Alazar Asgedom - Official

@alazarasgedomatfootballcafe


Football Café on Arada FM 95.1

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:24


https://yt.psee.ly/6l7jzw

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:24


https://yt.psee.ly/6l7jur

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:24


Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00


                    ሊቨርፑል 2 -1  ቼልሲ

* የአርነ ስሎት ቡድን ከባዱን ፈተና በድል ተወጥቶታል።

- ነገር ግን በሽንፈት ውስጥም ቢሆን የቼልሲ መሻሻል ታይቷል

- ጨዋታው እንዴት ነበር ? ስለ ሁለቱ ቡድኖች ምን አወቅን ?

       ወልቭስ 1 - 2 ማንቸስተር ሲቲ

* ሌላ ድራማዊ የመጨረሻ ደቂቃ የስቶንስ ጎል

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:22


https://yt.psee.ly/6kykh8

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:22


https://yt.psee.ly/6kygcx

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:21


https://yt.psee.ly/6kye5j

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:21


https://yt.psee.ly/6kye4r

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:21


https://yt.psee.ly/6kye2y

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:21


https://yt.psee.ly/6kydze

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:20


https://yt.psee.ly/6kucgl

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:20


https://yt.psee.ly/6kucbz

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:20


    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00

* አርሰናል በ2024 ከሜዳው ውጪ በተደረጉ ጨዋታዎች የተመራው ለ13 ደቂቃዎች ብቻ ነው (ከሲቲ ጋር ሀላንድ እስከ ካላፊዮሪ የአቻነት ጎል ድረስ)።

- የአርቴታ ቡድን ከሜዳ ውጪ በሚደረጉ ጨዋታዎች እንዴት እንዲህ ብርቱ ሊሆን ቻለ ?


* ማንቸስተር ዩናይትድ ፤ የመስመር ተከላካዮች የጉዳት ቀውስ እና የዝውውር ውሳኔ ስህተቶች

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:17


https://yt.psee.ly/6kf9d8

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:17


https://yt.psee.ly/6kf9a5

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:17


    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00


* የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን በጀርመናዊ ሊሰለጥን ነው - ቶማስ ቱኸል!

- በእርሳቸው ስር የ58 አመታት የዋንጫ ጥሙን የሚወጣ ይመስላችኋል ?


* በማንቸስተር ዩናይትድ INEOS ሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ገለል ማድረግ የፈለገ መስሏል።

- ውሳኔውን እንዴት ተመለከታችሁት ?

YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:16


Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00


* የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ሲጫወት እንግሊዛውን ቡድናቸውን ደግፈዋል። ግን ሁሉም አይደሉም። ሊቨርፑላውያን የእንግሊዝን ቡድን እና እንግሊዛዊነትን አይወዱትም "Scouse, not English" ይላሉ።

- ታሪካዊ መሠረቱ ምን ይሆን ?


* ሻቢ አሎንሶ በአሰልጣኝነት ሲሳካለት ከምክንያቶቹ መካከል ያሰለጠኑት ትልልቅ አሰልጣኞች ናቸው።

- አሁን እየተጫወቱ ካሉ ተጨዋቾች መካከል የትኛውን ተጨዋች ለቀጣዩ ትልቅ አሰልጣኝነት ትገምታላችሁ ?


* ጁድ ቤሊንግሃም አምና በዚህ ወቅት የጎል ሪከርዶችን ይሰባበር ነበር። አሁን ግን ለክለቡ ምንም ጎል አላስቆጠረም። ሊብራራ ይችላል ?


YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:14


    Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00


* ከሊቨርፑል ጋር በቻምፒየንስ ሊግ ከመጫወት የባስክ ተራሮችን የመረጠው ማርቲን ዙቢሜንዲ ቃሉን ሲያጥፍ ያተረፈው ርያን ኽራቨንበርኽ ነበር። አሁን ሊቨርፑል የሊጉ መሪ ሲሆን እርሱም ከመሪ ተዋንያኑ መካከል ነው።


* ቼዛሬ ማልዲኒ ፣ ፓውሎ ማልዲኒ እና አሁን ዳኒኤሌ ማልዲኒ... የማልዲኒ ቤተሰብ የ3 ትውልድ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን "Dynasty"


* "መጠለዝ ነው ስራቸው። እንደ አይባር ነው የሚጫወቱት" - ሰሞኑን Moviestar የመጀመሪያ አመት የፓሪስ የሉዊስ ኤንሪኬ ቆይታን በተመለከተ ባቀረበው ፊልም ላይ ኤንሪኬ ቻቪ ያሰለጥነው የነበረውን የባርሰሎና ቡድን ሲያናንቅ ያለው ነው። 
- ችግራቸው ምንድን ነው ?


YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:10


Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1
                     ጠዋት 2:30-4:00


* "እሱ የነበረው በቼልሲ ቢሆን እኔም አሰለጥን የነበረው ቼልሲን ይሆን ነበር" - ይህንን ያለው ፔፕ ጓርዲዮላ ነው በአመቱ መጨረሻ ከማንቸስተር ሲቲ ስለሚለቁት የስፖርት ዳይሬክተር ቺኪ ቤገሪስታይን።

- ሁለት ምርጥ የባርሰሎና ቡድኖችን ስለገነቡት ፤ ፔፕን ማምጣትን ጨምሮ በሲቲ "Empire" እንዲገነባ ወሳኝ ስለነበሩት ሰው እናነሳለን።


* ክራይፍ ነበር ዋናው "ዮሃን"። ግን ሌላም ዮሃን ነበር - ዮሃን ኒስከንስ። አለም ሁሉ የኮረጀው "ቶታል ፉትቦል" የተሳካው በክራይፍ ቢሆን ነገር ግን ያለ ኒስከንስ ሳምባም አይሆንም ነበር።

- በዚህ ሳምንት ስላረፈው "ሌላኛው" ዮሃን ደግሞ ጥቂት..


YouTube - https://youtube.com/@alazarasgedom5642?si=T5oDfDIEOnc-A2Qc

Telegram - https://t.me/alazarasgedomatfootballcafe

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:09


https://yt.psee.ly/6jgju2

Alazar Asgedom - Official

21 Jan, 00:09


https://yt.psee.ly/6jgjrh