አቤና ከቤ ቁጥር ፪ @abenakebe2 Channel on Telegram

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

@abenakebe2


አቤና ከቤ ቁጥር ፪ (Amharic)

አቤና ከቤ ቁጥር ፪ በማደባስ ቡዳዱ በአማርኛ ቀላል እና በሰላም ምንድን ነው እና ምን አይነት ነነ? አቤና ከቤ ቁጥር ፪ አመልካች የቴሌግራም ቦታ ነው እና ማንኛውም ኢንተርናችውንን አጫውት እንዴት ማሳሰቢያ እንችላለን የሚል ይሆናል ተጠቃሚ! አቤና ከለቡ ቁጥር ፪ በማህበረሰቦች, ታሪክ, ታምሩበት, ባህሪያት, ፊልምቃዊዎች, አዳይ የቴሌግራም ቦታ ነው እና ምን አይነት ነነ? አቤና ከቤ ቁጥር ፪ እንዴት አስታዋሹ እንፈልጋለን? ጥንተው በተጠቃሚ! በተጨማሪም ከአገልግሎት ወደ ትምህርት የቴሌግራም ቦታ እየተፈረመ ምንም ከእንግሊዝ ማን ነው እና ምንድን ነው እንደሚወዳ? በከንፈል, ቁሉ መንገድ እና ተዛውሯ የሚመጣውን ደረጃን ስለ ማድረግ ተወዳጁና ማድረግ ተጠቃሚ! ስለተለያዩ አገናኝ ምሁር በአፕሊኬሽን ፍርሃት ለአቤና ከቤ ቁጥር ፪ መስሪያ በሚደረገው ሓዳላ ውስጥ እና እንባ እና ተቐስጧል ለተጠቃሚው! አቤና ከቤ ቁጥር ፪ በማጫወታችሁ እና በማንበብ ቀላል በማህበረሰቦች፣ ስትንፋስ እና መልክ መመርመ፡፡

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

09 Dec, 06:01


ሓበሻ የሀገር ባህል ልብስ:
👇👇👇 @Zuzuye
Masrate Metflgu angerun
@yebahel_lebse

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

09 Dec, 06:01


Channel name was changed to «አቤና ከቤ ቁጥር ፪»

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

09 Dec, 05:59


ሓበሻ የሀገር ባህል ልብስ:
👇👇👇 @Zuzuye
Masrate Metflgu angerun
@yebahel_lebse

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

14 May, 03:52


#ሀበሻ_ማለት እኮ ዶሮ ተሰርቆ ሌባውን ለማወቅ ጠንቋይ ቤት በግ ይዞ ሚሄድ ህዝብ ነው😂😂😂😂😂😁
#Share & like
join
@Abenakebe2
@Abenakebe2
😂😂😂😂😂😂😂😂😂

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

28 Mar, 05:14


የቤት ሰራተኛ :- ደሞዝ እንዲጨመርልኝ 3 ምክንያቶች አሉኝ
አሰሪዋ:- የመጀመሪያው ምንድነው😡
ሰራተኛ :- ምግብ ስሰራ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- ማን ነገረሽ
ሰራተኛ :- ባልሽ
አሰሪ :- እሺ ባክሽ ሁለተኛውስ
ሰራተኛ :- እቃ ሳጥብ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- ወወይ ጉድ ኢሄንንስ ማን ነገረሽ
ሰራተኛ :- ባልሽ
አሰሪ :- ሶስተኛውስ ምንድነው😳
ሰራተኛ:- አልጋ ላይ ካንቺ ስለምሻል
አሰሪ :- በጣም ተናዳ ኢሄንንም እሱ ነው አይደል የነገረሽ 😡😡😡
ሰራተኛ :- አይደለም ሹፌርሽ ነው የነገረኝ
አሰሪ :- በቃ ድምፅሽን ቀንሺ ይጨመርልሻል 😂😂😂😂😂😁

የገባው #Share
join
@Abenakebe2
@Abenakebe2
😂😂😂😂😂😂😂😂😂

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

07 Dec, 05:47


መምህር:– «ከቤተሰቦቻችሁ ትንሹ ማነው?»

ማሙሽ:– «አባዬ»

መምህር:– በጣም በመገረም«እንዴ ማሙሽ… እንዴት?»ብሎ ጠየቀው 🤣🤣🤣🤣🤣ማሙሽ ምን ቢል ጥሩ ነው😂😂😂🤣😂🤣😂🤣
😂

😂



😂



😂




😂

😂
ማሙሽ:– 🤣«እስካሁን ከእማዬ ጋር ነው የሚተኛው!» ጡት እራሱ ይጠባል🙉🙊🙉🙊🙉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👇👇👇
😁😁 የተመቸው ብቻ share ያርግ👇@Abenakebe2 @Abenakebe2

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

01 Dec, 06:07


ደስ አይላቸውም

አቦቸር ሰኞ ከሰአት ከት/ቤት ሲመለስ አይኖቹ በልዘው አባት ያየዋል..
:
አባት:~ አንተ ልጅ..ከሰው ጋር አትጣላ አለልኩህም..?
:
አቦቸር:~ የኔ ጥፋት አይደለም ጠዋት አስተማሪ ክፍል ሲገባ ስንቆም ከፊቴ የነበረችው ልጅ ቀሚሷ መቀመጫዋ🙉 ውስጥ ገብቶ ሳየው አላስተዋለችም ይሆናል ብዬ ጎትቼ ሳወጣላት...ዞራ በቡጢ መታኝ እኮ ነው.. 😚
:
አባት:~🙏 በል..! ሁለተኛ እንዲህ እንዳታረግ...! ሴቶች ደስ አይላቸውም..!
:
:
በቀጣይ ሳምንትም ሰኞ አቦቸር በድጋሚ አይኑ በልዞ ይመጣል...
:
አባት:~😡 በንዴት...ኸረ አንተ ልጅ..ተው..!!! በዚህ ጉዳይ ላይ ስንቴ እናውራ.. ላትጣላ ተነጋግረን የጨረስን መሰለኝ..?
:
አቦቸር:~ አባዬ...! እኔ ምን ላድርግ..? ዛሬም አስተማሪ ሲገባ እንደ ባለፈው ቀሚሷ መቀመጫዋ ውስጥ ሲገባ ጊዜ ጓደኛዬ ጎትቶ ሲያወጣላት..🤣 ባለፈው አንተ ደስ አይላቸውም ስላልከኝ……
:
:
:
:
:
:
:
መልሼ ሳስገባላት በቡጢ መታችኝ😝😝😂😂😂😂😂


😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ @Abenakebe2
@Abenakebe2
Share 😘 Share 😘 Share😘

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

02 Nov, 18:07


🤣🤣🤣

ሰውየው እግሩን ታሞ ሃኪም ጋር ይሄድና በዶክተር ይታያል።

ሃኪሙም የምርመራውን ውጤት ይዞ እየገባ:- ''አንድ መልካምና አንድ መጥፎ ዜና ይዤ መጥቻለሁ ከየቱ ልጀምር ?'' ይላል..
.
ሰውየው:- ከመጥፎው!
.
.
.
ሃኪም:- 2ቱም እግርህ መቆረጥ አለበት
.
ሰውየው:- እሺ ጥሩው ዜና ታድያ ምንድነው?
.
.
.
ሃኪም:- እዛኛው ክፍል ውስጥ ጫማህን የሚገዛ ሰው ተገኝቷል
.
.

መሳቅ ነው አመሌ አመሌ
😂😂😂😂🤣🤣😜😜😜😜😅😅😅
ቀን በቀን ለመሳቅ ይቀላቀሉን
ይቀላቀሉን
@Abenakebe2

የምን አይቶ ዝም ማለት😳
ሌሎችም join እዲያደርጉ
Share 😘 Share 😘 Share😘@Abenakebe2 @Abenakebe2

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

24 Oct, 09:43


አንድ በዕድሜ ገፋ ያሉ አድማጭ ሸገር ሬዲዮ ደውለው
“መንግሥት የሚሰማኝ ከሆነ ሐሳቤን በአጭር እንድገልጽ
ይፈቀድልኝ!” አሉ፡፡
.
“እሺ ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡
.
ጉሮሯቸውን ከጠራረጉ በኋላ “እኔ እንኳ ብዙም የምለው
የለኝም….በአጭሩ ሐሳቤን አጠቃልዬ ለመግለጽ ያህል
ነው…::” አሉ እጅግ በበዛ ትህትና፡፡
.
“ይቀጥሉ አልኩ እኮ አባት…ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡
.
“….እሺ…እንግዲያውስ ከተፈቀደልኝ ልቀጥል…
“ለአፍታ
ትንፋሻቸውን
ሰበሰቡና…
.
.
.
.
.
.
.
“ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..."
ብለው እርፍ
😂😂😂😂😂😂😂😂

የገባው ብቻ👍

Join
@Abenakebe2

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

22 Oct, 05:31


beautyfull

ባልና ሚስት 💑እቤት🏡 ውስጥ ቁጭ ብለዋል በድንገት ቻርጅ ላይ የነበረው የሚስትየው ስልክ📱 ይጮሀል🎶

ባል 🙍‍♂ቶሎ ብሎ ስልኩን አንስቶ ከተመለከተው 👀ብኃላ ወደ ሚስቱ ዞር ብሎ በንዴት😡

አንቺ 😕ማነው🤔 በዚህ ሰዕት🕰 beautyfull ብሎ የሚልክልሽ
ብሎ ሲጮህባት🙃.....

ሚስት 👩ብድግ ብላ ስልኩን 📱ካየች በኃላ ይበልጥ ተናዳ😡😡😡

በደንብ አታነብም.😏😏....
*
*
*
*
*
ደደብ battery full ነው የሚለው።

ባል ሼም ይዞት ምን ቢል ጥሩ ነው፡፡
*
*
*
*
እሱስ ቢሆን በዚ ሰዓት ጥሩ ነወ፡፡🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

ተበላሽ 😜😜😜😜😜
😂😂😂😂🤣🤣😜😜U😜 በሉ ብቻ መሳቅ ክልክል ነው ሼር አርጉ
to Join 👉 @Abenakebe @Abenakebe ሼር ሼር ይደረግ

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

21 Oct, 07:00


🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለፈገግታ ያክል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እናት ልጇን ትጠራና ለአባትህ ደውልለት እስኪ ይምጣ ብላ ወደ ጓዳ ገባች

ልጅ፦ ማሚ 4 ጊዜ ደውዬ የሆነች ሴት ነው የምታነሳው ብሎ ወደ ጨዋታው ተመለሰ


እናት፦😡😡😡 ቆይ... አሳየዋለሁ


አባት መቶ ገና ቤት ከመግባቱ ሚስቱ👋 በጥፊ

አባት፦ ምን አጠፋሁ

ሚስት፦👋 ድጋሚ በጥፊ ትመታወና ቀን ስልክህን ያነሳችው ሴት ማናት


አባት፦ ተሳስተሻል ስልኬ ቻርጅ ዘግቷል



ሚስት፦ ደሞ ትዋሻለህ ልጄ ና ና ቅድም አባትህ ጋ ስትደዉል ያነሳችው ሴት ምንድነው ያለችህ?


ልጅ፦ 👶 ያሏት ቀሪ ሂሳብ ነው አነስተኛ ነው እባክዎ ሂሳብዎን ይሙሉ ነው ያለችኝ😂😂 እማዬ 🤣🤣

😂 👍 ለብቻቹ መሳቅ ክልክል ነው ለጀለሳቹ ሼር አርጉ😂
@Abenakebe2 @Abenakebe2 share yargu

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

18 Oct, 13:01


አቤ :- ክቡር ዳኛ ፍርድ ይሰጠኝ የገጨኝ መኪና ክፉኛ ጎድቶኛል😢😢😢😢
.
#ዳኛ :- የገጨህን መኪና🚙🚙🚙 አይነቱ እና መለያ ታርጋውን ካስታወስክ ትነግረኝ ?
.
አቤ:-. ታርጋውንስ እንጃ ግን መኪናው ይ.. ይኼ #አባዱላ ሚባለው ነው🙊🙉🙊 ዳኛው ምን ቢል
ጥሩ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣






ዳኛ፦🤣🤣🤣የሰው ሰው በመወንጀል 2 አመት ተፈርዶብሀል :: 🙉🙉🙉🙉🙉ውሰዱት !🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

09 Oct, 18:30


ቀልድ:
😂😂😂😂😂😂😂😂 #ለፈገግታ

ካሱ ስልኩን📱 ጥዋት ቤት ግርማ ጋ ጥሎ ሄደ፡፡
ማታ ሲመለስ አስራ ሀያ ምናምን ሚስድ ኮል፡፡😳 ሲያየው የግርማ ሚስድኮል ነው፡፡

ካሱ _ ምንድነው ይሄ ሁሉ ሚስድኮል? ስልኩ አንተጋ አይደል እንዴ የዋለዉ?😳😳

ግርማ _ እኮ ስልክህን እኔጋ ጥለክ ሄደካል ናና ውሰድ ልልክ ነው የደወልኩት፡፡🙊🙊

ፑ! ግርማ ብሶበታል፡፡😂😂😂
አናንተም ብሶባቹሀል 👍 አድርጉ፡፡😜😜
(ግርማ ነው ያለው፡)

ጆይን
join👉@Abenakebe2 @Abenakebe2

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

07 Oct, 06:06


*😄😄 አይ የወንድ ነገር ለፈገግታ ያህል 😅*
.
አንድ ልጅ ታክሲ እየጠበቀ ነበር:: እንደ ድንገት ታክሲው ከች ሲል ተወርውሮ
ይገባና
ከኃላ ወንበር መስኮቱን ከፍቶ ዱቅ እንዳለ በሜሴንጀር
ሜሴጅ
ይገባለታል ስልኩን አውጥቶ ሜሴጁን ሲከፍተው
.
ከፍቅረኛው የተላከ ነበር።
"የኔ ፍቅር ዛሬ ካንተ ጋር ማደር ፈልጌ ነበር ሀሳብክን
ብትነግረኝ😱😱
ደስ ይለኛል"
.
ልጁ 😁ጥርስ በጥርስ ሆኖ በሆዱ (ተገኝቶ ነው) እያለ መልሱን
መጻፍ ጀመረ
.
የኔ ፍቅር በጣም ደስ ይለኛል የት እንገናኝ ብሎ እየጻፈ እያለ
ከየት
መጣ ሳይባል ሌባ ስልኩን ሞጭልፎት ይሮጣል🙉🙉
.
የዛኔ ልጁ አንገቱን በመስኮት አውጥቶ ምን ቢል ጥሩ ነው
.😄😄😄😄😄😄
.
.
.
.
.
.
.
.
.
በፈጠረክ send የሚለውን ብቻ ተጫንልኝ እሺ። :😜😜😜😂😂

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

06 Oct, 06:30


ፀጉሯን ቀለም የተቀባች አንድ ቸከሰስ በሰፈር ስታልፍ አንዱ አይቶ ልፎግር ይልና
፦እህት እራስሽ ላይ ያለው ጭድ ሲያምር ይላታል።
እሷም፦ምን ብትለው ጥሩ ነው
:
:
:


ድሮስ ከብት ምግቡ ብቻ ነዉ የሚታየዉ ብላዉ አልሄደችም
Share it @yebahel_lebse

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

06 Oct, 05:59


🙏ቀናቹ ደስስ የሚል ቀን ይሁንላቹ🙏
👉ገንዘብ ጠዋት ታይቶ ማታ ሊጠፋ የሚችል ጤዛ ነው መልካምነት ግን
እስከ ወዲያኛው አለም መሸጋገሪያ ድልድይ ነው።
" የዘላለም ሀብት ማለት በባንክ ያለ ገንዘብ ሳይሆን በልብ ያለ
መልካምነት ነው "
የተመቸው ብቻ 👌 ይጫን

@yebahel_lebse join to share share

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

05 Oct, 05:34


🙏ደና አደራቹ 🙏እስኪ እችን ምክሬ ነበብ አርጉዋት
👉እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል፡፡ እባብ ሲሞት
ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡ ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል
በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምን አልባት አንተ
ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው
አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን
መቶ ሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡አንድ መጥፎ ስራም ብዙ
መልካምነገሮችን ታጠፋለች፡፡ ወናው ነገር በአስተሳሰብ
መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው አትጨነቅ።
⭐️⭐️⭐️የተመቸው ብቻ share and 👍 ያርግ⭐️⭐️ @yebahel_lebse
@yebahel_lebse join

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

04 Oct, 06:46


#የማያድገውን_ልጇን_ለ16_ዓመታት_አዝላ_የተንከራተተችው_እናት


ከላይ ፎቶዋ ምትመለከቱዋት እናት
በአዲስ አበባ፣ መቀጠያ የተባለው አካባቢ ነዋሪ የሆነችው እናት የተሰኘችው እናት ለብዙዎች የአካባቢው ነዋሪዎች በዕርግጥም እንደ ስሟ እናት ነች ! የዛሬ 16 ዓመት ነበር እናት “ይታገሱ” ያለችውን ይህን በምስሉ ላይ የሚታየውን ልጇን የወለደችው፡፡ ልጁ ሲወለድ 2 እጆቹና እግሮቹ የቀጣጠኑ ነበሩ፡፡ ስለዚህም እንኳንስ ቆሞ መሄድ መዳህም ሆነ መቀመጥ አይችልም፤ ለየት ያለ ጩኸት መሰል ድምፅ ከማውጣቱ በስተቀርም ይሄው 16 ዓመቱ አሁንም መናገር አይችልም፡፡
በቀን ስራ ይተዳደር የነበረው የልጁ አባት የልጁን ከጊዜ ወደ ጊዜ አለማደግ ሲያይ ጠፋ ትላለች እናት፡፡እናም እናት ይታገሱ ያለችውን ይህን ልጇን አዝላ እነሆ 16 ዓመት ሆናት፡፡
የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ያነጋገራት እናት ልጇን ለማሳደግ ያልሆነችው ነገር የለም - እንጀራ እና አነባበሮ፤ ስኳር ድንችና በቆሎም ለመሸጥ ሞክራ ነበር፡፡ግን አልሆነም፡፡
ልክ ገበያዋ እንደደራ “ያንን የማያድገውን ልጇን በነካችበት እጇ የሰራችውን…” እየተባለ የለመደው ደምበኛ ከደጇ ይመለሳል፡፡“ሁሉን ነገር በንፅሕና ተጠንቅቄ ብሰራም ምን ዋጋ አለው፤ የለመደልኝ ገበያ ወዲያው ድራሹ ይጠፋል” ትላለች እናት፡፡
ይሄኔ ነው እናት ስራ መስራቱ እንደማያዋጣት ስትረዳው “ይታገሱ”ን አዝላ ወደ ልመናው የገባችው፡፡ከዓመት አመት የማያድገውን ልጇን አዝላ ስትለምን የሚያዩም “አንቺ ልጅ በየዓመቱ መውለዱ አይጎዳሽምን” ይሏታል፡፡

ለናቶች ያላቹን ክብርና ፍቅር ❤️ አንድ ግዜ የልብቅርፅ ምልክቱን በመጫን ግለፁ @Abenakebe2 @Abenakebe2 share በማረግ አየእናት ፍቅርን እንመስክር

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

04 Oct, 05:43


😁😁እንግዲ ስቄ ላአስቃቹ ነው ተዘጋጁ😜
ድሮ ህፃን እያለው ነው እና አንድ ጊዜ ፍሪ ፔሬድ ላይ ክላስ ተማሪዎች በ ወሬ ክፍሉን ብጥብጥ ስናደርግ አንድ ዘበኛ
ሰማና ወደ ክላሳችን መጣ :-
💂ዘበኛው :- ክፍለ ጊዜያቹ ምንድነው?
👨‍🏫ተማሪ :- ፍሪ ነን
💂‍♀ዘበኛው :- በሉ የፍሪ ደብተራቹ አውጡና አንብቡ
👨‍🏫ተማሪ :- kakaka...😂😂
💂ዘበኛው :- ማነው የሳቄው?
ተማሪ :- ክላሱ
💂ዘበኛው :- የሆንክ ግልፍጥ በል ክላሱ የሚሉ ደብተሪህን ይዘ ዉጣ!!
ተማሪ :- kakakakaka....😂.........😂.......
😡ዝም ብሎ ማለፍ የለም
🤣Share to your friends @Abenakebe2 ይመቻቹ

አቤና ከቤ ቁጥር ፪

30 Sep, 09:41


😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሆነ ገከዜኮ ነው ቀኑን ሙሉ አየር ተይዞበት የዋለ አንድ ትራፊክ👮 ፖሊስ በስተ መጨረሻ አንድ
ባጃጅ ምንም ሳያጠፋ እንዲያቆም ምልክት ይሰጠዋል! ባለ ባጃጁም ዳር ይዞ ይቆምለታል።

👮ትራፊኩ፦ መንጃ ፈቃድ አሳየኝ
ባለ ባጃጅ፦ እሺ አለቃዬ... ይኽው!

👮ትራፊክ፦እስቲ የፊት አብራ
ባለባጃጅ፦ ጠቅ ሲያደርግ ይሰራል

👮ትራፊክ፦ የግራ ፍሬቻ አብራ
ባለባጃጅ፦ ጠቅ.. ይሰራል

👮ትራፊክ፦ የቀኝ አብራ
ባለባጃጅ፦ጠቅ. ..ይሰራል

👮ትራፊክ፦ እስቲ የዝናብ መጥረጊያውን አሳየኝ
ባለባጃጅ፦ ጠቅ....ይሰራል

👮ትራፊክ፦ እስቲ ቦሎ አሳየኝ
ባለባጃጅ ፦ እሺ...ይኽው አለቃዬ
ትራፊኩ በምን አድርጌ ልቅጣው ብሎ ሰበባ ሰበቡ ስላልተሳካለት በስተ መጨረሻ ምን
ቢል አሪፍ ነው???? ........












፧እሺ በቃ ብር አበድረኝ በእናትህ!!!.
😂😂😂👇😂😂😂
join @Abenakebe2
@Abenakebe2 share yedregea