ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜 @askign_comment Channel on Telegram

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

@askign_comment


በዚህ ቻናል 👇👇👇
=> አስቂኝ ኮሜንቶች
=> Meme
=> አስቂኝ Video
#Join & #Share
ለተጨማሪ አገልግሎት
ለ comment
croos => @Bro_4_u
Admin x

Creater => @in_box_me

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜 (Amharic)

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜 በዚህ ቻናል 👇👇👇 => አስቂኝ ኮሜንቶች => Meme => አስቂኝ Video #Join &Share ለተጨማሪ አገልግሎት ለ comment croos => @Bro_4_u Admin x Creater ✨✨=> @in_box_me አስቂኝ ኮሜንቶች የሚሰራ ምላሽ ለማድረግ፣ አስቂኝ ቪድዮዎችን ለማታገኙ፣ እና ከገና ለማወቅ የሚለው በዚህ ቻናል ይኖረዋል። በዚህ ቻናል ስለሚሰጡት ኮሜንታችንን ለማግኘትና ለማከማበት እናመሰግናለን። እንደምንተኛው ኮሜንት ለአገልግሎት መረጃ ለብሎ ይምረጡ፣ ከአስቂኝ ቪድዮዎች እና አስቂኝ ኮሜንቶች፣ የእኛውን ምላሽ ለማድረግ እና መዘናጅ ለማወቅ በዚህ ቻናል እናውርዳለን።

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

23 Aug, 12:53


When he asks "ዶሮ መስራት ትችያለሽ?"
:
Replay with "አንተ መግዛት ትችላለህ"

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

18 Aug, 11:18


ያማል😭😭😭

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

13 Aug, 12:35


እሷ:-  ወንዶች እኮ እራት ስለጋበዙ ብቻ መንደባለል የሚያምራቸው አህዮች ናቸው

እሱ :-  እና የማሪያም ዝክር መሰለሽ በልተሽ የምቴጅው😂

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

13 Aug, 12:33


የቤት ልጅ ነኝ ብላህ ሌሊት እያውደለደለች ስታገኛት

ግቢያችሁ ሰፊ ነው ባክሽ  😁

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

13 Aug, 12:31


#My_brother የቤት ልጅ ጠበስኩ ብለህ አትዝለል በአሁን ሰአት የቤት እንሰሳ እንጂ የቤት ልጅ የሚባል ነገር የለም🤷‍♂

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

08 Aug, 12:24


አንዱ ለመኪናው 🚗 የዝናብ መጥረጊያ አስቀይሮ ከናዝሬት ሸገር መጣ "ምነው ይባላል"...
:
እዚህ ዝናብ🌧 ስላለ ልሞክረው ብዬ ነው

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

07 Aug, 11:14


አስበው እዚ ምግብ ቤት ገብተህ ፓስታ እየበላህ Time end ሲልህ😫🤣😅

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

07 Aug, 11:12


አንዱ የቸከሱ ስም ሀና ነው
መጀመርያ አካባቢ "ሀኒዬ" እያለ ነበር የሚጠራት
ከተጋቡ ቡሀላስ "ሀይና"ብሎ መጥራት ቢጀምርስ
😂😂😂
ምንያህል ብታማረው ነው ግን 🙄
ለማንኛውም ሴት ልጅ ሀይና አይባልም

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

05 Aug, 12:07


Hamster ምግብ ቤት😂😂
አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው🙄🤦‍♂

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

05 Aug, 12:06


ከመካኒክነት ነርስ የሆነው ጀለስ ሊያዋልድ ሲል..

      #እስቲ_ኮፈኗን_ክፈቱት !

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

01 Aug, 05:49


ሁሌ ኩስትር እያልክ ልክ እንደወታደር፣
መጠየቅ ፈርቼ ሥንቴ ጾሜን ልደር?! ፡

             #አለች_አሉ 😜😜

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

01 Aug, 05:48


ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ
ደህና አደራቹ

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

28 Jul, 18:00


🤣🤣🤣

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

28 Jul, 17:59


ቀበሌ ስራ ልትቀጠር ሄደህ " ምን የተለየ ችሎታ አለህ? " ሲሉህ...

ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

28 Jul, 17:58


አንዷን ቀጥሪያት ከ5 ጓደኞቿ ጋር አልመጣችም...
.
.
#My_sister ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝኮ ድንኳን ተክዬ ደግሼ እጠብቃችሁ ነበር😕

😂😂😂

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

26 Jul, 07:49


Teacher Vs student

መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ?
የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊
የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊

   

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

25 Jul, 12:55


አለቃዬ አዲስ ብራንድ መኪና🚘 እየነዳ ስራ ቦታ ሲመጣ "Wow የሚያምር መኪና ነው" ስለው...
:
#እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል።" 😲😳🤣

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

25 Jul, 11:17


የሀበሻ ህዝብ እኮ ግርም እሚለኝ እያማክ ድንገት ስትደርስበት

ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር

😂😆🤣