ኢትዮ GUNNERS

@eth_gunners


🔻ስለ መድፈኞቹ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም ምርጫዎ ይህ ቻናል ይሁን።

✅️ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች
የቅድመ ጨዋታ ትንታኔ
✅️️ የተጨዋቾች የዝውውር መረጃ
ጨዋታን በቀጥታ እንዘግባለን

🔻በተጨማሪም የክለባችንን ጎሎች እና የተጨዋቾችን እንቅስቃሴ ሚያገኙበት ቻናል:- [ https://t.me/ETH_GUNNERS_VIDEO ]

CREATED BY @ESR_CLASSIC

ኢትዮ GUNNERS

07 Oct, 04:02


Once a gunners Always a gunners

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

06 Oct, 14:13


M.Ö 10 😳

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 16:27


ሳካ🔥🔥🔥

9.9 Rating in Game

መልካም ምሽት

THIS IS GUNNERS🔴🔴🔴


@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 16:20


Never give up 🙏

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 16:18


Game Chenger 🔥🔥

Bukayo & Leo

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 16:16


🔻የ23 አመቱ የክለባችን አምበል ቡካዮሳካ በዛሬው ጨዋታ ሁለት አሲስት እና አንድ ጎል ማስቆጠር ሲችል በሊጉ ሁለት ጎል ሰባት አሲስት ማድረግ ችሏል።

Onlly star Boy🔥🔥🔥

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 16:13


🔴ሁለት ተጫዋቾች ብቻ በኤምሬትስ በሰባት ተከታታይ ጨዋታ ሰባት ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል።

◎ ሮቢን ቫንፐርሲ (2011/12)
◉ ካይ ሀቨርትዝ (2024/25)

King Kai equals RVP’s record. 👑

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 16:10


🔴አርሰናል በሜዳው 400 ጨዋታ ማሸነፍ ችሏል።

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 16:00


🏴የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ🏴

             FT

   🔴አርሰናል 3-1 ሳውዝአፕተን
   ⚽️ #ካይ
⚽️ #ማርቲኔሊ
⚽️ #ሳካ

🏟 ኤምሬትስ

@ETH_GUNNERS
@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 15:02


ራምቦን የክብር አቀባበል አድርገንለታል።ይገባዋል💪🫡🙏

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 14:55


🔴ሁለቱ የክንፍ አጥቂዎቻችን በሁለ ሁለት ተከላካይ ጥብቅ ቁጥጥር ስር ናቸው።

ለዚህ ጨዋታ መሀል ሜዳን መጠቀም ትሮሳርድን ማስገባት ግድ ነው.

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 14:51


🏴የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ🏴

             እረፍት

   🔴አርሰናል 0-0 ሳውዝአፕተን
  

🏟 ኤምሬትስ

@ETH_GUNNERS
@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 12:57


በቦታ ላይ አሰላለፍ ይህን ይመስላል።

ቶማስ ፓርቴ የመስመር ተከላካይ ሲሆን ስተርሊንግ ማርቲኔሊን ቤንች አድርጎታል።

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 12:55


አሰላለፋችን 11

@ETH_GUNNERS

ኢትዮ GUNNERS

05 Oct, 12:20


የ90Min የዚህ ሳምንት ግምቶች

አርሰናል 4-0 ሳውዝአፕተን

@ETH_GUNNERS