Arbaminch College of Health Science Network

@amchs

Center of Information!

Arbaminch College of Health Science Network

01 Jan, 15:25

#ATTENTION
ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት/EPHI የተሰጠ ማብራሪያ!
በ 'ሰሞኑ ጉንፋን መሰል' ወረርሽኝ ላይ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ዛሬ ማብራሪያ ሰጥቷል።
በማብራሪያው ህብረተሰቡ አሁን በየቤቱ ፣ በየጎረቤትና በየመስሪያ ቤቱ
የሚታየው እንደ ንፍጥ መዝረብረብ ፣ የራስ ምታት፣ የድካም ስሜት ፣
የመገጣጠሚያና የጀርባ ህመም ፣ ሳል እና የመሳሰሉት ምልክቶች የኮቪድ-19
ሊሆን ስለሚችል " የሰሞኑ/አዲሱ ጉንፋን " በሚል መዘናጋት አስፈላጊ
አለመሆኑን አሳስቧል።
Via፡ TIKVAHETHOIPIA

Arbaminch College of Health Science Network

30 Dec, 10:58

Job vacancy @Chencha primary hospital!

Arbaminch College of Health Science Network

17 Dec, 05:13

አንድም እናት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም!
ደም እንለግስ ፣ የእናቶቻችንን ህይወት እንታደግ!

Arbaminch College of Health Science Network

13 Dec, 16:37

Job vacancy at Gamo zone water irrigation and mines department!

Arbaminch College of Health Science Network

13 Dec, 08:19

For graduated students!

Arbaminch College of Health Science Network

19 Oct, 18:27

Congratulation the former dean of AMCHS, Mr Wondimagegn Taye!
መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ!

Arbaminch College of Health Science Network

17 Sep, 07:48

Channel name was changed to «Arbaminch College of Health Science Network»

Arbaminch College of Health Science Network

17 Sep, 07:47

COC ለመፈተን ለሚትፈልጉ በሙሉ፦