Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛 @best_amharic_quotes Channel on Telegram

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

@best_amharic_quotes

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊

Buy ads: https://telega.io/c/Best_amharic_quotes

👇👇👇 Request የሚለውን 1ዴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇

Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛 (Amharic)

ምን ያህል ነው? እስክንድር ነው? የፍቅር ጥቅሶች የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊ጠቃሚ የሆነው የ አማርኛ ጥቅሶች በትራንስ፣ ህይወትና አይነት ጥቅሶችን ለመለያየት ይጠቀሙ። ለበጎ እና ለከፍተኛ ተጠንቀቁ። ምክንያቱም በወርቅ የተገለጹትን ብቻ የሚገባውን ጣሪዎች በትክክል ይጠቀሙ። ከዚህ በፊት ደስ ይላል ከሕይወት ጥቅሶች እንደ ትላልቅ ይሠራሉ።

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

12 Nov, 21:04

አንዳንዴ መገፋታችን ሳይሆን...
የተገፋንበት ሁኔታና ቦታ ያመናል😔

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

10 Nov, 19:10

በዕድሜሽ አትቀልጂ
ፈልጊ እራስሽን
አትጫወቺበት መልካም ሴትነትሽን🥰

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

10 Nov, 18:54

ባለቀን ሲመሽበት
ባለኪስ ሲጎድልበት
ነገሩ ሁሉ ይታወቃል ያጡት ዕለት😔

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

09 Nov, 15:18

ራሴን ጠላሁኝ ጨክኜ አልወሰንኩኝ😔

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

09 Nov, 15:17

ራሴን ጠላሁኝ ጨክኜ አልወሰንኩኝ😔

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

08 Nov, 17:07

አይን አይችልም አትዩት
ፀባዩ ነው አትንኩት
እሱ ከኔ በቀር የለው መድኋኒት

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

04 Nov, 18:56

በነዚህ አይነት ሰዎች እገረማለው😔
እየጎዱን ሊያጡን በማይፈልጉ..
አጥተውን ደግሞ ሊተውን በማይፈልጉ!!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

04 Nov, 07:34

🐾 PAWS X ላይ 1 MILLION ደርሰዋል🎉
👀ይህንን ማድረግ በጣም አስቸጋሪ ነው ግን አድርገውታል

⚠️በጣም ትልቅ ፕሮጀክት እንደሆነ ደጋግሜ እየነገርኳቹ ነው እንዳትቋጩ 🔥

Paws 🐾 ለመጀመር 👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=711i06f5
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=711i06f5

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

03 Nov, 10:49

ማስከፋት ስለማልፈለግ
ዝምታን መርጫለው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

01 Nov, 13:05

🔻📹የሚሸጥ የዩቱብ ቻናል

  💠STRICK FREE
  💠COPYRIGHT FREE
  💠 MONITIZED የሆነ 💰
 
📹 channel እንፈልጋለን ላላቹኝ

🔔35,000 SUBSCRIBE

•➤አሁኑኑ ያናግሩን 👇

📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
    @Bini_Kasa

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

30 Oct, 18:32

ተወዳጅነት ያገኘው ሐረግ አዲስ ተከታታይ ድራማ አዲስ ክፍል ተለቋል አሁኑኑ ከታች Open ብለው ይጀምሩት!
👇👇

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

28 Oct, 08:42

በሁሉም ሁኔታ ውስጥ
እራስህን ማረጋጋትህን ተማር።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

27 Oct, 15:26

ማስታወቂያ ነው ቻናላችንን አይወክልም!

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

27 Oct, 15:25

🌟Join our cryptocurrency community now and get 50 USDT registration experience for free!🌟Limited time benefits, seize the opportunity!🌟We will share the latest and most accurate cryptocurrency market trends and investment advice with you every day to help you easily grasp investment opportunities.🌟There are rich professional exchanges and practical sharing in the exclusive community group, providing you with one-stop cryptocurrency investment support.
Hurry up! The number of places is limited, join and enjoy the benefits!
🔗 https://lihi.cc/okjXv
Click the link to join the community and receive 50 USDT registration experience!

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

27 Oct, 08:42

X Empire Hrum

100,000,000,000 ቢሊዮን $HRUM tokens for $X holders ⚡️ ለ X EMPIRE ተጠቃሚወች አቅርቧል ።

አለማችን ላይ አሁን ካሉ ኤርድሮፓች አንዱ እንደሆነ ተናግረዋል ።

HRUM ላይ የሚያስፈልገው ሰው መጋበዝ በየ 24 ሰአቱ ቸክ ማድረግ እና ጠዋት አራት ሰአት ላይ DELY አለው ።

ላልጀመራቹ አሁን ጀምሩ 👇👇

t.me/hrummebot/game?startapp=ref391856983

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

26 Oct, 14:12

ሰላም ምርጦችዬ እንዴት ናችሁ🥰❤️

ለምሰጡኝ ለሁሉም ድጋፋችሁ ከልብ በጣም አመሰግናለው🙏

አሁንም እናንተን ለማስደሰት አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ይዘን እንመጣለን😍

ምን ይጨምር ምን ይቀነስ😊ሐሳብ አስተየያታችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን እንቅበላለን🙏

እንዲሰራላችሁ ምትፈልጉት ጥቅስ ካለ #Comment ላይ አስቀምጡልን👇👇🥰

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

26 Oct, 14:09

ለ ሁላችሁም ዛሬ የ ቶን giveaway ስለምኖር join ብላችሁ ጠብቁ👇👇

https://t.me/+cbkLJKyEh3BlMWU0

https://t.me/+cbkLJKyEh3BlMWU0

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

25 Oct, 16:18

አንዳንድ ሰው ደህና ነኝ የሚለው የእውነት ደህና ስለሆነ ሳይሆን አሞኛል ቢልም ህመሙን የሚረዳለት ሰው ስለሌለው ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

25 Oct, 08:50

X Empire Hrum

100,000,000,000 ቢሊዮን $HRUM tokens for $X holders ⚡️ ለ X EMPIRE ተጠቃሚወች አቅርቧል ።

አለማችን ላይ አሁን ካሉ ኤርድሮፓች አንዱ እንደሆነ ተናግረዋል ።

HRUM ላይ የሚያስፈልገው ሰው መጋበዝ በየ 24 ሰአቱ ቸክ ማድረግ እና ጠዋት አራት ሰአት ላይ DELY አለው ።

ላልጀመራቹ አሁን ጀምሩ 👇👇

t.me/hrummebot/game?startapp=ref391856983

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

20 Oct, 08:27

አንዳንድ ሰዎች ለነሱ ብለህ ምታደርግላቸውን ነገሮች ማድረጉን እስካላቆምክ ድረስ አይረዱትም..

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

19 Oct, 16:50

አንዳንድ ሰዎች ለነሱ ብለህ ምታደርግላቸውን ነገሮች ማድረጉን እስካላቆምክ ድረስ አይረዱትም..

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

18 Oct, 10:32

https://t.me/DLCcoin_Bot/app?startapp=i_443887826
I successfully withdrew $200 💰 from the DLCoin game and invite you to join me🫵🫵

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

15 Oct, 11:49

ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል አይናችን ስር ውሀ እናደርግ ነበር አሁን ስናድግ ደግሞ እንባን ለመደበቅ በውሀ እንታጠባለን😢

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

12 Oct, 07:57

አንዳንድ ሰዎችን ከህይወትክ መውጣታቸው ለበጎ መሆኑን የምታስተውለው ከጊዜ በኋላ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

11 Oct, 07:38

አንዳንድ ሰዎችን ከህይወትክ መውጣታቸው ለበጎ መሆኑን የምታስተውለው ከጊዜ በኋላ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

08 Oct, 17:37

ልትጠይቀኝ ከፈለክህ ሙሉ ነፃነት አለህ...
ነገር ግን ልክ እንደምትወደኝ ነገር ሆነህ አትተውንብኝ😔

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

07 Oct, 16:51

ልትጠይቂኝ ከፈለክሽ ሙሉ ነፃነት አለሽ...
ነገር ግን ልክ እንደምትወጂኝ ነገር ሆነሽ አትተውኚብኝ😢

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

05 Oct, 09:38

"በሚወዱት አያምርም ሀሜት
ለሰሚም አይበጅ...
.
ትርፍ የለውም የራስ ሰው ቢያሙት
ያስገምታል እንጂ.."

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

04 Oct, 19:35

"አስከፋችኝ አለ.. አሳዝኖኝ ሄዶ..!!

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

02 Oct, 15:17

አምላኬ ሰውን ለማስደሰት ስል አንተን ያሳዘንኩባቸውን ቀናት ሳስታውስ እኮ ምህረት የማይገባኝ ነበርኩ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

01 Oct, 11:43

አምላኬ ሰውን ለማስደሰት ስል አንተን ያሳዘንኩባቸውን ቀናት ሳስታውስ እኮ ምህረት የማይገባኝ ነበርኩ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Best የአማርኛ ጥቅሶች💛

26 Sep, 07:07

እንኳን ለመስቀል በዓል
በሰላም አደረሳችሁ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏