Apostolic Songs @apostolicsongsapp Channel on Telegram

Apostolic Songs

@apostolicsongsapp


Official channel for the Apostolic Songs app

Apostolic Songs (English)

Are you looking for a place to discover and enjoy beautiful apostolic songs? Look no further than the Apostolic Songs app! Our official Telegram channel, @apostolicsongsapp, is your go-to destination for all things related to Apostolic music. With a vast collection of inspirational and uplifting songs, our channel is perfect for anyone who wants to fill their day with music that speaks to the soul.

Who are we? We are a dedicated team of music lovers who are passionate about sharing the joy of Apostolic songs with the world. Our channel is a place where you can connect with like-minded individuals who appreciate the power of music to inspire and uplift.

What can you expect from our channel? As the official channel for the Apostolic Songs app, we provide regular updates on new song releases, exclusive behind-the-scenes content, and interviews with your favorite artists. You'll also have the opportunity to engage with fellow listeners, share your own favorite songs, and discover new tracks that resonate with you.

Whether you're a lifelong fan of Apostolic music or are just discovering this genre for the first time, our channel has something for everyone. Join us on @apostolicsongsapp and immerse yourself in the world of Apostolic songs. Let the music touch your heart and soul, and experience the power of faith through the universal language of music. We can't wait to share the joy of Apostolic songs with you! Stay tuned for updates, exclusive content, and much more.

Apostolic Songs

06 Jan, 16:36


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

04 Jan, 15:58


ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን!!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በወንድም ሎኮ ቂሊጦ በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀ አልበም ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ የተዘጋጀ ሲሆን በቅርቡ በእጃችሁ ባለው የሞባይል መተግበሪያ የሚቀርብ መሆኑን ስናበስራችሁ በደስታ ነው።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ታህሳስ 2017 ዓ.ም

Apostolic Songs

03 Jan, 11:11


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

01 Jan, 15:06


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

29 Dec, 18:16


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

20 Dec, 18:02


@ApostolicPayBot #newAlbum #SongsOfZion

Apostolic Songs

20 Dec, 16:21


ሰላም ቅዱሳን!

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ሁሉ ቅዱሳን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል "አልወርድም!" የተሰኘውን በዘማሪ አበበ ተስፋዬ የተዘጋጀውን ቁጥር-፩ የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

Apostolic Songs

11 Dec, 13:35


@ApostolicPayBot #ComingSoon

Apostolic Songs

25 Nov, 09:03


ሰላም ቅዱሳን!

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ቅዱሳን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል "አልወርድም!" የተሰኘውን በዘማሪ አበበ ተስፋዬ የተዘጋጀውን ቁጥር-፩ የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

የተዘጋጁትን ዝማሬዎችን አድምጣችሁ እንደምትባረኩበትና ለመታነጽ እንደሚሆንላችሁ እናምናለን። በዚህ አጋጣሚ በአልበሙ ስራ ላይ የተሳተፉትንና የደከሙትን ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ እንዲጎበኛቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ህዳር 2017 ዓ.ም

Apostolic Songs

03 Oct, 08:26


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

26 Sep, 10:36


በየስፍራው ሁሉ ላላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች!

የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በሃድይኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን አቲ አቴቴሜ ደበሰንቶዮ (አንተ ያው አንተ ነህ አትለወጥም) የተሰኘ የዝማሬ ስንዱቅ (Album) ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው።

ይህንን የዝማሬ አልበም በብዙ ድካም ያዘጋጀውን ዘማሪ አልባስጥሮስ ኤርሚያስ (ወንድሙ) እና በአልበሙ ዝግጅት በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ
እግዚአብሔር እንዲባርካቸው እየፀለይን፥ አልበሙን በ Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ የተለቀቀ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።


በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

አልበሙን ለማግኘት የመተግበሪያውን የመዝሙር ቋንቋ ምርጫ የሃድይኛ አልበሞችን እንዲያካትት ማስተካከል እንዳለቦት አይርሱ። እንዴት ማስተካክል እንደሚችሉ ለማየት ይህንን ይጫኑ

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል

መስከረም 2017 ዓ.ም

Apostolic Songs

12 Jul, 16:01


🌟 Light or Dark? Now you can enjoy Apostolic Songs in your favorite theme with our new Dark Mode feature. 'Sing praises with understanding' (Psalm 47:7). Which one will you choose? #ApostolicSongs #DarkMode #SongsOfZion

Apostolic Songs

11 Jul, 10:50


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

29 Jun, 23:22


በእግዚአብሔር ለተወደዳቸውና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችው በየስፍራው ላላቸው ወገኖች ሁሉ; የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ::

“አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥ በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።”
— መዝሙር 40፥3

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል የመጋቢ ፍስሐ ይርጋን ቁጥር 3 የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ እነሆ ሲል በታላቅ ደስታና ምስጋና ነው።

ይሀንን አልበም አዘጋጅቶ፥ ለእግዚአብሔር ክብርና ለቤተክርስቲያን መታነጽ ያበረከተልንን መጋቢ ፍስሐን፥ በዝግጅቱ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር እንደባለጠግነቱ መጠን እንዲባረካቸው እየፀለይን፥ አልበሙን በ Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ የተለቀቀ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል፥
ሰኔ 2016 ዓ.ም

Apostolic Songs

29 May, 03:21


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

21 May, 13:53


የአሜን ዩቲዩቡ ቻናልን የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ሰብስክራይብ በማድረግና በየጊዜው በሚተላለፉት ዝግጅቶች ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ በኢየሱስ ፍቅር እናስታውሳለን

https://www.youtube.com/channel/UCGWqiRHa7VqmPfIiCJcW4lw?sub_confirmation=1

Apostolic Songs

10 May, 06:47


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

07 May, 12:42


https://www.youtube.com/channel/UCGWqiRHa7VqmPfIiCJcW4lw?sub_confirmation=1

Apostolic Songs

05 May, 19:41


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

30 Apr, 02:43


በእግዚአብሔር ለተወደዳቸውና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችው በየስፍራው ላላቸው ወገኖች ሁሉ; የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ::

በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም። መዝሙር 65:11

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል፥ በዘማሪት ዮርዳኖስ መለስ የተዘጋጀውን አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ እነሆ ሲል በታላቅ ደስታና ምስጋና ነው።

ይሀንን አልበም አዘጋጅታ፥ ለእግዚአብሔር ክብርና ለቤተክርስቲያን መታነጽ ያበረከትችልን እህት ዮርዳኖስን፥ በዝግጅቱ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር እንደባለጸግነቱ መጠን እንዲባረካቸው እየጸለይን፥ ጌታ ቢፈቀድ፥ ብንኖርም፥ በጥቂት ቀናት እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Song መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል::

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ሚያዚያ 2016 ዓ.ም

Apostolic Songs

23 Apr, 17:27


https://t.me/AmenApostolicMedia/163

Apostolic Songs

13 Apr, 09:25


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

08 Apr, 08:34


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

28 Mar, 06:22


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

23 Mar, 03:58


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

21 Mar, 20:20


@ApostolicPayBot

Apostolic Songs

16 Mar, 05:15


ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን!!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በዘማሪት ሳራ ደምሰው የተዘጋጀውን "ምልክቱ ነኝ" የተሰኘውን ቁጥር-2 አልበም ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ ወደ እናንተ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
መጋቢት 2016 ዓ.ም

5,128

subscribers

20

photos

20

videos