ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ) @qenat_mohammed_surur_dessie Channel on Telegram

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

@qenat_mohammed_surur_dessie


قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية
# በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/Mohammed_Surur

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ) (Amharic)

የቅኔት መሃሜ (አቡ-ዓብዱልፈታህ) አሁን በሙሐመድ ሱሩር የቀረበው ገጽ በአርት ጊዜ እንኳን መልኩን ማሳሿ አለበት። ከቆንኖች ፣ ሙሐደሬዎች፣ አጫጭራት ፈጣንታት እና ሌሎች ፈዋኢዎች ጋር የተቀሩትን እንደ ኃላፊች ወደ ዘለዓለም ምስጢርና የታዘዙትን ዝርዝሮች ማሳያ አስፈላጊ ታሪክን ከለዳው ይዘንበለናል። የቅኔት መሃሜ (አቡ-ዓብዱልፈታህ) ለስለስሉን ከተመለሰበት እንስከ የመላው ወፍ ትምህርት እና ከሌሎች አዝናኝ መረጃዎች ጋር እንደምንወዳደል ውጤት እንዴት እንገናኘን እና እንዲስተናገድ መመልከት አለበት።

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

11 Jan, 14:15


👍https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

11 Jan, 10:34


ፍትሃዊ ለሆነው አምላክ ጥራት ይገባው!
የአሜሪካዋ የሎስ አንጀለስ ከተማ በሰአታት ውስጥ በአሏህ ኃይል ወደ መንፈስ ከተማነት ተቀይራለች።

አሁንም ቢሆን ከዚህ አስደንጋጭ ተዓምር ትምህርትን ወስደው ሌሎች ግዛታቸውን ከጥፋት መታደግ አለባቸው ። ማንኛውም የነሱን አይነት ነውረኛ ድርጊት የሚፈፅም አካል የዚህ ቅጣት እጣ ፋንታ እንዳለውም ሊገዘነብ ይገባዋል ። ፈጣሪ ጊዜ መስጠቱ ሊያዘናጋን አይገባም ። ድርጊታችንን ረስቶ ሳይሆን ወደ እሱ እንድንመለስ የሚሰጠን እድል ነው ። ብልህ ይህንን እድል ተጠቅሞ ቶሎ ይመለሳል ፣ ሞኝ ግን ከኔ ውጪ ማንም የለም እያለ ይጎረራል ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

11 Jan, 08:35


የአንድ ጠቢብ ሰው አባባል፡-
👌👌👌

መልካሙን ሁሉ ቀምሼ ከጤና የተሻለ ነገር አላገኘሁም።
ምሬቱን ሁሉ ቀምሼ...
ከሰዎች ከመከጀል የከፋ ነገርን አላገኘሁም !

ጤና በገንዘብ የማይተመን ሀብት ነው ። ጤና ያለው ሰው ዋናውን የደስታ ምንጭ አለው ማለት ነው ። የጤናን ዋጋ የምታውቀው ስታጣው ብቻ ነው ። አካልህ ሙሉዕ ሆኖ እንደልብ እየተንቀሳቀስክ ፈፅሞ ጌታህ እንዳታማር ። ይህች ስንት ነገር የምታይባት አይንህ ብትጠፋብህ የፈለገ ነገር ቤዛ ብታደርግ አሏህ ካልፈቀደ መልሰህ አታገኛትም፣ ሁሌም ጎደሎ ሆነክ ትኖራለህ ። ሙሉ አካልህ በገንዘብ ተመን ቢደረግ ምንም አይገኝለትም ። ሌላው ይቅርና አንድ ኩላሊትህ ትልቅ ዋጋ ያለው ትልቅ ንብረት ነው…

የሰው እጅ ማየት ትልቁን ዝቅ የሚያደርግ፣  ዛፉን ቁጥቋጦ የሚያሳክል  አስጠሊ ነገር ነው ።ነቢዩም ከተቀባይ እጅ ሰጪ የተሻለ ነው ያሉት ሚስጢሩን ስላወቁ ነው ። እንደመስጠት የሚያስደስት እና እንደመቀበል የሚቀፍ ነገር የለም ። ካለን ሰጪ ለጋስ እንሁን ፣ ከሌለን ደግሞ ታጋሽ አንሁን ፣ ለጥቅም ብለን ለሀጫችን ከማዝረከርክ እንቆጠብ ።  ባለህ ተብቃቃ ፣ጤና ካለህ ወጣ ብለህ የፃፈልህን ሞክር ሀቢቢ ።

እኔንም ጨምሮ ወንድም እህቶቼን በጤናና ሰፋ ባለ ሀላል ሪዝቅ ያሰደስተን ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

10 Jan, 18:53


ውሸት የፍጻሜ ሁሉ መጀመሪያ ነው ።
~~
ኣዎ ውሸት ፣ቅጥፈት ባለቤቱን ሲጥለው እንጅ ከፍ ሲያደርገው አይተንም ሰምተንም አናውቅም ። በተለየ መልኩ ደግሞ ተቃራኒን ( ጠላትን ) ለማሸነፍ ሲሆን የበለጠ ይቀፋል ። ጠላቱን በዚህ መልኩ ለመጣል የሚሞክር አካል በጣም እንደተሸወደም ሊረዳ ይገባል ።

በተለየ መልኩ ደግሞ ዳዒ ነኝ ( ኡስታዝ) ብሎ ራሱን ለሰዎች አስተማሪ አርአያ ያደረገ አካል ነጭ ውሸትን በሙሉ አፉ ሲዋሽ ፣ በጠራራ ፀሐይ ሲቀደድ በጣም ይሰቀጥጣል ። ከቻልክ በመረጃ ሞግት ካልቻልክና አቅሙ ከሌለህ ደግሞ አድበህ ተቀመጥ ። ዝምታ ማንንም አልጎዳም ። አምር ቢልመዕሩፍ በሚል ተልካሻ ምክኒያት እራስህን ሌላ ሙንከር ውስጥ አትክተት ። አንተ በሬ ወለደ ውሸት እያስተላለፍክ ስለ እውነት እናገራለሁ ስትል ህሊናህ ራሱ እንዴት ፈቀደልህ … ? ለነገሩ ህሊና ቢኖርህ ከመሰረቱ እዚ ቦታ ባልመጣህ ነበረ ።

ዳኢ የሆነ አካል ከሚናገረው የበለጠ ጡሩ ስራው ጎልቶ መታየት አለበት ። አለበለዚያ ነጃሳን በነጃሳ እንደማጠብ ይሆናል ። ደዕዋህም በረከት አይኖረውም ፣ ልፍለፋህም የቁራ ጩኸት ነው የሚመስለው ። ነቢያችን እንድህ አይነቱን የደዕዋ ስርዓት አላስተማሩንም ። አይደም ሳንበደልና ብንበደል ራሱ መታገስ እንዳለብን ነው አሳይተውን ፣ አስተምረውን የሔዱት ።

ይህች መልዕክት ያለ ምንም ልጓም እንደ አንቡላንስ ለሚጮኸው ለሰይድ ገነቴ ትድረስልኝ ።

ይቀላቀሉ 👇መክዕክቱንም ያስተላልፉ👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

09 Jan, 20:04


ወንድሜ
=========

አንዳንድ ጊዜ ወንድም ከአንድ ሺህ ልዕለ ጀግኖች ይሻላል። ወንድምህ ካንተ ጋር የሚታገል፣ አንተን ለመጥቀም ሲል ራሱን የሚጎዳ፣ አንተን እና ጉዳይህን ለመሰብሰብ አንድነቱን የሚበትን እንቁ ሰው ነው ።

ውዱ ወንድሜ፣ ጓደኛዬ  ፣ ጊዜው ራሱ የሚጣፍጥኝ ካንተጋ ሲሆን ነው ፣ ደህንነት የሚሰማኝ ስትኖርልኝ ነው ። ከአንተ ጋር ማውራት ሁል ጊዜ ይናፍቀኛል ፣ እወድሃለሁ ። ጌታዬ ሆይ ወንድሜን ጠብቅልኝ ፣ በሱ  ላይ ክፉ ነገርንም አታሳየኝ ።

ወንድም በፍፁም ሊተካ አይችልም ። ለዚህም ነው የሆነች ሴት በባሏ በልጇ እና በወንድሟ ላይ የሰፈሩ አስተዳደር  ሞት ፈረደባቸው ። ሴትዩዋም እባክህ ልትለው በሔደችበት ከሶስቱ አንዱን ምረጪና ላትርፍልሽ አላት ። እሷም ወደ ባሏና ወደ ልጇ ሾፍ አደረገችና ወንድሜን አትርፍልኝ አለችው ። አስተዳደሩም ተገርሞ እንዴት ወንድሜ ልትይ ቻልሽ ኣላት ። እሷም ባል ነው ሌላ ባል ማግባት እችላለሁ ፣ልጅ ነው ልጁንም ከሌላ  መውለድ እችላለሁ ፣ ነገር ግን ወንድምን ፈፅሞ መተኪያ አላገኝለትም ለዚያ ነው ወንድሜን ያልኩት ብላ መለሰችለት ። አስተዳደሩም ተገርሞ ሁሉንም ከሞት ፍርድ ይቅር አለላት ።

አንዳንድ ልቦች በፍፁም ሊደገሙ አይችሉም፣ ልክ እንደ አንተ ወንድሜ ። ከወንድሜ በስተቀር ለሁሉም ነገር ሌላ አማራጭ አለ። ወንድሜ ሁለተኛ አባቴ እንደሆነ፣ በዚህ ዓለም  ከአሏህ በታች ደጋፊዬ እንደሆነ  እና በጣም እንደምወደው ይድረሰው መልዕክቴ ። ወንድሜ የሽቶህ ጠረን እንኳን  ለየት ያለ ደስታን ይሰጠኛል ።

ከወንድምህ Abu Rumi Osman

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

09 Jan, 15:41


ሁሉም የእጁን ያገኛል ።
~~~
ትላንት ዛሬ በአሜሪካ እየታየ ያለው ክስተት ብዙዎችን አስደንግጧል ፣ ብዙዎችንም አስደስቷል ።  ኣለምን ሁሉ በነገር የምታርሰዋ አሜሪካን የእጇን እያገኘች ይመስላል ።  በሚልዩን የሚቆጠር ህዝብ የዚችን አሸባሪ ሀገር ውድቀት በጉጉትም ይጠብቃል ። ይህም የሆነው የዚች እርኩስ ሀገር መጥፎ ሴራ ብዙዎችን ያስለቀሰ ነውረኛ ድርጊት ስለሆነ ነው ። ሌላው እንባ ይቅርና የፍልስጢን ህፃናትና ሴቶች እንባ ብቻ በቂ ነው ። ጦርነቱ እንዳይቆም በተለያየ መንገድ ቪቶን በመጠቀም እንቅፋት ስትሆን ነበረ ። አሁንም የጅምላ ጭፍጨፋን በአለም ፊት የምትፈፅመዋን ከዚያም አልፎ መሪዎቹ በዘር ጨፍጫፊነት ተከሰው የተፈረደባቸውን እስራኤልን በፍፁም ጅምላ ጭፍጨፋን አልፈፀሙም ብላ ትከራከር ይዛለች ። የአሏህ ውሳኔ ሁኖ ግን ከአኺራ በፊት እዚሁ ዱንያ ላይ የዛራቺውን ሾክ ማጨድ ጀምራለች ። በዓመት ውስጥ በጋዛ የወደመው ንብረትና ቤት በሁለት ቀን ውስጥ በራሷ ግዛት ዶግ አመድ ሁኖዋል ። አሏህ ጊዜን ይሰጣል እንጂ ፈፅሞ አይረሳም ። 

ለራስህ ስትል መልካምን ስራ ።

🪴👇🪴👇🪴👇🪴👇🪴
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

09 Jan, 07:58


🍒በአላህ መንገድ ላይ ወጭ ማድረግ ።

💫 በሚል ርዕስ ማንኛውም ሙስሊም ሊሰማው የሚገባ እጅግ በጣም ገሳጭ ሙሓደራ

🎙 በኡስታዝ:- ሙሀመድ ሱሩር አቡ አብዲልፈታህ ( አላህ ይጠብቀው።)

🕌 በነስር መስጂድ {ደሴ} አላህ ወደ ባለቤቶቿ ይመልሳት ።
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

08 Jan, 20:29


"በህይወትህ ውስጥ የጓደኞችህን ስህተት የምትጥልበት ትንሽ ጉድጓድ ፍጠር ። ዋናው ነገር ጉድጓዱ ያለበትን ቦታ መርሳትህ ነው፣ ይህም በግጭት ጊዜ ወደ እሱ እንዳትመለስ !"

👆እንድህ አይነት ሆደ ሰፊ ልባም ጓደኛ ማግኘት ትልቅ የአሏህ ፀጋ ነው ብዬ አምናለሁ ። ይህ ማለት አንተ ለጓደኞችህ ልትሆነው የሚገባው ባህሪ ማለት ነው ። አንተ ከሰዎች የምትፈልገውን መልካም ነገር ሁሉ ሌሎችም ካንተ እንደሚፈልጉ ሳትዘነጋ ቀድመህ ለመገኘት ሞክር ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

08 Jan, 11:37


ሪዝቁ ( ሲሳዩ) ተከፋፍሎ አልቆዋል ፣ መጥፎ ጥርጣሬ ምንም አይጠቅምም ፣ ስግብግብ ሁሉ ድሃ ነው ፣ ባለው የሚብቃቃ ሁሉ ሀብታም ነው ።

የሚገርሙ ቃላቶች ናቸው ። ተፅፎ ላለፈ ሪዝቅ ስንት ነገር እናያለን፣ ስንት መረብ እንዘረጋለን ። ከዚያም ደግሞ ጌታችንን በማማረር ላይ እንጠመዳለን ። ከሁሉም ውጪ ማለት ይሔ ነው ።

ትክክለኛ ሀብት ልብ ውስጥ ያለው መረጋጋትና አሏህ በሰጠው ነገር ተደስቶ ፣ተብቃቅቶ መኖር ነው ።

ከዚያ ውጪ የመኪና አይነትን መቀያየርና የምግብ አይነትን መጠቅጠቅ የሀብታምነት ምልክት አይደለም ። ሁኖምኮ እነኚህን ሰዎች ሲረጋጉ አናያቸውም ። ኮሽ ባለ ቁጥር እንደ ፊኛ የሚተነፍሱ ፣ ቀን ከሌሊት በሀሳብ መርከብ ላይ ሲዋኙ ነው ያምናያቸው ። ያኔ ትክክለኛ ሀብት የልብ መረጋጋት ፣ በአሏህ ውሳኔ ማመን መሆኑን እንረዳለን !!


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

07 Jan, 21:19


በተለያየ ምክኒያት ውስጣቸው ለተጎዳ ንፁሓን
~~~~
እንደጨለመ አይቀርም ፣ ቢረዝምም ጎሁ ይቀዳል ። አንተ ብቻ  በኢባዳ እና በትዕግስት የሱን ቅርብ መፍትሔ ጠብቅ ። ሁሌም በሱ ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑርህ ። ፈፅሞ ለሱ የሚሰግዱ ግንባሮችን  አያዋራድም ። እሱ ሲፈልግ የተፈጥሮ ህጎች መና ናቸው ።  እሳት አያቃጥልም ፣ ባህሩም አያሰምጥም ፣ ኣሳ ነባሪውም አያላምጥም …!

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

07 Jan, 14:44


ትላልቆችን መጎዳኘት ማንነትን ከፍ ያደርጋል ።
=========

ለዚህም ከማን ጋ እንደምትውልና ከማን ጋ እንደምትጎዳኝ በደንብ ለይተህ እወቅ ። ስብዕናቸው ርካሽ ከሆኑ ሰዎች ስትላላስ እየዋልክ እኔ ንፁህ ነኝ ማለት ከንቱ ሙግት ነው ። ለዚህም ነው ዲናችን የጓደኛን ነገር ጠበቅ አርግቶ የተናገርው ። ጓደኛ ሳቢ ነው ጓደኛህን በደንብ ምረጥ ። ለዚህም ነው ነቢያችን የጡሩና የመጥፎ ጓደኛን ምሳሌ በሽቶ ሻጪና በወናፍ ነፊ የገለፁልን ። ወናፊ ነፊጋ ተቀምጠህ የሽቶ ጠረን አታገኝም ። በተቃራኒው ደግሞ ሽቶ ሻጭ ጋ ሁነህ የጭስ ጠረን ይዘህ አትወጣም ። ጡሩ ጓደኛ አሳሳቢ ነገር ስለሆነም ነው በዚህ ገራሚ ምሳሌ የገለፁልን ። በተጨማሪም ጓደኛ ጎታች ገመድ ለመሆኑ የደረሰብንና ምሬቱን የቀመስን ሰዎች እናውቀዋለን ። ወንድም እህቶ ደጋጎችን ተጎዳኙ,: ትላልቆችን ተቀማመጡ ስታጠፉ የሚመክሯችሁን, ስታሳምሩ የሚያበረታቷችሁን ምርጦችን ምረጡ ። ካልሆነ ግን ዋጋ አይኖረንም , እንደነሱው ባክነን ረክሰን እንቀራለን ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

06 Jan, 20:33


ያየሁት እውነታ
~~~~
እውነትን ተናግረህ ሊመጣብህ የሚችለው መዘዝ ውሸትን ስትናገር እጥፍ ድርብ ሁኖ እንደሚመጣብህ አስታውሰህ ታውቃለህ ? ወይም ደርሶብህ ያውቃል … ? ወሏሂ እውነትን እንደመናገር አንገትን ከፍ የሚያደርግ ነገር አይቼ አላውቅም ፣ በተቃራኒው ደግሞ እንደውሸት አንገት የሚያስደፋና ሁሌም እንድትጠረጠር የሚያደርግህ ቆሻሻ ነገር አላየሁም ። እውነትን ተናግሮ የሚመጡበትን ፈተናዎች የሚጋፈጥ ሰው ትክክለኛ ጀግናና የአሏህ ሰው ነው ። ሁሌም ከእውነት መድረክ አትራቅ ጀግናዬ… !!!

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

06 Jan, 14:30


እኛ እንጓዛለን የስራ ውጤታችን ግን ሁሌም እየተዘከረ ይኖራል ። ለዚህም ስራችንን እናሳምር ። ለሚያልፍ ደስታ ለሚያልፍ ውዳሴ ብለን ሁሌም ፀፀት የሚሆኑብን ነገሮችን ፈፅሞ አንቅረብ ። #ሁሉም_ነገር እንደሚያልፍ እናስታውስ ።
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

05 Jan, 19:56


በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው ደዕዋ ።

ጥንቁቅነት ( الورع) 

💫በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙሐደራ ።

💥ብዙ ገሳጭ ክስተቶች ተጠቅሰውበታል ።

🎶በወንድማችን አቡ رميصاء ኡስማን ቢን ዩሱፍ  ።
👇🍀👇🍀👇🍀👇🍀👇🍀👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

05 Jan, 18:23


Live stream finished (48 minutes)

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

05 Jan, 17:34


Live stream started

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

05 Jan, 08:30


እናስተንትን እንመከር !
~~~

ወንድም እህቶች በሀገራችን ይሁን ከአሀገራችን ውጪ እያየን እየሰማን ያለነው ያልተለመደ ክስተት እንደ ቀላል ልናየው አይገባም ። በውስጡ ትምህርትን ለሚፈልጉ ሰዎች ብዙ ነገሮችን ይዟል ። እንደ ዋነኛ ትምህርት ሊሆን የሚችለው ካለንበት ጥፋት ፣ ከተዘፈቅንበት የወንጀል አሩንቃ እንድንወጣ የማንቂያ ደውል ነው ። ጊዜው ወይም የትንሳዔዋ ለት እንደተቃረበች የሚያሳይ ግልፅ ምልክት ነው ።

እርግጥ የቂያማ ምልክቶች መታየት የጀመሩት ሰንበትበት ብለዋል ። ሁኖም ይሔ በሰሞኑ የሚታየው ለየት ያለ ትኩረት ተሰጥቶት ሁሉም ባለበት ወደ አሏህ ተመልሶ ካጠፋው ጥፋት ተውበት ሊያደርግ ይገባል ።

ኣዎ በሀገራችን ተቆጥረው የማይዘለቁ ወንጀሎች በገሀድ እየተፈፀሙ ነው ፣ ሰዎች በወንጀል እስከመመፃደቅ ደረጃ እየደረሱ ያለንበት ጊዜ ነው ። ለምሳሌ ያክል ዝሙት እንደ ተራ ነገር ተደርጎ እየታየ በሰዎች አይን በጣም ሚጥጢዬ ወንጀል ተደርጎ እየታየ ነው ። በየ ከተማው የዝሙት ቤቶች ተዘጋጅተው እንመለከታለን ። እንድሁም ኸምር ( አስካሪ መጠጥ) በገሃድ እንደ ውሐ እየታፋሰ እናያለን ። እንድህ አይነቱ ወንጀል ሀገር አውዳሚነቱ ታውቆ የሚመለከተው አካል ተገቢውን እርምጃ ሊወስድ ይገባል ። ካሎነ ግን በጣም አስጊ ሁኔታ ላይ እንገኛለን ።

በተለየ መልኩም ሙስሊም ወንድም እህቶች አሁን ከላይ ከጠቀስነው አውዳሚ ወንጀል እባካችሁ እንጠንቀቅ ። ከቻልን እናግባና ራሳችን ከጥፋት እናድን ካልቻልን ደግሞ እየፆምን ራሳችንን እናስክን ። እባካችሁ ይሔንን " ፍቅረኛ " የተባለ የዝሙት መግቢያ በር እንስበር ። እስልምና ፍቅረኛ የሚባል ነገር አያውቅም ። ከተቃራኒ ፆታጋ መጫወት ፣ መገናኘት የምትችለው በ " ኒካህ " መንገድ ብቻ ነው ። እንድህ የምንጮኸው ለናንተው ብለን እንጂ ለራሳችን አይደለም ። እባካቹህ ይጎዳቹሃል ። የዚህም ወንጀል ጉዳት ለሀገር የተርፋል ። እስልምና ንፁህ እና ያማረ ሀይማኖት ነው ። በንደዚህ አይነት ጨምላቃ ተግባሮች ያማረው ሀይማኖታችን አናሰድብ ።

በተጨማሪም ወለድ የተባለውም ነገር ሙስሊሙ ዘንድ ሳይቀር ከለሩን ቀይሮ በየቤቱ ገብቷል ። በዚህ ነገር የተለያየ ሲስተምን እየተጠቀመ ራሱንም ቤተሰቡንም የሚበክል ሰው ሊፈራ ይገባዋል ። በጀሐነም እሳት ከመታገስ በረሃብ መታገስ እንደሚቀል ዛሬ አውቀህ ከወለድ ጋ ንክኪ ያላቸውን ገቢዎች አቋርጥ ። ነገ ትሙት ትኑር ለማታውቀው ሒዎት ከጌታህ አትጣላ፣ ዝንተዓለም በፀጋ ፣ በደስታ የሚኖርባትን ሀገር አትጣ ። እርምነቱ ደርሶካል …መረጃን አንብበካል ነገ ምክኒያት መደርደር ፈፅሞ አያዋጣህም ።

Abu Rumi Osman

👇ይቀላቀሉ 👇የሚጠቅማችሁን 👇ታገኛላችሁ 👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

04 Jan, 19:11


ጌታዬ ሆይ ለኔም ትምህርቴን ለሚከታተሉ ቤተሰቦቼም እንድሁ ለ አጠቃላይ ሙስሊም ወንድሞቼ ማርልን ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

04 Jan, 15:51


"مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ" [ق : 18]

"አንድንም ቃል አይናገርም  በእርሱ ዘንድ ተጠባባቂ ቢኖር እንጂ ።

የተዋስከው አካውንት ፣ ወይም ማንነትህን በማህበራዊ ድህረ ገፆች ደብቀህ ሌሎችን ስትሰድብ፣ ስትዘልፍ ፣ በክብራቸው ላይ ያለ አግባብ ስትረማመድ ከ አኺራ ቅጣት ሊያስጥልህ እንደማይችል እወቅ  ። ስራዎችክ ሁሉ ትልቁንም ትንሹንም በሚቆጥረው መፅሐፍ ውስጥ ተዘግቧል ። ሰዎች አንተ በድብቅ የምትሰራውን ባያውቁም ፣ ባይገነዘቡም ሁሉን አዋቂ የሆነው አምላክ ማወቁ በቂ ነው ። የፈለገ ብትደበቅ እንዳተው አይነት ከሆኑ ሰዎች እንጂ ከአሏህ እይታ ወደ የትም አታመልጥም ። ስለዚህ በሁሉም ነገር ላይ ማንን መፍራት እንዳለብህ እወቅ  …።

ይቀላቀሉ 👇👇 ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

04 Jan, 15:28


ተረጋጋ! በእጣ ፋንታህ ውስጥ ምንም አይነት ስህተት የለም ። በሒዎትህ የምታየው ሁላ መልካምና ጥግ የደረሰ እውነት ነው ። ምክኒያቱም የፃፈው ዕውቀቱ የተሟላ ፣ ሚዛኑ ፍትሓዊ  ፣ ትርጉሞችን ያካበበ፣ በምክኒያቶች ሙሉ ተቆጣጣሪ ፣  አዛኝ እና ቅርብ የሆነው አሏህ ስለሆነ ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

03 Jan, 17:11


የኛ ነገር ይገርማል ።
~~~
የምግብ አይነትን አማርጠን ለምን አልበላንም ፣ በቪላ ቤት ለምን አልኖርንም ፣ የልብስ አይነትን ለምን አልቀያየርንም በሚል ፈጣሪያችንን ስናማርር በጣም ይገርመኛል ።

የፈለስጢን ወንድሞቻችን ነጭ ሩዝ ብርቅ ሆኖባቸው እናያለን ። አንድ ሰሀን ሩዝ ለማግኘት ስንት መከራ አይተውና እንደ ገመድ የረዘመ ሰልፍን ጠብቀው ነው ። ከነሱ ኑሮ አንፃር እኛ ያለንበት የ ደልቃቃ ሀብታም አኗኗር ነው ። በዚያ ላይ የክላስተር ቦምብ አናታቸው ላይ እየፈነዳ ጌታችን " አንተ ብቻ ውደድልን " እያሉ ውስጥ የሚነካ ንግግርን ይናገራሉ ። አካለ ጎደሎ ሆነው ፣ ሰውነታቸው በደም ተቀባብቶ፣ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው ከምድረ ገፅ ጠፍተውባቸው ሲያማርሩ አታያቸውም ።
እስኪ አመስጋኝ ባሪያ እንሁን ። የአሏህን ትዕዛዝ ላንቀይር የዱንያውንም የአኼራውንም ነገር አንጣ ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

03 Jan, 14:21


የምሽት ፈገግታ
~~~~
Osman

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

03 Jan, 09:18


👉 አንብቧት አትለፏት 👈

💫ትዳርን በተመለከተ በምናየው ነገር ላይ ውስጣችን ይታመማል   ። ትዳር የተከበረ ሒዎት እንጂ ለሙከራ የምንገባበት ሳሎን አይደለም ። ለዚህም ከመግባታችን በፊት የሚገባውን ክብር ሰጥተነው እንግባ ። ከዚያም በዚያ ሒዎት ውስጥ የሚመመጡብንን ቻሌንጆች በሙሉ በቻልነው ያክል ለመጋፈጥ ዝግጁ እንሁን  ። ኮሽ ባለ ቁጥር ወደ ውጪ ለመውጣት ማሰብና ያንን ነገር እንደ ብቸኛ መፍትሔ ማየት አግባብ አይመስለኝ ። ማንም ትዳሩ ውስጥ መሰናክል ሳይገባበት የሚኖር ሰው የለም ። የሁላችንም  ቤት በመጠኑ ጎደሎ ነው ። ያንን ጎደሎ በምስጋናና በትዕግስት ካልሞላነው ሁሌም እንደ ባተትን እንኖራለን ። 

💫ሌለኛው ደግሞ ትዳር የሁለቱንም የሒዎት አጋሮችን ትግልና መስዋት ይፈልጋል ። ወንዱ ለኑሮዬ ብሎ ቀን ከሌሊት እየተጎሳቆለ እሷ ለዚህ ላብ ዋጋ የማትሰጥ ከሆነ አሁንም አደጋ ላይ ነው ። የሁለቱም የትግል ውጤት ግን ጡሩና አመርቂ የሆነውጤትና ለትዳራቸው መስመር ትልቅ  መሰረት ይሆናል ።  እንደዚሁም ባል ሚስት ለልጆቿ  ፣ ለኑሮዋ ብላ ብዙ ነገር ስትሆንና ራሷን እስከመርሳት ደረጃ ስትደርስ  ቴርኪ ሚርኪ ምክኒያት እያለቃቀመ እሷን ማሸማቀቅና መግፋት ፣ ወደ ውጪ ማየት ውለታ ቢስነት መሆኑን አውቆ አመለካከቱን ሊያስተካክል ፣ የሚገባትን የሚስትነት ክብር ሊሰጣት  ይገባል ።

💫ከዚያም ሰው ነንና የማይዘጉ ቀዳዶች  ፣ የማይሸፈኑ ክፍተቶች  የማይጠገኑ ስብራቶች  ከተከሰቱብን  ውስጣችንን ላለፈው ሚስጥር መቀመጫ ጎተራ እናድርገው ።  ሁሌም ለኛም ለነሱም  መልካም ሒዎትን እንመኝ ። 

💫 በተለየ መልኩ ደግሞ በሚድያ ተግባብተን የተጋባን ሰዎች ትኩረት ይገባናል  ። በቀላሉ ተገናኝተን ለጉድ እንቀውጠዋለን ። ፕሮፋይላችንን በአበባ አይነት እናጨናንቀዋለን ። ከዚያ በምንጋባው አካል ስምም የቀለም አይነትን ቀባብተን እናደምቀዋለን! ። ነገር ግን  ብዙም ሳይቆይ ያ ሁሉ ብልጭልጭ ከለሩ ገፎ ወደ ጥቁር ይቀየራል ። ፕሮፋይሉም ሮሮና ተቃራኒን አካል ይወጋል የተባለ  ጥቅስ እየተመረጠ ይቀያየራል   ። ከዚያ መዛዛት ይመጣል ፣ ቆይ ታየኛለህ ታይኛለሽ ፣ ጉድህን ግድሽን ነው የምዘከዝከው አታውቂኝም አታውቀኝም የሚል የስራኤልና የኢራን ዛቻ ይመጣል ።

💫ለዚያም  ከወዲሁ ፣ ከመግቢያው ነገሮችን እናስተካክል ። ለደስታውም ለጥላቻው ገደብ እናብጅለት ። በሚድያ ነጠላ ዘቅዝቆ ማልቀስ የብስ ነገሩን ያባብሰዋል እንጂ ፈፅሞ የመፍትሔ መንገድ ሊሆነን አይችልም ፣የበለጠ እልህ መጋባት ነው ።  ይሔንንም እውነታ በተጨባጭ አይተነዋል ።

💫ነገር ግን የውስጣችንን ህመም ዋጥ አድርገን በደላችንን ሁሉን አዋቂ ለሆነው አምላካችን ብንነግረው  በቅፅበት ውስጥ ላጣነው ነገር ካሳን አናገኛለን ። እንባችንም ፈሶ  ንፁህ ልባችንም ተሰብሮ እንድሁ በባዶ  አንቀርም  ። የበዳያችንን ውድቀት በአይናችን ያሳየናል ።  ዋናው እኛ ታጋሾች እንሁን ።


👉ማንንም ለመንካት ብየ የፃፍኩት ነገር አይደለም ። ያለውንና የማየውን ተጨባጭ ነው ያስቀመጥኩት ።  ማንም ሰው ካለበት ነባራዊ ሁኔታጋ አያይዞ ሊወቅሰኝ  እንደሁም የቻናሉን ባለቤት እንዳይወቅስ ። አስተያየትና ቅሬታ የቀረ ሀሳብ ካለ በዚህ ይለግሱኝ ። @Aburumii25

Abu Rumi Osman

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

02 Jan, 14:54


ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ) pinned «አይ ቲክ ቶክ ~~~~ 💥ረዢሙ በርዝመቱ ፣ አጭሩም በአጭርነቱ ፣ ቀጭኑም በቅጥነቱ ፣ ወፍራሙም በውፍረቱ ፣ መልከኛውም በመልከኝነቱ ፣ መልከ ጥፉውም በመልከጥፉነቱ ፣ ሸራፋውም በሸራፋነቱ ፣ መላጣውም በመላጣነቱ ፣ ተሳዳቢውም በተሳዳቢነቱ ፣ ምላሳሙም በምላሳምነቱ ፣ ውሸታሙም በውሸታምነቱ ፣ በሽተኛውም በበሽተኛነቱ ብዙ ተከታታይ አግኝንቶ ገቢ ለማግኘት የሚጣጣርበት የቆሻ ገንዳ ማለት #አቲክ_ ቶክ ነው…»

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

02 Jan, 14:11


الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد. .

فقد طرقت في أذني كلمة للأخ أبو آسيا عبد الله (أواسا ) وفقه الله جانب فيها طريق العدل وسلك فيها مسلك الرعونة  ! ولم يأت بشيء جديد سوى القذف والهنجمة والزمجرة بلا أي برهان على عادة شيوخه ! يا أخي بدل أن تكلف نفسك في مثل هذا المجال الذي لم تحسن فيه بأي كلمة غير أنك ورطت نفسك في المزالق، وحملتها حملا ثقيلا بالكذب الصراح والبهتان الواضح في قولك أن مصطفى وإخوانه يكفرون المسلمين وعلماء المسلمين ! فهذا الهجوم لا يحتاج إلى رد وبيان لأنه كذب محض وافتراء صارخ يفهمه كل لبيب ويتأكد فيه كل من يهمه أمر الآخرة ، وينظر عن مبدأ الخلاف!فلذا أتركه لمن عنده عدل حتى يفتش عما قذفت به خصومك ودست على أعراضهم..

أما ولوجك في المسألة أبدت لنا مدى بعدك عن تحقيق العلماء وتقريراتهم! وأنك لم تحقق فيه ولم تدقق إلا أنك أظهرت نفسك في مظهر المحققين لكن حقيقتك أنك من الملقلقين! ولم تطلع على كلام الأئمة في ذالك،
من أجل ذا تريد تجعل هذه المسألة مسألة غريبة، وكأنه لم يأت بها إلا التكفيريون! ولا تظن أنك بكلامك هذا أنك تتكلم على مصطفى وطلابه، بل تتطاول على الأئمة الكبار جهابذة العصر وتزدريهم لأنك شبهت من يقول أن عابد القبر مشرك بالخوارج !

فنقول لك ما كنا نقوله لأصحابك فهذا المسلك الذي تسيرون عليه مسلك خطير، يحمل في طياته بلاوي عظيمة، ومخاطر متعددة، حين تصفون أهل السنة وتشبهونهم بذي الخويصرة الخارجي، مع بعدنا عنه وعن منهجه المارق،وبراءتنا عن نفسه براءة الذئب من دم يوسف إلاأنهم لم يرضوا بتصرفات مشايخ اليمن التي حادت إلى جانب واحد،

واعلم أن هناك من كفر الخوارج وأخرجهم من دائرة الإسلام ونحن كفار عند هؤلاء وليس بعجب فقد كفرنا بصريح العبارة تلميذ جمال المدلل المخبول ( أبو العباس نورو ) وحينها تلعثمت الألسن وكتفت الأيدي!التي كانت تتسارع في رد بغي مصطفى ! والأمثلة في ذالك كثيرة من أن تحصى لا نحتاج إلى بسطها لأنها بينت في مكانها وأنت لم تطلعنا على حوادث جديدة ونقد حديث! فياليت مكثت في حجرك فحالك كما يقال "سكت دهرا ونطق باطلا"! !

نعم مثل هذا الكلام لا يحرك شعرة فضلا عن الجبال! لأنه نقد مبني على الظنون، وتحامل مفضوح على الخصوم ! وهذا لم ينجح به أحد على مر التاريخ…

فالأخ مصطفى قد بين كل مانتقدته في صوتيتك وفندها بأدلة وبرهان لكنم لا تفهمون لغة العلم .. كل يوم تخرجون من جحوركم وتلفون حول شيء واحد الله المستعان!


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

02 Jan, 07:42


አይ ቲክ ቶክ
~~~~

💥ረዢሙ በርዝመቱ ፣ አጭሩም በአጭርነቱ ፣ ቀጭኑም በቅጥነቱ ፣ ወፍራሙም በውፍረቱ ፣ መልከኛውም በመልከኝነቱ ፣ መልከ ጥፉውም በመልከጥፉነቱ ፣ ሸራፋውም በሸራፋነቱ ፣ መላጣውም በመላጣነቱ ፣ ተሳዳቢውም በተሳዳቢነቱ ፣ ምላሳሙም በምላሳምነቱ ፣ ውሸታሙም በውሸታምነቱ ፣ በሽተኛውም በበሽተኛነቱ ብዙ ተከታታይ አግኝንቶ ገቢ ለማግኘት የሚጣጣርበት የቆሻ ገንዳ ማለት
#አቲክ_ ቶክ ነው ።

💥አንዳንዴ ሳስበው ከቲክቶክ በዚህ መልኩ ገንዘብ የሚያገኙትን ሰዎች ከሴተኛ አዳሪ ገቢ ለይተሀው እይ አይለኝም ። ሀራም ፈፅመህ የምታገኘው ገቢ ሁሉ ቆሻሻ የሆነ ገንዘብ ነው ።

💥ወንድ ሁን እንደ ወንዶች ወጣ በልና ሰርተህ አግኝ ። ቆይ ቲክቶክን እንድህ ብቸኛ የገቢ ምንጭህ አድርገህ የያዝከው ሸበላ ነገ ቢዘጋና ኢተዩ ላይ መጠቀም ክልክል ነው ብትባል ምን ሊበቃህ ነው… ? እኔ ሳስበው ሌባ ሆነህ ትውልድን ማስቸገርህ አይቀሬ ይመስለኛል ። ምክኒያቱም የወንዶችን ስራ አታውቅማ !

👌ያረቢ ከንደዚህ አይነት ፈተና ሙስሊም ወጣቶቻችንን ጠብቅልን ። ምን ወጣት ብቸ ሽማግሌውም ሽበቱን እያንባለጨ ጀምሯል… !የሚጠቅማቸውንም ነገር አሳውቅልን ።

ቅሬታ ካላቹሁና በዚህ ጉዳይ የተሳሳትኩት ነገር ካላ በዚህ ተንቢህ አድርጉኝ ።👉
@Aburumii25

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

02 Jan, 07:12


🍀ሴቶችን ተገላልጠው እንዲወጡ የሚያደርጋቸው ብዙ የፊትና አይነቶች በበዛበት ዘመን ራሷን ፣ ክብሯን ፣ ማንነቷን ፣ ስብእናዋን ደብቃ ራሷን ሰትራ ዲኗን በምትማረዋ እንቁ እንሰት ላይ የአሏህ ሰላም ይሁን ።

🍀በድሮ ጊዜ ደፋርና ልቅ ሴቶች አናሳ ነበሩ፣ አሁን ግን ሁሉም ተቀይሮ ተለውጦ ስትርና ቁጥብ ሴቶች አናሳ ሆነዋሉ ።

🍀ምዕራባውያን ( ከሀዲዎች) እነኚህን የተደበቁ ዳይመንዶችን ካሉበት ምሽግ አውጥተው እንደነሱ እንሰሳ ሴቶች ሊያረክሷቸው ለጉድ ይተጋሉ ።

🍀ሐቂቀተን የነሱ ስልጣኔ ምንም የሚያስቀና አይደለም ። ምክኒያቱም የእንሰሳ ሒዎት በምኑ ይቀናል… ? በልቶ ጠጥቶ ራቁቱ መውደልደል ፣ እንደ እብድ መደናበር ምኑ ያስደስታል ?

👌ውዷ እህቴ አደራሽን ሁሉም ነገር አላፊ መሁኑን እወቂ „ ነገር ግን የሰራሽው መጥፎ ድርጊት ወንዶችን የፈተንሽበት ብልጭልጭ ፎቶሽ ቀሪና ነጌ የምትጠይቂበት ወንጀል መሆኑን አትዘንጊ ።

ላንች የተባለው ሪዝቅ ማንም ሊነጥቅሽ ቢሰበሰብ ፈፅሞ ሊቀሙሽ አይችሉም! ላንች ያልተባለውን ደግሞ ዓንድ ሺህ የመዋዋቢያ ቀለም ተነክረሽ ብትወጪ ከተፃፈልሽ ውጪ የምታገኚው ቅንጣት ነገር የለም ።

🍀እኔ ዲኔ ባዘዘኝ መሰረት ይጠቅምሻል ያልኩትን ምክር ለግሸሻለሁ የተሻለውን መርጦ መፈፀም ደግሞ ያንች ነው ። ጌታዬ ሆይ አድርሻለሁ ።

ይቀላቀሉ 👇👇ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

02 Jan, 03:58


🌹በጣም ደስ የሚል ዉብ የሆነ ቲላዋ ነዉ 🌹


    🌹📚
        🌹📚
             🌹📚
                  🌹📚
                       🌹📚
                             🌹📚
                                 🌹

https://t.me/Mohammed_Surur

https://t.me/Mohammed_Surur

  💎ለላችሁም የማለዳ ግብዣችን 💎



📖 من سورة التكوير

فَأَيْنَ تَذْهَبُونَ

✏️ታዲያ ➲ወዴየት ትኼዳላችሁ‼️


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


🎤 ደረሳዉ አቡ ዩስራ ሙራድ حفظه الله تعالى

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

01 Jan, 21:21


يارب فاغفر ذنوبي

💫ጌታችን ሆይ ጥፋተኞች! አዎ በጣም አጥፊዎች ነን ። ያንተ እዝነት እና ምህረት ባይኖር ዛሬን ባልደረስን ነበር ። ነገም ከነገ ወዲያም የምህረትህን በር አትዝጋብን ። ወንጀላችን ቢበዛም ያንተ እዝነት የበለጠ ብዙ ስለሆነ ተስፋ አንቆርጥም ።

👌ኢ ወረቢ ፀሐፊው ያለበትን ገመና መንገደኞች ቢያውቁ ሰላም አይሉትም ነበረ! ! ነገር በእዝነቱ ሰትሮን ፣ ደብቆን ፣ እንደ ደህነኛ ሰው ለብሰን ጠምጥመን ዘና ብለን እንሔዳለን ። ያ ረቢ ብናጠፋም ነፍሲያችን አሸንፋን እንጂ አንተን ለማመፅ ፈልገን ያንተን ትልቅነት ረስተን አይደለም ። ታውቀለህ ጌታችን ።

👇👇👇👇👇👇🍀👌ም… ?


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

31 Dec, 19:27


ከአሏህ ውጪ በማንም ላይ አትደገፍ ፣ ምክኒያቱም ከአሏህ ውጪ ያሉ መደገፊያዎች ባጠቃላይ እንደ ፌስታል ደካማ ናቸውና ‼️

በአሏህ ላይ መደገፍ ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ ምንም ስጋት የሌለበት ድጋፍ ነው ። ከዚያ ውጪ እንዳንተው አይነት ደካማ በሆነ ፍጥረት ሒዎትህን አንጠልጥለህ ፍዳህን አትይ ።

ስታጠፋ ወዲያውኑ በቅፅበት የማይቀጣህ ፣ ከጥፋትህ ስትመለስ ደስ የሚለው ቸር የሆነ አምላክ እያለህ የምን ስጋት? የምን ጭንቀት?

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-አብዲልፈታህ)

31 Dec, 11:30


#የስንዝር_አባት_ አትሁን  !

👉እውቀት ሦስት ስንዝሮች አሉት ይባላል።

"1⃣አንድ ሰው የመጀመሪያውን ስንዝር ሲማር ይኮራል  !
2⃣ከዚያም ሁለተኛውን ክንድ ከተማረ ትሑት ( ተናናሽ  )ይሆናል …
3⃣ከዚያም  ሶስተኛውን ክንድ ሲማር ምንም ነገር እንደማያውቅ ያውቃል.

👌 (ሂልት ጧሊበል ኢልም 79)
📂በሸይኽ፡በክር አቡ ዘይድ አላህ ይዘንላቸው።

💫 በዘመናችን እየተቸገርን ያለነው የመጀመሪያዋን ስንዝር ተምረው በል እንዳውም ምንም ሳይማሩ ፣ ከዕውቀት ሌጣ ሁነው የፈትዋ ወንበርን በሚቆናጠጡ መሐይማን ነው ። 

ገና ለዕውቀት እንግዳ የሆነ አካል ልኩን ( ቀድሩን)  አውቆ በአቅሙ ቢናገር እንድህ የልዩነት ምክኒያቶች አይበዙም ነበረ  ።ሐቂቀትን ያለንበት ሰዓት በጣም የሚያስፈራና  አዋቂ ነኝ ባይ እንደ ቆሎ የበዙበት ዘመን ላይ ነን   ።  በዚህን ሰዓት ዕውቀት ኑሮት ነገር ለመታየት ወጣ ወጣ በማይል የሱና ሰው ላይ የአሏህ ሰላም ይሁን! !

👌ስለዚህ ጀግናዬ ከመጀመሪያው ከቀጣዩም እንዳትሆን ተጠንቀቅ ። ራስህን በዕውቀት አንፅ ያኔ እራሱ  እውቀቱ ከፍ ያደርግካል ። ለመታየት ፣ ለመታወቅ አትቸኩል ። አሏህ ዘንድ ከታየህና ከታወቅክ ስለሰዎች አትጨነቅ ።

🅈🄸🅀🄴🄻🄰🅀🄴🄻🅄
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
👇🍀👇🍀👇🍀👇🍀👇🍀👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

09 Dec, 11:27


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አዲስ.    አዲስ

አዲስ የስራ ቪዛ አለኝ

የምትፈልጉ በዋትሳፕ አናግሩኝ

መክፈል ለሚችል ብቻ

መክፈል የማትችሉና ዝግጅት የሌላችሁ አሏህ እስኪያገራላችሁ ድረስ  ከይቅርታ ጋ  አታስቸገሩኝ  ።  ሌሎችን የማስተናግድበትን ሰዓት አትፍጁብኝ ።  ለጉዞ ዝግጁ የሆነ ብቻ ።።።።።

የአትክልት ስራ ነው

+966500467455

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

09 Dec, 07:27


🕌ለጊምባ ሰለፍዮች የተሰጠ ምክር

🎤"መካሪያችን ሰብሳቢያችን ኡስታዛችን አቡ ዓማር ሰኢድ ቢን ዓልይ ➷ {{حفظهالله تعالى ورعاه }} ጊምባ መስጅደ መዝረዓ ጭሮ 🕌

➷በዚህ አላበቃም ይቀጥላል ‼️



https://t.me/Adaewatu_selefe

https://t.me/Adaewatu_selefe

https://t.me/Adaewatu_selefe

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

08 Dec, 10:42


👌 لقد فرحنا بزواج أخينا وحبيبنا أبي العباس أحمد الداعية المعروف وهو مدرس إخواننا في مدينة حرب ونقول له ولزوجته :

"" بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
""


أخوكم أبو نبراس مصطفى


⭕️ውዱ ወንድማችን ደስስስስስ ብሎናል⭕️

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

08 Dec, 07:17


🕌 موعظة مبكية وبليغة للشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه اللهበጣም ልብን የሚነካ አስለቃሺ የሆነ ምክር ይዳመጥ 📚


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Dec, 16:11


🎤"በኡስታዝ አቡ ዓማር  ሰኢድ ምርጥ  ሙሀደራ ተከታተሉ አትከዳዱ አትዞላለሙ ይለናል የእኛ መካሪ ጊምባ ጭሮ 🕋


https://t.me/Adaewatu_selefe

https://t.me/Adaewatu_selefe

https://t.me/Adaewatu_selefe

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

06 Dec, 18:48


🎤"ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ዓብድልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር ሀፊዘሁሏህ በጦሳ ቻናል ገብቷል ገብታችሁ ተከታተሉ 👍👍👍👍👍👍👍

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

06 Dec, 18:11


ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

06 Dec, 14:52


አልቋል

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

06 Dec, 04:35


➲◈ሡረቱ-ካህፍ የጁመዓ ስጦታችን
       ➲◈ #የቻለ_ይቅራ_ያልቻለ ያዳምጥ ዉብና ማራኪየሆነ ቲላዋ  📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖



«በቁርዓን ውስጥ ተደብቀክ
       ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
            ➲ የጨለመን ያበራልናል 📖

➲◈ራሀቱል ቀልቢክ ቢል ቁርአን 📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖



https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5422

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5422

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5422

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

05 Dec, 18:47


🎤"ማራኪ ቲላዋ ተጋበዙ 🕋

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

05 Dec, 18:45


✍️"أَمْسَيْنَا وَأَمْسَىٰ الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ 📚

✍️"مَا فِي هَذَهِ اللّيْلَةِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهَا ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَهِ اللّيْلَةِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهَا رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍِ فِي الْقَبْرِ
‼️

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

04 Dec, 08:02


✍️" احذروا شر الدنيا وفتنتها، واحذروا شر النساء والفتنة بهن، ومن أسباب ذلك: إطلاق البصر، والخلوة بالأجنبية، والاختلاط بالنساء ‼️

✍️"من غير المحارم، كل هذا من أسباب الفتنة، ومن أسباب الحفظ البعد عن ذلك غض البصر وعدم الخلوة، وعدم الاختلاط بالنساء غير المحارم. ‼️

👍" وفق الله الجميع
🌹

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5819


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5819

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5819

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

04 Dec, 03:41


የተከበራችሁ ወንድሞች ሌላ አዲስ የሚሸጥ   ፍሪ (  free)  ኢቃማ አለኝ ።ፓስፖርት ያላቹህና ለዚህ ነገር ዝግጁ የሆና ቹህ  በዋትሳፕ አናግሩኝ ። 


+966500467455

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

03 Dec, 18:23


✍️"العقيقة وحلق رأس المولود ‼️

الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله
📚

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5819

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5819

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5819

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

03 Dec, 09:22


የተከበራችሁ ወንድሞች ሌላ አዲስ የሚሸጥ   ፍሪ (  free)  ኢቃማ አለኝ ።ፓስፖርት ያላቹህና ለዚህ ነገር ዝግጁ የሆና ቹህ  በዋትሳፕ አናግሩኝ ። 


+966500467455

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

02 Dec, 04:44


🔺 ከመስጅድ  አል_አቅሷ 🔺
------------------👌-----------------

---

⭕️   የመስጅድ አል_አቅሷ ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌የእሁዱ  ሙሐዶራ  ላይ  ከዘየሩን የአይን  ማረፊያዎች  ከሆኑት  ወንድሞቻችን  አንዱ የሆነው  ...❗️


ድምፀ-መረዋው አቡ ዩስራ ከልጓማ حفظه الله تعالى

ርዝመት  🔺11🔺 ደቂቃ


👌በድን  ላይ  መጠንከር 👌

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6956
-----
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6956

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

30 Nov, 03:34


︎ من دعا غير الله أو استغاث به
أو طلب المدد منه كهداية القلوب و انشراح الصدور أو نذر لغيره، أو ذبح له ، و تمسح به
فقد اتخذه إلها من دون الله ،
و نقض معنى لا إله إلا الله جهلا أو عنادا  فلا ينفعه قولها.

📕سبيل الرشاد ( ٢٨٥/١)

محمد تقي الدين الهلالي رحمه الله



🔺يقول عنه سماحة الوالد الإمام ابن باز مجدد في العقيدة.

https://t.me/Al_Menjeniq/2090

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

29 Nov, 21:33


https://t.me/+zizUoLU5ZpNlYTM0

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

29 Nov, 08:43


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
بإذن الباري سننقل لكم اليوم خطبة الجمعة من منبر مسجد قباء فانتظرونا بارك الله فيكم

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

29 Nov, 07:42


أخي أبو صالح فوالله لقد أثلجت صدورنا وأدخلت السرور في قلوبنا جزاك الله خيرا فرأيت فيك خصلات يحبها الله لك وهي البسالة والشجاعة والنضاجة ووضع الأمور في موضعها فوالله ردودك قاصمة لظهور المرجئة وطماع المصالح جزاك الله خيرا ابشر أنت على السنة الغراء والمنهج القويم افضحهم ودك شبهاتهم

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

29 Nov, 07:34


⭕️አድስ በያን ከገነቴ ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

🔺ለአሏህ እናት ያደረገን ዑዝር የሚሰጡ ያሽቆለቆሉ የወረዱ የየመንን መሻይኾች ተከተሉ ሊሉን ይፈልጋሉ ። መስጅድ አትልቀቁ የሚላቸው ኡስጣዝ ነቢል ነው ክክክክክክ - - - - ነቢልን ኡስታዝ ማለት ዝንጀሮን ሜካፕ መቀባት ነው ...። ሰዒድ ገነቴ እያበሳጨው እየጋለበው ያለው ወፈፌው ዘይኑ ነው ።


"" لكل فرعونِِ موسىً .."" هههههه

የሰይድ ጉድ እየጨመረ መጣ።

زاد غرائب سيد غنتي،  كما يقال

ضربني فبكى،   سبقني واشتكى،

ههههههه

መቶኝ አለቀሰ  ቀድሞኝ  ሰሞታ አደረሠ  እደሚባለው

ክክክክክክክክ

እሰሰሰሰይይይይ  ሸሁ  አበጀሁ!!

👉  አውዶው የያዛቸው ነጥቦች

1️⃣ኛ  ኢማም ካልሆንኩ  እሞታለሁ  !

2️⃣የገነቴ  ወንድሞች  በኔ  ሶላት  ያለተከተሉት  ስለሚያከፍሩኝ ነው!


  3️⃣መጅሊስ የገባ ሁሉ ካፊር ነውን?

ሌሎችም  ነጥቦች  ተዳሰዋል።

በያኖችን ለመከታተል  በዚች👇👇👇

ርዝመት 👌 25:25 ደቂቃ

⭕️https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah

⭕️https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah


👌https://t.me/Al_Menjeniq/2084


👌https://t.me/Al_Menjeniq/2084

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:41


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣2⃣2⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5819

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:41


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣2⃣1⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5818

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:41


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣2⃣0⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5817

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:39


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣1⃣9⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5816

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:39


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣1⃣8⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5815

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:33


📚ሸርህ አሱናህ ሊልበርበሃሪይ
አሏህ ይዘንላቸው

📚 شرح السنة للبربهاري

📖ደርስ ቁጥር 5⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5814

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:33


📚ሸርህ አሱናህ ሊልበርበሃሪይ
አሏህ ይዘንላቸው

📚 شرح السنة للبربهاري

📖ደርስ ቁጥር 4⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5813

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:33


📚ሸርህ አሱናህ ሊልበርበሃሪይ
አሏህ ይዘንላቸው

📚 شرح السنة للبربهاري

📖ደርስ ቁጥር 3⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5812

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:32


📚ሸርህ አሱናህ ሊልበርበሃሪይ
አሏህ ይዘንላቸው

📚 شرح السنة للبربهاري

📖ደርስ ቁጥር 2⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5811

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:32


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣5⃣8⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5810

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:32


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣5⃣7⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5809

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:32


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣5⃣6⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5808

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

28 Nov, 10:32


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣5⃣5⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5807

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

27 Nov, 16:21


Live stream finished (11 minutes)

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

27 Nov, 16:09


Live stream started

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

27 Nov, 12:25


⭕️ አዲስ በያን

⭕️ ከጊንባ ሰማይ ስር



⭕️ወንዲም ሰኢድ ጀማል

⭕️ ጀግናው  ወንድማችን የሚገርም ምክር አድርጓል ለወንድሞቹ እና ለሰለፍዮች በሙሉ።

ይደመጥ

በደንብ ይስማ ይሰማ

አቦ ጀግኖች ተያይዘውታል ንግግራቸው አጂብ ነው።

⭕️https://t.me/abureyhana


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

16 Nov, 00:32


الحمدلله بنعمته تتم الصالحات لقد وصل أخي الشقيق عندي بالسلامة والأمن والحمد لله أولا وآخرا

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

15 Nov, 19:25


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ሌላ አዲስ ቪዛ አለ

የሴራ ሚክ ባለሙያ የልም ድ

ብቃት ያለው ብቻ በዋትፕ ያናግረኝ

+966500467455

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

15 Nov, 18:08


📚ሸርሁሱናህ ሊልመዘኒ
አሏህ ይዘንላቸው

📚 شرح السنة للمزني

📖ደርስ ቁጥር 5⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5738

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

15 Nov, 18:07


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣1⃣5⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5737

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

15 Nov, 18:07


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣5⃣0⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5736

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

15 Nov, 16:11


🎤በጣም ጣፋጭ ልዩ ቲላዋ ተጋበዙልን 🌸🌹🌸🌹🌸🌹


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5422

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5422

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

15 Nov, 13:12


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

أريد اليوم أن أظهر فرحتي لكم بمناسبة قدوم. أخي الشقيق السلفي عثمان بن يوسف حفظه الله إلى المملكة العربية السعودية حرسها الله هذه الليلة ليلة السبت وسيكون نزوله في المطار المدينة النبوية وسيكون في استقباله إخوانه

وبالمناسبة أخي عثمان رجل ذو خلق جميل وذو سمت حسن متواضع وذو حكمة وحنكة ولا يحب الظهور ولا الشهرة وله مواقف مشرفة في مسألة

العذر بالجهل وكان ينافح ويدافع عن هذه العقيدة سواء بالعربية والأمهرية أحسبه كذالك والله حسيبه

أولا فرحتي بكون أخي الشقيق سلفيا ثبتا

وثانيا بقدومه المملكة العربية السعودية أرض الوحيين والحرمين

أسأل الله العظيم أن يوصله بالسلامة والأمان

أخوكم محمد سرور

من المدينة النبوية حرسها الله

أتمنى لكم حياة سعيدة في الدنيا والآخرة

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

15 Nov, 06:37


➲◈ሡረቱ-ካህፍ የጁመዓ ስጦታችን
       ➲◈ #የቻለ_ይቅራ_ያልቻለ ያዳምጥ ዉብና ማራኪየሆነ ቲላዋ  📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖



«በቁርዓን ውስጥ ተደብቀክ
       ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
            ➲ የጨለመን ያበራልናል 📖

➲◈ራሀቱል ቀልቢክ ቢል ቁርአን 📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖🌸📖



https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5422

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5422

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5422

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

14 Nov, 15:05


አፍወን አልቋል

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

14 Nov, 11:00


📚ሸርሁሱናህ ሊልመዘኒ
አሏህ ይዘንላቸው

📚 شرح السنة للمزني

📖ደርስ ቁጥር 4⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5730

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

14 Nov, 10:59


📚ሸርሁሱናህ ሊልመዘኒ
አሏህ ይዘንላቸው

📚 شرح السنة للمزني

📖ደርስ ቁጥር 3⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5729

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

14 Nov, 10:59


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣1⃣4⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5728

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

14 Nov, 10:59


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣4⃣9⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5727

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

14 Nov, 06:57


لَا إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ، وَلَهُ الْحَمدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ. لاَ حَوْلَ وَلاَ قُوَّةَ إِلاَّ بِاللَّهِ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ، وَلاَ نَعْبُدُ إِلاَّ إِيَّاهُ

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5712

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5712

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

13 Nov, 19:13


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሌላ አዲስ አለ

የስራ ቪዛ አለኝ ለወንዶች ብቻ

የሚፈልግ በዚህ ስልክ ያናግረኝ

Whatsapp

+966500467455

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 12:07


👉የ44ቱ ቅሬ አካሄድና የኡለማዎች አካሄድ እንደማይገናኝ የተብራራበት...❗️

👉እንደዘይኑ ያለ ፍርፋሪ ፈላጊ በተጠመደው ወጥመድ አንገቱን መያዙንና...❗️

👉 የነቢል ውሸትና አስመሳይነት የተብራራበት...❗️

👉 አይ የ44ቱ ቅሬ ነገር ታጥቦ ጭቃ አድሮ ቃሪያ ከርሞ ጥጃ መሆናቸው....❗️



👌 لأن يضعني الصدق أحب إلي من أن يرفعني الكذب👌


🔺https://t.me/daawaselafyaGoha
----
🔺https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 11:24


የወንድማችን አቡ ሷሊህ መሃመድ ታጁ  ( ገነቴ ) ቻናል ነች !!


ተቀላቀሏት........


🔸 👉 https://t.me/fewaedu

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 04:43


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:34


📚

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:03


📚ኡሱል አሱነህ ሊኢብኒ አቢዘመነይን

📚 اصول السنة لابن ابي زمنين

📖ደርስ ቁጥር 4⃣9⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5673

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:02


📚ኡሱል አሱነህ ሊኢብኒ አቢዘመነይን

📚 اصول السنة لابن ابي زمنين

📖ደርስ ቁጥር 4⃣8⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5672

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:02


📚ኡሱል አሱነህ ሊኢብኒ አቢዘመነይን

📚 اصول السنة لابن ابي زمنين

📖ደርስ ቁጥር 4⃣7⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5671

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:02


📚ኡሱል አሱነህ ሊኢብኒ አቢዘመነይን

📚 اصول السنة لابن ابي زمنين

📖ደርስ ቁጥር 4⃣6⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5670

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:01


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣0⃣8⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5669

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:01


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣0⃣7⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5668

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:01


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣4⃣3⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5667

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 03:01


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣4⃣2⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5666

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

07 Nov, 02:22


#أذكار_الصباح✍️✍️👉👉
((حَسْبِيَ اللَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ عَلَيهِ تَوَكَّلتُ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ))
(سَبْعَ مَرّاتٍ).


اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْجَنَّةَ وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ النَّارِ



لا إلهَ إلا اللهُ وحدَه لا شريكَ له ،له الملكُ ، و له الحمدُ يحيي و يُميتُ ، و هو على كلِّ شيءٍ قديرٌ

اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِأَنَّ لَكَ الْحَمْدَ لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيكَ لَكَ، الْمَنَّانُ، يَا بَدِيعَ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ يَا ذَا الْجَلاَلِ وَالْإِكْرَامِ، يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْجَنَّةَ وَأَعُوذُ بِكَ مِنَ النَّارِ
🍃🌻

لَا إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ، وَلَهُ الْحَمدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ. لاَ حَوْلَ وَلاَ قُوَّةَ إِلاَّ بِاللَّهِ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ، وَلاَ نَعْبُدُ إِلاَّ إِيَّاهُ


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

05 Nov, 17:19


🕌 የረመዷን ትዉስታ ጋበዝናችሁ በጣምእጅግ ማራኪ የሆነ ቲላዋ  🎤"በወንድማችን አቡ የህያ አወል ወለዲ ((ሀፊዘሁሏህ))አሏህየበለጠ ኢልም ይጨምርልህ 📚


ያሱብሀን አሏህ እንደት ያምራል በአማረ ድምፅ ሲቀራ የጌታችን ቃል አቤት ሲማርክ ተጋበዙልን📚🕌📚🕌📚🕌


✍️"ከነ ሊንኩ ሸር ያደረገ አሏህ ኸይር ጀዛዉን ይመንዳዉ

https://t.me/Mohammed_Surur

https://t.me/Mohammed_Surur

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

05 Nov, 06:38


የእሁዱ  ደዕዋ  እንግዳ


"" ثُمَّ أَوْرَثْنَا الْكِتَابَ الَّذِينَ اصْطَفَيْنَا مِنْ عِبَادِنَا فَمِنْهُمْ ظَالِمٌ لِنَفْسِهِ وَمِنْهُمْ مُقْتَصِدٌ وَمِنْهُمْ سَابِقٌ بِالْخَيْرَاتِ بِإِذْنِ اللَّهِ ذَلِكَ هُوَ الْفَضْلُ الْكَبِيرُ "" ٣٢ الفاطر

🔺ስለዚች  አንቀፅ  ጥሩና  መካሪ  ትንታኔ  ሰጥቷል  ።  የሚመጣውን  ሁሉ  ሰለፍዮች   መቋቋም   እንዳለባቸውና  በጀግንነት  እንድጋፈጡት  የሚጠቅማቸውን  ነጥብ  ሰምተዋል  ።


👌 بأخينا أخي محمد سرور  عثمان بن يوسف حفظهما الله تعالى ...❗️

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/AbuNamuse/6709

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

05 Nov, 06:37


-----

🔺🔺 የእሁዱ  ደዕዋ🔺🔺

👌ላትፈተን  አልመጣህምና  ፈተናን  በልበ  ሙሉነት  ተጋፈጠው  ፅና  አብሽር  ይለናል  ውዱ   ወንድማችን   ሙሐመድ  እሸቱ   የኩታ  በሩ  ፀረ_ኢርጃእ.....❗️

----

⭕️ አንዱ  መንሐጅን  ነጥብን  አበጥሮ  የተረዳ ጠንካራ  ወንድማችን  ነው  ።


🔺أبو يامن محمد كوتابر حفظه الله تعالى ...

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

04 Nov, 21:56


👈جديد❗️ جديد❗️
 👉 ❗️ አድስ❗️ አድስ

👈البيان المبين الواضح،

👌على هؤلاء المدافعين عن المشركين والمنافحين عنهم ،


بأخينا أبي صالح الأثري حفظه الله،


ተለቀቀ ተለቀቀ

የገነቴ ወንድሞች አጠር ያለች በያን /መግለጫ


ወንድማችን አቡ ሷሊህ አል አሰሪ

አላህ ይጠብቀው


ይደመጥ👂👂👂

ይደመጥ  👂👂👂

ይደመጥ👂👂👂  


ዛሬ ለጉርሻ ያክል ብቻነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

በቀጣይ ብዙ በያኖች አሉን ኢንሻአሏህ ጠብቁን ......
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/fewaedu

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

04 Nov, 17:09


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣0⃣6⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5656

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

04 Nov, 17:09


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣4⃣1⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5655

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

04 Nov, 14:59


✍️"ቅርብ የሆነ ዘመድ ድምግምት የሚሰራ ሶላት የማይሰግድ የሆነን ሰዉ ዝምድናን መቀጠል እንዴት  ይታያል ‼️
🎤"
መልሱን ከሸይኽ ሷሊህ አልፈዉዛን ያዳምጡት


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

04 Nov, 03:47


ومن يتق الله يجعله مخرجا

አላህን የፈራ መውጫ ቀዳዳ ያደርግለታል

👇🌷👇🌷👇🌷

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

03 Nov, 15:20


🌷እናት ማለት ይህቺ ናት🌷

በድሎ ትህም በችግርህም የምትወደህ

👇🌷👇🌷👇🌷

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

03 Nov, 13:57


🔸 👉 ወንድም አቡ ኻሊድ ዑስማን ዩሱፍ ( ከአዳማ )........

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

03 Nov, 13:09


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 


📌ዉድ እና የተከበራችሁ    የአሏህ ባሪያወች ሆይ የአሏህ ሰላም    እዝነት    በናንተ ላይ ይሁን እያልን በጣም   ደስ   የሚል አኽባር      ይዘንላችሁ ስንመጣ በደስታ ነዉ ‼️


በተለይም    ደግሞ በሳኡድ    አረቢያ
ጅዳ  መካና መድና
ለምትኖሩ ወንድም እና    እህቶች ይዘንላችሁ    የመጣነዉን ኸይር  ነገር በአሏህ ፍቃድ  ተጠቀሙበት ስንል እናሳስባችኋለን ‼️

↪️፡ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት፦

ሸሪአዊ ቁርኣናዊ ሩቃ(ፈውስ )የምትፈልጉ ካላችሁ  ፦በያላችሁበት ሁናችሁ  አሎ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ ፡



በቀጥታ በዋትስአፕ አድራሻችን ያገኙናል ይደዉሉ

+966597274594

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

03 Nov, 03:01


🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃

                     🥀""""""دعاء الصباح""""""""🥀

🌹አዝካሩ ሰባህ የጥዋት ዚክር 🌹

ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው

  አልኩ الحمدلله  ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

02 Nov, 15:26


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣0⃣5⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5645

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

02 Nov, 15:26


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 1⃣0⃣4⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5644

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

02 Nov, 15:26


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣4⃣0⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5643

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

02 Nov, 15:26


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣3⃣9⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5642

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

01 Nov, 18:25


يابني اندم على ما مضى من ذنبك

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

25 Oct, 09:58


https://t.me/Mohammed_Surur


https://t.me/Mohammed_Surur

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

25 Oct, 09:40


Live stream finished (33 minutes)

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

25 Oct, 09:09


الخطيب اليوم هو الشيخ عبد الله البعيجان

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

25 Oct, 09:07


Live stream started

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

25 Oct, 09:06


خطبة الجمعة من المسجد النبوي

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

25 Oct, 04:35


📮ሱርቱል መርየም ባማር ድምፅ

⭕️ጣፋጭ ቲላዋ አላህ የባረከው ድምፅ

💢አላህ አሳምሮለታል ድምፁ‼️


🌹ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ


https://t.me/Mohammed_Surur

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5580

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh

يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
   اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 13:17


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 


📌ዉድ እና የተከበራችሁ    የአሏህ ባሪያወች ሆይ የአሏህ ሰላም    እዝነት    በናንተ ላይ ይሁን እያልን በጣም   ደስ   የሚል አኽባር      ይዘንላችሁ ስንመጣ በደስታ ነዉ ‼️


በተለይም    ደግሞ በሳኡድ    አረቢያ
ጅዳ  መካና መድና
ለምትኖሩ ወንድም እና    እህቶች ይዘንላችሁ    የመጣነዉን ኸይር  ነገር በአሏህ ፍቃድ  ተጠቀሙበት ስንል እናሳስባችኋለን ‼️

↪️፡ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት፦

ሸሪአዊ ቁርኣናዊ ሩቃ(ፈውስ )የምትፈልጉ ካላችሁ  ፦በያላችሁበት ሁናችሁ  አሎ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ ፡



በቀጥታ በዋትስአፕ አድራሻችን ያገኙናል ይደዉሉ

+966597274594

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 11:43


🌸አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ ⤵️⤵️

⤵️አድድድድ ያደረጋችሁ جزاكم الله خيرا 


ماشا  ءالله 🇸🇦
     ماشا ءالله 🇸🇦
          ماشا ءالله 🇸🇦
              ماشا ءالله 🇸🇦

    الله اكبر🌹
         الله اكبر🌹
             الله اكبر🌹
                الله اكبر🌹
                   الله اكبر🌹
                       الله اكبر🌹
                            الله اكبر🌹


➱አድ ያላደረጋችሁ አድድወደቻናሉ ለመንቀላቀል ⤵️⤵️
                    
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


💎
  አድ💎
    አድድ💎
      አድድድ💎
         አድድድድድ💎
            አድድድድድድ💎
              አድድድድድድድ💎
                 አድድድድድድድድ💎
                    አድድድድድድድድድ💎

⤵️⤵️ወደ ግሩፑ ለመንደርደር  ⤵️⤵️

https://t.me/Mohammed_Surur

https://t.me/Mohammed_Surur

https://t.me/Mohammed_Surur
                 

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው‼️

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 10:59


📚ኡሱል አሱነህ ሊኢብኒ አቢዘመነይን

📚 اصول السنة لابن ابي زمنين

📖ደርስ ቁጥር 4⃣0⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5580

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 10:59


📚ኡሱል አሱነህ ሊኢብኒ አቢዘመነይን

📚 اصول السنة لابن ابي زمنين

📖ደርስ ቁጥር 3⃣9⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5579

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 10:59


📚ኡሱል አሱነህ ሊኢብኒ አቢዘመነይን

📚 اصول السنة لابن ابي زمنين

📖ደርስ ቁጥር 3⃣8⃣

ማብራሪያ
በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى

Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4928

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5578

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 10:54


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 9⃣8⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5573

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 10:54


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 9⃣7⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5572

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 10:54


📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 9⃣6⃣

ማብራሪያ
🎙በወንድማችን አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5571

ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)

24 Oct, 10:53


📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በወንድማችን
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 1⃣3⃣4⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/5570

5,279

subscribers

619

photos

248

videos