ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት @kotebebirhanehiywotschool Channel on Telegram

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

@kotebebirhanehiywotschool


ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት (Amharic)

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት የኢትዮጵያ በኢትዮጲያውያን አትሌቶች የሚፈልገው ምርጥ የሆነ መሳሪያና ተማሪ ድር ነው። እነዚህ ተመሳሳይ እቶም የኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት ነው። አንድም ሁለት ባለፈው ቪዲዮ ስብስብ መረጃዎችና ተዛሪቡን ለማውጣት ይህን ቤት ይጫኑ። ከዚህ በፊት በትምህርት የሚለዋወጥ የህይወት ምላሽ አመማኛ መፅሀፍትን መዝገብ ይቻላል። ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት ከባለድርሻዎች ቦታዎች ተመልክተዋል።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

23 Dec, 23:40


🪣በ2017 ዓ.ም 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ለምታስፈትኑ ሁሉም ት/ቤቶች

🔤የ2017 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የOnline ምዝገባ በቅርብ የሚጀመር በመሆኑን በ2016 ዓ.ም ያጋጠሙ የተለያዩ ችግሮችን ለመቅረፍና ምዝገባውን በአግባቡ ለማከናወን ያመች ዘንድ :-

🔤በOnline ምዝገባ ልምድ ያላቸውን መዝጋቢ መምህራንን በመመልመል

🔤ተንቀሳቃሽ wifi በማሟላት

🔤የተፈታኝ ተማሪዎችን መረጃ በአግባቡ በማጥራት

✍️ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን!!

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

27 Nov, 14:28


።።።።።።።።።።ቀን 16/03/2017
በኮተቤ ብርሃነ ሕይወት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች በክፍል በፅንሰ ሀሳብ ደረጃ የተማሩትን ትምህርት በቤተሙከራ ከመምህራቸው ጋር ሆነው የተግባር ትምህርት ሲወስዱ።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

20 Sep, 10:32


ውድ የትምህርት ቤታችን የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን የፊታችን እሁድ ማለትም 12/01/2017 አ.ም ከተማሪዎቻችን ወላጆች ጋር ውይይት ስለሚኖር በእለቱ ጠዋት 2:30 እንድትገኙ እናሳስባለን።
👉ጥብቅ ማስታወሻ:-
ውይይቱ የሚከናወነው በመምህራን በየሴክሽኑ በክፍል ውስጥ በመሆኑ የመምህራን በሰአቱ መገኘት በእጅጉ አስፈላጊ ነው። በመሆኑም ማርፈድና መቅረት አይፈቀድም።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

18 Sep, 16:30


🪐መደበኛ የትምህርት በሬዲዮ መርሀ ግብር የፊታችን ሰኞ መስከረም 13 ዓ.ም ይጀምራል ።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

18 Sep, 16:24


ማስታወቂያ
ለራእይ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አባላት በሙሉ

ሰላም እንዴት ናችሁ እስካሁን በተለያዩ ምክንያት ቁጠባ ማህበሩ የስራ መጓተት የነበረበት ቢሆንም በ2017 ዓ/ም አሁን ላያ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡
በመሆኑም ለአባላቱ የቁጠባ ደብተር ስለታተመ በሁለቱም ተቋማት ያላችሁ የማህበሩ አባላት የመመዝገቢያ እና የአንድ እጣ ክፍያ የከፈላችሁ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ከቀን 10/01/2017 - 15/01/2017 ባሉት ቀናቶች መውሰድ ትችላላችሁ ፡፡
የመመዝገቢያ እና የአንድ እጣ ያልከፈላችሁ በማህበሩ አካውንት ብሩን በማስገባት ደረሰኝ ይዛችሁ በመምጣት ደብተሩን መውሰድ ትችላላችሁ ፡፡

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

15 Sep, 17:55


ሠላም
ሁሉም ትምህርት ቤቶች ነገ የትምህርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ፕሮግራም በመዘጋጀት ለተማሪዎች ደብተርና የትምህርት ቁሳቁስ በመስጠት የችቦ ቅብብሎሽ በማድረግ እንድታስ ጀምሩ ይሁን።
ማሳሰቢያ:- ሁሉም ፕሮግራም በሚዲያ እና ሶሻል ሚዲያ በማስደገፍ እያስተዋወቃችሁ እንድት ሰሩ ይሁን።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

14 Sep, 19:06


👆👆👆👆👆
ሰነዶች

⭐️አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ምዘና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 3/20169.9 ረቂቅ መመሪያ

⭐️የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራር ሙያዊ የስነ-ምግባር፤የዲሲፕሊን አፈጻጸምና ቅሬታ አቀራረብ መመሪያ ቁጥር 161/2016

ከ9ኛ-12ኛ ክፍል የአራትዮሽ ስምምነት መፈራረሚያ
ቅፅ

⭐️ከ1ኛ -8ኛ ክፍል የአራትዮሽ ስምምነት መፈራረሚያ ቅፅ.docx

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

14 Sep, 18:25


👉👉በቀን 03/01/2017ዓ.ም በነበረው በት/ቤቱ ሰብሰባ ላይ ላልተገኛችሁ መ/ራን በሙሉ፦
በ6/01/2017ዓ.ም ያልተገኛችሁበትን ህጋዊ ማስረጃ እንድታቀርቡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

14 Sep, 13:07


🙏🙏ሰላም ጤናይስጥልኝ የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን መ/ራን በሙሉ 🙏🙏
የ2017ዓ.ም ሰኛ /06/01/17ዓ.ም የመማር ማስተማር ስራው የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት በማድረግ በስራ ሰዓታችሁ እንድት ገኙ በማለት እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ : መቅረትም ሆነ ማርፈድ በጥብቅ የተከለከለነው።።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

14 Sep, 12:13


ሠላም

✍️የመወሊድ በዓል እሁድ ስለሆነ ሰኞ በ6/01/17 ዓ.ም ትምህርት በደማቅ ሁኔታ በሁሉም ት/ቤቶች የማስጀመሪያ ፕሮግራም መከናወን አለበት።

✍️ በእለቱ የተማሪዎች ዉይይት በወረዱት አጀንዳዎች ላይ በተቀመጠዉ አቅጣጫ መሠረት በሁሉም ት/ቤቶች ዉይይት መካሄድ አለበት ።

✍️ሰኞ በ6/01/2017 ከሰዓት 8:00 ሁሉም የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ዋና ር/መምህራንና የመማር ማስተማር ም/ር/መምህራን ጋር ዉይይት መድረክ ስላለ ት/ት ቢሮ 12ኛ ፎቅ በሰዓቱ እንድትገኙ

✍️ለተማሪዎች ለትምህርት ማስጀመሪያ በተነጋገርነዉ መሰረት ደብተር መሰራጨት አለበት።

✍️ የወላጆች ዉይይትም ቀጣይ ሳምንት መስከረም 11 እና 12 በተቀመጠዉ አቅጣጫ መሠረት መደረግ አለበት።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

13 Sep, 10:32


ጥብቅ ማሳሳቢያ ።:_
ስማችሁ ከዚህ በላይየተለጠፈው መ/ራን እናንተ አቴንዳንስ በመፈረም ብቻመውጣት እና በስብሰባ ስርዓት ላይ ግድፈት የፈጠራችሁ መሆኑን እየገለፅን በማናለብኝነት ስብሰባን አቋርጣችሁ ማንንም ሳታስፈቅዱ የወጣችሁ መሆኑን ስንገልፅ በቀቋሙ ህግና መመሪያው መሠረት ተጠያቂ እንደምትሆኑ እናሳውቃለን።።

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

11 Sep, 15:25


ለት/ት ቤታችን መ/ራን እና የአስ/ሸራተጨኞች በሙሉ ፦
እንዴት ዋላችሁ አርብ 03/01/17ዓ.ም በትምህርት ቤታችን አጠቃላይ የግቢፅዳት ዘመቻ ስለሚደረግ እና ሀለቱም ግቢ ስለሚፀዳ ሁሉም ሰራተኛ 2:30 በሚሰራበት ግቢ ተገኝቶ የፅዳት ዘመቻውን እና የመማሪያ ክፍሎችለመማር ማስተማርስራው ዝግጁ እንድናደርግ እያሳሰብን የተገኙትን በሰዓቱ በማስፈረም መረጃ እና ማስረጃ እንደሚያዝ እናሳውቃለን።።
ማሳሰቢያ ሰዓት ይከበር!!!

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

11 Sep, 06:53


እንደምን አመሻችሁ
እንኳን ወደ 2017 አዲሱ አመት በሰላም ተሸጋገራችሁ
--------------------------------------------
በአሉን ከማክበር ጎን ለጎን ከዚህ በፊት በሞግዚት የስራ መደብ ላይ ተቀጥረው ሲሰሩ የነበሩ እና በአሰላና በደብረብርሃን ኮሌጆች የቅድመ አንደኛ መምህርነት (በአ/ኦ/እና አማርኛ) ስልጠናቸው በማጠናቀቅ የተመረቁ መምህራን በአፀደ ህጻናት መምህራን የካርየር እስትራክቸር ህግ መሠረት ወደ ጀመሪ መምህርነት በማሸጋገር መድበን ለማሰራት ቅዳሜ (04/01/2017) ከጠዋቱ 2:30 በዳግማዊ ሚኒሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ፈተና ስለሚሰጥ ተፈታኞቻችን ሲመጡ
1ኛ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ
2ኛ በሞግዚትነት የስራ መደብ ላይ የነበረው ቅጥራቸው በሲቪል ሰርቪስ ህግ መሠረት ተወዳድረው በቋሚ ቅጥር የፈጸሙ ስለመሆናቸው የተረጋገጠላቸው
3ኛ በመምህርነት ሙያ ዲፕሎማ ተመርቀው ቢያንስ ጊዜያዊ ምስክር ወረቀት (Tempo) የተሰጣቸው መሆን አለባቸው።
ማሳሰቢያ 1. ከግል ት/ት ቤቶችን ተመልምለው የተመረቁትን ለጊዜው አያካትትም
2. በእለቱ ሀሉም ተፈታኞች እንዲገኙ የክ/ከተሞቻችን ሚና ከፍተኛ ስለሆነ ጥሪው በሙሉ ኃላፊነት ስሜት ይተላለፍ።
Happy New Year

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

10 Sep, 17:58


የተቋማችን ስራተኞች እና ተማሪዎች እንዲሁም ወላጆችና ለት/ት ማህበረሰባችን በሙሉ፦ 🙏🙏
👉የ2016ዓ.ም አሮጌው ዓመት አልፎ ለ2017 ዓ.ም አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።🌼🌼🌼
አዲሱ ዓመት
አሮጌ አስተሳስብ ተወግዶ በአዲስ አስተሳሰብና አመለካከት የምንተካበት።
የጎጥና የቡድን አመለካከት የሚወገድበት።ዘረኝነት የሚጠፋበት።
2017ዓ.ም ብልፅግና :ልማት:ስኬት:ሰላም:ፍቅር:አንድነት :ያጣ የሚያገኝበት:ያዘነ የሚስቅበት:የተከፋ የሚደሰትበት እና እርስ በእርሳችን በመተሳሰብና በመደጋገፍ ለውጥ አምጥተን የፍሬአችንን ውጤት የምናይበት ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ 🙏🙏መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼🌼🙏🙏

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

06 Sep, 07:59


አምስቱ የጳጉሜ ቀናት ስያሜዎች (2016 ዓ.ም)

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

06 Sep, 06:38


👉Ramaddii wayitii barnootaa kan bara barnoota 2017

1,394

subscribers

2,278

photos

34

videos