قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي @abu_mahi_ibnu_idris Channel on Telegram

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

@abu_mahi_ibnu_idris


قناة أبي ماحي محمد الحبشي الولوي (Arabic)

مرحبًا بكم في قناة أبي ماحي محمد الحبشي الولوي! هذه القناة مخصصة لمحبي الشعر والأدب العربي، حيث يمكنكم الاستمتاع بمجموعة متنوعة من القصائد الجميلة والنصوص الأدبية الرائعة. يُعتبر أبو ماحي محمد الحبشي الولوي واحدًا من أعلام الأدب العربي، وهذه القناة تهدف إلى نشر وتعزيز تراثه الثري. ستجدون هنا مقاطع صوتية، نصوص مكتوبة، وأخبار حول الأدب العربي الكلاسيكي والمعاصر. انضموا إلينا اليوم لتستمتعوا بعالم من الكلمات الجميلة والمعاني العميقة!

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

24 Jan, 07:21


ወንድሞች ለወንድሞች መራጀአ መደራረጊ ነው ወንድሞች ግቡ

ተቀላቀሉ ወንድሞች 👇👇👇
https://t.me/+8x44AvxbF4dmMDY0

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

15 Jan, 18:38


﴿وَيَوْمَئِذٍ يَفْرَحُ الْمُؤْمِنُونَ﴾

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات.

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

15 Jan, 16:32


ከፋለጋችሁ አናግሩኝ 👉@meEmuIkram
00966581921839 ኡሙ ኢክራም

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

15 Jan, 14:28


https://youtu.be/SEFxkQWFSuU?si=AJHh0yVbkFzduFy6

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

15 Jan, 04:43


መልካም ዜና
📚መናሩ_ሱና የቁርአን ት/ቤት ቤት።

🗓የምንሰጣቸው ትምህርቶች
>ቃኢዳ ኑራንያ

>ቁርአን ነዞር

>የአዳብ ትምህርትና
ሌሎችም እንደ ተማሪዎች አቅም የኪታብ ትምህርቶችን እንሰጣለን።

📱ማስታወሻ፦ትምህርቱ ክህጻናት እስከ አዋቂ ለሴቶችም ለወንዶችም ነው የሚሰጠው።

📍አድራሻ/ ከዶ/ር ሰኢድ ክሊኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን 2መቶ ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አድራሽ፦@AbuOubeida90_bot
ወይም
በስልክ፡0930827492 ላይ ይደውሉ

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

11 Jan, 15:46


🔴ተጀምሯል🔴
      #ዐቂደቱል-ዋሲጢያ
             ክፍል⚡️

🎙በሸይኽ አወል አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»

የስርጭት ሊንክ💎
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=6d6a3a8d95706e76fb

📚PDF🤩
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/6161

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

01 Jan, 05:22


የብዙዎች ጥያቄ የነበረው ተመልሷል
ገብተው ያዳምጡ

ሼር አድርጉ ባረከላህፊክ
ቀንድ አውጣ snail ቅባት መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም ???

በሸይኽ አወል አሕመድ አል ከሚሴ
https://youtu.be/kzR-dYckrGg?si=OGGLxoMkZdUUOgiy

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

29 Dec, 18:10


📌ክፍል ②

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

26 Dec, 22:58


https://t.me/addemoji/MixOrderEmoji

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

24 Dec, 15:18


ሙምቲዕ ሸርሁ አጂሩሚየያ(ነህው
መማር የምትፋልጉ በውስጥ አናግሩን

መመዝገቢያ 👇👇👇👇👇👇

  👉@Abuhafsua29 አቡ ሀፍሷ

ወይንም @meEmuIkram

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

22 Dec, 10:10


ሰሞኑን በኮምቦልቻም ይሁን በወሎ አካባቢ ቤተ ፈረሳን አስመልክቶ ጥቁማ ልሰጣችሁ እፈልጋለሁ ።

በኮምቦልቻ ቤት ያላችሁ ሁሉ ሰሞኑን በአንዳንድ ቦታዎች ፈረሳ ተጀምሯል፣ ፈረሳው ህገ ወጥ ቤት ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ፣ ኮሊደር ልማቱን አስመልክቶ የሰፈር የመንገድ ጠረጋ ተጀምሯል፣ እናም አንዳንድ እህቶች ቦታቸውን ባልሆነ ዋጋ እንዲሸጥ ለደላላ እያስማሙ ይገኛል።

ህገ ወጥ ቦታ ያላችሁ አትሽጡ ሰሞኑን አዲስ የወጣ መረጃ አለ ወደ ህጋዊነት እንደሚዞር።
እናም ተረጋጉ አብሽሩ
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

22 Dec, 05:11


📌محاضرة بعنوان①:

مواعظ وعبر من حديث: "يامحمد عش ماشئت فإنك ميت "

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

19 Dec, 02:49


አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
እንደ ናችሁ እህት ወንድሞች ጂዳወች
እስኪ ስራ ፋልጉልኝ ከአሱር ቡሀላ ተመላላሺ
ወይንም ጁመአ እና ቅዳሜ ባረከላሁ ፊኩም

አድራሻ 0581921839 ኡሙ ኢክራም
ቴሌግራም 👉
@meEmuIkram

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

14 Dec, 16:24


https://youtube.com/@abumahiibnutube?si=lszv4baQ6v4hIeZp

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

14 Dec, 13:02


ሙምቲዕ ሸርሁ አጂሩሚየያ(ነህው
መማር የምትፋልጉ በውስጥ አናግሩን

መመዝገቢያ 👇👇👇👇👇👇

  👉@Abuhafsua29 አቡ ሀፍሷ

ወይንም @meEmuIkram

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

13 Dec, 22:29


🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊
ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ
⤵️የቁርኣንን ተፍሲር
⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ
⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት
«ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች»
የአሏህን ቃል አሳምሮ ከማንበብ ጋር መልእክቱን መረዳት መቻል መታደል ነውና የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ስንል እናስታውሳለን። እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦችን አጥርተን በመቅራት የተፈጠርንለትን ዓላማ መገንዘብና አሏህን በሚወደው መልኩ መገዛት በእኛ ላይ ግዴታ ነውና ይምጡ የመናሩ-ሱና የእውቀት ገበታ ተቋዳሽ ይሁኑ እንላለን።

📖 ቁርኣን ተፍሲር
🎙በሸይኽ አወል አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

😀 በኢትዮ ከዐሱር በኋላ
      ከ10:30-11:30
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

📖 የቁርኣን ንባብ ማስተካከያ
🎙በወንድም ሙባረክ

⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
      ከ 3:00-5:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

📚 የአቂዳ ኪታቦች
🎙በ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ

⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ
      ከ 3:00-4:00
አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት

ከዚህ በፊት የተቀሩ➴➴➴
◍ኡሱሉ አስ-ሰላሳ ◍ ቀዋዒዱ አል-አርበዕ
◍ነዋቂዱ አል-ኢስላም ◍ ሹሩጡ አስ-ሶላት
◍መሳኢሉ አል-ጃሒሊያ ◍ ሹሩጡ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ◍ኡሱሉል-ኢማን ◍ፈድሉል-ኢስላም ◍ኪታቡ-ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር ◍ሸርሑ ከሽፊ ሹቡሃት ❪በዑሰይሚን ሸርህ❫


🔖 አዲስ የሚጀመረው፦ ሸርሑ ኡሱሊ-ሲተህ ❪የዑሰይሚን ሸርህ❫
እሑድ ይጀመራል-ኢን ሻአ አሏህ-

🔖የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይወስዳል🔖
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ

ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት
 🌐 @Salafia_hiye_Alwasaxiya
  +97455159449 ቴ/ም ብቻ ይጠቀሙ።

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

11 Dec, 06:06


604 - Page (30 - Juz)
Al-Ikhlas / Al-Falaq / An-Nas

ተጅዊድ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው

ሙሉውን ለማገንት ከቻች ባለው ሊንክ
ይቀላቀሉ ሼርርር እያደርጋችሁም
👇👇👇ተጅዊድ ብቻ የሚገኝበት
https://t.me/+O5qhPW3qCCxjNmU0

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

09 Dec, 10:00


How is luqman ?*ሉቅማነል ሐኪም ማን ነው??@everyone #"islamic #islamicvideo #دويتو
https://youtube.com/watch?v=tvEn1NOIwMs&si=LLVeH7UCXZS2AAQr

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

01 Dec, 12:05


ወንድሜ

➠ አላህን ማናገር ከፈለክ ስገድ
➠ አላህ እንዲያናግርህ ከፈለግ የአላህን ቃል ቁርአንን ቅራ

https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

01 Dec, 11:29


https://t.me/+JeXFj-I5YilmOTg8

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

30 Nov, 04:53


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

27 Nov, 05:07


https://youtu.be/ekUCzG2bCYo?si=CW9EU750AyQ_ZVAK

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

25 Nov, 18:51


https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

25 Nov, 18:49


https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

23 Nov, 04:27


https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

23 Nov, 04:26


https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

22 Nov, 18:09


አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

          አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ

ይቺ በምስሉላይ የምታዩዋት እህታችን ዘሀቡ አሊ ሰይድ ትባላለች  የትዉልድ ሀገሯ ወረባቦ ቀበሌ 020 ሂጀርሳ እህትቻን ያለችበት ሁኔታ እጂግ ከባድ ነዉ :: ድገት ታማ አድስ አበባ ስትመጣ ለህክምና ያጋጠማት ከባድ ነገር ነዉ ::

እህታችን ሁለቱም ኩላሊቶቿ ፌል አድርጓል እና ዉጭ ሀገር መታከም አለብሽ ተብላለቺ እናም የተጠየቁት ብር ታቅም በላይ ነዉ :: (አምስት ሚሊየን )ብር እደሚያስፈልግ ተነግሯታል ይሄንን ደግሞ ማሟላት  አልቻልንም  እናም ለአሏህ ብላችሁ ተባበሩን

አካዉት ቁጥር 1000661129418. ዘሀቡ አሊ ሰይድ
ስልክ ቁጥር  0906595150

እናም በገዘብ የምትችሉ በገዘብ በገዝብ የማትችሉ በዱአ

እድሁም ሊኩን ሸር በማድረግ አድ በማድረግ እድትተባበሩን ስንል በአሏህ ስም እጠይቃለን

https://t.me/+pZ1GxJVLY1BjMDc0

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

21 Nov, 14:38


እንኳንም በሰላም ተፈታህ

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

21 Nov, 14:37


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ያጀመዓ እንዴት ናችሁ ...?

በአሏህ እገዛ ዛሬ ከእስር ቤት ተፈትቻለሁ አልሃምዱሊላህ

ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን

اللهم لك الحمد

ولله الحمد والمنة

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

20 Nov, 18:20


✏️ መልካም ዜና

ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦

የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦

የሲሕር     
የቡዳ
የጅን
የዛር=>እና ሌሎችም
ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍አድራሻ ኬሚሴ ከዶ/ር ሰኢድ ክልኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን #300ሜ አካባቢ ገባ ብሎ።

#⃣0930827492
1⃣ላይ በቦት መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡@AbuOubeida90_bot

የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

20 Nov, 02:44


ሙሉ የዶ/ር አይመን ቁረአን ይገኝበታል

ተጅዊድ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው
ሼርርር እያደርጋችሁ


https://t.me/+O5qhPW3qCCxjNmU0

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

18 Nov, 18:53


አንዳንዴ የአመካከር ስህተትም ጥፋትን ያመጣል። መምከር መመካከር ጥሩ ነው። አመካከርህ ከራራ ከሆነ ግን መከራ ነው። ስትመክር ለዘብ፣አዘን፣ብለህ ተናንሰህ ሲሆን. ውጤት ይታሰባል። አንዳንዱ ሲመክር አማረኛው ክርድድ ያለ ፣የሻከራ፣ የሚጎረብጥ ፣ የሚሟጨር አይነት ንግግር የሚናገር አለ። ሀቢቢ መምከርህ ማክረር እንዳይሆን ተጠንቀቅ። ምከር ግን በአደብና በአደብ።
~»@AbuHafsaYimam

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

18 Nov, 12:09


https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

18 Nov, 02:14


በትንሽ በትልቁ የምትቀየም፣የምታኮርፍ፣የምት ጠራጠር ነገር የምትሰነጥር ከሆን ሰዎች ጋር መኗኗን እጅጉኑ ይከብደኻል። ሰዎች ጋር ለመኖር ሆደ ሰፊ መሆን አንዳንዴም አይቶ እንዳላየ አንዳንዴም ሰምቶ እንዳልሰማ ማለፍን ልመድ።
~»@AbuHafsaYimam

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

16 Nov, 12:18


🎁ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም

በአስ_ሱና የዋግምትና የሩቂያ ህክምና መስጫ
🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤ግሩፕ


በእለቱም ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ
👇

1️⃣ኡስታዝ  አብደረዛቅ አልባጂ ሀፊዘሁላህ

ርዕስ "የቁርአን መድሀኒትነት"

2️⃣  ኡስታዝ  ዑስማን አቡ አመቲረህማን

ርዕስ "የአላህ ፀጋ ብትቆጥሩት አትዘልቁትም"

3️⃣ ኡስታዝ  አቡ ፈውዛን አብደሽኩር

  ርዕስ "በአላህ ላይ መመካት እና ሰብብ ማድርስ"

4️⃣በወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን

ርዕስ "የሲህር የቡዳ የጅን ህክምናው"

የፕሮግሙ መሪ🔵 አቡ ሂበቲላህ 

የሚተላለፍበት ግሩፕ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
➡️ t.me/As_Sunah_group ⬅️
➡️ t.me/As_Sunah_group ⬅️
⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

16 Nov, 11:23


Live stream finished (1 minute)

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

16 Nov, 11:21


Live stream started

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

15 Nov, 18:49


የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ደርሶች

1) ሹሩጡ ሶላት
2) ሪያዱ ሷሊሒን
3) ኪታቡ ተውሒድ
4) ኪታቡ ተውሒድ
5) ሒስኑል ሙስሊም
6) ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ
7) አልአርበዑነ ነወዊያህ
8) አልቀዋዒዱል አርበዕ
9) ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ
10) ዶላሉ ጀመዐቲል አሕባሽ
11) ሸርሑ ሱንና ሊል በርበሃሪ

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

15 Nov, 18:01


የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ዛሬ ተጠናቋል። አልሐምዱ ሊላህ አወለን ወኣኺራ። በቀጣይ የአላህ ፈቃዱ ከሆነ የምንማማራቸው ኪታቦች የሚከተሉት ናቸው:-
1- ሠላሠቱል ኡሱል፣
2- አልቀዋዒዱል አርበዕ፣
3- አልዐቂደቱል ዋሲጢያህ እና
4- ዑምደቱል አሕካም ናቸው።

የመጀመሪያዎቹ በአጭር ጊዜ የሚያልቁ ስለሆኑ ሁሉንም አንድ ላይ መግዛት ለምትፈልጉ ለመጠቆም ነው አንድ ላይ የዘረዘርኩት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

15 Nov, 06:22


የጀመአ የሆነች እህታች  ባሎም ተይዟን ምንም አይነት ገቢ የላትም ሰውም ዘመድም የላትም  ልጇን ለመላክም አቅም የለትም እና እራብልሞት ነው ከነልጄ እያለች ነው
እህታችን እስኪ ስራ አፈላልገን እናስገባት ለአላህ ትሆነናለች
ቤት ኪራይ እራሱ የምከፍለውም የላትም

ለአላህ ብላ አድት እህት ነይ ከኔጋ አላት. የነበረችበት ቤት መክፋል ስለማትችል አስወጧት እና እባካችሁ  ከጎኗ እንሁን

በዚህ ጠቁሙኝ.
@meEmuIkram
00966581921839 ኡሙ ኢክራም

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

14 Nov, 16:27


Live stream finished (38 seconds)

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

14 Nov, 16:27


Live stream started

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

14 Nov, 10:11


السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

         አድስ የኪታብ ደርስ📚

ዛሬ ምሸት ጀምሮ

በመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝና የሸሪዓ ዱሩሶች ማአከል ::

የመጀመሩት ኪታቦች
📕 መንዙመተል በይቁኒያህ
                   ሀሙስ እና  ጁሙኣህ
ከ መغግብ ዒሻ  በኢትዬ ሳአት 1:20 _ 2:00

📙 መትኑል አጁሩሚያህ
            ቅዳሜ እና እሁድ
🕰 ከ መغሰብ _ ዒሻእ በ ኢትዮ ሳአት 1:20 ___2:00

በኡስታዝ አቡ አዩብ (حفظه الله)

ት/ ቱን ለመከታተል በቀጣዩ ሊክ ይቀላቀሉ👇👇👇

https://t.me/Merkez_Abi_Ayub

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

13 Nov, 17:43


ካርጎ

👉እርስዎ ሳያስቡ ምን ላድርገው።እቃዬ በዛ ኪሎዬ በዛ ብሎ መጨነቅ ቀረ።
ማን ይቀበልልኛል ብሎ ማሰብ ከደረሱም በሃላ መንከራተት፣መመላለስ ቀረ። በኛ በኩል መፍትሄ አለልዎት።
👉ማንኛውንም እቃ በኛ ስም ካርጎ ካደረጉ አውጥተን ኪስዎን በማይጎዳ ክፍያ. እስከ ሀገርዎ እናደርስልዎታለ።

አድራሻችን
@Hulemtewhid99

https://t.me/albuyua

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

12 Nov, 09:32


ከፈጅር ሶላት በኋላ የተሻለ ዒባዳ ምንድ ነው?
በሸይኽ ሱለይማን አሩሐይሊ
አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ

https://youtu.be/mL9AidTvo4I?si=fUGthWWayzz0sZu6

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

11 Nov, 14:47


መድናወች መጥለብ የምትፋልጉ እዘዙን
ይሄን ሁለት ቀን ስለምን ልክ

0581921839 ኡሙ ኢክራም

ቴሌግራም
@meEmuIkram

የዋስታብ ሊንክ 👇👇👇ተቀላቀሉ

https://chat.whatsapp.com/Dsf1KFm4rWo6UsImor0JaH

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

09 Nov, 06:12


እዚያ ጋ ሰው ይታየኛል!
~
"ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ … ሚዛን የሚደፋ
ለእውነት የሚቆም … ላገር የሚለፋ"
እላለሁ እንደ ሰው
ሆዴን ሆድ ሲብሰው።

"ሴት ይርመሰመሳል … ሚስት ነው የጠፋ"
እላለሁ አንዳንዴ
ወንዶችን ወክየ … ቆሜ ሳንቀላፋ።

"ወንድ ይተራመሳል … ግን ባሎች የታሉ?"
እያሉ 'ሚጮሁ … እልፍ ሴቶች አሉ።

ሰው ሁሉ ሰው አድዳኝ … በሆነበት ምድር
ሰው ያልተገኘበት … አለን አንዳች ምስጢር።

ገባኝ ገባኝ

ለካስ ሰው "ነፍ" ነው … "ሰው" ከሰው ለለየ
ክፉን ብቻ ሳይሆን … ጥሩውንም ላየ።

ለካስ ሚስቶች አሉ … ባል ሆኖ ለመጣ
ሐያእ ለሚገባው … ላልሆነ ፈጣጣ።

ለካስ ባል በሽ ነው … ባልነት ለገባት
እራሷን ረስታ እንጂ … ዞራ የዞረባት።

ምልከታ ከራስ ይጀምር!

(ኢብኑ ሙነወር፣ ሰኔ 16/2011)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

09 Nov, 02:54


🎙ሱነኑ አቢ ዳውድ      
        
🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አልኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
🎥 የስርጭት ሊንክ
✈️ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=a4af41e5c333310826


መነሻ 📚 በpdf.2 ገፅ 3️⃣0️⃣9️⃣
                ሐዲስ ቁ. 2️⃣8️⃣2️⃣9️⃣
―――
➡️🗂  https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5525

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

07 Nov, 00:33


ይሄን ነገር በቻላችሁት አቅም ሰው የሚበዛበት ግሩፕ ላይ አሰራጩት በአሏህ ስል እማፀናችሀለሁ የዚህ ልጅ አባት ልጀ ብሎ በፖሰተ ቁጥር እኔ ውስጤ ይደማል አሏህ በምንወደው ነገር አይፈትነን

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

05 Nov, 19:00


መካወች መጥለብ የምትፋልጉ እዘዙን
ሰሞኑን ስለምን ልክ

0581921839 ኡሙ ኢክራም

ቴሌግራም
@meEmuIkram

የዋስታብ ሊንክ 👇👇👇ተቀላቀሉ

https://chat.whatsapp.com/Dsf1KFm4rWo6UsImor0JaH

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

05 Nov, 17:29


ለምንድን ነው ስደውል ያላነሳሽው?
አስተማሪ ታሪክ
~
ለሆነ ጉዳይ ለሶስት ቀናት መንገድ ወጣሁ። ሌላኛው ሃገር እንደደረስኩ ሚስቴንና አንድ ልጄን ደህንነታቸውን ለማስረገጥ ደወልኩ። ከዚህ በፊት ከነሱ ተለይቼ አላውቅም። እነሱም መራቄን አያውቁትም። ካገባሁ ሶስት አመቴ ነው። የሆነ ሆኖ ስልኬ አልተነሳም። ስልኬ ከእጄ ሳይነጠል ሶስት ቀናት አለፉ። ያለ ግነት በየ እሩብ ሰዓቱ ቢበዛ በየ ግማሽ ሰዓት እደውላለሁ። ምላሽ የለም።

በሃይለኛ ተበሳጨሁ። ወንድሜ እና እህቴ ላይ ደወልኩ። የትንሿን ቤተሰቤን ደህንነት እንዲያረጋግጡልኝ ጠየቅኳቸው። ሰላም እንደሆኑ ነገሩኝ። አላመንኳቸውም።

የሚስቴ እናት (አክስቴ) ላይ ደወልኩ። ሰላም እንደሆኑ ነገረችኝ። ስልካቸውን እንደምጠብቅ ነገርኳት። ብጠብቅ ብጠብቅ አንድም የሚደውል የለም።
ሶስቱ ቀናት ረጃጅም ሶስት ወራት ያክል ሆነው አለፉ። አንዳንዴ ቁጣዬ ከውስጥ ሲገነፍል ይሰማኛል። ሌላ ጊዜ በሁኔታው በጣም እየተገረምኩ ምክንያቱን ለማወቅ እሞክራለሁ።

ሸይጧን አስፈሪ ጉትጎታዎችን ደግሞ ደጋግሞ ያመጣብኛል። ቀናቱ አለፉ። ወደ ሃገሬ ተመለስኩ። እግሬ እንደረገጠ ወደ ቤቴ ነበር የበረርኩት። እንደደረስኩ በሩን አንኳኳለሁ። እሱም ሳይበቃኝ ደወሉን ላይ በላይ እደውላለሁ። ባለቤቴ በሩን ከፈተች። ከነ ሙሉ ውበቷ፣ ከነ ሙሉ ድምቀቷ። ባማረ በደመቀ ሁኔታ ተቀበለችኝ። ከባድ አጋጣሚ ነበር። ልጄ ከኋላዋ አለ። አይኖቹ በደስታ ይጨፍራሉ። ሊያቅፈኝ እየሮጠ መጣ። እኔ እንደደነዘዘ ሰው ሆኛለሁ። ሰበቡም ጠፋኝ። በፍጥነት በቁጣዬ ቦታ ግርምት ተተካ።

ባለቤቴን የዚህ ሁሉ ቸልትኝነት ምክንያቱ ምን እንደሆነ ጠየቅኳት። ጉዞዬን አቋርጬ በፍጥነት ልመለስ ተቃርቤ ነበር። አጉል ጥርጣሬ ከያቅጣጫው ወሮኝ ነበር።
ባለቤቴ ተረጋግታ መለሰችልኝ። "ለእናትህ ደውለሃል?" አለችኝ። ለምን እንደጠየቀችኝ ምክንያቷ ባይገባኝም እንዳልደወልኩ ነገርኳት። ንግግሯ ገዳይ ነበር ። እንዲህ አለችኝ፡ "በነዚህ ቀናት ውስጥ ስሜትህ ምን እንደሆነ አየህ አይደል? የእናትህም ስሜት ይሄው ራሱ ነው፣ ለቀናት ሳትደውልላት ስትቆይ። ናፍቆት ለብልቧት፣ ስጋት ገብቷት እሷ ካልደወለች በቀር አንተ ደውለህ ድምጿን አትሰማም። ይሄን ጉዳይ በተደጋጋሚ ላስረዳህ ሞክሬያለሁ። የምትረዳ ግን አልሆንክም። ክቡር ባለቤቴ! ከዚህ የተሻለ መልእክቴን የማደርስበት መንገድ አላገኘሁም።

እድሜዋ ትንሽ ዐቅሏ ግን ትልቅ የሆነችዋን ሚስቴን አፈርኳት። አንገቴን ደፋሁ። ትምህርቱ በሚገባ ነው የደረሰኝ። የመኪናዬን ቁልፍ እያቀበለችኝ ወደ ጀሮዬ ጠጋ ብላ "ጀነትህ እየጠበቀችህ ነው" አለችኝ።

እድሜ ልኬን የማልረሳውን ትምህርት ከጠቢቧ ሚስቴ ተምሬ ወደ መጀመሪያዋ ውዴ ወደ እናቴ ሄድኩኝ። ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀት ነፍሴን ስላተረፈችኝ ውለታዋን መቼም አልረሳም። ለዚች ጠቢብና አስተዋይ ሚስት ምስጋና ይገባታል። አሳምራ ኮትኩታ ላሳደገቻት እናቷ ምስጋና ይገባታል። እሷን ለመረጠችልኝ እናቴ ምስጋና ይገባታል።

እሷን ሰበብ አድርጎ በእዝነቱ ከእንቅልፌ ያነቃኝ ጌታ ምስጋና ይገባዋል።

እናቴ! እናታቶቻችሁ ! በዱንያ ያሉ ጀነቶቻችን ናቸው። ሌላው ቢቀር በየቀኑ በመደወል እንኳ ቢሆን አትርሷቸው። ይሄ ትንሹ ነገር ነው። ልቦቻቸው እኛን ይጠብቃሉ። ለኛ ዱዓእ ያደርጋሉ። በየ ሰዓቱ ስለኛ ይጨነቃሉ። እያሰቡ እየተጨነቁም ደጋግመው በመደወል እንዳይረብሹን በመስጋት ከመደወል ይታቀባሉ። ባሎቻችሁን፣ ሚስቶቻችሁን ወላጆቻቸውን እንዲያስቡ በማስታወስ አግዙ።

ከ0ረብኛ የተመለሰ
የብዙዎቻችን በተለይም የወንዶች ችግር ነውና እንድንማርበት ብታሰራጩት ባረከላሁ ፊኩም።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 26/ 2017)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

05 Nov, 10:07


https://youtube.com/shorts/yIpFQEVm8N8?si=Mrxf8EAG7ITAJ-_X

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

02 Nov, 19:02


🌲የመጀመሪያው ፕሮግራም
التحذير من الحسد وبيان خطره
ምቀኝነት እና ከሱ ማስጠንቀቅ

🌲በወንድማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ዐፉሁሏህ
🌲🌲
    🌲🌲
      🌲  መ 🌲
        🌲    ረ
🌲
ጡባ ሚድያ ቻናል TUBA MEDIA
የላይቭ ሊንክ
⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae?livestream=b9ec528f5fa311498b

ግሩፓችን⤵️⤵️
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

02 Nov, 13:10


እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
1000 እናስገባው ተባብረን

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

02 Nov, 05:43


https://youtu.be/SRltWWgGC3w?si=2JgIvjHliWTH8ZF4

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

26 Oct, 02:58


🎙ሱነኑ አቢ ዳውድ      
        
🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አልኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
🎥 የስርጭት ሊንክ
✈️ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=a4af41e5c333310826


መነሻ 📚 በpdf.2 ገፅ 2️⃣1️⃣0️⃣
                ሐዲስ ቁ. 2️⃣4️⃣9️⃣5️⃣
―――
➡️🗂  https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5525

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

25 Oct, 19:03


እውነትም---- ተንፍስ

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

25 Oct, 18:09


በጊዜ ተንፍስ
~
አንዳንድ ወንድሞች በሆነ የዒልም ዘርፍ ከእኩዮቻቸው ሲበልጡ ወይም የበለጡ ሲመስላቸው ትእቢት ሲፈትናቸው ይታያሉ። አንዱን መናቅ፣ ያኛውን ማጣጣል፣ ሌሎችን በመገምገም ራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ላይ ይጠመዳሉ።
የሸሪዐ እውቀት አላህን መፍሪያ መሳሪያ መሆኑ ሁሌም ሊዘነጋ አይገባም። ማወቅህ ትእቢት ካወረሰህ፣ በማወቅህ ለሌሎች ንቀትን ካዳበርክ ወላሂ ማወቅህ ጎድቶሃል። ጅህልና ላንተ የተሻለ ነበር። ሰው ቴኳንዶ ሰልጥኖ ቀድሞ ያልነበረውን አደብ ሲላበስ በምናይበት ጊዜ የሆነን ዒልም ሲማር እብሪትና ንቀትን የሚያዳብር ማየት አሳፋሪ ነው።
ወንድሜ ሆይ! መከበር ከፈለግክ ሰዎችን አክብር። ሌሎችን መናቅ ምናልባት ጥቂት ጊዜ ቢያስከብር ነው። ወይ ሰዎች እስከሚነቁ፣ ወይ ደግሞ ማንነትህ እስከሚገለጥ ድረስ ቢዘልቅ ነው። ከዚያስ? ከዚያማ መናቅህ መንናቅን ነው የሚያስከትልብህ። መተንፈስህ ላይቀር አፀፋ ሳያስተነፍስህ በፊት አላህን ፈርተህ ተንፍስ። በጊዜ ተንፍስ። አዎ መተንፈስ ይሻልሃል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

23 Oct, 03:01


🎙ሱነኑ አቢ ዳውድ      
        
🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አልኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
🎥 የስርጭት ሊንክ
✈️ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=a4af41e5c333310826


መነሻ 📚 በpdf.2 ገፅ 1️⃣9️⃣2️⃣
                ሐዲስ ቁ. 2️⃣4️⃣2️⃣9️⃣
―――
➡️🗂  https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5525

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

19 Oct, 18:36


=»እህቴ ሆይ ሰውነትሽ ላይ ባዕድ ነገር እየጨመርሽ እራስሽን አታርክሺ። አላህ በሰጠሽ ውበት ተብቃቂ።
ኦርጅናል ሰውነትሽ በአርቴፊሻል ነገርና ሰው ሰራሽ የሆነ ነገር እየጨመርሽ ሰውነትሽን አታበላሺ።

@AbuHafsaYimam

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

18 Oct, 10:59


https://youtu.be/QJgoNXbqHUM?si=d7tTpcgHA67LCRpD

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

17 Oct, 16:35


ወንድሞች እህቶች፣
ኢብኑ ሙነወር " ከኢብኑ መስዑዶች የሚከላከለው ሚስቱን ስለቀጠሩለት ነው " በማለት የለየለትን ውሸት እያሰራጩ ነው - ባለ ልምዶቹ !
የሚገርመው ነገር ኢብኑ ሙነወር ኢብኑ መስዑዶች ላይ ሲፅፍ በነበረ ሰዓት ባለቤቱ የተባለው ትምህርት ቤት ውስጥ ተቀጥራ ትሰራ ነበር ... ከ3 ወይም ከሁለት ዓመታት ወዲህ ግን ከስራዋ ለቃለች ... ወሏሂ ! ስለዚህ ነገሩ ተቃራኒ ነው ! አላህን የማይፈሩ ውሸታሞች !
إذا لم تستحي فاصنع ما شئت
" ካላፈርክ ያሻህን ስራ ( ዋጋህን ታገኛለህ ) "

https://t.me/Muhammedsirage

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

16 Oct, 18:17


  

           🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

16 Oct, 13:43


تسجيلات دروس الشيخ المحدث الفقيه العلامة السلفي عبدالمحسن بن حمد بن عبد المحسن آل بدر - حفظه الله تعالى - .

صحيح البخاري
صحيح مسلم
سنن أبي داود
سنن الترمذي
سنن النسائي
سنن ابن ماجة
موطأ مالك
تطهير الاعتقاد عن أدران الإلحاد
شرح الصدور بتحريم رفع القبور
شرح كتاب الصيام من اللؤلؤ والمرجان
ألفية السيوطي
شرح الأربعين النووية
شرح بلوغ المرام
شرح عمدة الأحكام
الاختيارات الفقهية من فتاوى الشيخ عبد العزيز بن باز
رسالة أبي زيد القيرواني
شروط الصلاة وأركانها وواجباتها
آداب المشي إلى الصلاة
تبصرة الناسك بأحكام المناسك
فضل المدينة وآداب سكناها وزيارتها
دروس رمضان 1427
دروس رمضان 1430
دروس الحج 1427
دروس الحج 1428
دروس الحج 1429
دروس الحج 1430
دروس الحج 1431
دروس الحج 1432

https://t.me/AbulBukhariSeid

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

13 Oct, 07:53


በእስልምና ውሃ ቆሞ መጠጣት እንዴት ይታያል ?#islamicvideo #1milion #dawateislami
https://youtube.com/watch?v=VJt8FTGzD3E&si=IKkEZBBvhyvWRP6k

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

11 Oct, 03:40


እዩኝ፣ እዩኝ ማለት ደብቁኝ፣ ደብቁኝ ማለት ያመጣል
~
ባህሩ እኛ ተመቅኝተን ትኬት እንዳይሸጥላቸው እንዳደረግን አድርጎ እየከሰሰ ነው። በመጀመሪያ "በቁጭታችሁ ሙቱ!"፣ "ጩኸት በህመም ልክ ነው" እያላችሁ በፎከራችሁ ማግስት አሰናከላችሁብን ብላችሁ ማልቀስ ጥሩ አይደለም። ቢያንስ ሰንበትበት በሉ እንጂ። ይልቅ ካልተሳካ ማላከኪያ ሰበብ ከመፈለግ እውነተኛ ምክንያቱን ከራሳችሁ ዘንድ ፈልጉት። እንደኔ ጥቂት ነጥቦችን ብታስተውሉ መልካም ነው።
1ኛ፦ ለአንድ ቀን ደዕዋ 1000 ብር መጠየቅ ልክ ነው ወይ? በታዳሚው ቦታ ሆናችሁ ራሳችሁን ጠይቁ።
2ኛ፦ ሚሊኒየም አዳራሽ ምን አንጠለጠላችሁ? በልካችሁ አትሞክሩም? ቢሳካስ ለአንድ ቀን አዳራሽ 810ሺ ብር፣ እንደገና ለሻይ ቡና 3.1 ሚሊዮን ብር ሌሎች ወጭዎችን ሳይጨምር ይሄ ብቻ አራት ሚሊዮን አካባቢ ብር ከማውጣት በተመሳሳይ መጠን ብዙ ስራ መስራት ይቻላል። ብዙ ሰው ያላቸው አካላት ጋር ትከሻ እየተለካኩ ሲንገዳገዱ ከማዘን በአቅም ልክ ማሰብ ይሻላል።
3ኛ፦ የራሳችሁ ጩኸት ሸውዷችኋል። ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚረብሸው ድምፃችሁ ስለ ራሳችሁ ቁጥር የተጋነነ ምስል እንድትይዙ አድርጓችኋል። ግርግር አይሸውዳችሁ። በሐጅማችሁ ሁኑ።
4ኛ፦ ኢኽላሳችሁን ፈትሹ። የቀስድ መበላሸት ብዙ ነገር ያበላሻል። እዩኝ፣ እዩኝ ማለት ደብቁኝ፣ ደብቁኝ ማለት ያመጣል። እነዚህን ነጥቦች በደንብ ብታጤኗቸው ለሌላ ጊዜ ይጠቅሟችኋል።
የአሁኗ ለቅሶ አላማ ከመንጋው ዘንድ ቁጭት ፈጥሮ መቀስቀስ ከሆነም ኒያችሁን አጥሩ። ያለ ኢኽላስ እንዲሁ ለእልህ የወጣ ገንዘብ ከአላህ ፊት ያስጠይቃል። ከዚህ በፊት እንዳደረጋችሁት ከሩቅ በእልህ ተጠራርታችሁ ዛሬን ብታሳኩ እንኳ የኋላ ኋላ ውርደት ያስከትላል። እልህና ኢኽላስ የተለያዩ ናቸው።
አንድ ነገር ግን አስረግጬ ልንገራችሁ! ቁጥራችሁ አሁን ካለውም የበለጠ እያነሰ ነው የሚሄደው። በተቃርኖ የተሞላ አካሄዳችሁን የታዘበ ሰው ይህንን ለመረዳት አይከብደውም። በሆይሆይታ ያሰለፋችኋቸው መንጋዎች ወደ ቀልባቸው ሲመለሱ ጊዜ እናንተ ከምትሾፍሩት የስሜት ባቡር እየተንጠባጠቡ ይወርዳሉ።
ማስታወሻ፡
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّمَا بَغۡیُكُمۡ عَلَىٰۤ أَنفُسِكُمۖ }
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው።" [ዩኑስ፡ 23]
{ وَلَا یَحِیقُ ٱلۡمَكۡرُ ٱلسَّیِّئُ إِلَّا بِأَهۡلِه }
"ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም።" [ፋጢር፡ 43]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

10 Oct, 12:42


Ustaz MuhammedSirage
-----------------------------------------
ወንድሞች እና እህቶች :-
በአደብ የተቃወማችሁኝን ሁሉ እጅጉን አከብራለሁ ! ይሄ ነው ከቡድንተኝነት የፀዳ የሱና ወዳጅነት ማለት !

አቋሜን በተመለከተ ፦

አዎ ሐራም መሆኑን ያመንኩበት ወቅት ነበር ። ነገር ግን ይህንን ርእስ ብቻ መሰረት በማድረግ የፈቀዱ እና የተጠቀሙ ሰዎችን የፈረጅኩበት ወቅት የለም - አላስታወስም !
አሁን ላይ ( የተለያዩ ነገሮችን ከዑለማእ ካየሁ በኋላ ) ይፍፈቀዳል ወደሚል አቋም ባልደርስም በፍፁም አይቻልም በሚለው የቀድሞ አቋሜ ላይ ግን አይደለሁም ... መቀየሬንም የምደብቀው አይደለም

በቪዲዮ መውጣቱን የመረጥኩት ይቻላል የሚል ድምዳሜ ላይ በመድረሴ አይደለም ...
ይቻላል ወደሚል አቋም የተዘነበልኩ ቢሆንም

ይልቁንም :-
አሕባሽ እና መሰል የጥፋት ቡድኖች ያለ የሌለ አቅማቸውን አሰባስበው ቪዲዮን በመጠቀም ከዚህ በፊት ያልታየ ክፉ ዘመቻ ውስጥ መግባታቸው ወደ አዲሱ መንገዴ መርቶኛል ... የቪዲዮ ተደራሽነትም ከሚታሰበው በላይ እየሆነ ነው ... ስለዚህ አላህ ካገራልኝ በ ተውሒድና በሌሎች አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ በትንሹም ቢሆን የቻልኩት ያህል ብሞክር ብየ አሰብኩ ...

ለመውጣት እያሰብኩ ... እየወላወልኩ ... ብዙ ቆይቼ ነበር ..
الله

ይምራን ... ጉዳቱ ከጥቅሙ ጎልቶ ከታየኝ ሐሳቤን እቀይራለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ :

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

10 Oct, 12:42


የመካ ሙሽሪኮች በተውሒድ ሩቡቢያ ያምኑ ነበረን?

በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

t.me/Muhammedsirage

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

07 Oct, 05:54


የዘምዘም ውሃ ለምትፈልጉ በውስጥ ማናገር ትችላላችሁ።


ደሴ ፣ኮምቦልቻ ፣ ባቲ፣ሐረቡ፣ ከሚሴ፣ሎጊያ
@Abu_Meymuna_Al_Asseriy

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

07 Oct, 02:55


ትዳር ያሰባችሁ አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ።

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

07 Oct, 02:55


https://youtu.be/O1mjFnRI1D8?si=reiH4jda9N1s2sJK

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

03 Oct, 11:36


በተለይ ወላሂ ወጣቶች አዳምጡት
ልብ ገሳጭ ምክር ነው


➥ በወጣትነት የኢልም ጠቃሚነት
➥ የወጣት ሶሃቦች ታሪክ
➥ ወጣትነት የኡማው ተቀባይ ናቸው
➥የዛሬ ወጣቶች የነገ ኡለማዎች ናቸው
➥ ወጣቱ ና ፋሽን
➥ ወጣቱ ና ቻት
➥ ኢኽትላጥ ና አላስፈላጊ ግኑኝነት

አላህ ቀልባችንን ይሰብስብልን

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

03 Oct, 11:36


በተለይ ወላሂ ወጣቶች አዳምጡት ልብ ገሳጭ ምክር ነው ➥ በወጣትነት የኢልም ጠቃሚነት➥ የዛሬ ወጣቶች የነገ ኡ...
https://youtube.com/watch?v=yGs6G-4WiwM&si=wvFcYAVg8eP7ucoa

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

02 Oct, 19:41


አዲስ ዩዩቲዩብ ቻናል ነው ኢንሻአላህ ወደ ፊት ብዙ የሚጠቅሙ አስተማሪ የሆኑ ነገራቶች ይለቀቅበታል ሁላችሁም እየገባችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አድርጉ ባረከላህ ፊክ።

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

02 Oct, 13:16


https://youtu.be/hzXEuACaJrE?si=EhHCesHHdGHng7-5

1,265

subscribers

914

photos

272

videos