔ የተጻፈው?
በምን መላ አድርጌ ልቤን ላስተናብረው?
ከጦር ስጠብቀው ቃል እየሰበረው!
ተወራጨሁ. . .
ተገጫጨሁ. . .
ለማንም አልኾንኩም፣ለእኔም አልበቃሁም
ቆይ ግን ሰው አይደለሁም?
.

 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

04 Nov, 12:44


የሬሚድያል ምደባ ይፋ ሆኗል

ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ

https://placement.ethernet.edu.et

ወይም
@moestudentbot

አስተማሪ ታሪኮች

03 Nov, 10:16


እስኪ ከእናንተ ውስጥ ከላይ ምትመለከቷቸውን ትውስታዎች ያለው........😁

አስተማሪ ታሪኮች

30 Oct, 08:30


ከእናታቸው ቤት አልወጣም ያሉ ጎልማሳ ልጆች በፍርድ ቤት ውሳኔ ተባረሩ⁣

የ75 ዓመት አዛውንቷ ጣልያናዊት ሁለት ወንድ ልጆች ያላቸው ሲሆን ህይወታቸውን ከነዚህ ልጆቿ ጋር ስትመራ ቆይታለች፡፡⁣

አሁን ላይ የ40 እና የ42 ዓመት እድሜ ያላቸው እነዚህ ሁለት ልጆች ጥሩ ስራ እና ገቢ ቢኖራቸውም የቤቱን አስቤዛ የሚሸፍኑት ግን እኝህ አዛውንት ናቸው፡፡⁣

እነዚህ ጎልማሶች ለአስቤዛ እንዲያዋጡ ቢጠየቁም አሻፈረኝ ማለታቸው አዛውንቷን ቤቴን ልቀቁ እና የራሳችሁን ህይወት ምሩ ለማለት መገደዳቸውን ተናግረዋል፡፡⁣

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

28 Oct, 18:49


ያስቸገረኝ ጥቃቅኑ አሸዋ ነበር!

ተወልዶ ካደገበት ሃገሩ በተፈጠሩ ማሕበራዊ ቀውሶች ምክንያት ወደ ሌላ ሃገር በስደት ለመሄድ የቆረጠ አንድ ሰው ረጅም፣ አድካሚና አስፈሪ የሆነን በረሃ ለቀናት በእግሩ በመሄድ ካቋረጠ በኋላ እጅግ ደክሞና ዝሎ ነበር፡፡ በመጨረሻም በደረሰበት አንዲት ከተማ ውስጥ በተሰጠው እርዳታ ትንሽ አገገመ፡፡

የዚህን ሰው ጉዞ የሰማና ለሕብረተሰቡ ለማቅረብ የፈለገ አንድ ጋዜጠኛ አገኘውና አንድን ጥያቄ ጠየቀው፡፡ “ተጉዘህ የመጣኸው በረሃ ብዙ ሰው የማይደፍረው በረሃ ነው፡፡ ለመሆኑ በመንገድህ ላይ በጣም የጎዳህና ያስቸገረህ ውኃ ጥም ነበር? ምግብ ማጣት ነበር? አውሬ ነበር? ሽፍቶች ነበሩ? ወይስ . . . ?

የዚህ ስደተኛ መልስ ለጋዜጠኛው ያልተጠበቀ ነበር፡፡ በዚህ አደገኛ በረሃ አቋርጬ ስመጣ በጣም ያስቸገሩኝ የጠቀስካቸው ትልልቅ ነገሮች አልነበሩም፡፡ ጉዞየን በጣም አድካሚና አስቸጋሪ ያደረገብኝ በእርምጃዬ ወቅት ጫማዬ ውስጥ እየገባ የሚቆረቁረኝና አላራምድ ያለኝ ጥቃቅኑ አሸዋ ነበር፡፡

የሕይወት ጉዞም እንዲሁ ነው! አብዘሃኛውን ጊዜ የሚያስቸግረን፣ የሚቆረቁረን፣ አላራምድ የሚለንና ከዓላማችን የሚጎትተን ችግር ትልልቁ አይደለም፡፡ በየቀኑ የሚያጋጥሙን ጥቃቅን “አሸዋዎች” ናቸው፡፡ ትንንሽ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ባህሪ፣ትንንሽና አናሳ ወሬን የሚያወሩ ሰዎች ሁኔታ፣ጥቃቅን ስሜትን የሚነኩ የየቀን ገጠመኞች ጉዟችንን አዳጋችና አድካሚ ያደርጉታል፡፡

“በትንንሽ” ሰዎችና ሁኔታዎች ሳትበገሩ ትልቁ የሕይወት ስእልና ዓላማችሁ ላይ በማተኮር ወደፊት መገስገስን ያወቃችሁበት ጊዜ ዋናውን የሕይወት ድል የተጎናጸፋችሁበት ጊዜ ነው፡፡ አሸዋዎቹን የሚበታትን ከከምሲን የበረታ ቆራጥነት ይኑረን🤩

 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

26 Oct, 04:38


ሕይወት የምትሰጥህ 4 ትምህርቶች

1⃣ ጓደኛህን ካደው፤ ከዚያ ግን የበደልከው ራስህን እንደሆነ ትረዳለህ።

3⃣ መካድ/መገፋት ሕይወት ከምትሰጣን ትምህርቶች ውስጥ ጥልቁ ክፍል ነው።

3⃣ ትችትን እንደ ነዳጅ ተጠቀምበት፤ መቼም ጉልበት አያጥርህም።

4⃣ ሰዎች እኛን የሚቀበሉበትን መንገድ የምናስተምራቸው እኛው ራሳችን ነን።

             📖 ካነበብኩት


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

25 Oct, 04:53


በከንፈርሽ በራፍ

#Ethiopia | "አንድ ሰው ሉካንዳ ሄዶ፣ ሥጋ ቆራጩን “ጥሩ የምትለውን ሥጋ ስጠኝ” ሲለው፥ ምላስ ሰጠው። “በል ደግሞ መጥፎ የምትለውን ሥጋ ስጠኝ” ሲለውም፥ ምላስ ሰጠው። “ጥሩም ሥጋ ስጠኝ፣ መጥፎም ሥጋ ስጠኝ ብልህ ምላስ ሰጠኸኝ። ምነው?” ሲለው “ጥሩም ነገር፤ መጥፎም ነገር የሚመጣው ያው በምላስ ነው።” ብሎ መለሰለት..."

...

“...የሰው ልጅ ክፉ ደጉን ነገር በከንፈሩ በራ'ፍ ያሳልፋል፣ ያሳያል፤ እንዲሁ ደግሞ ክፉ ደጉን ነገር በወዳጆቹ ከንፈር በራ'ፍ ሲመላለስ ያያል። ብዙ ጊዜ ያሰብነውን አስበን፣ ያደረግነውን አድርገን ስናበቃ፣ የመጨረሻውን ማህተም በከንፈር እናሳርፋለን። ቃል ብናወጣም በከንፈር ነው። ብናዝን ከንፈር እንመጣለን። ብንደሰት በከንፈር በኩል ጥርስ ይታያል። ...ፍቅር ለጠራው፣ ልቡ ለተከፈተለት ሰውስ፥ ወደ ልብ መግቢያ በሩ ከንፈር አይደል? ከከንፈር በራ'ፍ ደጅ ጠንቶ ወደ ልብ እንደ መዝለቅ ያለ ምትሀት! በእርግጥ፥ አቅጣጫችን እና ልፋታችን ወደ የትም ቢሆን፣ መመላለሻችን ግን የከንፈር በራፍ ነው።...”

ደራሲ ዮሐንስ ሞላ

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

24 Oct, 17:31


አሁን የደረሰን መረጃ።∞∞∞∞∞∞

አስተማሪ ታሪኮች

24 Oct, 12:47


እንቢ ያላቹ ልጆች የሰርቨር መጨናነቅ ስለሆነ ቀስ ብላችሁ ወደ በኋላ ሞክሩ ምንም የሚያስቸኩል ነገር የለውም

አስተማሪ ታሪኮች

24 Oct, 12:43


ምደባ ይፋ ሆኗል

ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ

https://placement.ethernet.edu.et

ወይም
@moestudentbot

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/astemari_tarikoch
https://t.me/astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

23 Oct, 20:46


«የኢትዮጵያ ሴቶች በጣም ውብ ናቸው ባለቤቴም ትስማማለች ነገርግን ባለቤቴ ትበልጣቸዋለች።»
የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪክ ሞትስፔ

አስተማሪ ታሪኮች

22 Oct, 08:00


ፍፁም ህሊና ቢስ የሆኑ አጥፊዎች በዘረፋ ላይ ተሰማርተው ማየት ያሳዝናል!

#Ethiopia | በመርካቶ ሸማ ተራ አከባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ እና ያስከተለው ውድመት እጅግ ልብ የሚሰብር ነው:

እሳት አደጋውን ለመቆጣጠር መንግስት እና ህዝብ እያደረጉት ያለውን ርብርብ ማገዝ ሲገባ ፍፁም ህሊና ቢስ የሆኑ አጥፊዎች በዘረፋ ላይ ተሰማርተው ማየት ያሳዝናል::

በዚህ የእሳት አደጋ ንብረታችሁን ላጣችሁ ወገኖቼ ይህ የዱኒያ ፈተና መሆኑን በማወቅ ነገ አላህ በተሻለ እንደሚተካችሁ በማሰብ እንድትሰብሩ አደራ ልላችሁ እወዳለሁ ።

ሁላችንም ከተጎጂዎቹ ጎን መቆም ግዳታችንም ሊሆን ይገባል!

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

@astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

20 Oct, 18:12


☕️

ጠላን
ተጠላን
:
ወደድን
ተወደድን
:
ቀናን
ቀኑብን
:
እሰይ . . .
እንኳንም ኖርን  !

እንኳን ተወለድን
እንኳን ሰው ኾንን ፤

እሰይ . . .
እንኳን አወቅናት ይቺን ውብ መሬት ፤
ማር ነሽ ስንላት
ብትኾንም ሬት ።

እንኳን አልቀረን
ሽል ብቻ ኹነን !

እንኳንም በቀልን ፤
ልክ እንደ አበባ
ልክ እንደ ሀረግ
ልክ እንደ ቅጠል
ምን'ንኳ እሳት ላይ ብንንጠለጠል ፤

እንኳንም ታሰርን በስጋ ገመድ
እንኳን መጣነው ይኽ ኹሉን መንገድ ።

ካልተወለዱት
ደግሞም ከሞቱት ፤
ከመሬት በታች ከተከተቱት
እንኳንም አልኾን !

እንኳን አዬናት የዛሬን ፀሐይ ፤
የዛሬን መሬት
የዛሬን ሰማይ ፤

እንኳን ተያዬን
እንኳንም ቆዬን  !

ኣህ ... !
እንጠጣ ነበር . . .
     ቡና በቅቤ
          በተገናኘን  !

እንኳን አፈቀርን
እንኳን ተፈቀርን

እንኳን አኮረፍን
እንኳን ተባበልን

እንኳን ጅል ኾንን
እንኳን ተታለልን በምንወዳቸው ፤
እንኳን ገደሉን
< አሉን ! >ያልናቸው !

እሰይ . . .
ይኸም መኖር ነው ፤
ደግ አደረጉን
ደግ አረግናቸው ።

አፍታ ናት'ና እንደ ዓይን ጥቅሻ  ፤
ሕይወት ተወዳጅ
የማምሻ ማምሻ  ፣
እንኳን አወቅናት
እንኳን ቀመስናት ።

ጥርስ ነክሰንም
ቡጢ ይዘንም
ለንቦጭ ጥለንም
ተቦጫጨርንም  ፤
የዕድሜን ድራማ
እንኳን ተወንናት
እንኳንም ኖርናት  !

እሰይ . . . !

Ohhh Teda🖤🤍

╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

19 Oct, 09:55


የዘራኸውን ስታጭድ

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለማድረግ ወደ ናይጄሪያ የተጓዙትን የሊቢያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች የያዘው ከትሪፖሊ የተነሳው አውሮፕላን ጨዋታው የሚካሄድበት ኡዮ ከተማ እንዳያርፍ በመከልከሉ ፡ ስታዲየሙ ከሚገኝበት ቦታ ርቆ በሚገኘው ሌጎስ ኤርፖርት እንዲያርፍ ተደረገ ።

ልክ በተመሳሳይ
የናይጄሪያ ቡድንም ለመልስ ጨዋታ ወደ ሊቢያ ሲሄድ አውሮፕላኑ ቤንጋዚ እንዳያርፍ ተከልክሎ ፡ ስታዲየሙ ከሚገኝበት ከተማ ርቆ ከሚገኝ ፡ አል አብራቅ የሚባል ከተማ እንዲያርፍ ተደረገ 😊
ከዚያም ከአውሮፕላን ማረፊያ ሳይወጡ ለሦስት ሰዓታት ያህል ከቆዩ በኋላ ፡ ስታዲየሙ ወደሚገኝበት ከተማ 200 ኪ/ሜ በደን በተሸፈነ እና አስቸጋሪ በሆነ መንገድ እንዲሄዱ ተደርጓል ። በዚህ ጉዞ ወቅትም በበርካታ ኬላዎች እንዲቆሙ እየተደረገ ከአድካሚ ጉዞ በደንብ ሳያገግሙ ባካሄዱት ጨዋታ በናይጄሪያ ቡድን ተሸንፈዋል

በተመሳሳይ የናይጄሪያ ተጫዋቾች ሊቢያ ሲደርሱ ፡ መኝታ ሳይኖር ፡ ዋይፋይ ተከልክለው ለ13 ሰአታት ከኤርፖርት እንዳይወጡ ተድርጎ በመጨረሻ የናይጄሪያ መንግስት እንዲረዳቸውና ፡ በይፋ ጥያቄ ካቀረቡ በኋላ ነው ከኤርፖርት በዛው ወደ ናይጄሪያ መሄድ የቻሉት ።

ሊቢያውያን በናይጄሪያ ጉዟቸው ወቅት በደል እንደደረሰባቸው ወቀሳ ባቀረቡበት ጊዜ የናይጄሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሰጠው ምላሽ

የሊቢያ ሰወች ጉዳዩን አላግባብ አጋነውታል ፡ እንዲህ አይነት የጉዞ መስተጎጎል አልፎ አልፎ የሚከሰት ነገር ነው ሲል ምላሽ ሰጥቶ ከቀናት በኋላ ተመሳሳይ ወቀሳ የቀረበበት የሊቢያ ስፖርት ፌዴሬሽን ሲመልስ
.......

የናይጄሪያ ሰወች ጉዳዩን አላግባብ አጋነውታል ፡ እንዲህ አይነት የጉዞ መስተጎጎል አልፎ አልፎ የሚከሰት ነገር ነው በማለት ነበር 😊

በሰፈሩት ቁና ለሚለው አባባል ትክክለኛ ምሳሌ

አስተማሪ ታሪኮች

18 Oct, 17:50


እ.ኤ.አ. በ1920ዎቹ የእንግሊዝ ቢሊየነር የነበረው ሮድ ሮትስቺልድ በጣም ሀብታም ስለነበር በአንዳንድ ሁኔታዎች ለእንግሊዝ መንግስት ብድር ይሰጥ ነበር።

ከእለታት አንድ ቀን ወደ ትልቁ ካዝናው ውስጥ ልክ እንደገባ በሩ ተዘጋበት።ሰው ቢጠራም፤ቢጮህም ማንም አልሰማውም ነበር።በመጨረሻም ከወርቅና ከገንዘቡ ጋር በረሃብ እንደሞተ ተሰማ።

ከመሞቱ በፊት ጣቱን ቆርጦ ግድግዳ ላይ  እንዲህ የሚል ፅሁፍ በደሙ ፅፉ ነበር ፡- "በዓለም ላይ እጅግ ሀብታም የሆነው ሰው ከገንዘቡ አጠገብ በረሃብ ሞተ"

  Join & Share🙏
⭐️  @astemari_tarikoch
⭐️  @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

17 Oct, 18:22


ስትጀምር ይንቃሉ!!
ስትሳሳት "ብለን አልነበር!" ይላሉ፡፡
መሐል ስትደርስ ወደ ኋላ ይጎትታሉ፡፡
ወደ መጨረሻው ስትቃረብ መንገድ ይዘጋሉ፡፡
እንደምንም ስታሳካው ግን  መግቢያ ያጣሉ፡፡
ወዳጅ መስለው ወደ አንተ ይመጣሉ፡፡"እንኳን ደስ ያለህ!" ይላሉ፡፡
አንተ ግን ስትጀምርም አትስማቸው፡፡ስትጨርስም አትስማቸው፡፡ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ
ብቻ አተኩር፡፡ስኬት ሲመጣ ወደ አንተ የማይመጣ የለም፡፡
      መጀመርያ_ስኬታማ_ሁን!!!

  Join & Share🙏
⭐️  @astemari_tarikoch
⭐️  @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

15 Oct, 19:40


በአውሮፓውያን እንኳን ያልተደፈረች ሀገር


በአፍሪካዊት ሀገር ያለ ፍቃዷ አየተደፈረች ነው😭😭😭

⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch

አስተማሪ ታሪኮች

14 Oct, 14:05


የኢትዮጵያ ህዝብ ግን የስራውን እያገኘ ነው😮‍💨

ማለቴ ያወራውን...

ሴት ልጁን በህፃንነቷ ከጓደኞቿ ጋር ተደባድባ ካሸነፈች ወንዳታ እያለ እያጨበጨበ እጇን ይዞ ሂዶ ብስኩትና ከረሜላ እየገዛ

ሴት ልጁ ከክላስ አንደኛም ወጣች አስረኛ ወንድ እኮ ነሽ እያለ ግንባሯን እየሳመ

ከፍ ስትል ደግሞ ጉብዝና ወንድ መሆን የመሰላት ልጁ ወንድ ለመምሰል ሀይማኖቷን እረስታ የወንድ ልብስ እየለበሰች ወንዶች በሚገኙበት ቦታ እየተገኘች ሴትነቷን ጣለች

እና ለዚህ ህዝብ ነው ልጅህን ስርዓት አስይዛት ብለህ የምትመክረው የሚገርመው እራሱ ልጄ ከመስመር ወጣችብኝ እያለ ሲያለቃቅስ ነው

እና በፊት ልጅህን እንደሴት አታሳድጋትም🥱 የፈለግከውን ነው የሆነችልህ ካልተመቸህ🦶
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

14 Oct, 08:39


ታስታውሳላችሁ የኮሮና ጊዜ እራሱ እኮ.....

ሰው ወቷል ወይስ አልወጣም ሚለውን ለማየት የሚወጣው ህዝብ ብዛት እኮ😁

ያው እኔም ማን ወቷል የሚለውን ለማየት ስወጣ ነው ያየዋቸው😎

አስተማሪ ታሪኮች

13 Oct, 17:59


ኢትዮጵያ ውስጥ ከቤት እንዳትወጡ
የወጣ ይገደላል ቢባል...
የኢትዮጵያ ህዝብ ማን እንደተገደለ
ለማየት ይወጣ ነበር::😂
ውሸት ነው ሚል ካለ ኢትዮጵያዊ አይደለም😁 🙅

አስተማሪ ታሪኮች

12 Oct, 16:13


በሲስተም ማሻሻያ ምክንያት የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ይቋረጣል

#Ethiopia | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምከንያት ዛሬ ከሌሊቱ 07 ሰዓት እስከ ነገ ጠዋት 12 ሰዓት ድረስ ሁሉም የባንኩ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች አገልግሎት በጊዜያዊነት እንደሚቋረጡ አስታወቀ።

ደንበኞች ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ባንኩ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መልዕክት አስታውቋል።

አስተማሪ ታሪኮች

12 Oct, 12:54


"ለምን አትጸለይም?" አለው

አፉን ጠመም አርጎ
"ሙድ ትይዛለህ ኣ"

"እንዴት?"

"እንዴት ነው ምጸልየው
እየቃምቁ
ከስንቷ ጋ እየተኛሁ
እየጠጣሁ?"

አቀረቀረቀ።

"እና" ብሎ አየው

"እናማ እሱን እነዚን ስተው ወደፊት እጸልያለሁ" አለ

"የሚጸለየው እኮ እሱን ለመተው ነው።
"ኃጢያቴን ስተው እጸለይያለሁ" ካልክ
መቼም ስለማትተተው አትጸለይም ማለት ነው።"

ቀና ማለት አቃተው።

ጓደኛው ወሬውን ቀጠለ
"ለመተው  ስትጸለይ
ስለጸይክ ደሞ እሱ ይተውሀል።"
╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

~     ~     ~      ~     ~

ኤልያስ ሽታኹን

አስተማሪ ታሪኮች

11 Oct, 12:35


╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
    ⭐️  @astemari_tarikoch
    ⭐️  @astemari_tarikoch
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════

አስተማሪ ታሪኮች

10 Oct, 13:34


#MoE

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልተው እንዲጨርሱ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ " አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል " ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

#MOE

አስተማሪ ታሪኮች

10 Oct, 11:54


.
አንዱ ኤርፎን አድርጎ በተኛበት ፈንድቶበት ሞተ😔😭

ተናጋሪ: እናቴ

ምስክሮች: አክስቶቼ እና ሙሉው ቤተሰብ
😂😂

አስተማሪ ታሪኮች

10 Oct, 04:00


የቱርክ አየር መንገድ ፓይለት አውሮፕላን እያበረረ ህይወቱ አለፈ

#Ethiopia | የቱርክ አየር መንገድ አብራሪ ከአሜሪካ ሲያትል ተነስቶ ወደ ቱርክ ኢስታንቡል የሚጓዝ አውሮፕላን በማብረር ላይ እያለ ህይወቱ ማለፉ ተነገረ፡፡

የ59 ዓመቱ አውሮፕላን አብራሪ ኢልሴሂን ፔሊቫን በበረራ ላይ እያለ በህመም በመውደቁ ረዳት አብራሪው አውሮፕላኑን ያለምንም ችግር ማሳረፉን የቱርክ አየር መንገድ ቃል አቀባይ ያህያ ኡስቱን በኤክስ ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡

ለአብራሪው የመጀመሪያ ደረጃ የህክምና እርዳታ በማድረግ ለተሻለ ህክምና እንዲደርስ የተደረገው ጥረት ሳይሳካ መቅረቱ ተገልጿል።

ረዳት አብራሪው አውሮፕላኑን በፍጥነት በማሳረፍ ለዋና አብራሪው እርዳታ ለማድረግ ቢሞከርም ህይወቱን ማትረፍ እንዳልተቻለ ቃል አቀባዩ ገልጸዋል።

ወደ ኢስታንቡል በመብረር ላይ የነበረው ኤርባስ350 አውሮፕላን ባጋጠመው የአብራሪው ድንገተኛ ህመም የተነሳ በኒውዮርክ ማረፉን ተናግረዋል።

በቱርክ አየር መንገድ ውስጥ ከ2007 ጀምሮ በአብራሪነት ሲሰራ የቆየው አብራሪው ባለፈው መጋቢት ወር ባደረገው የጤና ምርመራ ስራውን ለመስራት የሚከለክል የጤና እክል እንደሌለበት መረጋገጡንም ጠቅሰዋል።

ፔሊቫንን ለሞት ያበቃው የጤና ችግር እስካሁን ምን እንደሆነ አለመታወቁን ቢቢሲ ዘግቧል።

ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ አደጋ ያጋጠመው በፈረንጆቹ 2015 ሲሆን፤ ዕድሜው 57 የሆነ አብራሪ ከፎኒክስ ወደ ቦስተን በማብራር ላይ ሳለ ህይወቱ ማለፉ ይታወሳል።#FBC

አስተማሪ ታሪኮች

08 Oct, 20:38


Hello ~

#Ethiopia | ስልክ ☎️ ተደውሎልን ስልኩን አንስተን በተለምዶ 'ሄሎ' እንላለን። ግን 'Hello' ማለት ምን ማለት ነው ግን ?

'Hello' ሰላምታ ብቻ ሳይሆን የአንድ የተወሰነ ሰው ስም እንደሆነ ሲያውቁ ብዙዎችን ሊያስገርም ይችላል። 'Hello' የአሌክሳንደር ግርሃም ቤል እጮኛ Margaret Hello ስም ነበር።

የስልክ ፈልሳፊው ቤል በፈጠራው የመጀመሪያ ሙከራ ወቅት ''Hello' ን እንደ መጀመሪያው ቃል ተጠቅሟል።

ይህ ቀላል ንግግር እስከ ዛሬ ድረስ ስልኩን ስናነሳ እንደ ሰላምታ ጸንቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለስልክ ጥሪዎች መደበኛ መክፈቻ ሆነ።

ታሪኩ ዘውዴ
ከካናዳ 🇨🇦

@astemari_tarikoch @astemari_tarikoch

4,059

subscribers

168

photos

5

videos