🎑 ማጀት✨ ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥 @our_thoughtes Channel on Telegram

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

@our_thoughtes


...Quotes from different societies.

Our Thoughts (English)

Welcome to 'Our Thoughts' Telegram channel, where you can find inspiring and thought-provoking quotes from different societies around the world. The channel, managed by the username @our_thoughts, aims to spark interesting conversations and provoke introspection through the wisdom of various cultures. Whether you are looking for daily motivation, new perspectives, or simply enjoy exploring the diversity of human thought, this channel is perfect for you. With a wide range of quotes touching on topics such as love, life, success, and happiness, there is something for everyone. Join 'Our Thoughts' today and let the words of different societies inspire and uplift you on a daily basis.

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

16 Feb, 15:23


ዛሬ ምሽት 1:30 የደርቢ ጨዋታ 😂😂😂😂

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

16 Feb, 09:34


¶አላጋጠማችሁም°?

#ምንወዳቸው🫶🏼 ሰዎች ምን ያህል ዋጋ እንዳላቸው የምንረዳው #ስናጣቸው🙍🏽‍♀  ነው።የ#ማጣት🤦🏽‍♀ ትርጉም  የሚገባን ደግሞ# ትዝታ☹️ ሲመጣ፣#ናፍቆት🥲 ሲከተል ነው። አንድ ቀን ከእነሱ ጋር ሆነን፣ የ#ሳቅንባቸውን😆፣ የ#ተደሰትንባቸውን☺️#ያለቀስንባቸውን😭#ያዘንባቸውን😞 ጊዚያቶች በምልሰት ስናስታውስ ውስጣችን እንደ እሳት❤️‍🔥 ይነዳል። ጥልቅ #ህመም🧎‍♀ የምንለው እነዚህ #ትዝታዎች❤️‍🩹 በውስጣችን ሲንተከተኩ ነው።i🥹
        
ㅤ     ❍ㅤ       ⎙
⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

16 Feb, 05:40


የወፎች ዝማሬ መንጋቱን እንደሚያበስረን ሁሉ፡
እራሳችንን የምናሻሽልበት ጊዜ ሰጥቶናል 😊


መልካም ንጋትና የሚገርም ውሎ ተመኘሁላችሁ🤍🤎

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

15 Feb, 20:11


እነሆ ጎኔን ላሳርፍ ዘንድ ወደድኩ, ለናንተም መልካም ለሊትን ታገኙ ዘንድ ልቤ ሻተ

Good night y'all

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

15 Feb, 17:16


#Nature@wallpapers12355



Share

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

15 Feb, 17:05


መፅሐፍቶቹ በተለያየ ቁጥር ተከፋፍለው ይገኛሉ። ሁሉንም በማንበብ ነገሮችን እና ኢትዮጵያዊነት ላይ እያረፈ ያለውን ተፅዕኖ ለመረዳት ሞክሩ የሃገር ልጆች

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

15 Feb, 16:44


አድምጡት እናም ከቻላላችሁ ከመፅሐፉ ለማንበብ ሞክሩ። መፅሐፉን ቀጥዬ ምለቀው ይሆናል!!


እንዴት አመሻችሁ የሃገር ልጆች

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

15 Feb, 06:50


February 13 ()
February 14
( )
😭😂

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

14 Feb, 06:47


ቫለንታይን ዴይ' ምንድን ነው? እንዴትስ መከበር ጀመረ?


#ይህ ቀን ስያሜውን ያገኘው ከታዋቂው ቅዱስ ቫለንታይን ቢሆንም ስለዚህ ሰው ምንነት ግን የተለያዩ ታሪኮች ይነገራሉ።

#በርካቶች በሚስማሙበት ታሪክ ቅዱስ ቫለንታይን ሮማ ውስጥ በሶስተኛው ክፍለ ዘመን ይኖር የነበረ ቄስ እንደሆነ ነው።

#ይህ ሰው ታዲያ በክርስቲያናዊ መንገድ የሚፈጸም ትዳርን በእጅጉ የሚያበረታታ ነበር።

# በወቅቱ የነበረው ንጉስ ክላውዲየስ ትዳር የመሰረቱ ወታደሮች ደካማ ናቸው ብሎ ያምን ስለነበረ ሚስት ማግባት ከለከለ። ቅዱስ ቫለንታይን ታዲያ በዚህ ውሳኔ በእጅጉ ያዝናል፤ ተገቢም አይደለም ብሎ የሆነ ነገር ለማድረግ ተነሳ።

#በዚህም የንጉሱ ወታደሮች ሳያዩና ሳይሰሙ ጥንዶችን በሚስጥር ማጋባት ጀመረ። ነገር ግን ይህ ሚስጥር ለረጅም ጊዜ አልቆየም።

#ንጉሱ ይህንን ዜና በሰማ ጊዜ ቅዱስ ቫለንታይን እስር ቤት እንዲወረወር ትእዛዝ ያስተላልፋል። በኋላም ቅዱስ ቫለንታይን የሞት ፍርድ ተላለፈበት።
በእስር ላይ ሳለም ከእስር ቤቱ ጠባቂ ሴት ልጅ ጋር ክንፍ ባለ ፍቅር ይያዛል።

#እናም ጥር 14 ላይ በንጉሱ ትእዛዝ መሰረት ሊገደልል በሚወሰድበት ዕለት ለፍቅረኛው ልብ የሚነካ የፍቅር ደብዳቤ ይጽፍላታል። በደብዳቤው መጨረሻ ላይም ያንቺው ቫለንታይን የሚል ጽሁፍ አስፍሮ ነበር።

#ይህንን ታሪክ የሰሙ የአገሬው ሰዎች ታዲያ ለሚያፈቅሯቸው ወዳጆቻቸው የፍቅር ደብዳቤ ሲጽፉ ግርጌ ላይ ያንቺው ቫለንታይን ብለው መጻፍ ጀመሩ።
ትንሽ ቆይቶም ቅዱስ ቫለንታይን የተገደለበትን ቀን የፍቅረኛማቾች ቀን አድርጎ ማክበር እንደተጀመረ በርካቶች ይገልጻሉ

ምንጭ BBC

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

12 Feb, 06:58


75 አመቷ ሴትዮ መውለዳቸውን
ከሰሙ ቡሀላ የሰፈር አሮጊቶች
እየጠቀሱኝ ሲያልፉ
😭😂

ጉድ ተሰርቼ ነበረ........🏃

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

09 Feb, 09:14


የመጀመሪያ መፅሐፏን እኤአ በ1964 ካሳተመች ወዲህ ከ20 በላይ መፅሐፍትን ለንባብ አብቅታለች ይሄ በ2014 እኤአ ያሳተመችው አነጋጋሪ መፅሐፏ ነው ከ100 በላይ ሬዲዮ ጣቢያዎች ላይ የምትደመጠውና የራሷ ቶክሾው ያላት የሚዲያ ሰውም ነች ፊሊስ።

በአሁኑ ጊዜ በፌሚኒዝም ስም የሚወጡት ህጎች ዋና ዓላማቸው ባልነት እንዲፈራ ማድረግ ነው። የዳኞቹ ሚና ቤተሰብን መጠበቅ ሳይሆን፣ ቤተሰብን ማበጣበጥና ማፋታት ነው።

ፊሊስ ፌሚኒስቶችን የምታያቸው እንደ ኮሙኒስቶች ርዝራዥ አድርጋ ነው። የፀረ ቤተሰብ አስተሳሰብን ለማራመድ የፈለጉ ሠይጣናዊ ኃይሎች የሴቶች መብት አቀንቃኞችን የትሮይ ፈረሳቸው አድርገው ተጠቅመውባቸዋል፣ ሠይጣን ጋልቧቸዋል ትላቸዋለች።

ባጠቃላይ በዚህ የግራዘመሞች፣ የፍናፍንቶች፣ የሴቶች መብት አራማጅ ነን ባዮችና አዲስ ዐይነት ዘመናይና እኩልነት የሰፈነበት ማኅበረሰብ እንፈጥራለን ባዮች እጅ፣ "ቤተሰብ" የምንለው የተቀደሰ የሀገርና የትውልድ ምሰሶ፣ ዓይናችን እያየ በላያችን ላይ እየተደረመሰብን ነው ትላለች!

ልጆቻችንን ፆታ-አልባ ሊያደርጉብን የወጡ ህጎችና በየትምህርት ቤቶቻችን በልጆቻችን ጭንቅላት ውስጥ እየተተከሉብን ያሉት የብልግና መርዝን ለልጆቻችን የሚግቱ ትምህርቶችና ስብከቶች ተጠራርገው ከሥራቸው መነቀልና መጥፋት አለባቸው ትላለች እጅግ ጫን ባለ ኃይለቃል!

በመጨረሻም ፌሚኒስቶችና የጌይ መብት አስጠባቂዎች በአሜሪካ ማኅበረሰብ ውስጥ ተነውረውና ተመንቅረው፣ ከተፈናጠጡበት የተቀደሰ የቤተሰብ ተቋም አካባቢ ድርሽ እንዳይሉ መደረግ አለባቸው ባይ ናት ፊሊስ!

ፆታችን ግልፅ ስለሆነ አዲስ ፆታ እንፈጥራለን፣ ፆታን እናስተምራለን የሚሉት ሁሉ በህግ መታገድና ብዙዎቹም የአዕምሮ ህክምና የሚያገኙበትና ወደ ትክክለኛ የአዕምሮ ሚዛናቸው እስኪመለሱ የሚያገግሙበት መፍትሄ መዘጋጀት አለበት ትላቸዋለች!

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

08 Feb, 12:15


🌟
Share
@yefikrebet

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

07 Feb, 10:12


ክብረ ወሰኑን ሰበሩት

የመቀሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ መድህን
በ75 ዓመታቸው ወለዱ፦

ከዚህ ቀድም በ73 ዓመቷ ሕንዳዊ ተይዞ የነበረው
ክብረ ወሰንም በእጃቸው ማስገባት ችለዋል::

Via ሰግለለት ሾው

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

06 Feb, 20:12


cuz u were always there for me when i needed u most🥹❤️‍🔥

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

06 Feb, 15:15


Wallpapers  ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

05 Feb, 15:39


#CR7 #GOAT


SHARE to CR7 FANS

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

22 Jan, 07:55


ኢጄን ቢበላኝ በኢጄ አካሎሎ
እጊሬን ቢበላኝኝ በኢግሬ አካሎሎ
ጄርባዬን ቢበላኝ ሰው ያክሊኛል
የክርስቶስ ፍቅር ሊቤን በልቶኛል ማን ያኪሊኛል

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

22 Jan, 06:17


አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ ሰው አማኙ
በሚል ስላቅ መሠል ዘፈኝ ስማቸው የገነነው አያሌው ማናቸው?


እኚህ ግለሰብ ደጅ አዝማች አያሌው ብሩ ይሰኛሉ። እንደተባለውም ሞኝ ሳይሆኑ በጀግንነት እና በጀብድ ስማቸውን ያስጠሩ ጀግና ነበሩ። ታዲያ ጀግና ሆነው ሳለ ስለምን"አያሌው ሞኙ ፤ ሰው አማኙ " ተባሉ?

ነገሩ እንዲህ ነው ።
በ1920ዓ.ም መገባደጃ ላይ በወሎ ክፍለ ሃገር አመፅ ተነስቶ ነበር። በወቅቱ ልዑል አልጋወራሽ ተፈሪ መኮንን አመፁን ለማብረድ ለብዙ አጎራባች የአውራጃ ገዢዎች ጥሪ አቀረቡ። ከገዢዎች አንዱ ደግሞ አያሌው ብሩ ነበሩ። ከሌሎች የአውራጃ ገዢዎች ይልቅ ደጅ አዝማች አያሌው ብሩ በላስታ ያለውን አመፅ ለማብረድ በብርቱ ይሰሩ ነበር። በጊዜው አመፅን ለማብረድ ስራ ላይ በተጠመዱበት ጊዜ የበጌ ምድር ገዢ የነበሩት ራስ ጉግሳ ወሌ ደጃች አያሌው ብሩ አለመኖራቸውን እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም አብዛኛውን የደጃች አያሌው ብሩን ግዛት በቁጥጥራቸው ስር አደረጉ። በአንድ ወቅት ራስ ጉግሳ ወሌ በንጉስ ተፈሪ ላይ በማመፅ ንጉሡን ከስልጣናቸው ለማውረድ በርካታ ሰራዊት ባደራጁበት ወቅት አያሌው ብሩ በራስ ጉግሳ የቀደመ ድርጊት ቂም ይዘው ነው መሠል "አንችም " በተባለው ስፍራ ላይ ጦርነት ገጥመው አሸነፏቸው። በጦርነት ይሸናነፉ እንጂ ሁለቱም የእሕትማማች ልጆች ሲሆኑ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ደግሞ የሁለቱም የቅርብ ዘመድ ነበሩ። ምንም እንኳ ንጉስ ተፈሪን አምነው በዚህ ጦርነት ከገዛ የስጋ ዘመዳቸው ጋ ተዋግተው ቢያቸንፉም የእቴጌ ጣይቱ የቅርብ ዘመድ በመሆናቸው ቃል የተገባላቸውን ሹመት ሳያገኙ ቀሩ። ይህንን የአያሌው ብሩን ልፋት በከንቱ መቅረት የተመለከተው የአገሬው ሕዝብ .....
"አያሌው ሞኙ
ሰው አማኙ " በሚል ግጥም ተሳለቀባቸው። በኋላም በ 1923 ዓ.ም አያሌው ብሩ የፊታውራሪነት ሹመት ከተሰጣቸው ኋላ የጦር ሚኒስቴር ሆኑ። ብዙም ሳይቆዩ ወደ አርሲ ጠቅላይ ግዛት በግዞት ተላኩ። በጣልያን ወረራ ጊዜም ታላቅ ዝና የነበራቸው ደፋር የጦር መሪም ነበሩ። ከነፃነት በኋላም በበርካታ ግዛቶች ላይ ተሹመው አገልግለዋል። ልጅ እያሱ ከስልጣን ከወረዱም በኋላ ለአንድ ዓመት ያህል የንጉሠ ነገሥቱ የጦር ዋና አዛዥ ሆነው በልዑል ራስ ተፈሪ መኮንን ተሹመዋል።

ደጅ አዝማች አያሌው ብሩ

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

21 Jan, 20:59


🌿 Welcome to Green Bites! 🌿
crackers that bring a little something extra to the table.

Available Flavors:

Chocolate glazed - 350 birr/2 crackers

Regular crackers with peanut filling - 300 birr/2 crackers


DM us at @green_bites to place your order.

Stay baked , stay safe

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

21 Jan, 19:22


Ewdachualw all guys dgame langenagn lansek lantsef enchelaln so i js want to say by😁😁😁😁😁💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

20 Jan, 19:08


Guys gn tewu sewn bkalat atewdedu js 1 sw matafkrut khone wedhalw eyalchu ashenglu leb mechawecha aydlm zare btxt wdhalew wedhalew wedshalew tebabalachu nge k hult andachu real yhone fkr west tgebalchu kza mgodat tewu bka kmr 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

20 Jan, 15:59


አንዱ የሴት ጓደኛው ሞባይሏን አጠገቡ አስቀምጣ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ሞባይሏ ጠራና ሲመለከተው ደዋዩ "'ቴዲ አፍሮ' ይላል። በዚህ ተደንቆ ሳይጨርስ የልጅቷ ሞባይል ድጋሚ ሲጠራ የደዋዩ ስም "ሮፍናን" ይላል። በሶስተኛው ሞባይሏ ሲጠራ የደዋዩ ስም "ዳዊት ጽጌ" ብሎ ወጣ።

ልጁ የደዋዮቹን ስም ተጠራጠረና የራሱን ስልክ ወደ ልጅቷ ሲደውል "አረጋኸኝ ወራሽ" የሚል ስም ወጣ።

ባሻዬ! ጥንቃቄ ካላደረግህ ገና "ይርጋ ዱባለ" ተብለህ ሴቭ ትደረጋለህ።

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

20 Jan, 09:17


ባስ ውስጥ ገብተህ ወንበር አጊንተህ ተቀመጠህ ትልቅ ሽማግሌ ፊት ለፊትክ ቆመው አይን አይንክን ሲያዩ

ይቅርታ አባ ዘመኑ ከፍቷል አልቆምም

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

19 Jan, 20:06


አረ ማዘሯ ውሃ በላቸው ደሞ እንዳስቁ

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

19 Jan, 19:54


Me tooooo😩😩😩😩😩

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

19 Jan, 19:51


am in love 🥺

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

19 Jan, 19:44


Hw cute is she🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

19 Jan, 19:38


እስከ ሚያልፍ ያለፋል 😇😘

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

19 Jan, 19:35



"ያልፋል" እያልን ቀን ስንጠብቅ
                   የእለት ጓዙን እየገፋን
ካለመኖር ተጠላልፈን
                   እኛው ከእኛው ተጠፋፋን

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

19 Jan, 19:30


እንዴ truth nw eko

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

09 Jan, 04:31


በጠዋት ቤተ ክርስቲያን መሄድ 🫰

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

08 Jan, 21:36


እንደ ባዶ ተስፋ ገዳይ የለም! እራስህን አታታል ወዳጄ!


በጎ እደሩልኝ እወዳችኋለሁ ❤️🫶

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

08 Jan, 17:24


እምባን ያረገዙ ብዙ አዛኝ አይኖች
ይመለከቱሻል ይላሉ ደከመች
ነገን ከዛሬ አልፈሽ መኖር ለመቻልሽ
ያራጥረኛል  የአሁን አካሄድሽ
አሜን የከበደው ከላይ ይቅለልሽ
ቢጫው አረንዴው እንደደበዘዘ ከመሀል ሰንደቅሽ
የደመቀው ቀዩ በልክ ይሁንልሽ
የሦስቱም ቀለማት ውበት እንዲያደምቅሽ


✍🏽ውዱ ብዕረኛ

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

08 Jan, 16:51


#ANIMATION


Share to anime lovers

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

08 Jan, 06:25


የቻናል ባለቤቶች እና አድሚኖች !!
📥 wave 📥  መግባት የምትፈልጉ....
 👇👇👇👇👇👇
➲ Above  ➣  1k+ subscribers
➲ Above  ➣  5k+ subscribers
➲ Above  ➣  10k+ subscribers
➲ Above  ➣  15k+ subscribers
➲ Above  ➣  30k+ subscribers
➲ Above  ➣  50k+ subscribers


Inbox 📥   inbox

ከ800 ጀምሮ ያላቹም መግባት ትችላላቹ።😄

@evilro

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

08 Jan, 05:43


የኖረህ ለት ብትፈሳም 'አገሳ' ነው ሚሉህ😂


good morning everybody ☕️

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

07 Jan, 17:07


dammm😂

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

07 Jan, 11:56


እግዜር እረኛ ነው ፣ ስልህ ተስማምተሃል
ታዲያ ከብት ስልህ ፣ ለምን ይከፋሃል ? 🤷‍♂

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

06 Jan, 19:02


#ገና


እንኳን አደረሳችሁ

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

06 Jan, 16:45


አሁንማ ለዚህ ህዝብ በሂሊኮፕተር ጸበልና ዘምዘም መረጨት ሳይኖርበት አይቀርም💦

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

05 Jan, 14:10


"ሟች ከመሞቱ በፊት ቺኩን ዜብራ ላይ ይስም ነበር"

@netesebraq_thought

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

05 Jan, 07:01


| ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄|
|   DRINK WATER    |
|________|
         \ (ಠ_ಠ) /
             |      |
             l___l
              l    l

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

05 Jan, 06:51


አለሚቱ: አንተ ሰውዬ ጤፍ አትገዛም?

ግርማ: አልገዛም!

አለሚቱ: ቆይ ዶሮውን በምን ልንበላው ነው?

ግርማ: በቆዳው

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

05 Jan, 06:42


ፉጨት ሚችሉ ቸከሶች ለደህንነቴ ያሰጉኛል fr 🚶🏽‍♂

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

05 Jan, 06:20


ሁሉም ትዳር "ታገቢኛለሽ?" በሚለዉ ጥያቄ ብቻ የሚመሰረት የሚመስላቸዉ ብዙ ሰዎች አሉ። ልክ አይደለም! አንዳንዶቹ "አርግዣለሁ" 🤰 🤰በሚለዉ ነዉ የሚጀመሩት።
😎😂😎😂😂😂😂😂

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

05 Jan, 06:18


እኛ ወንዶች በፈለግንበት ሰዐት ስንጠይቅ ሊሰጠን ይገባል

🎑 ማጀት ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ.PLC🔥

04 Jan, 21:48


Hello every body 🖐

እናንተም ማታውቁኝ እኔም ማላቃቹ በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ እያልኩ ይሄን ቻናል አብረን ተባብን እናሳድገው ስል ከልብ የተሰማኝን ደስታ ለመግለፅ እወዳለሁ

🧸°• ♡ ᴍᴏᴏɴɪ🌜ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ🧸♡°•

01 Jan, 17:07


# 8K ANIMATION


SHARE TO ANIME LOVERS

🧸°• ♡ ᴍᴏᴏɴɪ🌜ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ🧸♡°•

31 Dec, 21:01


🥺🥺🥺🥹🥹😔💔❤️‍🩹💔😩😩☹️😣😭😭😭break up😢😢le Ex👉👉👉👉👉

🧸°• ♡ ᴍᴏᴏɴɪ🌜ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ🧸♡°•

25 Dec, 19:08


#ANIMATION #CHARACTER


Share to animation lovers

🧸°• ♡ ᴍᴏᴏɴɪ🌜ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ🧸♡°•

18 Dec, 15:13


#MOTIVATION


SHARE

𝑪𝑶𝑶𝑳 𝑷𝒑 & 𝑴𝑼𝑺𝑰𝑪㋛

04 Dec, 18:20


Ere guyz react🥺🙏 aykotrm eko

𝑪𝑶𝑶𝑳 𝑷𝒑 & 𝑴𝑼𝑺𝑰𝑪㋛

04 Dec, 17:39


#QOUTES

Share to friends

𝑪𝑶𝑶𝑳 𝑷𝒑 & 𝑴𝑼𝑺𝑰𝑪㋛

03 Dec, 18:07


#BEAUTIFUL_NATURE


Share to proud of NATURE
https://t.me/ChillguyAirdropBot?start=r06085950194

𝑪𝑶𝑶𝑳 𝑷𝒑 & 𝑴𝑼𝑺𝑰𝑪㋛

01 Dec, 19:14


Channel name was changed to «𝑪𝑶𝑶𝑳 𝑷𝒑 & 𝑴𝑼𝑺𝑰𝑪㋛»

𝑪𝑶𝑶𝑳 𝑷𝒑 & 𝑴𝑼𝑺𝑰𝑪㋛

01 Dec, 19:11


Channel name was changed to «Cool pics»

Our thoughts

20 Oct, 19:52


Lzach yazkuat 😢😢stl lemtefak lenafkchk lj laklat🥰🥰🥰🥰

Our thoughts

20 Oct, 18:12


Tell me something
How does it feel to be an introvert?

Our thoughts

05 Oct, 19:42


.ወይ ወድጄ አልወደድኩት
ወይም አልጠላሁት
እህ ብዬ ፍቅሬን አላነባሁ
ክፈትልኝ ብዬ ወደ ልቡ አልገባሁ

ምንድነው ይሄ ሰው
ሳልጠብቀው መጥቶ
ልቤን ያናወዘው

እስኪ ፍረዱልኝ
ወይም ፍረዱበት

ከእረፍት ቦታዬ ከብቸኝነት ቤት
መቶ ያፈናቀለኝ
እውነት ቢወደኝ ነዉ
ወይስ ምቀኝነት

Our thoughts

04 Oct, 09:05


Pusher ...

Our thoughts

04 Oct, 09:04


ቅኔዬ ባዶ ነው ልቀኝ ብዬ ብቆም ብነሳ። በማንም ልክ ሊለካ የማይችል ክብር አልሽ በየቱም ልክ በየቱም ጠቢብ አፍ ቢገለፅ ሚያንስብሽ ሁሉም የሚያውቀው ግን ድብቅ የሆነ ነገር አለሽ። ታዲያ እንዳቺ ያለችውን ረቂቅ እንዴት የኔ የተራው ሰው ቅኔ ይደብቅሽ እናት አለም ።

✍🏽ውዱ ብዕረኛ

Our thoughts

03 Oct, 23:47


የልባም ሰውን ልባምነት ሊያዩ የሚችሉት ሌሎች ልባሞች ብቻ ናቸው 🙌🏽💯

Our thoughts

02 Oct, 16:36


I am tired of living

Our thoughts

02 Oct, 10:03


አሳቢያችን የመሠሉ ስል ምላሶች እያሰሉ
በለው በሃገር መጣ ብለው ደሃን ለሞት ይሰጣሉ
ሃገር ወዳድ የደሃ ልጅ ሄዶ ለሞት ይገበራል
በክብር ተሰዋ ይባልና ይነገራል
በሞተበት ምድር ላይ ግን...
ሁለት ገዳዮቹ ይቦርቁበታል
ምነው ለሚላቸው እርቅ ነው ይሉታል


✍🏽ውዱ ብዕረኛ

ምስል ፦ ከወዳጄ 🙌🏽

Our thoughts

01 Oct, 17:00


ይመጣሉ ደሞ በየተራ የህይወት ፈተናዎች። የማልወጣቸው የሚሙስሉ አስቀያሚ ወራሪዎች። በየትኛውም ላይ ደሞ አብሮኝ ይጋፈጣል ብዬ አልተማመንም የተማመንኩባቸው ወራሪ ሆነውብኝ ነበር። ግን አሁንም እኔ አለሁ አብራኝ ደሞ ያለችው ተስፋ የመዋጊያ ሻሞላዬ። በቃ!!


✍🏽ውዱ ብዕረኛ

Our thoughts

27 Sep, 15:26


Ataym wey🙈 ante ewr

Our thoughts

20 Sep, 21:58


ጥያቄ ተነድፈው መልስን ቢጠብቁ
ምነው በዝምታ መልሶች ሁሉ አለቁ
ዝምም
ጭጭ
እረጭ
ዝምታን ሰባሪ ቢወጣ ከነሱ
ለጥያቄው ምላሽ እንጃ ሆነ መልሱ

Our thoughts

20 Sep, 19:27


Tomorrow will be bright

Our thoughts

20 Sep, 18:25


F*ck perfection

Our thoughts

20 Sep, 18:21


U know that feeling when u don't know what u are feeling?

Our thoughts

20 Sep, 18:07


U know sometimes religion is our trauma maker... unbelievable

Our thoughts

20 Sep, 17:53


Him...

Our thoughts

20 Sep, 17:49


F*ck unrealistic rules

Our thoughts

15 Sep, 18:59


Love goes dark