ሀበሻ ሜም @habeshan_memerr Channel on Telegram

ሀበሻ ሜም

@habeshan_memerr


365 ቀናቶች በሳቅ እናሳልፍ







* እንኳን ደህና መጡ


ሀሳብ አስተያየት በዚ ማሳወቅ ይችላሉ 👇👇
@Ethiopian_Family_bot





ሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍርብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን join፤
-



































#ኡፍ_አለቀ

ሀበሻ ሜም (Amharic)

ሀበሻ ሜም በታች እንጀራን ሳቅና ሳልፍ መጠቀም የሚያስፈልጉ 365 ቀናቶች ይከፈላሉ። ሀሳብ አስተያየት በዚህ ማሳወቅ ላይ የሥራ እርምስን ለመቀበል ለEthiopian_Family_bot ተጠቃሚ ያደረገውን አስተማሪ ማህበረሰብ አካሂዶችን ስቅሶ መረጃ እንዴት መስራት እንደሚፈጠር፣ በመሉ በፍጥነት ለመቆየት ቅንብሮችን join ያድርጉ። ተጨማሪ በማወቅ የሚቀልበውን ስለሆነ ሰላምን ይዘጋጅና ትምህርትን ያጣው። #ኡፍ_አለቀ

ሀበሻ ሜም

06 Nov, 18:18


ጀለስካ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው *ሴት ልጅ ተመስጣ እያየችህ ከሆነ ሊሆን የምችለዉ ከሁለት አንዱ ነዉ

ወይ ወዳሀለች
:
:
:
ወይ ደግሞ ቀስ ብላ እየፈሳች ነዉ*
😂😂══•

ሀበሻ ሜም

06 Nov, 18:18


ባል 👨ለሚስት 👱‍♀በሞባይል መልዕክት👨‍💻… “ነገ ለስብሰባ ወደ ክፍለ ሃገር ስለምሄድ ከውስጥ የምለብሳቸውን ልብሶች👕👖👔 ቅያሬ እና ሸሚዝ እንዲሁም ካልሲ በመካከለኛው ሻንጣ አዘጋጂልኝ::”😉
.
.
.
.
.🤦‍♂
ትንሽ ቆይቶ እንደገና ሌላ መልዕክት “ውይ ሳልነግርሽ
እረስቼው😎: ባለፈው የተወዳደርኩበትን ቦታ እኮ አለፍኩ:: የደስ ደስ ያንን የእራት ቀሚስ ገዝቼልሽ እመጣለሁ::”😋
.
.
.
🙄
ሚስት በመልዕክት😎: “አረ: እስቲ ሙች በለኝ?”😳

ባል ከእንደገና በመልክት: “አረ ውሸቴን ነው::😁 የመጀመሪያውን መልዕክት እንደደረሰሽ ለማረጋገጥ ነው::”😜

ሚስት :.......

ሀበሻ ሜም

06 Nov, 18:11


👍

ሀበሻ ሜም

06 Nov, 18:11


🙏ሰላም ዘመዶቼ እስቲ ከሠሞኑን ልበላችሁ
ፈታ በሉ 😂😂😂

😂 1 ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው
😂 2 ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል
😂 3 የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ
😂 4 አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል
😂 5 ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት
😂 6 ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ
😂 7 የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው
😂 8 ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ
😂 9 የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት

😂😂 እስቲ አይታችሁ ባላየ አትለፋ 👍 እና share እንኩዋን ተባበሩን 😂 ዘና ፈታ 😂

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 19:37


​​👉 አሪዞና ውስጥ NOTHING የተባለ ከተማ አለ ። ነገር ግን እዚህ ከተማ ውስጥ ማንም አይኖርበትም ቤቶች ግን አሉ !

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 19:33


​​👉 ላምበርጊኒ ፌራሪ እና የመሳሰሉ በጣም ውድ የአለማችን መኪኖች በቴሌቪዥን መስኮት ማስታወቂያ አይሰራላቸውም ፡፡ ምክንያቱም ደግሞ እነዚህን መኪኖች መግዛት የሚችሉ ሰዎች ቴሌቪዥን የሚያዩበት ጊዜ የላቸውም ብለው ስለሚያስቡ ነው ፡፡

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 19:33


​​👉 ፈረንሳይ በአለማችን ላይ ብቸኛዋ ሀገር ናት ሱፐር ማርኬቶችን ለተረጂዎች ወይም ለችግረኞች የነፃ ምግብ እንዲሰጡ በህግ የምታስገድድ !!

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 19:33


​​👉 በኢትዮጵያ በ1947 ዓ.ም ላይ ት/ቤት ውስጥ የጥጥ መፍተል ራሱን የቻለ ትምህርት ይሰጥ ነበር የሚገርመው ተማሪዎች ጥጥ በሚፈትሉበት ጊዜ እናቶች ወደ ትምህርት ቤት ሄደው ነበር ተማሪዎችን እንደ መምህር ሆነው ሚያስተምሯቸው የነበረው !

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 19:33


​​👉 Donald trump የ Usa ፕሬዝደንት ከመሆኑ በፊት HOME ALONE በተሰኘው ፊልም ላይ ተውኗል 🤗

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:29


​​👉 በቺካጎ ከተማ እ.አ.አ 1974 ድረስ አስቀያሚ (በመልክ የሚያስጠሉ) ሰዎች ከቤታቸው ውጪ እንዲወጡና እንዲታዩ አይፈቀድላቸውም ነበር

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:29


​​👉የአለማችን ትልቁ በርገር 164.8 ፓዉንድ ክብደት ሲኖረዉ የሚሸጠዉም በ400$ ነዉ

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:29


​​👉አዞዎች በመሬት ላይ ሲሮጡ ፈጣን ናቸዉ ነገር ግን ወደፈለጉበት አቅጣጫ ቶሎ መዞር አይችሉም። ስለዚህ አንድ ቢያጋጥመን ለማምለጥ ማድረግ ያለብን ዚግዛግ መሮጥ ነዉ😂

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:29


​​​​👉በጃፓን አንዳንድ ሬስቶራንቶች ውስጥ ደንበኛ ያዘዘው እስኪመጣለት እያዝናኑ እንዲጠብቁ ሚያረጉ ጦጣዎች ተቀጥረዋል😆 ደሞዛቸውም ሙዝ ነው😋
​​

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:29


​​👉 በ1937 ለመጀመርያ ጊዜ አጭር ቀሚስ መልበስ ሲጀመር ሁለት ሴቶች አድርገውት በየመንገዱ ሲጓዙ የወንድን ቀልብ በመሳባቸው በነሱ ምክንያት የመኪና አደጋዎች ደርሰው ነበር !

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:29


​​👉የAMAZON ባለቤት ጄፍ ቤዞስ ስራ ቢያቆም እና ካለው ላይ በየቀኑ 1 ሚሊዮን ብር ቢጠቀም ያለውን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ለመጨረስ 446 አመት ይፈጅበታል።

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:29


​​👉 በግሪክ ሀገር ሃይ ሂል ጫማ ማረግ በህግ የተከለከለ ነው ፡፡ ይሄም የተደረገበት ዋነኛ ምክንያት ግሪክ ውስጥ አብዛኛው ቦታ ታሪካዊና ጥንታዊ ቦታ ስለሆነ እነኚን ከፍ ያሉ ጫማዎች ማረግ ቅርሶቹ ላይ ጉዳት ስለሚያደርስ ነው ፡፡ ይሄ ማለት ግሪክ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች በጠቅላላ የፍላት ጫማ ተጠቃሚዎች ናቸው እንደማለት ነው ፡፡ ፍትህ ግሪክ ለሚገኙ ለአጭር እህቶቻችን 😒

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:29


​​የሌሊት ወፍ ማየት አትችልም። ነገር ግን ራስዋ የወለደችውን ልጅ ከሚልዮን የሌሊት ወፎች መሃል በማሽተት ብቻ ነጥላ ማወቅ ትችላለች!

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:24


​​👉 ሆላንድ ፍፁም ሰላም የሰፈነባት ሀገር ናት ፤ በሀገሪቱ ውስጥ ብዙ ወንጀለኞች ስለሌሉ ከሌሎች ሀገራቶች ወንጀለኛ ለማሰር ኢምፖርት ታደርጋለች ። በቅርቡ ሀገሪቱ በወንጀለኞች እጥረት ምክንያት 19 እስር ቤቶችን ዘግታለች ።

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:24


​​👉 የአለማችን አጭሩ ትዳር ተብሎ በሪከርድነት የተያዘው በኩዌት ሀገር የ3 ደቂቃ ቆይታ ሲሆን ጥንዶቹ በተፈራረሙበት ፍርድቤት እየወጡ ባሉበት ሰአት ሙሽሪት ጫማዋ ጠልፏት ስትወድቅ ባልየው ደደብ ብሎ በመሳደቡ ነው በዛው ተፋተው ሊለያዩ የቻሉት 🙆‍♂

ሀበሻ ሜም

05 Nov, 17:22


​​China 350million ሲጋራ አጫሾች አሏት።💭🚬🤔😮‍💨😤