አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

@abbay_media


Abbay TV መዝናኛ 💞
ትኩስ ና አዳዲስ የሀገር ውስጥ ና የአለም ዜናዎችን በፍጥነት ሰብስበን ወደናንተ እናደርሳለን

#ለእውነት ና #ለትክክለኛ #መረጃ ብቻ እንሰራለን።

አቦይ ሚዲያ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!

መረጃዎቹን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ አብሮነታችሁ ያሳዩ

አባይ ሚዲያ ሁሉ ነገሮ ስለ ኢትዮጵያ 🇪🇹

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

23 Oct, 14:33


A m e n 🤎

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

22 Oct, 05:08


Love || 💭 Quotes || Success

jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art☑️
             

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

22 Oct, 03:38


አለሁኝ 😔 ይግባኝ አልጠየኩም
ክፉ ነሽ አላልኩም ደግም ነሽ አልልም

ዘንድሮስ ቸገረኝ 😰
እንባዬ አልደርቅ አለኝ😢
ሆዴም አልቆርጥ 😔
ድካሜ አሳዘነኝ😞
ፍቅር አልቆይ አለኝ እየወሰወሰኝ
ከማቅ ውስጥ ከተተኝ 😫..................

አለሁኝ ይግባኝ አልጠየኩም
ክፉ ነሽ አላልኩም ደግም ነሽ አልልም አ ለ ሁ ኝ😔😔


ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

21 Oct, 18:42


በሸማ ተራ የተነሳውን የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው

ዛሬ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ማምሻዉን በመርካቶ ሸማተራ አየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በንግድ ሱቆች ላይ የተነሳዉን የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ለማዋል የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቃል የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት ርብርብ እያደረጉ ነዉ።

አካባቢው የተጨናነቀ እና ለተሽከርካሪ አስቸጋሪ በመሆኑ እሳቱን በፍጥነት ለመቆጣጠር አስቸጋረ አድርጎታል ሲሉ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ተናግረዋል።

የአደጋ ገዜ ባለሙያዎች እና ተሽከርካሪዎች በስፍራው ከሚገኘው ቅርንጫፍ በተጨማሪ ከሌሎች ቅርንጫፎች መላካቸውን ለማወቅ ችለናል

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

21 Oct, 18:13


💔ስለፍቅር የተከፈተ ቻናል
💔ፍቅር ምንድን ነው
💔ሰው እንዴት ልንወድ እንችላለን?
💔የወደድነውን ሰው እንዴት መርሳት እንችላለን?
💔ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ከፈለጉ
እናም

የፍቅር ታሪኮች
ልብወለዶች
ስነፁሁፎች
መፀሀፍቶች
ፍልስፍናዎች...ሁሉንም ያገኙበታል
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
█║ █▀█ █║█ '█▀
█║ █║█║██║█▀
▀▀ ▀▀▀ ▀ ▀▀
🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
█║ █▀█ █║█ '█▀
█║ █║█║██║█▀
▀▀ ▀▀▀ ▀. ▀▀
🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
█║ █▀█ █║█ '█▀
█║ █║█║██║█▀
▀▀ ▀▀▀ ▀. ▀▀
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
ይህን ምርጥ ቻናል ለመቀላቀል የlove ቅርፁን ብቻ ይንኩ

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

21 Oct, 05:18


"ዛሬ ነገ ማለት ቀላል ነገሮችን አስቸጋሪ፣ አስቸጋሪውን ደሞ ከባድ ያደርገዋል" ሜሰን ኩሊ
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

20 Oct, 13:14


ወይ ሀረር ወይ ሸገር አጫውቺኘ.....☺️🤌

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

19 Oct, 18:44


​​​​​
         ዝም ብለሽ ስሚኝ🌺
    



......... ፃፍኩልሽ💌 ........

አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል
አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
ዛሬ ግን
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ
🧸 °🦋

🦋.•°
                    

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

19 Oct, 12:20


ቅዳሜ ገበያ 😌

መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

19 Oct, 04:43


መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

18 Oct, 17:29


5 ብር ከገበያ ወጣች🤩

@Abbay_media☑️

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

18 Oct, 16:39


🦋.•°
                    

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

17 Oct, 17:46


🥀ትድመቅ!!

እንድትደምቅም አይደል አባት የደማላት
እድፈካስ አይደል አያት የሞተላት
ትድመቅ ከዙሪያዋ ሁሌም የበላይ ናት።

ደብዝዛ ማየትን አልወድም የሃገሬ ሰንደቅ አላማ ምን ጊዜም ትድመቅ። ደክማለች ነገር ግን ትበረታለች። አዎን ወድቃለች ነገር ግን ተውተርትራ ትቆማለች። የማውቃት ሃገሬ ወድቃ ቀርታ አታውቅም። እነሆ ድጋሚ

ት.ደ.ም.ቃ.ለ.ች!!!

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

16 Oct, 17:16


🌿❤️🌿

ልሙትልሽ አለኝ
እኔ ልሙትለት❤️
ዓለም ምን ያደርጋል
እሱ ከሌለበት🤷‍♀️
🤗
🧸 °🦋.•°
                    

ዓባይ ቲቪ Share

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

12 Oct, 04:42


መልካም የዕረፍት ቀን ይሁንላችሁ

ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍

አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹

11 Oct, 12:44


ልክ የሆነ ሽልማት አለው 🙏🎉

6,266

subscribers

526

photos

22

videos