Addis Ababa Education bureau @addisababaeducationbureaus Channel on Telegram

Addis Ababa Education bureau

@addisababaeducationbureaus


For educational purpose.

ማንኛውንም ማስታወቂያ ማስተላለፍ ለምትፈልጉ በርካሽ ዋጋ መስራት ጀምረናል በዚህ አናግሩን።👇👇
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

Addis Ababa Education bureau (Amharic)

ማህበረ ትምህርት ቤተ፡መንግሥት አዲስ፡አባባ፡ወንድም ፡ቤተሰብ በማህበረዲን ለማህበረ፡ትምህርት፡የልማታ፡ቤተ፡ፓርክ እናትም አሳዷል። እያንዳንዱ በመሬትዋለሁ ወደዛሪው እንዴት ማንበብ እና እንዴት የሚዋጉ ነገሮች እንደምገትሁት። ይህንን ሳምንትና ስብሰባ መረጃዎች ለማንበብ ብሔረ፤ ለማህበረዲን ለመላክ እና ለመቀለፍ በሚጠቀም እርዳታ ዛሬና ሌሎች ክፍል አንባቢዎቻችንን ለማመልከት እስከልጠዋችሁ፡፡

Addis Ababa Education bureau

20 Sep, 13:24


https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

13 Dec, 10:34


የቀጠለ↕️

ይህ ከመሆኑ ከተወሰኑ አስርት አመታት በፊት ግን (በ1850ዎቹ ውስጥ) ሌላ ሁለት ሀሳቦች ተዋህደው ነበር። እነዚህ ሁለት ሀሳቦች የኮረንቲ(electricity) እና የመግነጢስሀይል (magnetism) ፅንሰሀሳቦች ነበሩ። እነኚህ ሁለት ሀይሎች በጣም የሚያቆራኛቸው ነገሮች እንዳሉ በሀሳብ ደረጃ ብቻ ሳይሆን በተግባርም ተረጋግጦ ነበር። ከነዚህ የተግባር ምሳሌዎች ውስጥ የ ሳሙኤል ሞርስ ፈጠራ የሆነው ቴሌግራፍ ይገኝበታል። እንደሚታወቀው ቴሌግራፍ መሳሪያው በውስጡ ማግኔት ሲኖረው መልእክቱ ግን የሚተላለፈው በኮረንቲ ሽቦ አማካኝነት ነው። በዛው አመት የስኮትላንድ ተወላጅ የሆነው ሳይንቲስት ጄምስ ክላርክ ማክስዌል ኮረንቲ እና የመግነጢስ ሀይል ተፈጥሮአዊ የሆነ ቁርኝትም እንዳላቸው በማረጋገጥ የግድ በሂሳባዊ ቀመር መዋሀድ እንዳለባቸው አሳወቀ።
ለዚህ ምሳሌ የሚሆነን፦ መብረቅ በቀላቀለ ዝናብ ወቅት ከፍ ያለ ተራራ ላይ ኮምፓስ(አቅጣጫ ጠቁዋሚ) ይዘን መውጣት፤ ልክ የመብረቁ ብልጭታ ሲታይ ኮምፓሱን ስንመለከተው አቅጣጫ መጠቆሚያ ቀስቱ ከወትሮ በተለየ መልክ በጣም በፍጥነት ይሽከረከራል፤ ወደ ሰሜን ይጠቁም የነበረው ወዲያው ወደ ደቡብ፤ ወደ ምስራቅ እና ምእራብ በፍጥነት እየተሽከረከረ ይጠቁማል። ይህ የሚሆነው ኮምፓስ በውስጡ ማግኔት ስላለው ነው። በመብረቁ ግዜ የሚፈጠረው የመግነጢሳዊ ሀይል ከኮምፓሱ ማግኔት ጋር ተቃራኒ ፖል ሲኖረው ኮምፖሱ ወደተለያየ አቅጣጫ ይጠቁማል። ስለዚህ ኮረንቲ እና የመግነጢስ ሀይል ተፈጥሮአዊ ቁርኝትም እንዳላቸው አረጋገጥን። ማክስዌል እነዚህ ሁለቱን ሀይሎች የሚያገናኝ ሂሳባዊ ቀመር አገኘላቸው፤ ስሙን ኤሌክትሮ-መግነጢሳዊ ሀይል
(electro-mag netism) አለው።
አንስታይን በጀነራል ሪላቲቪቲ ንድፈሀሳብ ሊያበቃ አልፈለገም። እንደውም የማክስዌልን ኤሌክትሮ-መግነጢሳዊ ቀመር እና ጀነራል ሪላቲቪቲን(የስበት ሀይል/gravity) በማጣመር ትልቅ ቀመር ሊፈጥር አሰበ። አንድ ነገር ግን ወደሁዋላ ጎተተው። ሁለቱ ሀይሎች በብርታት በጣም የተለያዩ ነበሩ። ኤሌክትሮ-መግነጢሳዊ ሀይል ከስበት ሀይል/Gravity በቢልዮኖች እጥፍ ብርታት እንዳለው አረጋገጠ። ይህንንም በቀላል ምሳሌ እንየው።
ከረጅም ፎቅ ላይ ሆነን አንድ ተለቅ ያለ ድንጋይ እንወርውር፤ ከመሬት ጋር እስኪጋጭ ድረስ የሚስበው የስበት ሀይል(Gravity) ነው። ከመሬት ጋር እንደተጋጨ ግን ይቆማል። #ለምን?
#ለምን_መሬቱን_አልፎ_አልሄደም?
#ለምን_የመሬቱን_ወለል_አልፎ_የምድር_መሀለኛው_ክፍል(Core)_ድረስ_አልዘለቀም?
ይህን ለመመለስ ወደ አተም(Atom) መውረድ ይኖርብናል። ማንኛውም አተም በውስጡ 3 ንኡስ አተማዊ ቅንጣት(Sub atomic particles) ይይዛል፦ ፕሮቶን፣ ኒውትሮን እና ኢሌክትሮን። ኤሌክትሮኖች የያዙት ኔጋቲቭ ቻርጅ ሲሆን የአተሙ ውጨኛ ክፍል ላይ በምህዋር በፍጥነት ይሽከረከራሉ። ከላይ የወረወርነው ድንጋይ ልክ ከመሬቱ ጋር ሊጋጭ ባለበት ቅፅበት ውስጥ ድንጋዩ ጫፍ ላይ የሚገኙት አተሞች ላይ ያሉት ኔጋቲቭ ቻርጆች ከመሬቱ ኔጋቲቭ ቻርጅ ጋር ይገፋፋሉ፤ በመሆኑም ድንጋዩ መሬቱን ጥሶ ሊገባ አይችልም። ወይ ይሰበራል ወይንም ባረፈበት ይቆማል። እዚህ ላይ ሁለት አይነት ሀይሎች አሉ፤በኤሌክትሮኖቹ መሀከል ያለው በጣም አነስተኛ የኤሌክትሪክ ሀይል እና ሁለት ኤሌክትሮኖች እንዳይጣበቁ የሚያደርገው መግነጢሳዊ ሀይል። ከዚህ ማጠቃለል የምንችለው ኤሌክትሮ መግነጢሳዊ ሀይል ከስበት ሀይል በእጅጉ እንደሚያይል ነው።ከዛ ቡሀላ የመጣው የዴንማርክ ተወላጁ ታዋቂው ኒል ቦር(Neil Bohr) ነበር። ቦር በምርምሩ በ ሶስቱ ንኡስ አተማዊ ቅንጣቶች መሀከል ጠንካራ መስተጋብር እንዳለ አረጋገጠ። በዚህም ኩዋንተም መካኒክስ ሀ ብሎ ይጀምራል፡፡
👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

13 Dec, 10:34


#የሪላቲቪቲ_ንድፈ_ሀሳብ_እና_ኩዋንተም_መካኒክስ፣ #ትይዩ_ስነፍጥረታት

ይህ የኒውተን ንድፈሀሳብ ለጀርመን ተወላጁ የ20 አመት አፍላ ወጣቱ አልበርት አንስታይን ሊዋጥለት አልቻለም። በግዜው (1930ዎቹ) የታላቁ ፕሪንስተን ዩኒቨርሲቲ ቲዮረቲካል ፊዚክስ ተማሪ የነበረው አንስታይን ለኒውተን ስራዎች ትልቅ አድናቆት የነበረው ቢሆንም ኒውተን የስበት ንድፈሀሳቡ ላይ ፀሀይን ብናጠፋት 'ከመቅፅበት' ፕላኔቶች ምህዋራቸውን(orbit) ይስታሉ ያለው አልተዋጠለትም። 'ከመቅፅበት' የምትለዋ ቃል ናት ጥርጣሬ ያሳደረችበት። አንስታይን ይህን ሀሳብ መሰረት በማድረግ ለአስር አመታት ያህል አዲስ ንድፈሀሳብ ለማግኘት ጣረ። በመጨረሻም ዩኒቨርስን በሌላ አቅጣጫ እንድናይ የረዳንን የ ጀነራል ሪላቲቪቲ ንድፈሀሳብን አገኘ (General relativity theory)። በዚህ ንድፈሀሳብ መሰረት ከኒውተን ጋር ላልተስማማበት ሀሳብ መልስ አገኘ። በአንስታይን ንድፈሀሳብ መሰረት ግዜ እና ቦታ አንድ ላይ የተሰፉ ምንጣፍ ናቸው። ግዜ ከቦታ ቦታ ከግዜ አይለዩም። ይህንን ስፔስ ታይም ፋብሪክ(Space-time fabric) ብሎ ጠራው። ክብደት ያላቸው ቁስ አካሎች በግዜ-ቦታ ድር ላይ ስርጉደት እንደሚያመጡም ይገልፃል። ምድራችን የምትዞርበት ምህዋር ፀሀያችን ድሩ ላይ በፈጠረችው ስርጉደት ውስጥ ነው ብሎ
አመነ። ስለዚህ ፀሀያችንን ለአፍታ ማጥፋት ብንችል በፀሀያችን ክብደት ሰርጉዶ የነበረው ድር ወደቦታው ሲመለስ የሚፈጥረው ሞገድ ይኖራል። ልክ ወንዝ ውስጥ ድንጋይ ስንወረውር ጫፍ ድረስ እንደሚመጡት የውሀ ሞገዶች ሁሉ ይህም ሞገድ ከፀሀይ ተነስቶ መላው ስርአተ-ፀሀያችንን ያካልላል።ይህን ሞገድ ስበትሞገድ (gravitational wave) ብሎ ጠራው። የሚጉዋዝበትም ፍጥነት በብርሀን ፍጥነት እንደሆነ በሂሳባዊ ስሌት አረጋገጠ። ስለዚህ ምድራችን ከምህዋሩዋ የምትወጣው 'ከመቅፅበት' ሳይሆን ይህ የስበት ሞገድ ከፀሀይ አቅጣጫ መጥቶ ምድራችንን ሲነካት እንደሆነ ተናገረ። ከፀሀይ የመነጨ ብርሀን ምድራችን ለመድረስ 8 ደቂቃዎች ይፈጅበታል፤ የስበት ሞገድ ፍጥነት ከብርሀን ፍጥነት እኩል ነው ማለት ምድራችንን ምህዋሩዋን ለመሳት 8 ደቂቃዎች ያስፈልጉዋታል ማለት ነው። አልበርት አንስታይን ይህንን ንድፈሀሳብ ጀነራል ሪላቲቪቲ ብሎ ጠራው። በዚህ ንድፈሀሳቡም ትልቅ ዝናን ተቀዳጀ። የኒውተንን የስበት ንድፈሀሳብ ከራሱ ሪላቲቪቲ ንድፈሀሳብ ጋር አዋሀደ።
👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

13 Dec, 10:34


#የስበት_ህግ 🌏 🌘 ⬆️
ግዜው የ አስራሰባተኛው ክፍለዘመን ማገባደጃ አካባቢ ነበር። በግሪጎርያኑ አቆጣጠር 1665። የ 22 አመቱ የብሪታኒያ ተወላጁ አይዛክ ኒውተን በመኖሪያ ቤት ግቢው ከሚገኘው የአትክልት ስፍራ ውስጥ አንዱ የፖም ዛፍ🌴 ስር ተቀምጧል። እንደድንገት ከደረሱት ፖሞች🍎 ውስጥ አንዱዋ ከዛፉ ላይ ወድቃ የአይዛክ ኒውተን ራስ ላይ ታርፋለች። ያቺ ቅፅበት አሁን ላለንባት የፊዚክስ የላቀ ምጥቀት ምክንያት ሆነች። አይዛክ ኒውተን ከተቀመጠበት ተነስቶ ማሰላሰል ጀመረ። 'ፍሬዋ እንዴት ልትወድቅ ቻለች?'🤔፤ 'ወደመሬቱስ እንድትወድቅ ያደረጋት ምንድነው?'🤔 እነዚህ ጥያቄዎች አእምሮውን ይከነክኑት ጀመር። ከወራት ጥናት ቡሀላ ፍሬዋን እንድትወድቅ ያደረጋት የስበት ሀይል (Gravity) እንደሆነ አረጋገጠ። ከጥቂት አስርት አመታት በፊት ታዋቂው የጣልያን ተወላጁ የጠፈር ተመራማሪ ጋሊሊዮ ጋሊሊ እንዲሁ ስለ ስበት ሀይል መኖር ሲያስተምር የነበር ቢሆንም የኒውተን ግን በሂሳባዊ ቀመር የተደገፈ እና የተብራራ በመሆኑ ተቀባይነትን አገኘ። ኒውተን በዛው አመት 'ፕሪንሲፖ ማትማቲካ' የተባለ መጣጥፍ አሳተመ። በዚህ መጣጥፍ ውስጥ ስለ ስበት ሀይል አብራርቶ ከሂሳባዊ ቀመር ጋር አስደግፎ ፅፎ ነበር። ኒውተን የስበት ሀይልን ያየበት አቅጣጫ በግዜው የነበሩ ሌሎች ተመራማሪዎችን ያስደመመ ነበር። ፍሬዋን ከዛፉ ላይ እንድትወድቅ ያደረጋት ሀይል እና ምድራችን በፀሀያችን ዙሪያ እንድትዞር ያደረጋት ሀይል አንድ አይነት ናቸው ብሎ አሰበ፤ ይህ ሀይል የስበት ሀይል(Gravity) እንደሆነ አመነ። ፀሀይን ለአፍታ ማጥፋት ብንችል በቅፅበት ምድራችንም ሌሎች ፕላኔቶች ከምህዋራቸው ይወጣሉ ብሎ አሰበ። ይህ ንድፈሀሳብ ለ 250 አመታት ያክል ተቀባይነት አግኝቶ ነበር።

👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

12 Dec, 04:05


👇👇👇👇👇👇👇
Biology questions

➊, In fluid mosaic model of the
cell membrane moasic part of the membrane is ____
A, protein
B, phospholilid
C, cholesterol
D, cell membrane
➋, If a cube has length 6cm then find the surface area to volume of an object is ____
A, 36
B, 72
C, 1
D, 212
➌, common example of a coenzyme is _
A, ATP
B, GTP
C, NADH
D, DNA
➍, what type of shape do hemoglobin have as proteins
A, primary
B, secondary
C, Tertiary
D, Quaternary
➎, Digestive enzymes are grouped under one of the following class of enzyme
A, Hydrolases
B, Isomerases
C, Lyases
D, Ligases
➏, How many molecules of glycerol and Fatty acids respectively are needed to form 50 molecules os triglyceride?
A, 100 and 150
B, 50 and 150
C, 100 and 300
D, 300 and 600
❼, Energy required for translation process is obtained from
A, GTP
B, FADH2
C, ATP
D, NADH
❽, Which of the following medium has the highest water potential from the given alternatives ?
A, 50% of sugar solution
B, 10% Salt solution
C, pure water
D, 10% sugar solution
➒, Genes that are found on the single chromosome are said to be
A, crossing over
B, linked genes
C, Co-Dominance
D, Recombinant
❿, Terrestrial biome with permafrost soil is
A, cold desert
B, Boreal forest
C, Tundra
D, all are answer

👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

12 Dec, 04:04


Collocations with TIME


Time – here are 16 different ways to use time in English! Learn these common English collocations to improve your vocabulary.


👇👇👇👇👇👇👇👇

📗 Spend Time

👉To pass your time doing some activity.

🎈I spend a lot of time studying English.


📗 Waste Time

👉Doing something that is not a good use of time.

🎈Stop wasting time playing computer games and get to work!


📗 Make Time For

👉To “create” time in a busy schedule.

🎈I need to make time for regular exercise – maybe I can go to the gym before work.


📗 Save Time

👉Something that is efficient and gives you extra time

🎈Shopping online saves me time because I don’t have to wait in line at the store.


📗 Free/Spare Time

👉Time in which you have no obligations, and you can do whatever you want.

🎈In my free time, I enjoy reading, painting, and cooking.


📗 Have Time

👉Be available to do something.

🎈I’d like to take violin lessons, but I don’t have enough time.


📗 Kill Time / Pass The Time

👉Do something to make the time pass faster while you’re waiting for something else.

🎈Let’s bring some magazines to help pass the time on the train ride.


📗 Take Your Time

👉You can use as much time as you want, you don’t have to go fast.

🎈“I like all of these computers. I’m not sure which one I want to buy yet.”

“That’s OK – take your time.”


📗 On Time

👉On schedule, at the right time.

🎈It’s important to arrive on time for a job interview.


📗 Just In Time

👉At the perfect time, soon before something else happens

🎈Hi, Henry! Have a seat – you got here just in time for dinner.


📗 Have A Hard/Rough Time

👉Something difficult, or a difficult period in life.

🎈I’m having a hard time solving this math problem. Could you help me?


📗 It’s About Time

👉An expression that means “Finally!”

🎈It’s about time they fixed the air conditioner in my classroom! It’s been broken for three years!


📗 Pressed For Time

👉In a rush, in a hurry (when you need to do something and you don’t have enough time)

🎈Sorry, I can’t talk at the moment – I’m a bit pressed for time. Can I call you back later?


📗 Run Out Of Time

👉Have no more time before the limit.

🎈I ran out of time before I finished the test, so I didn’t answer the last five questions.


📗 Stall For Time

👉Delay.

🎈My son didn’t want to go to bed, so he tried to stall for time by asking me to read him another bedtime story.


📗 Take Time Off

👉Not go to work.

🎈I’m taking some time off in July to go camping with my family.
join our channel
👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

12 Dec, 04:03


Chemistry answer for model 2007
Tnx for using me and don't forget to join and share
👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

12 Dec, 04:03


Chemistry model 2007
Tnx for using me and don't forget to join and share
👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

11 Dec, 03:22


Daily tech words with there
*The most important words*

1.*PAN* - permanent account number.

2. *PDF* - portable document format.

3. *SIM* - Subscriber Identity Module.

4. *ATM* - Automated Teller machine.

5. *IFSC* - Indian Financial System Code.

6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards
Authority of India.

7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity.

8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth.

9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle.

10. *WINDOW* - Wide Interactive Network
Development for Office work Solution.

11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine.

Particularly United and used under Technical
and Educational Research.

12. *VIRUS* - Vital Information Resources
Under Siege.

13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunications System.

14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting diode.

15. *OLED* - Organic light-emitting diode.

16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity.

17. *ESN* - Electronic Serial Number.

18. *UPS* - Uninterruptible power supply.

19. *HDMI* - High -Definition Multimedia
Interface.

20. *VPN* - Virtual private network.

21. *APN* - Access Point Name.

22. *LED* - Light emitting diode.

23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance.

24. *RAM* - Random access memory.

25. *ROM* - Read only memory.

26. *VGA* - Video Graphics Array.

27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array.

28. *WVGA* - Wide video graphics array.

29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array.

30. *USB* - Universal serial Bus.

   👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

11 Dec, 03:20


👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

11 Dec, 03:20


👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

10 Dec, 14:40


🔷 የ Entrance ተፈታኝ ለሆኑ

☑️ የ Entrance ጥያቄዎች የሚሰሩበት ና ማብራሪያ የሚሰጥበት

☑️ ለ Entrance የሚያዘጋጁ መደበኛ ና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF የሚለቀቅበት

☑️ እንግሊዝኛን በቀላሉ ና በአጭር ጊዜ ለማወቅ

☝️☝️☝️ እነዚህን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇

@Aconcise @Aconcise

@Aconcise

Addis Ababa Education bureau

10 Dec, 14:06


DID YOU KNOW?

At the age of 14 she built and flew her own Single engine Airplane. Stephen Hawking had followed her on Twitter. At MIT she got the highest grade possible. Harvard University has titled her The Next Einstein. Her name is: Sabrina Gonzalez Patstersk

👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

👉 ቻናላችን
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

10 Dec, 14:06


[ከ2ኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የጥቅምት 21 ሰማያዊ ጨረቃና 4 ፕላኔት]

በመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
ሰማይን መመርመር ለምትፈልጉ ጥቅምት 21 ቅዳሜ ማታ ምርጥ ምሽታችሁ ይሆናል፡፡ ሙሉዋ ጨረቃ ቀይዋ ፕላኔት ማርስን ከጐንዋ አድርጋ በምሥራቅ በምሽት ሰዓት ላይ ብቅ ትላለች፡፡ በደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ ታላቁ ፕላኔት ጁፒተርና ቀለበታማዋ ፕላኔት ሳተርን ጐንና ጐን ሆነው ደምቀው ይታያሉ፡፡
በባሕር ማዶ ሥነ ፈለክ የጥቅምት 21 የቅዳሜዋ ሙሉ ጨረቃ Blue Moon (ሰማያዊ ጨረቃ) በመባል ትታወቃለች፡፡ ለጨረቃ ሥያሜ መስጠት በሁሉም የተለመደ ነው፤ ጨረቃችን የሁሉም ለሁሉም ነችና፡፡ ስለዚህ ሁሉም እንደ ትውፊታቸው ይገልጽዋታል፡፡
ለምሳሌ በኢትዮጵያ የሥነ ፈለክ ብራና መጻሕፍት ላይ የጨረቃ 8 ሥያሜዎችን ስንመለከት፦
1. ጨረቃ
2. ወርኅ
3. ቀመር
4. አሶንያ
5. ብናሴ
6. ኤራእ
7. ዕብላ
8. ሶልያና ተብላለች፡፡
በሌላ ሀገራት ያሉ ሰዎች የጥቅምት 21 ሙሉ ጨረቃ Full Moon “ሰማያዊ ጨረቃ” ማለታቸው ጨረቃ ሰማያዊ ትሆናለች ማለት አይደለም፡፡ እንደ ጎርጎርዮሳዊው የወራት አቆጣጠር በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ሙሉ ጨረቃ ስለሚሆን ነው፡፡ ይኸውም ኦክቶበር 1 ላይ የመጀመሪያዋን ሙሉ ጨረቃ በመቀጠል ኦክቶበር 31 ላይ ደግሞ ሌላኛዋን ሙሉ ጨረቃ ሲያዩ ይህን ስያሜ ይሰጣሉ፡፡
ጨረቃ ጠፍ ሆና ተወልዳ ከሁለት ሳምንት በኋላ ወይም በዐሥራ አራተኛው ቀን ጨረቃ ከፀሐይ በተቃራኒ በኩል ትሆንና የፀሐይ ብርሃን ሙሉ ለሙሉ ያርፍባታል፡፡ ይህም ደረጃ ሙሉ ጨረቃ (full moon) ይባላል፡፡ በዚህ የሙሉ ሰሌዳ ወቅት መሬት መሓከል ስትሆን ጨረቃና ፀሐይ በተቃራኒ ስለሚሆኑ ልክ ፀሐይ እንደጠለቀች ጨረቃ ሙሉ ሆና በምሥራቅ ትወጣለች፡፡ ልክ ፀሐይ እንደወጣች ደግሞ ጨረቃ በምዕራብ በኩል ትጠልቃለች ማለት ነው፡፡
ጥቅምት 21 ላይ ቀኗን ጠብቃ ሙሉ ጨረቃ የምትሆነው በየ19 ዓመት ነው፤ በየ19 ዓመቱ ሙሉ ጨረቃ በተመሳሳይ ቀን ሊሆን ይችላል፡፡ ይህም የሜቶኒክ ዑደት (ዐውደ አበቅቴ) ይባላል፡፡ ከጌታ ልደት በፊት 432 ላይ የግሪኩ ሜቶን ከ19 ዓመት በኋላ ጨረቃ ልኬቷን ትደግማለች ይላል፡፡ ነገር ግን ትንሽ ልዩነት ሊኖር ይችላል፤ ከጨረቃ ምሕዋራዊ ጊዜ ጋርና ሠግር ጊዜያት ጋር በተያያዘ የቀናት ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ፡፡
ይህ የ19 ዓመት ዑደት በጎርጎርዮሳዊ የዘመን ቀመር ከዚህ በኋላ በ2039፤ በ2058፤ በ2077፤ በ2096 ላይ ነው፡፡ እንግዲህ በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በ1925 እና በ1944 ላይ ጥቅምት 21 ላይ ሠርቷል፡፡ በርግጥ በየ19 ዓመት የሚከሰት ክስተት ነው። እንደ ጀሩሳሌም ፓስት ዘገባ ከሆነ ግን የሰማያዊ ጨረቃ በሁሉም የሰዓት ዞኖች ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ሲከሰት ያሁኑ ነው ይላል፡፡ በ1944 ላይ 2ተኛው የዓለም ጦርነት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰበት ነበር፤ ይህስ ምን ሊያመጣ ይችላል? አልታወቀም፡፡ የጀሩሳሌም ፓስት ዘገባን ያንቡ

-644425
ጀሩሳሌም ፓስት በመቀጠል ከዚያ ሙሉ ጨረቃ ከጥቅምት 21 (ኦክቶበር 31) ወደ ጥቅምት 22 (ኖቬምበር ፈርስት) ሄዶ ነበር፡፡ እ.ኤ.አ (በ1963, 1982, እና 2001) በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ አሁን ግን ጥቅምት 21/ 2013 ወይም ኦክቶበር 31/ 2020 ላይ በሁሉም ዓለም ያሉ የጥቅምት 21 ሙሉ ጨረቃን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ይመለከታል ይላል ዘገባው፡፡
ሌላው ጥቅምት 21 ቅዳሜ ፕላኔት ኡራኑስ ወደ መሬት ቀረብ የምትልበት ሲሆን በ1.75 ቢሊየን ማይልስ ርቀት፤ 2.81 ቢሊየን ኪ.ሜ. ትቀርባለች፡፡ በፀሓይ መላ ገጽዋ ብሩህ ይሆናል፤ ኡራኑስን በቴሌስኮፕ ለማየት ምርጡ ቀን ነው፡፡ በርቀቷ ምክንያት ትንሽ ሰማያዊ-አረንጓዴ መስላ ሞስት ፓወርፉል በሆነ ቴሌስኮፕ ጎልታ በርታ ትታያለችና ተደሰቱባት፡፡

© Megabe Haddis Rodas Tadese

👉ሀሳብ ወይም ጥያቄ ለማቅረብ
@Mypromotionsbot
@Mypromotionsbot

Join👉
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

04 Dec, 19:28




የአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና

💥Mathematics💥
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

04 Dec, 19:24




የአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና

💥Mathematics💥
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

04 Dec, 19:24




የአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና

💥Mathematics💥
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

04 Dec, 19:24




የአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና

💥Mathematics💥
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

04 Dec, 19:24




የአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና

💥Mathematics💥
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus

Addis Ababa Education bureau

04 Dec, 19:23




የአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና

💥Mathematics💥
Telegram ፡ https://t.me/AddisAbabaeducationbureaus