REMEDIAL EXAM ROOM @remedial_course Channel on Telegram

REMEDIAL EXAM ROOM

@remedial_course


በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️

✔️የREMEDIAL COURSE MODULE.
✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ
➩FINAL EXAM.
➩MID EXAM.
➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.
➩TEST and etc. እዚህ ቻናል ውስጥ ይገኛሉ።

REMEDIAL EXAM ROOM (Amharic)

የREMEDIAL EXAM ROOM የመረጃው በዚህ ቻናል ውስጥ ተገለጸንን። ይህ ቻናል የREMEDIAL COURSE MODULE እናምሌ ነው። በሌሎች እርሻዎች ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ወደቀው FINAL EXAM, MID EXAM, ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM, TEST እና ሌሎች መረጃዎችን በ አንዴን ይረዳዋል። የእርስዎ ስምምነት እና አንጋፋ ልዩ የቻናል በዚህ ውስጥ ያግኙ።

REMEDIAL EXAM ROOM

09 Jan, 08:17


#JinkaUniversity

በ2017 ዓ.ም በአቅም ማካካሻ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ጥር 13 እና 14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትምህርት ጥር 15/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

05 Jan, 17:57


‼️Social stream የሆናችሁ ተማሪዎች  ደግሞ በዚህ Schedule መሰረት  የጥናት Schedule አውጡ።

@Remedial_Course
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

05 Jan, 17:55


‼️Natural stream የሆናችሁ ተማሪዎች በዚህ Schedule መሰረት የጥናት Schedule አውጡ።

REMEDIAL EXAM ROOM

04 Jan, 12:47


REMEDIAL EXAM ROOM pinned «🚨Focus🚨 ከዚህ በፊት በዘጋጀነው  Vote መሰረት የፈለግነውን የተማሪ ብዛት ባናገኝም ፕሮግራሙ ለእናንተ በዚህ ሰዓት አስፈላጊ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ለመጀመር ወስነናል። ስለዚህም ከጥር 1 ጀምሮ ቀጥታ ፕሮግራሙን ሰለምንጀመር   እናንተም ከአሁኑ እራሳችሁን አዘጋጁ ለማለት ነው❤️‍🔥‼️እስከ አሁን ድረስ የፕሮግራሙ ምንነት የልገባችሁ ተማሪዎች ከላችሁ  Reply የደረስኩትን post…»

REMEDIAL EXAM ROOM

04 Jan, 11:25


🚨Focus🚨

ከዚህ በፊት በዘጋጀነው  Vote መሰረት የፈለግነውን የተማሪ ብዛት ባናገኝም ፕሮግራሙ ለእናንተ በዚህ ሰዓት አስፈላጊ መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ለመጀመር ወስነናል።

ስለዚህም ከጥር 1 ጀምሮ ቀጥታ ፕሮግራሙን ሰለምንጀመር   እናንተም ከአሁኑ እራሳችሁን አዘጋጁ ለማለት ነው❤️‍🔥

‼️እስከ አሁን ድረስ የፕሮግራሙ ምንነት የልገባችሁ ተማሪዎች ከላችሁ  Reply የደረስኩትን post አንዴ በመንካት ሰፋ የለ ገለፃ ማንበብ ትችላላችሁ

የፕሮግራሙን ምንነት በቀላል አማርኛ ሳስረዳችሁ እኛ በወጣነው Schedule መሰረት እናንተ ከአንድ Subject ውስጥ የሆነ Portion ወይም Chapter አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ከዛ portion ወይም Chapter ውስጥ Chapterኡን ይመጥናል ብለን ያሰብናቸውን ጥያቄዎችን ለእናንተ መቅረብ ነው።

ለምሳሌ እኛ ባዘጋጀነው Schedule መሰረት ሰኞ (monday) Mathematics ነው ስለዚህም ከChapter 1  ስለምንጀምር ለሰኞ Mathematics Chapter 1ንን አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ከChapter 1 ጥያቄዎችን ለእናንተ እናዘጋጃለን ማለት ነው ከዛ ጥያቄዎቹን ሰርታችሁ እንደጨረሳችሁ የጥያቄዎቹ መልስ ይለቀቃል ከዛ ያነበባችሁት Chapter ምን የሃል እንደተረደቹ እራሳችሁን ትገመግሙበተላችሁ መለት ነው።

ማክሰኞ Chemistry /Geography Chapter 1 እንደዛ እያለ እሮብ Physics /History  ሀሙስ English እንደዛ እያለ ይቀጥላል ማለት ነው።

ከመጀመሪያ አሰከ መዝግያ ቀን የምንተቀምበትን Schedule ስለወጣ እናንተም እኛ ባዘጋጀነው Schedule መሰረት የንባብ Scheduleላችሁን አውጡ ።

የወጣነውን Schedule ከስር የምንለቅላችሁ ይሆናል።

ዝግጁ የሆናችሁ ብቻ እስኪ Reaction 🔥😎❤️😍🙏👍

@Remedial_Course
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

02 Jan, 17:47


#MekdelaAmbaUniversity

በ2017 ዓ.ም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 13-15/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

01 Jan, 16:29


#AssosaUniversity

በ2017 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ8-12ኛ ክፍል ሰርፍትኬት እና ትራንስክፕሪት ዋናውና ኮፒው፣
- 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ።

@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

31 Dec, 16:32


#InjibaraUniversity

በ2017 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ9ኛ-12ኛ ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ 
- አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ።

@Remedial_Course
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

31 Dec, 11:06


#MaddaWalabuUniversity

በ2017 ዓ.ም መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ተቋሙ መግቢያ ቀናት ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ወደ ተቋሙ ስትሔዱ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡

@Remedial_Course
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

26 Dec, 12:02


#MattuUniversity

በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ ከ8-12ኛ ክፍል ሰርተፈኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ

Note:
የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከA-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ምዝገባችሁ በበደሌ ካምፖስ እንደሚከናወን ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity

REMEDIAL EXAM ROOM

24 Dec, 08:20


#AdigratUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳቹበት ማስራጃዎች፣ ፎቶግራፍ፣ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ እንደሚገባችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

21 Dec, 10:23


#WolaitaSodoUniversity

በ2017 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 21 እና 22/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

የምዝገባ ቦታ፦
➫ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ካምፓስ (ወላይታ ሶዶ)
➫ በዩኒቨርሲቲው ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ (ዳውሮ ታርጫ)

(ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

@tikvahuniversity

REMEDIAL EXAM ROOM

20 Dec, 10:52


ሰዓቱ እየሄደ ነው 🙄

⚡️ፕሮግራሙ ደግሞ ለእናንተ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ነው  ይህንን የተረዱት 146 ተማሪዎች ፕሮግራሙ እንዲጀመር ፍላጎት አለቸው  ግን ፕሮግራሙን እንድንጀምር ቢያንስ 500 ተማሪዎች የሄን ነገር ላይ እንዲሳተፉ ነው ፍላጎታችን ግን እሱ በዚህ አካሄድ የሚሆን አይመስልም።

እና ምን ሃሳባችሁ ???

REMEDIAL EXAM ROOM

18 Dec, 14:29


#DireDawaUniversity

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ወስዳችሁ ለሪሚዲያል ፕሮግራም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 3 እና 4/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የማመልከቻ ቀን ጥር 5/2017 ዓ ም መሆኑ ተገልጿል።

(በምስሉ የተያያዙ ተጨማሪ መረጃዎችን ይመልከቱ።)

@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

18 Dec, 09:03


#BorenaUniversity

የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 ዓ.ም ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 22 23/2017 ዓ.ም ለተከታታይ ሁለት ቀናት ብቻ በመሆነ· በተባለዉ ቀን ቦረና ዩኒቨርሲቲ ግቢ ዉስጥ በመገኘት ምዝገባ እንድታካሄዱ ዩኒቨርሲቲዉ ያሳዉቃል፡፡

REMEDIAL EXAM ROOM

17 Dec, 16:34


#የጥሪ_ማስታወቂያ
#GondarUniversity


በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች የማመልከቻ ቀናት ጥር 01 እና 02 ቀን 2017 ዓ. ም. ሲሆን የምዝገበ ቦታ፦ ለማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ማራኪ ግቢ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች አጼ ፋሲል ግቢ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ከዚህ በታች የተገለጹትን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን
✓ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ
✓ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ
✓ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናን እና የማይመለስ ኮፒ
✓ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
✓ አንሶላ፣ ብርድ ልብስና ትራስ ልብስ

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

14 Dec, 21:23


#የጥሪ_ማስታወቂያ
#BahirDarUniversity

በ2017 ዓ.ም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ  ከጥር 5-7/2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግሽ አባይ ግቢ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

12 Dec, 17:58


REMEDIAL EXAM ROOM pinned «ሰላም ቤተሰቦች ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም✌️ በባለፈው Post ላይ እንደተነጋገርነው ዘንድሮ Remedial course ለሚወስዱ  ተማሪዎች ለየት ያለ ፕሮግራም እናዘጋጃለን ማለትችን አይዘነጋም + ዩኒቨርስቲዎች በልነው መሰረት ጥሪ አየደረጉ ሰላሉ እኛም ቀጥታ ወደ ዝግጅታችን ከአሁኑ ገብተናል እናም ዛሬ ስለ ሚዘጋጀው ፕሮግራም ምንነት ሰፋ የለ ገለጻ የምናደርግ ይሆናል። የሚዘጋጀው የፕሮግራም ስም Remedial…»

REMEDIAL EXAM ROOM

12 Dec, 17:40


ሰላም ቤተሰቦች ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም✌️

በባለፈው Post ላይ እንደተነጋገርነው ዘንድሮ Remedial course ለሚወስዱ  ተማሪዎች ለየት ያለ ፕሮግራም እናዘጋጃለን ማለትችን አይዘነጋም + ዩኒቨርስቲዎች በልነው መሰረት ጥሪ አየደረጉ ሰላሉ እኛም ቀጥታ ወደ ዝግጅታችን ከአሁኑ ገብተናል እናም ዛሬ ስለ ሚዘጋጀው ፕሮግራም ምንነት ሰፋ የለ ገለጻ የምናደርግ ይሆናል።

የሚዘጋጀው የፕሮግራም ስም

Remedial Exam Training Center (RETC)

የፕሮግራሙ ዓላማ

ይህንን ፕሮግራም ለመዘጋጀት የተፈለገው ዋነኛው ምክንያት አብዛኛውን ጊዜ  ተማሪዎች ብዙ ያነባሉ የነባሉ ግን  አጥጋቢ ውጤት አያመጡም ለምን እውነት ለመናገር አብዛኛው ተማሪ ያነባል ምንም የሚቀር Part የለም ነገር ግን ትልቁ ድክመታቸው እና ችግራቸው ከነበቡት Part ውስጥ ምን የሃል እንደተረዱ ለማወቅ ከተለያዩ Examኦች እና ጥያቄዎች ጋር እራሳቸውን አይፈትሽሙ፣ አያለማምዱም፣ጥያቄዎችን አይሰሩም ይሄ ደግሞ የሚፈተኑትን Exam  ምን አይነት በሃሪ ፣ ቅርፅ አለው የሚለውን ስለማያውቁ የሚወስዱት Exam እነሱ ከጠኑት እና ከነበቡት ጋር ሊለያይ ስለሚችል   የሚወስዱት Exam እንዲከብዳቸው ያደርጋል።

📌 እዚህ ጋር ማወቅ ያለባችሁ ነገር አታንብቡ ዝም ብላችሁ ጥያቄ ብቻ ስሩ ውጤት ይመጣል እያልኩ ሳይሆን ቢያንስ አንድ Chapter አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ወደ ሌላ Subject or Chapter ሳታልፉ ከዛ Chapter ጋር የተያያዙትን ጥያቄዎችን ፈልጋችሁ ብትሰሩ ከዛ Chapter የሚወጣውን ጥያቄ በሃሪውና ቅርፁን ስለምታውቁ National Exam አይደለም ማንኛውም ጥያቄ ቢቀርብላችሁ የመስራት አቅም ይኖራቸዋል በቃ አብዛኛው ተማሪ ይሄ ልማድ ነው የጎደለው በዚህም ምክንያት ነው አጥጋቢ ውጤትም  የማይመጣው!!

እናም የፕሮግራሙ ዋና አላማ በተወሰነ መልኩ ይሄንን ችግር ለመቅረፍ በተቻለ አቅም ለምትወስዱት  National Exam ይመጥናል  ያለቸውን ጥራታቸውን የጠበቁ ጥያቄዎችን በማዘጋጀት ተማሪዎችን ከጥያቄዎች ጋር እንዲለማመዱ( Practice) እንዲያደርጉ በማድረግ  ለሚወስዱት Exam ብቁ ማድረግ ነው።

ፕሮግራሙ ምን ምን Package አጠቃሎ በውስጡ ይዙዋል?

📚በNational Exam Standard ከ 3000 በላይ የሚደርሱ ጥያቄዎችን ከነ ትክክለኛ መልሶቻቸው  እና ከግልፅ መብራሪይ ጋር ጥራት በለው ሁኔታ ይቀርባሉ። ጥያቄዎቹ የተዘጋጁት በሁለቱም Stream(Natural
& Social) ስሆን።   ሁሉም Subjectኦች ስር ባሉት Chapterኦች ስለሆነ አንድ  Chapter አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ከዛ Chapter ውስጥ በRETC በNational Exam Standard   ከ20 ጥያቄዎች በላይ  የተዘጋጁትን ጥያቄዎችን መስራት ።

📚በየChapter Arranged የተደረጉ ከ2008-2016 የEUEE & የMatric  ጥያቄዎች ከነትክክለኛ መልሶቻቸው እና ከግልፅ  ማብራሪያ ጋር መቅረብ ።

📚ከተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረጡ የበለፉትን አመታት  የRemedial Course Mid exam እና Final Exam ተመርጠው መስራት ።


📚የRemedial Course ትምህርት አንደጨረሳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር ከሚያዘጋጀው Exam ቀደም ተብሎ አጠቃላይ የRETC MODEL EXAM መስጠት።

➾እኛ ይሄንን ነገር ሀስበን ወደ ስራ ገብተናል እናንተ ምን ሃሰባችሁ  አ!!

.
.
.

REMEDIAL EXAM ROOM

12 Dec, 13:39


Guess what is coming!!😍

ስለ ፕሮግራሙ ምንነት ሙሉ ገለፃ ማታ 2:30 ይቀርባል የትም እንዳትሄዱ

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

07 Dec, 17:39


#OdaBultumUniversity

በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 7 እና 8/2017 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ስርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

የምዝገባ ቦታ፦
ጭሮ ከተማ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው አዲሱ ካምፓስ

JOIN:
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

07 Dec, 05:28


REMEDIAL EXAM ROOM pinned «#የጥሪ_ማስታወቂያ #BULEHORAUNIVERSITY በ2017 ዓ.ም BULEHORA ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 07 እና 08/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ - የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና 2 ኮፒው፣ - ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣…»

REMEDIAL EXAM ROOM

07 Dec, 05:28


#የጥሪ_ማስታወቂያ
#BULEHORAUNIVERSITY

በ2017 ዓ.ም BULEHORA ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 07 እና 08/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ፣ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና 2 ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የቅርብ ጊዜ 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፣ ብርድ ልብስ፡፡

JOIN:
@Remedial_Course
JOIN:
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

04 Nov, 12:41


🔥በስተመጨረሻም የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦

በWebsite:
https://placement.ethernet.edu.et 

በTelegram:
https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ  መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል።

ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።


SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

01 Nov, 18:28


#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም አይኖርም በሚል በአንዳንድ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች እየተዘዋወረ የሚገኘው መረጃ
#ሐሰተኛ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

ላለፉት ሁለት ዓመታት ተግባራዊ የሆነው የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም "በዚህ ዓመት በበጀት እጥረት ምክንያት ተቋርጧል" በሚል የተሰራጨው መረጃ
#ሐሰተኛ መሆኑን ሚኒስቴሩ በይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቹ ባጋራው መረጃ አረጋግጧል፡፡

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

30 Oct, 05:53


MATHS FOR SOCIAL SCIENCE REMEDIAL NATIONAL EXAM 2015

🔗ከአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀውን Exam ምን አይነት መልክና እና ቅርፅ አንዳለው እንድታውቁ ነው ይህ Exam የቀረበው።

ቀድሞ ማወቅ ብልህነት ስለሆነ😊

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

30 Oct, 05:49


MATHS FOR NATURAL SCIENCE REMEDIAL NATIONAL EXAM 2015

🔗ከአሁኑ ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀውን Exam ምን አይነት መልክና እና ቅርፅ አንዳለው እንድታውቁ ነው ይህ Exam የቀረበው።

ቀድሞ ማወቅ ብልህነት ስለሆነ😊

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


✍️#BIOLOGY
Remedial_Program_Course2015

         SHARE
👇👇👇👇👇👇👇👇
----------------------------------
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs
◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


#PHYSICS

  #Remedial_Program_Course_Outline 2015

         Join join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


#ENGLISH

  #Remedial_Program_Course_Outline 2015

         Join join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


#ENGLISH Remedial_Program_Course2015

         SHARE
👇👇👇👇👇👇👇👇
----------------------------------
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs
◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


✍️#HISTORY Remedial_Program_Course2015

         SHARE
👇👇👇👇👇👇👇👇
----------------------------------
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs
◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


✍️#CHEMISTRY
Remedial_Program_Course2015

         SHARE
👇👇👇👇👇👇👇👇
----------------------------------
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs
◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


✍️#GEOGRAPHY
Remedial_Program_Course2015

         SHARE
👇👇👇👇👇👇👇👇
----------------------------------
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs
◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️◽️

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


#maths for social

#Remedial Program Course Outline 2015

Join join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


#GEOGRAPHY

  #Remedial_Program_Course_Outline 2015

         Join join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


#HISTORY

  #Remedial_Program_Course_Outline 2015

         Join join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


#BIOLOGY

  #Remedial_Program_Course_Outline 2015

         Join join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs

REMEDIAL EXAM ROOM

28 Oct, 10:31


#CHEMISTRY

  #Remedial_Program_Course_Outline 2015

         Join join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@remedial_programs
@remedial_programs
@remedial_programs

REMEDIAL EXAM ROOM

25 Oct, 11:22


ይህ ማለት ሙሉ በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር ነዉ exam ሚያወጣው ልክ እንደ Entrance Exam ማለት ነው ግን በፍፁም ከEntrance ጋር አይገናኝም ::ነገር ግን ግቢ ገብታችሁ መማራችሁ ለጥራት አስተዋፅኦ ያደርጋል🙌 so ግቢ ዉስጥ ከ30% ሚያዘው ይቀርና አጠቃላይ ከ100% ትምህርት ሚኒስቴር ይፈትናቿል።

REMEDIAL EXAM ROOM

25 Oct, 10:46


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በአቅም ማካካሻ (Remedial) ፕሮግራም ውጤት አያያዝ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ከ50 በመቶ በታች ውጤት ካገኙ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ያላቸውን በመምረጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማካካሻ (Remedial)) ፕሮግራም ተመድበው የማካካሻ ትምህርት እንዲከታተሉ መደረጉ ይታወቃል።

በዚህ መሠረት ተማሪዎቹ 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ተፈትነው ሲያልፉ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ሆነው እንዲቀጥሉ እየተደረገ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ከ30% በተቋማት የሚሰጠው ውጤት አሰጣጥ ላይ ወጥነት የሌለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፉት ሰርኩላር ገልፀዋል፡፡

በዚህም ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% የሚሰጠው ከማዕከል እንዲሆን ተወስኗል፡፡

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

24 Oct, 12:42


ለRemedial ተማሪዎች አይደለም

አሁን ትምህርት ሚኒስቴር የወጣው የዩኒቨርስቲ ምደባ የFreshman ተማሪዎች እንጂ የRemedial ተማሪዎች ምደባ እየደለም ስለዚህ ግራ እንዳይገባችሁ ለማለት ነው።

የFreshman ተማሪዎች ምደባ ስለተደረገ በቅርቡ በዛ ከተባለ በሶስት ሰምንት ልዩነት የRemedial ተማሪዎች ምደባ ይደረጋል የሚል ግምት አለ።

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

23 Oct, 14:27


የአብዛኛዎቻቹ ጥያቄ

የሬሚዲያል ምደባ መች ነው

⭕️እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት የሪሚድያል ተማሪዎች ምደባ ከትምህርት ሚንስቴር ምንም የተባለ ነገረ የለም። ነገር በቅርቡ! ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል።

አዲስ ነገር ካለ ወዲያው የምናሳውቃችሁ ይሆናል እስከዛ በትግስት ጠብቁ‼️

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

10 Oct, 12:38


🛑ምደባ የመሙላቱ ጊዜ እስከ ሮብዕ ጥቅምት 6/2017 እንደተራዘመ የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስትር አስታውቋል።

SHARE" @Remedial_ExamRoom
SHARE"
@Remedial_ExamRoom

REMEDIAL EXAM ROOM

08 Oct, 16:15


#MoE
#Placement

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ
https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

REMEDIAL EXAM ROOM

08 Oct, 16:12


የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡትን አነስተኛ የተማሪዎች ቁጥር ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ ውጤት መቀነስ በትምህርት ዘርፉ እና በአጠቃላይ በሀገር ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ማህበራዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዲሁም ተዛማጅ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የገጠመውን የውጤት መቀነስ ለማስተካከል የማካካሻ ትምህርት (Remedial Program) በተመረጡ የትምህርት አይነቶችና ይዘቶቻቸው ላይ በማስተማር እና የመመዘኛ ፈተና በመስጠት ምዘናውን የሚያልፉ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም እንዲቀጥሉ መወሰኑ ይታወቃል። በመሆኑም የ2017 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ያላቸዉን የቅበላ አቅምን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) የመግቢያ ነጥብ መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ ፈተናዉን የወሰዱና ከ50 ከመቶ በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ፡፡

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ፡፡

[ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል]


SHARE"
@Remedial_ExamRoom
SHARE"
@Remedial_ExamRoom

REMEDIAL EXAM ROOM

07 Oct, 10:16


Remedial Exam Room‼️

🔰Remedial Exam Room አምና ለ2016 ተማሪዎች  ለExam በደንብ አንዲዘጋጁ በሚል መሪ ቃል  አየሰጠን ከነበረው አገልግሎት ለየት በለ መልኩ
ዘንድሮ በ2017  Remedial Course ለሚወስዱ  ተማሪዎች ለየት የለ Program ይዞላችሁ መተዋል።

ስለ ፕሮግራሙ ምንነት እና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን በቅርቡ ይዤላችሁ አቀርባለሁ።

  ❤️መልካም ቀን❤️

ቻናለችንን ለምታውቁ ጀለሶች Share በማደረግ ተባባሩን😇


SHARE"
@Remedial_ExamRoom
SHARE"
@Remedial_ExamRoom

REMEDIAL EXAM ROOM

29 Sep, 03:53


የአብዛኛዎቻቹ ጥያቄ

የሬሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት ነው

መልስ:- እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት የሪሚድያል መቁረጫ ነጥብ ከትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳልሆነ ነው። ነገር በቅርብ ቀን ይፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለንም! ይፋ እንደሆነ ወዲያው የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።

እስከዛ በትግስት‼️


SHARE" @Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

22 Sep, 08:45


የ2015(የአቻአምና) እና 2016(አምና) የRemedial Course ማቋረጫ ነጥብ ይሄን ይመስላል።

ከዚህ በመነሳት የዘንድሮ ስንት እንደሚሆን መገመት ትችላላችሁ።

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

19 Sep, 10:42


የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇

https://result.ethernet.edu.et/

@tikvahuniversity

REMEDIAL EXAM ROOM

14 Sep, 12:32


🎉🎊Well Come🎉🎊
🎉🎊Well Come🎉🎊
🎉🎊Well Come🎉🎊

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች!!

በ2017 Remedial Course ወስዶ በ2018 Freshman Courseን ለመማር ተስፋ የላችሁ ተማሪዎች እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ። 🙏

ቻናለችን እናንተ Remedial Courseን በስኬት እንድታጠናቅቁ እና ወደ Freshman Course እንድታልፉ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ልንረዳችሁ እሄው ሃ!!! ብለን ስራችንን ጀምረናል 😊

ይሄንን ቻናል የከፈትነው አምና  በ2016 በዚው ጊዜ ነበር  እናም የ2016 የRemedial ተማሪዎችን በሞለ ጎደለም  ተማሪዎችን በሚያስፈልጋቸው ነገር እየረዳን እያገዝናቸው ፈጣሪ ፈቅዶ ብዙሃን ተማሪዎች ወደ አንደኛ አመት(Freshman course)አልፈዋል 😍🙏 ቀጣይ ተረኛ እናንተ ናችሁ ማለት ነው።

እናም ከRemedial Course ጋር የተያያዘ ማንኛውም አይነት መረጃ በፍጥነት ለእናንተ ለማድረስ እሄው ዝግጅታችንን ጨርሰናል ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናለችን ለጓዶቻችሁ Share መድረግ ብቻ ነው።

በቀጣዮቹ ቀናት ስለ ማቋረጫ(ማለፊያ )ነጥብ የለውን ነገር አብረን እናያለን በርቱ👍


SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

09 Sep, 13:31


♨️♨️Remedial  አለ  ዘንድሮ ♨️♨️
♨️♨️Remedial  አለ  ዘንድሮ ♨️♨️
♨️♨️Remedial  አለ  ዘንድሮ ♨️♨️

ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።

" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚኖር አስታወቀ።

በቀጥታ ያለፉ ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል ተብሏል።


👇👇👇👇👇
@remedial_Course
@remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

21 Aug, 11:22


ቀጣይ ዓመት የፍሬሽማን ተማሪዎች ናችሁ

ለFreshman ተማሪዎች ወሳኝ ቻናል ነው።🌟

በዉስጡ

💨🌪ከFreshman Course ጋር የተያያዘ ፈጣኝ የሆነ የጊቢዎች ጥሪ እና ማንኛውም Info ምታገኙበት።

📄📃የእያንዳንዱን ግቢ mid እና final exam
🪄ስለ ዲፓርትመንት መረጃ
🗞Module
📮Power point
📋Lecture slide
📚Study materials

በቃ ምን አለፋችሁ ሁሉንም በአንድ   ላይ ምታገኙበት ቻናል ነው።

ተቀላቀሉን
     👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+7dvkQQLDGVMxY2Jk
https://t.me/+7dvkQQLDGVMxY2Jk
https://t.me/+7dvkQQLDGVMxY2Jk

REMEDIAL EXAM ROOM

29 Jun, 03:43


#Update
#Remedial_Result


የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በ
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት።

ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ።

ደጋግሞ በመሞከር ውጤት መመልከት ይቻላል።

@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

27 Jun, 09:07


#Remedial_Result


ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር አገኘሁት ብሎ ያጋራው መረጃ👇

📌 የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከExit Exam መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት በጣም ከዘገየ እስከ
#ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል።

Exit Exam Already አልቁዋል።
ዛሬ ወይም ነገ የExit Exam Result ይለቀቃል እየተባለ ነው።

ቀጥሎ የእናንተ ነው..........

REMEDIAL EXAM ROOM

25 Jun, 07:10


ማለትም Exit Exam ነገ ወይ ከነገ ወድያ የልቃል

ስለዚህ ውጤታችሁ በዚህ ስምንት የመለቀቁ እድል በጣም ሰፊ ነው።

መልካም ውጤት 🙏🙏❤️


@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

25 Jun, 07:06


#Update
#Remedial_Result

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

የፈተናው ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ በርካታ ተማሪዎች ጥያቄያቸውን አድርሰውናል።

የፈተናው ውጤት መቼ ይገለፃል ስንል የጠየቅናቸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር፤ "በቅርቡ፥ ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት" ሲሉ መልሰውልናል።

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 3-11/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

18 Jun, 15:42


#Remedial_National_Exam


የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።

የዘንድሮው የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል።


ከታህሳስ ጀምሮ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 78 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ለስምንት ቀናት የተሰጠውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑ ይታወቃል።


🛑የRESULT ጉዳይ እስከአሁን ከትምህርት ሚንስቴር ምንም የተባለ ነገር የለም በደንብ እየተከታታልን ስለሆነ Info ካለ እናሳውቃለን በረቱ።



🙏 ለሁላችሁም መልካም ውጤት🙏


@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

16 Jun, 17:18


#Remedial_National_Exam


የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ነገ መሰጠት ይቀጥላል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ዛሬ ያልተሰጠ ሲሆን፤ ፈተናው ነገ ሰኔ 10/2016 ዓ.ም መሰጠት እንደሚቀጥል ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል።

ነገ የፊዚክስ ትምህርት ፈተና እንዲሁም ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም ደግሞ የኬሚስትሪ ፈተና ይሰጣል።


@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

15 Jun, 09:53


#BahirDarUniversity

በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ለመከታተል ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ሐምሌ 22 እና 23/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ሪፖርት ማድረጊያ ቦታዎች፦

➧   የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በፖሊ ካምፓስ
➧   የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በግሽ ዓባይ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧  የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው
➧  ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ
➧  አራት ጉርድ ፎቶግራፍ

@Remedial_Course