የአሳር መስጂድ ደርሶች @asarders Channel on Telegram

የአሳር መስጂድ ደርሶች

@asarders


📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።

🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።

🔗 https://telegram.me/asarders

ሐሳብ አስተያየት
@imamushamil

የአሳር መስጂድ ደርሶች (Amharic)

በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚፈጠር ቻናል ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ ነው። ይህን ኸይር ስራ ለሌችም በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። በትምህርቶችን ለማስራጨት በቻናልን ያገናኙ። ገብተው በማስተዳረው ቻናል የሚደረጉ አዳራሽ በማስቀንስ ጥሩ ነው። የእናቴን አገልግሎት ቻናል በትምህርቶችም እንዴት ያቀረብን እንዲፈጠር እንችላለን። በበጎ በአስተዳደር እና ከምንታይብየሽ ዘግይት የመድረሻዎች ላይ የቴሌግራም አገልግሎትን መስሎና ዝርዝርን በዩትሪ በትምህርት እንችላለን።

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Feb, 17:22


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Feb, 17:07


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 14

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Feb, 13:54


عن جابرٍ رَضِيَ اللهُ عنه، عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم قال: ((يومُ الجُمُعةِ اثنا عَشرَ ساعةً، فيها ساعةٌ لا يُوجَدُ مسلمٌ يسألُ اللهَ فيها شيئًا إلَّا أعْطاه؛ فالْتَمِسوها آخِرَ ساعةٍ بعدَ العصرِ  
የጁሙአ ቀን አንዲት ሰአት አለች በዛ ሰአት አላህን  ሚጠይቅ 
ሙስሊም  አይኖርም  የጠየቀውን
ቢሰጠው እንጂ   የመጨረሻዋ ሰአት ተጠባበቋት ከአስር በኋላ

በዱአ በርቱ እኔንም እንዳትረሱኝ አደራ


🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
ቻናላችንን shere
👇👇👇👇

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Feb, 10:18


بسم الله الرحمن الرحيم

🎙️تسجيلات- الأثار  السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:

خطبة الجمعة ~
بعنوان عن العبادة في شهر شعبان

🔖 ኢባዳ በሻእባን ወር ላይ  በሚል  እርእስ  ከአማሪኛ ትርጉም ጋ መደመጥ ያለበት ኹጥባ🔖
للشيخ الفاضل والداعي المبارك
ابو يوسف حبيب   الحبشي
🔸حفظه الله تعالى ورعاه🔸

#የዛሬ የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል_ አሳር -በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ዩሱፍ ሐቢብ  አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው

📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الأثار (أديس أبابا عاصمة الحبشة)
              
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....
♨️ننصح بستماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق ♨️

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Feb, 03:27


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 13

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Feb, 03:27


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة  ياس📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 107
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Feb, 03:27


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة  ياس📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 108
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Feb, 03:25


🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

የጁሙአ ቀን ሱናዎች


💐سنن يوم الجمعة

1⃣ 💐 الغسل

2⃣  💐    الطيب

3⃣ 💐 السواك

4⃣💐 لبس الجميل

5⃣💐 قراءة سورة الكهف

6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة

7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት


መልእክት አርፍዶ ለገባ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴  አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል


👇👇👇shere ጆይን  ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇


https://t.me/asarders
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

07 Feb, 19:56


بسم الله الرحمن الرحيم

🎙️تسجيلات- الأثار  السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:

💢 خطبة الجمعة ~
🔵بعنوان عن القران🔵
ስለ  ቁርአን  በሰፊው  የተዳሰሰበት ከአማሪኛ ትርጉም ጋ መደመጥ ያለበት ኹጥባ🔖
الفاضل والداعي المبارك
ابو بكر  بن شمس   الحبشي
حفظه الله تعالى ورعاه

#የዛሬ የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል_ አሳር -በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ በክር ሸምሱ  አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀ

📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الأثار (أديس أبابا عاصمة الحبشة
               
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

♨️ننصح بستماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق ♨️

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

07 Feb, 14:08


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የደርስ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

06 Feb, 10:22


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የደርስ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ {አዳማ}።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:15 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

06 Feb, 09:35


የሸይኽ ዐድናን ሙሓደራ ለመከታተል


https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

05 Feb, 14:02


💥ቀጣይ ፕሮግራሞች⤵️

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦
    ፉርቃን መስጂድ የደርስ ፕሮግራም የሚቀጥል ይሆናል።

🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ 
  🕌ፉርቃን መስጂድ


በተጨማሪ⤵️

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦ በሸይኽ ሀዛዕ ኑር መስጂድ {ፉሪ} ለሚገኙ ወንድሞች ለየት ባለ መልኩ የሚደረግ ይሆናል።

🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🕌 ኑር መስጂድ

የአሳር መስጂድ ደርሶች

05 Feb, 13:58


የመግሪብ ፕሮግራም

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦
    ፉርቃን መስጂድ የደርስ ፕሮግራም የሚቀጥል ይሆናል።

🎙️በሸይኽ አድናን  🕌ፉርቃን መስጂድ


በተጨማሪ⤵️

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦ በሸይኽ ሀዛዕ ኑር መስጂድ {ፉሪ} ለሚገኙ ወንድሞች ለየት ባለ መልኩ የሚደረግ ይሆናል።

🎙️ በሸይኽ ሀዛዕ 🕌 ኑር መስጂድ

የአሳር መስጂድ ደርሶች

05 Feb, 07:00


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የደርስ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

05 Feb, 03:51


📮📮📮 እንዳያመልጣችሁ


🚧 ሙሐደራው እንደቀጠለ ነው 🚧
አሁን
🎙️ሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ
ጨርሰው!!
🎙️ሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ 
ገብተዋል
!!
🔄 Play ▶️ ────◉ 8:00 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል📮 ገብቷል!!
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

05 Feb, 03:40


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

04 Feb, 17:19



    የዕሮብ ውሎ በደርስ ተሞሽሮ!!

   በሰለፍዮች ኮከብ ደምቃ ያመሸችው ፉርቃን ውሎዋንም በመሻኢኾች እና በመድረሳ ልጆች ለማፍካት ቀጠሮ ይዛለች!!


  ነገ (ዕለተ ዕሮብ) ቀን ሙሉ በሁለቱም መሻኢኾች መስጂድ አል_ፉርቃን ላይ ለመድረሳ ተማሪዎች ለየት ያለ የደርስ ፕሮግራም ይደረጋል።



  ፕሮግራሙ ለየት ባለ መልኩ ለመድረሳ ተማሪዎች የሚደረግ የደርስ ፕሮግራም ሲሆን; ከወንድም ይሁን ከሴት መገኘት የሚችል ሁሉ መሳተፍ ይችላል!!

  ፕሮግራሙ የሚደረገው ቀኑን ሙሉ ሲሆን ቦታው መስጂድ አል_ፉርቃን ነው!!

  ለዚህም ሲባል በነገው ዕለት አጠቃላይ አዲስ አበባ ያሉ የሰለፍዮች መድረሳዎች ዝግ ይሆናሉ!!

  ረፋድ 🕰3:00 ሰዓት ሲሆን የሁሉም መድረሳ ተማሪዎች ፉርቃን መስጂድ ተገኝተው ፕሮግራማቸው መከታተል ይኖርባቸዋል!!



በነገው ፕሮግራም የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር…………
🪑በሸይኽ አቡል የማን ዓድናን የሚጀመሩት
📚عقيدة سفيان الثوري
📚كتاب الصيام من كتاب عمدة الاحكام
📚فضائل القرآن للامام النجدي.


🪑በሸይኽ አቡ ዐብደላህ ኸዛእ አል_ዓንሲ የሚጀመሩት;
📚نواقض الإسلام
📚زاد الصغار
📚باب الاعراب من متن الاجرومية






💻ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ነው!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
   

የአሳር መስጂድ ደርሶች

04 Feb, 16:22


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

04 Feb, 14:18



    ሁሉም ወደ እናት ፉርቃን!!

  መግሪብ እየተቃረበ ነው: እኛ ደግሞ መግሪብን ቀድመን ፉርቃን መድረስ አለብን።


ልዩ እና ደማቅ የሆነ የኢጅቲማ ፕሮግራም;
   ከመግሪብ በኋላ በትልቁ መስጂድ አል_ፉርቃን ተሰናድቷል!!


  ፀሀይ ወደ ማረፊያዋ እያዘገመች; እኛም እሷን ቀድመን ወደ ማረፊያችን ፉርቃን ለመድረስ እሽቅድድም ላይ ነን!!


    ተነሽ……… ተነስ……… ተነሱ
የፉርቃን ኢጅቲማ  በጭራሽ አትርሱ!!





https://t.me/hamdquante

የአሳር መስጂድ ደርሶች

04 Feb, 14:09


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

04 Feb, 10:25


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

31 Jan, 15:07


عن جابرٍ رَضِيَ اللهُ عنه، عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم قال: ((يومُ الجُمُعةِ اثنا عَشرَ ساعةً، فيها ساعةٌ لا يُوجَدُ مسلمٌ يسألُ اللهَ فيها شيئًا إلَّا أعْطاه؛ فالْتَمِسوها آخِرَ ساعةٍ بعدَ العصرِ  
የጁሙአ ቀን አንዲት ሰአት አለች በዛ ሰአት አላህን  ሚጠይቅ 
ሙስሊም  አይኖርም  የጠየቀውን
ቢሰጠው እንጂ   የመጨረሻዋ ሰአት ተጠባበቋት ከአስር በኋላ

በዱአ በርቱ እኔንም እንዳትረሱኝ አደራ


🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
ቻናላችንን shere
👇👇👇👇

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

31 Jan, 04:58


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

31 Jan, 04:48


🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

የጁሙአ ቀን ሱናዎች


💐سنن يوم الجمعة

1⃣ 💐 الغسل

2⃣  💐    الطيب

3⃣ 💐 السواك

4⃣💐 لبس الجميل

5⃣💐 قراءة سورة الكهف

6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة

7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት


መልእክት አርፍዶ ለገባ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴  አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል


👇👇👇shere ጆይን  ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇


https://t.me/asarders
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

30 Jan, 19:45


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

30 Jan, 16:45


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 12

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

25 Jan, 16:59


ጥያቄና  መልስ 

በኡዝታዝ አቡ  አብደላ  አብድል  ቃድር

1 ክፍቱን ባደረ ውሐ ውዱእ ማረግ እንዴት ይታያል

2 ክርስታን ሴት ማግባት እንዴት ይታያል

ሌሎችም

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

25 Jan, 16:58


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 11

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

25 Jan, 04:53


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 10

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

24 Jan, 18:52


🚨 #የኹጥባ_ትርጉም_ከወልቂጤ

🎧 « የሻዕባን ወር ትሩፋቶች »
🎧 « البيان في فضائل شهر شعبان »

🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በቀን 16/05/2017 EC

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴
🔗
https://t.me/selefy/5643
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗
t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6039

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

24 Jan, 18:18


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

🌍 ዱንያ እና ስደት
🌏

♻️ በሚል ርዕስ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።

🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

17 Jan, 16:43


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 08

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

17 Jan, 13:31


عن جابرٍ رَضِيَ اللهُ عنه، عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم قال: ((يومُ الجُمُعةِ اثنا عَشرَ ساعةً، فيها ساعةٌ لا يُوجَدُ مسلمٌ يسألُ اللهَ فيها شيئًا إلَّا أعْطاه؛ فالْتَمِسوها آخِرَ ساعةٍ بعدَ العصرِ  
የጁሙአ ቀን አንዲት ሰአት አለች በዛ ሰአት አላህን  ሚጠይቅ 
ሙስሊም  አይኖርም  የጠየቀውን
ቢሰጠው እንጂ   የመጨረሻዋ ሰአት ተጠባበቋት ከአስር በኋላ

በዱአ በርቱ እኔንም እንዳትረሱኝ አደራ


🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
ቻናላችንን shere
👇👇👇👇

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

17 Jan, 11:15


بسم الله الرحمن الرحيم

🎙️تسجيلات- الأثار  السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:
💢 خطبة الجمعة بعنوان
عن اسباب هلاك الؤمم

🔖ያለፋት ህዝቦች የጠፋበት ምክኒያት በሚል እርእስ ከአማሪኛ ትርጉም ጋ መደመጥ ያለበት ኹጥባ🔖
🔷 الفاضل والداعي المبارك 🔷
🟤 ابو عبد الله عبد القادر   الحبشي🟤
🔸حفظه الله تعالى ورعاه🔸

#የዛሬ የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል_ አሳር -በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ አብደላ
አብድ አል ቃዲር  አል_ሀበሺይ اللهይጠብቀው

📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الأثار (أديس أبابا عاصمة الحبشة
               
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

♨️ننصح بستماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق ♨️
👇👇👇
https://t.me/asarders/

የአሳር መስጂድ ደርሶች

17 Jan, 08:34


.

ماذا لو أن لسانك لم يفتر من الصلاة على النبي صلى اللّه عليه وسلم ﷺ..

من ليلة الجمعةِ إلى مغيبِ يومها.!؟

"اللَّهُمَّ صل وسلم على  محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللّهم بارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد"

የአሳር መስጂድ ደርሶች

17 Jan, 04:56


🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

የጁሙአ ቀን ሱናዎች


💐سنن يوم الجمعة

1⃣ 💐 الغسل

2⃣  💐    الطيب

3⃣ 💐 السواك

4⃣💐 لبس الجميل

5⃣💐 قراءة سورة الكهف

6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة

7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት


መልእክት አርፍዶ ለገባ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴  አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል


👇👇👇shere ጆይን  ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇


https://t.me/asarders
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

16 Jan, 16:44


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 07

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

15 Jan, 19:18


🇵🇸
     Palestine

   አልሃምዱ ሊላህ… አልሃምዱ ሊላህ… አልሃምዱ ሊላህ!!

  ቢያንስ ቢያንስ ወንድሞቻችን የሚተነፍሱበት ጊዜ አግኝተዋል። አላህ ለሙስሊሞች ኸይር ይዞ የሚመጣ ያድርገው!!
  በغዛ የመጀመሪያ የተኩስ አቁም ስምምነት ተደርጓል።

ይህ ማለት፦
  "ከእንግዲህ ጦርነቱ አይደረግም" ማለት አይደለም። ሊቀጥልም ላይቀጥልም ይችላል። አሁን ግን ቢያንስ የዕርዳታ ቁሶች የሚገቡበት እና ህዝቦቹም የሚተነፍሱበት ጊዜ ያገኛሉ።
   🤲ለሙስሊሞች ኸይር የሚያመጣ ይሁን🤲
ከማለት ሌላ የምንለው ነገር የለም።





https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Jan, 19:57


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 06

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Jan, 19:41


⚠️ የሰው ልጆች በሰሩት ስራ ብልሽት ተስፋፋ! ⤵️

🤳 በሚል ርዕስ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው...

🔁 አሁን ስላለንበት ተጨባጭ ሁኔታ በሰፊው የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጂድ ሱና አዳማ {ናዝሬት}

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17643

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Jan, 18:32


🗂️ የሰው ልጆች በሰሩት ስራ ብልሽት ተስፋፋ!

💧 በሚል ርዕስ በቀጥታ ስርጭት ⤵️

🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Jan, 15:02



    የኸንደቅ ዘመቻ ቀን…………

  ምድር ላይ ያሉ ከፈራዎች ተደራጅተው መዲና ዙሪያዋን አጥር ሰርተው ዘግተዋታል፤
  ምድር ላይ ያሉ ሙስሊሞች የኸንደቅ ጉድጓድ ቆፍረው ምሽግ ሰርተው ስብስብ ብለው ከውስጥ ተቀምጠዋል፤

   ከውጭ ካፊሮች እና ሙሽሪኮች ጦራቸው ሰብስበው ሲሸልሉ;
   ከውስጥ ሙናፊቆች እና ቃላቸውን ያፈረሱ አይሁዳዎች ያሸብራሉ።

   በዛች ምሽት የከሃዲያኖች ምኞት እና የምመናን ስጋት የነበረው፦
   “መዲና ውስጥ የነበሩ ሙስሊሞች በአጠቃላይ ተጨፍጭፈው ከምድር ላይ እስልምና ሀይማኖት ይጠፋል።” የሚል ነበር።
   ግን ይህ አልሆነም: በፍጹም አይሆንም!!


ያቺ ሌሊት ከነበረችበት ከዐስር ዓመታት በኋላ………
   ሙስሊሞች የምድር ሀያላን የነበሩ ኪስራ እና ቀይሰር የተባሉ የክህደት ኮርማዎች ገርስሰው ከፀሀይ መውጫ እስከ ፀሀይ መግቢያ የኢስላም ባንዲራ ተውለበለበ።

እስልምና ይጠፋል ብለህ በፍጹም እንዳታስብ;
ባይሆንስ………
  አንተ እንዳትጠፋ በኢስላም ጥላ ተጠለል!!


እስልምናን ስትረዳ………
  እንዳይጠፋ ሳይሆን እንዳትጠፋ መሆኑን ልብ በል!!


H.K

https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Jan, 09:27


አያሳፍርም⁉️

ለዘላለም ኪሳራ ወደሚዳርግ ቦታ ማየት እንኳ የማይችሉ አዛውንቶች በዱላ በመታገዝ ነጠላ ለብሰው በሌሊት ሲጓዙ አንተ ምንም ሳይጎልህ እንዴት ለዘላለም ደስታ የሚያጎናፅፍህን የሱብሂ ሰላት በመተኛት  ታሳልፋለህ?

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Jan, 08:13


ጥያቄና መልስ

በአቡ አብደላ አብድል ቃድር

1 አንድ ሴት በወሊድ ምክኒያት ያጠፋችበትን ቀን አታቅም እንዴት ታርግ

2 አንድ ሰው ዝሙት ላይ ከወደቁ በኋላ ኒካህ ማሰራቸው እንዴት ይታያል

ሌሎችም

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Jan, 08:11


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇
لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في فضل    الصيام📚

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 05

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ  pdf ለማግኘት
👇👇
https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Jan, 04:59


🔸🔸بسم الله الرحمن الرحيم 🔹🔹

🎙️تسجيلات- الأثار  السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:

💢 خطبة الجمعة ~
🔵بعنوان عن التوبة

🔖 ወደ አላህ መመለስ  በሚል  እርእስ  ከአማሪኛ ትርጉም ጋ መደመጥ ያለበት ኹጥባ🔖
🔷للشيخ الفاضل والداعي المبارك 🔷
🟤 ابو يوسف حبيب   الحبشي🟤
🔸حفظه الله تعالى ورعاه🔸

#የዛሬ የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል_ አሳር -በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ዩሱፍ ሐቢብ  አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው

📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الأثار (أديس أبابا عاصمة الحبشة)
              
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....
♨️ننصح بستماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق ♨️

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

10 Jan, 13:27


عن جابرٍ رَضِيَ اللهُ عنه، عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم قال: ((يومُ الجُمُعةِ اثنا عَشرَ ساعةً، فيها ساعةٌ لا يُوجَدُ مسلمٌ يسألُ اللهَ فيها شيئًا إلَّا أعْطاه؛ فالْتَمِسوها آخِرَ ساعةٍ بعدَ العصرِ  
የጁሙአ ቀን አንዲት ሰአት አለች በዛ ሰአት አላህን  ሚጠይቅ 
ሙስሊም  አይኖርም  የጠየቀውን
ቢሰጠው እንጂ   የመጨረሻዋ ሰአት ተጠባበቋት ከአስር በኋላ

በዱአ በርቱ እኔንም እንዳትረሱኝ አደራ


🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
ቻናላችንን shere
👇👇👇👇

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

10 Jan, 05:18


🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

የጁሙአ ቀን ሱናዎች


💐سنن يوم الجمعة

1⃣ 💐 الغسل

2⃣  💐    الطيب

3⃣ 💐 السواك

4⃣💐 لبس الجميل

5⃣💐 قراءة سورة الكهف

6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة

7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት


መልእክት አርፍዶ ለገባ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴  አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል


👇👇👇shere ጆይን  ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇


https://t.me/asarders
https://t.me/asarders
https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

09 Jan, 17:19


https://t.me/asarders/15986

የአሳር መስጂድ ደርሶች

04 Nov, 18:01


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 86
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

03 Nov, 19:03


ለማስታወስ ያክል ነገ ሰኞ ነው


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

03 Nov, 13:37


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في محاسن الإسلام📚


🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 05

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

03 Nov, 13:37


ያለፈው ደርስ ሙራጃ

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

01 Nov, 17:23


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في محاسن الإسلام📚


🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 04

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

01 Nov, 17:23


ያለፈው ደርስ ሙራጃ

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

01 Nov, 13:06


عن جابرٍ رَضِيَ اللهُ عنه، عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم قال: ((يومُ الجُمُعةِ اثنا عَشرَ ساعةً، فيها ساعةٌ لا يُوجَدُ مسلمٌ يسألُ اللهَ فيها شيئًا إلَّا أعْطاه؛ فالْتَمِسوها آخِرَ ساعةٍ بعدَ العصرِ  
የጁሙአ ቀን አንዲት ሰአት አለች በዛ ሰአት አላህን  ሚጠይቅ 
ሙስሊም  አይኖርም  የጠየቀውን
ቢሰጠው እንጂ   የመጨረሻዋ ሰአት ተጠባበቋት ከአስር በኋላ

በዱአ በርቱ እኔንም እንዳትረሱኝ አደራ


🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
ቻናላችንን shere
👇👇👇👇

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

01 Nov, 04:01


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

01 Nov, 03:59


🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

የጁሙአ ቀን ሱናዎች


💐سنن يوم الجمعة

1⃣ 💐 الغسل

2⃣  💐    الطيب

3⃣ 💐 السواك

4⃣💐 لبس الجميل

5⃣💐 قراءة سورة الكهف

6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة

7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት


መልእክት አርፍዶ ለገባ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴  አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል


👇👇👇shere ጆይን  ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

31 Oct, 17:06


ጥያቄ ማማረር ይፈቀዳል ወይ



https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

31 Oct, 17:05


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في محاسن الإسلام📚


🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 03

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

31 Oct, 17:04


ያለፈው ደርስ ሙራጃ

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

31 Oct, 14:05


የአላህ መልእክተኛ ﷺ  እንዲህ ብለዋል:–

"ከመጥፎ ሰዎች አንዱ ባለ ሁለት ፊት ነው። ያ እነዚያን በሆነ ፊት፣ እነዚያኞቹን ደግሞ በሌላ ፊት የሚመጣ የሆነው።"

📚【ሙስሊም: 5422】

https://t.me/asarders
https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

30 Oct, 18:41


ነገ ሐሙስ ነው ከቻሉ ይፁሙ ካልቻሉ ለሌሎች ሼር በማረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ



https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

30 Oct, 17:26


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 85
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

29 Oct, 18:09


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 84
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

28 Oct, 17:30


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 83
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders/15764

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

26 Oct, 18:18


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في محاسن الإسلام📚


🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 02

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15763

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

26 Oct, 11:19


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

አዲስ ደርስ

የኪታቡ ስም👇

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

📚الأربعون في محاسن الإسلام📚


🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 01

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15762

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

25 Oct, 13:06


عن جابرٍ رَضِيَ اللهُ عنه، عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم قال: ((يومُ الجُمُعةِ اثنا عَشرَ ساعةً، فيها ساعةٌ لا يُوجَدُ مسلمٌ يسألُ اللهَ فيها شيئًا إلَّا أعْطاه؛ فالْتَمِسوها آخِرَ ساعةٍ بعدَ العصرِ  
የጁሙአ ቀን አንዲት ሰአት አለች በዛ ሰአት አላህን  ሚጠይቅ 
ሙስሊም  አይኖርም  የጠየቀውን
ቢሰጠው እንጂ   የመጨረሻዋ ሰአት ተጠባበቋት ከአስር በኋላ

በዱአ በርቱ እኔንም እንዳትረሱኝ አደራ


🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
ቻናላችንን shere
👇👇👇👇

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

25 Oct, 11:25


🔸🔸بسم الله الرحمن الرحيم 🔹🔹



🎙️تسجيلات- الأثار  السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:


💢 خطبة الجمعة ~

🔵بعنوان🔵

العزة  بطاعة الله سبحانه والذلة والمهانة بمعصيته  


🔖እልቅና ሚገኘው አላህን በመታዘዝ ሲሆን  ማነስና ውርደት ደሞ አላህን በማመፅ ነው በሚል እርእስ ከአማሪኛ ትርጉም ጋ መደመጥ ያለበት ኹጥባ🔖


🔷 الفاضل والداعي المبارك 🔷

🟤 ابو بكر  بن شمس   الحبشي🟤

🔸حفظه الله تعالى ورعاه🔸



#የዛሬ የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል_ አሳር -በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ በክር ሸምሱ  አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው



📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الأثار (أديس أبابا عاصمة الحبشة
               

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

♨️ننصح بستماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق ♨️

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

25 Oct, 07:03


🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

የጁሙአ ቀን ሱናዎች


💐سنن يوم الجمعة

1⃣ 💐 الغسل

2⃣  💐    الطيب

3⃣ 💐 السواك

4⃣💐 لبس الجميل

5⃣💐 قراءة سورة الكهف

6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة

7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

1⃣🍒ገላን መታጠብ

2⃣🍒 ሽቶ መቀባት

3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም

4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት


መልእክት አርፍዶ ለገባ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
🌴  አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ,
🌱 ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ,
🌿 ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና
🍀 ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎረ መውጣት ይኖርብናል


👇👇👇shere ጆይን  ያርጉለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

24 Oct, 17:57


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 22
የኪታቡ የመጨረሻ ክፍል

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

23 Oct, 18:13


👉👉ነገ ሐሙስ ነው ከቻሉ ይፁሙ ካልቻሉ ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

👇👇👇


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

23 Oct, 18:00


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 82
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders/

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

23 Oct, 03:36


💢ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
.
👌🏻 ከሁሉን ቻይ አምላክ ቅጣት የሚያድነዉ አላህን ማስታወስ ነዉና ሁሌም ማስታወስ አለብህ።

👍🏻 ስኬታማ የሆነ ሰው በማንኛውም ሁኔታ አላህን ማስታወስ ይችላል አኢሻ አላህ ይውደድላት እንደተናገረችው "ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አላህን ሁልጊዜ ያወሱ ነበር" ብላለች።


📖 (የቡሉግ አል-ማራም ማብራሪያ፣ ቅጽ 15፣ ገጽ 445)

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

23 Oct, 03:32


የመልዕክተኛው ﷺ ሱና ላይ ባለህ ጥንካሬ ልክ አላህ ይወድሀል‼️

"አላህ አንድን ባሪያ ሲወደው ጅብሪልን እከሌን ወድጄዋለሁ እና ውደደው ይለዋል ጅብሪልም ይወደዋል ከዛም ጅብሪል ሰማይ ውስጥ  "አላህ እከሌን ወዶታልና ውደዱት" ብሎ ይጣራል ሰማይ ላይ ያሉ መላኢካዎች በሙሉ ይወዱታል በምድርም ላይ ተቀባይነት እንዲያገኝ አላህ ያደርገዋል።"

ረሱል ﷺ

አላህ ከተወዳጅ ባሮቹ ያድርገን

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

22 Oct, 07:58


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 81
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders/15749

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

20 Oct, 17:28


ነገ ሰኞነው ከቻልን እንፁም ካልቻልን
ለሌሎች ሼር በማረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

19 Oct, 17:02


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 21

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15747

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

19 Oct, 17:02


ያለፈው ደርስ ሙራጃ



https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

18 Oct, 17:58


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 20

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15745

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

17 Oct, 17:19


በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

ደርስ ቁ 19

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15735

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

17 Oct, 07:21


https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

17 Oct, 05:36


🔜 ይድረስ ለወንዶች ⤵️

🔘 ባለ ቤቴ ክብረ ንፅህናዬን ከነጠቀኝ በኋላ ፈታኝ!

💔 ልቤ ተሰብሯል ለቤተሰብ ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ምክር ያስፈልገኛል።

✉️ መልእክቱ {ለወንዶች}:- ለአስተማሪውም ለተማሪውም ነው!

🎙️ በኡስታዝ አቡ መርየም አብድሰላም ቢን ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17303

https://t.me/asarders
https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

16 Oct, 17:05


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 80
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders/15741

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

15 Oct, 17:36


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 79
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders/15740

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

14 Oct, 17:12


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 78
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders/15739

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

13 Oct, 10:43


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብደላህ ዒሳ ቢን ሱሀይል አል-ፈለስጢኒ አላህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:40 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

የአሳር መስጂድ ደርሶች

13 Oct, 03:54


🇵🇸
    ሸይኽ ፈለስጢኒ   በ🇪🇹ሐበሻ!!

🤝እንኳን ደስ ያላችሁ
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ታላቁ ሸይኽ
🪑 الشيخ الفاضل أبو عبدالله عيسى بن سهيل الفلسطيني
🪑ሸይኽ አቡ ዐብደላህ ዒሳ ቢን ሱኸይል አል_ፈለስጢኒ

ወደ እናት ሀገራችን ሐበሻ ጎራ ብለዋል።


በመሆኑም……………
   ዛሬ ዕለት እሁድ አንዋር መስጂድ ላይ ከሚደረገው አጠቃላይ የሰለፍዮች የኢጅቲማ ፕሮግራም ጀምረው የነሲሀ እና የዝያራ ፕሮግራማቸው የሚያቀርቡ ይሆናል።

በዚህም መሰረት…………
⌚️ከዝሁር በኋላ
🕌አንዋር መስጂድ አጠቃላይ ኢጅቲማ


⌚️ከዐስር በኋላ
🕌ፉርቃን መስጂድ ለሴቶች


⌚️ከመግሪብ በኋላ
🕌ፉርቃን መስጂድ አጠቃላይ ኢጅቲማ


  እያልን…… እያልን ቀጣይ ፕሮግራማቸው የምናሳውቅ ይሆናል!!



ፈጥኖ የተገኘ የበለጠ ይጠቀማል!!
💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!

https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

የአሳር መስጂድ ደርሶች

12 Oct, 19:30


ደርስ ቁ 18

በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15735

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

12 Oct, 19:30


ደርስ ፦ ጥያቄና መልስ

በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇
https://t.me/asarders/15734


የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Oct, 17:30


ደርስ ቁ 17

በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15733

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Oct, 17:29


ደርስ ቁ 16 ሙራጃዓ

በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15732

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Oct, 08:41


ደርስ ቁ 16

በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15731

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

11 Oct, 08:40


ደርስ ቁ 15 ሙራጃዓ

በኡስታዝ፦ አቡ አብድላህ አብድልቃድር አላህ ይጠብቀው።

የኪታቡ ስም👇

📚الأربعون في السنة📚

لأبي اليمان عدنان حسين أحمد المصقري

🛣ቦታ አሳር መስጂድ አውቶቢስ ተራ

ሰዐት ከመغሪብ እስከ ኢሻ 

የደርሱ የድምፅ ቅጂ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇

https://t.me/asarders/15730

የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇

https://t.me/Al_Furqan_pdf/690

የአሳር መስጂድ ደርሶች

10 Oct, 03:14


🌱 ሸሪያዊ እውቀት ከመማር ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ተዘናግተዋል ምን ትመክራቸዋለህ

🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله تعالى

👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/6766
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel

https://t.me/asarders
https://t.me/asarders

የአሳር መስጂድ ደርሶች

09 Oct, 17:46


بسم الله الرحمن الرحيم


📚የቁርዓን ተፍሲር⤵️

              📚تفسير قراءة سورة الزمر📚

በኡስታዝ:- አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ሰዒድ  አላህ ይጠብቀው።

📚ደርስ ቁ 77
⤵️⤵️⤵️⤵️ 

[Telegram]
👇👇

https://t.me/asarders/15727

🇵🇸🌳💬  ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ-
🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله

📮👇ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ‼️

🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 

🎉ቻናላችንን Shere ጆይን
🌐 https://t.me/asarders

3,607

subscribers

1,542

photos

552

videos