Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College @icbtgb Channel on Telegram

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College

@icbtgb


It was established in 1942(1934E.C) as a pioneer college in the country.

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College (English)

Welcome to Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College, also known as @icbtgb on Telegram! Established in 1942 (1934E.C), this college is a pioneer in the country, offering high-quality education in the field of polytechnic studies. As one of the oldest institutions in the country, Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College has a long-standing reputation for excellence and innovation. Who is Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College? Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College is a renowned institution that has been providing top-notch education in the field of polytechnic studies since its establishment in 1942. With a rich history of academic excellence and a commitment to innovation, the college is dedicated to preparing students for successful careers in various technical fields. What is Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College? Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College is a leading educational institution that offers a wide range of programs in polytechnic studies. From engineering to technology, the college provides students with the knowledge and skills they need to succeed in today's competitive job market. With a focus on hands-on learning and practical experience, Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College prepares students for the challenges of the modern world. Join @icbtgb on Telegram to stay updated on the latest news, events, and opportunities at Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College. Whether you're a current student, prospective student, or alumni, this channel is the perfect place to connect with the college community and stay informed about everything happening on campus. Don't miss out on this valuable resource – join @icbtgb today and be a part of the Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College family!

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College

21 Nov, 14:31


👉በማታው/Extention የስልጠና መርሀ ግብር አዲስ መሠልጠን ለምትፈልጉ

*marketing=20 ሰልጣኝ ስለሚፈለግ መመዝገብ ትችላላችሁ

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College

20 Nov, 10:32


https://aatptc.aatvetb.edu.et

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College

18 Nov, 16:57


በዚህ ማስታወቂያ መሠረት ስልጠና ያልወሰዳችሁ የቀን ሰልጣኞች ነገ ከ2:30 ጀምሮ በኮሌጁ ትልቁ አዳራሽ የኦረንቴሽን ስልጠና ስለሚሰጥ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።

1. Electrical/electronics ( Building Electrical Installation ጨምሮ)
2. Drafting and Surveying
3. Construction (Finishing, Structural and plumbing)
4.Business (Marketing and Secretary)
5. Wood Work technology

በዚህ ስልጠና ያልተሳተፈ በቀኑ መርሀ ግብር የማይቀጥል ይሆናል።

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College

16 Nov, 12:15


በ2017 ዓ.ም ኮሌጃችንን ለተቀላቀሉ አዲስ የዊክንድ ሰልጣኞች የኦረንቴሽን መርሃግብር ተከናወነ።

በመድረኩ የማታ እና ተከታታይ ት/ት ክፍል ሃላፊ አቶ አበጀ እንኳን ደህና መጣቹ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ ስልጠናው የሚጀመርበተን ቀን እና የስልጠና ሰዓቶችን እንዲሁም ከቅሬታ አቀራረብ ላይ ማብራሪያ ሰተዋል።

የኮሌጁ ስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን አቶ አንተነህ ለሰልጣኞቹ ኮሌጁን በመቀላቀላቸው እድለኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።

በመቀጠልም ኮሌጁ ባለፉት ዓመታት በስልጠናው ዘርፍ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች፣ አዲሱን የቴክኒክና ሙያ ስትራቴጂ፣ በኮሌጁ በሚኖራቸው ቆይታ መጠበቅ ስለሚገባቸው ተቋማዊ ዲሲፕሊን፣ በየጀረጃው የስልጠና ቆይታ ጊዜ፣ የምዘና ሂደት፣ የስራ ትስስር እንዲሁም የምዝገባ ሂደትን ያላጠናቀቁ ሰልጣኞች መከተል ስላለባቸው ሂደቶች ላይ በስፋት ማብራሪያ ሰተዋል።

በዚሀ አጋጣሚ ስልጠናው ቅዳሜ ህዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል።

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College

16 Nov, 12:15


ማስታወቂያ!

'ኦንላይን' ለተመዘገባቹ ሰልጣኞች በሙሉ!

ከሰኞ ከ09/17 እስከ ህዳር 13/2017 ድረስ ብቻ በኮሌጁ ዋናው ሬጅስትራር በመቅረብ “Approve” እንድታስደርጉ እና ለአፕሩቫል ስትመጡም ኦሪጅናል ዶክመንታቹን እና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እንዲሁም ለመታወቂያ የሚሆን ሁለት ጉርድ ፎቶ ይዛቹ በመምጣት መታወቂያ እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን፡፡



ኮሌጁ
!

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College

15 Nov, 15:46


"ምዝገባ ተጠናቀቀ" ተግባረ ዕድ ሚዲያ 06/03/2017

የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 የትምሕርት ዘመን አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል ሲያደርገው የነበረውን ምዝገባ በዛሬው ዕለት አጠናቋል፡፡

አቶ አንተነሕ ሙሉ (የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን) ምዝገባው መጠናቀቁን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ "5390 ሰልጣኞች በኦንላይን አመልክተው፤ 3400 መስፈርቱን አሟልተው ከ2321 በላይ አሰልጣኞችን መዝግበን ምዝገባውን አጠናቀናል፡፡ በገበያ ፍላጎት መሰረት በ10 የስልጠና ዘርፎች በ22 የሙያ አይነቶች 60% ዲፈረንሼት ተደርገው ልንመዘግብ ችለናል፡፡ የተመዘገቡት ሰልጣኞችም የሕይወት ክሕሎት ስልጠና፣ ኮሌጁን የማስጎብኘት እና ስለ ቴክኒክ እና ሙያ እሳቤዎች አሰልጥነናል" ብለዋል፡፡

የኮሌጁ የሪጅስትራር ጽ/ቤት ባለሙያ አቶ ምንዳ አበበ በበኩላቸው "በያዝነው ዓመት 2040 አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል አቅደን ዕቅዳችንን 100 ፐርሰንት አሳክተን ከዕቅዳችን በላይ 2321 አዳዲስ ሰልጣኞችን ተቀብለን ምዝገባውን አጠናቀናል" ብለዋል፡፡

በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሕዳር 7 የቅዳሜ እና እሑድ፣ ሕዳር 9 የማታ ሰልጣኞች ገለጻ ከተደረገላቸው በኋላ የቀን እና የማታ ሰልጣኞች ሕዳር 16፤ የቅዳሜ እና እሑድ ሰልጣኞች ሕዳር 14 ስልጠና የሚጀምር ይሆናል፡፡

ስልጠና እስከሚጀመርበት ቀን የተመዘገቡ ሰልጣኞች የትምሕርት ማስረጃቸውን በሪጅስትራር ባለሙያሞች የማጣራት ስራ እንደሚከናወን ከሪጅስትራር ጽ/ቤት እና ከአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ተግባረ ዕድ ሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን

Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College

13 Nov, 09:46


ማስታወቂያ!

ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስልጠና ዘርፎች 'ኦንላይን' የተመዘገባቹ ሰልጣኞች በሙሉ!

ከነገው እለት ጀምሮ ማለትም ከረቡዕ ከህዳር 4/2017 እስከ 09/2017 ዓ.ም ድረስ በኮሌጁ ዋናው ሬጅስትራር በመቅረብ “Approve” እንድታስደርጉ እና ለአፕሩቫል ስትመጡም ኦሪጅናል ዶክመንታቹን እና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እንዲሁም ለመታወቂያ የሚሆን ሁለት ጉርድ ፎቶ ይዛቹ በመምጣት መታወቂያ እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን፡፡

1. ኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ
2. ድራፍቲንግ/ሰርቬዪንግ
3. በኮንስትራክሽን ዘርፍ
4. በቢዝነስ ዘርፍ አካውንቲንግ፤ ማርኬቲንግ እና ህዩማን ሪሶርስ ማናጅመንት
5. ውድ ዎርክ/እንጨት ስራ


ኮሌጁ!

11,224

subscribers

282

photos

8

videos