ማራኪ SPORT²⁴‘

@marakisport360


📱 እግር ኳስን በስልኮ ይኮምኩሙ!

በማራኪ ስፓርት ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከቻናላችን ያገኛሉ! እንዲሁም፦

➮የሃገር ውስጥ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ በጹሑፍ
➮የክለቦችን ና የተጫዋቾች ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን

Buy ads: https://telega.io/c/marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

22 Oct, 15:01


“ባየር ሙኒክን አከብራለሁ፣ በእርግጥ ለእኔ ትልቅ ትውስታ አለኝ… ግን በባርሴሎና ውስጥ ነኝ። ሙሉ ትኩረቴ ባርሳ ላይ ነው።"

ሃንሲ ፍሊክ ነገ ከባየር ሙኒክ ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት የተናገሩት ንግግር ነው!

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

22 Oct, 14:32


መድፈኞቹ ይግባኝ አይጠይቁም !

-> የማይክል አርቴታው አርሰናል የተከላካዩን ዊሊያም ሳሊባ በበርንማውዝ የተመለከተውን ቀይ ካርድ ላይ ይግባኝ እንደማይጠይቅ ተገልጿል።

-> ፈረንሳዊው ተከላካይ ቅዳሜ እለት አርሰናል ከበርንማውዝ ባደረገው ጨዋታ በሰራው ጥፋት ቀጥተኛ ቀይ ካርድ መመልከቱ ይታወሳል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

22 Oct, 14:02


አወዛጋቢው ዳኛ ተጠባቂውን ጨዋታ ይመራዋል!

-> የፊታችን እሁድ በእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ በአርሰናል እና ሊቨርፑል መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ይፋ ተደርገዋል።

-> በዚህም መሠረት ይሄን ጨዋታ የማንችስተር ከተማ ተወላጅ የሆኑት በውሳኔያቸው አነጋጋሪ የሆኑት አንቶኒዮ ቴይለር በመሐል አልቢትርነት ይመሩታል።

-> አንቶኒ ቴይለር በዳኝነት ህይወታቸው በ642 ጨዋታዎች 2271 ቢጫ ካርዶችን እና 62 ቀይ ካርዶችን ለተጨዋቾች ያሳየ ሲሆን በጨዋታ በአማካይ 3.54 ቢጫ ካርዶችን ሰጥተዋል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

22 Oct, 13:01


"የኢትዮጲያ ሴቶች ውብ ናቸው!"

-> የካፍ ዋና ፕሬዜዳንት የሆኑት ፓትሪክ ሞትስፔ ለካፍ አጠቃላይ ስብስባ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሲሆን በቆይታቸውም በሰጡት አስተያየት የሀገራችን እንስቶች ውብ እንደሆኑ ተናግረዋል።

ፕሬዜዳንቱ በንግግራቸው፦ "የኢትዮጵያ ሴቶች በጣም ውብ ናቸው።ባለቤቴም ትስማማለች ነገርግን ባለቤቴ ትበልጣቸዋለች።"ሲሉ ምልከታቸውን ተናግረዋል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

22 Oct, 12:38


ዛሬ ሎስብላንኮቹ ዶርቱመንድን ያስተናግዳሉ !

- ዛሬ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መደረግ ሲጀምሩ ሪያል ማድሪድ ቦርሲያ ዶርቱመንድን ምሽት 4 ሰዓት ሲል በቅንጡ ሳንቲያጎ በርናቦ ስታዲየም ያስተናግዳል።

ዛሬ ሌላ የሚደረጉ ወሳኝ መርሃ ግብሮችን ስንመለከት፦

1:45 ኤሲ ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ

4:00 አርሰናል ከ ሻክታር ዶኔስክ

4:00 አስቶን ቪላ ከ ቦሎኛ

4:00 ጁቬንቱስ ከ ስቱትጋርት

4:00 ፒኤስጂ ከ ፒኤስቪ ይጋጠማሉ።

ቀሪ መርሃ ግብሮች ከላይ በምስሉ ላይ አያይዣላችዋለው።

ጨዋታዎቹን በቀጥታ ወደ እናንተ እናደርሳለን!

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 15:18


ወላይታ ዲቻ ከመመራት ተነስቶ በያሬድ ዳርዛ 2ት ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን መርታት ችሏል!

ወላይታ ዲቻ 2️⃣ - 1️⃣ ኢትዮጵያ ቡና

4' አንተነህ ተፈራ

ያሬድ ዳርዛ 48' 66'

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 15:01


መድፈኞቹ ቭላሆቪችን የማስፈረም እድላቸው ከፍ እያለ ነው!

- በአሰልጣኝ ማይክል አርቴታ የሚመሩት አርሰናሎች የዩቬንቱሱን አጥቂ ዱዛን ቭላሆቪችን ለማስፈረም የሚያደርጉት ጥረት ከፍ እያለ መምጣቱን ኮት ኦፍሳይድ ዘገቧል።

- ምክንያቱም የዩቬንቱሱ አጥቂ ከክለቡ ጋር አዲስ ኮንትራት ለመፈረም እያደረገ ያለው ንግግር በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ስላልሆነ።

-ሰርቢያዊው አጥቂ ይሄ ውድድር አመት ከጀመረ ወዲህ በሴሪ ኤ 10 ጨዋታዎችን አድርጎ ሰባት ጎል አስቆጥሮ አንድ ለግብ የምትሆን ኳስ አመቻችቶ አስቆጥሯል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 14:01


ሳሊባ በቀይ ካርድ እንዲወጣ ቫር አልወሰነም !

- በእለተ ቅዳሜ አርሰናል ከበርንማውዝ ባደረጉት ጨዋታ የአርሰናሉ ተከላካይ ዊልያም ሳሊባ በሰራው ጥፋት በቀጥተኛ ቀይ ካርድ መሰናበቱ ይታወሳል።

- ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የ PGMOL(የፕሮፌሽናል ጨዋታ ግጥሚያ ኃላፊዎች ሊሚትድ ዋና ዳኝነት ኦፊሰር) ነው እና የቫርን ውሳኔ የሚያዳምጡ ናቸው ስማቸውም ሃዋርድ ዌብ ይባላል እና በጨዋታው የቫርን ውሳኔ እያዳመጠ ነበር ነገርግን በ VAR ውሳኔ ላይ ዊልያም ሳሊባን በቀይ ካርድ ከሜዳ እንዲሰናበተ አልተወሰነም።

መረጃውን ያገኘውት ከታይምስ ስፖርት ነው!

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 13:18


ዩቬንቱሶች በይፋዊ ቲዎተር ገፃቸው አርዳ ጉለር ከሪያል ማድሪድ ክለባቸውን መቀላቀሉን አስታውቀዋል!

.......ነገር ግን ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደገለፀው የቲዎተር አካውንታቸው ሀክ ተደርጎ ነው ዜና ውሸት ነው።ተጨዋቹም በማድሪድ ይቆያል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 13:01


🚨ቨርጅል ቫን ዳይክ ከሊቨርፑል ጋር ያለውን ኮንትራት ለማራዘም ከሊቨርፑል ጋር በንግግር ላይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ በዘገባዉ አስነብቧል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 12:21


ስለ ሊቨርፑል እና ቼልሲ ጨዋታ አላዓዛር ምን አለ?

አድምጡ ቻናሉን ተቀላቀሉ ሁሌም ተንተና አግኙ👇

@marakidocumentary
@marakidocumentary

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 11:51


👉አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ፦

“ አርሰናል በስድስት ወራት ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ ነው የተሸነፈው “ ሲሉ ቡድናቸው በጥሩ መንገድ ላይ መሆኑን አንስተዋል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 11:01


🚨ማንቸስተር ዩናይትዶች ኤሪክ ቴን ሃግን ካሰናበቱ የአሁኑን የቱርክ አለቃ ቪንሴንዞ ሞንቴላ ለመሾም እያሰቡ አይደለም።

(ምንጭ፡ TEAMtalk)

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 10:29


ሳሊባ አንድ ጨዋታ ብቻ ነው የሚያመልጠው !

- ዊልያም ሳሊባ ከበርንማውዝ ጋር በነበረው ጨዋታ ቀጥተኛ ቀይ ካርድ የተመለከተው ተጋጣሚን ለአደጋ በሚያጋልጥ ጥፋት ሳይሆን ግልፅ የሆነ ግብ የማስቆጠር እድልን በማስተጓጎል ነው።

- በዚህም የሚታገደው ለአንድ ጨዋታ ብቻ ሲሆን ቀጣይ አርሰናል በኤምሬትስ ሊቨርፑልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 10:04


ሮናልዶን ለማየት 6 ወር የተጓዘው ቻይናዊ.....

ክርስቲያኖ ሮናልዶን ለማግኘት ብሎ ከቻይና ወደ ሳውዲ አረቢያ ያቀናው ቻይናዊ ደጋፊ በመጨረሻም ሮናልዶን አግኝቶታል።

ደጋፊው ከቻይና ወደ ሳውዲ አረቢያ ሲያቀና በሳይክል 13,000Km መጓዙን የተናገረ ሲሆን በመንገድ ላይ 6 ወር ከ 20 ቀን ፈጅቶበታል።

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 09:01


🚨የክሪስታል ፓላሱ ኮከብ ኤቤሬቺ ኢዜ በ 2025 ኮንትራቱ ያበቃል፣ ይህም የሊቨርፑልን፣ ማንቸስተር ሲቲ እና ቶተንሃምን ፍላጎት ይስባል።

(ምንጭ፡- Ekrem)

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 08:01


የሀንሲ ፍሊክስ ባርሴሎና ማታ ሲቪያ 5ለ1 ረቷል

በቀጣይ በሻምፒየንስ ሊጉ ባየር ሙኒክን ይገጥማል

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 07:01


አሁናዊ የፈረንሳይ ሊግ 1 TOP 5

@marakisport360 @marakisport360

ማራኪ SPORT²⁴‘

21 Oct, 06:01


አሁናዊ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ TOP 6

@marakisport360 @marakisport360