قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد @tgewid Channel on Telegram

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

@tgewid


↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን
↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው
↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ
ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ
↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ
↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد (Amharic)

ይህ ቻናል በዋነኝነት የሚሰጠው አገልግሎት ቁረአንን በትክክል ሀቁን ጠብቀን ለመቅራት የምንችልበትን የተጂዊድ ትምህርት መማሪያችን ሲሆን በተጨማሪ ጠቃሚ ናቸው ያልናቸውንም የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ስለቻናሉ የምትሰጡት አስተያየት እና ምክር ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Jan, 07:52


ዛሬ ጅዳ ማሻ አሏህ

የተባረከ ለሰዎቹም ለእንስሳቶችም
ጠቃሚ ያድርገው አሚን

👉https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Jan, 01:56


እራስን መንከባከብ አስፈላጊ ነው ብዙ ሰው ቤተሰባቸውን ጎደኞቻቸውን ወዘተ ይንከባከባሉ ለራሳቸው ግን ጊዜ አይሰጡም እራስን መንከባከብን አላስፈላጊ እና እራስ ወዳድነት ነው ብለው በተሳሳተ መልኩ ይመለከቱታል ማወቅ ያለባቹህ እራሳቹን ስትንከባከቡ በዛውም ቤተሰባቹን ማህበረሰቡን እየጠቀማቹህ መሆናቹን እወቁ የናንተ ጤና ሰላም ሲሆን ነው እና ለቤተሰባቹህ እና ለማህበረሰቡ መድረስ የምትችሉት

ስለዚህ ለራሳቹህ የእረፍት ጊዜ ልሰጡ ይገባል ጤናቹን ልጠብቁ ይገባል ጤናማ ምግብ መመገብ በቂ ውሀ መጠጣት sport መስራት በቂ እንቅልፍ መተኛት እንዲሁም ፅጉራቹን በማስተካከል ወዘተ ከጤናቹህ ጎን ለጎን የውጪ ገፅታቹንም መጠበቅ አለባቹህ። በተጨማሪ የአእምሮ ጤናቹን መጠበቅ አለባቹህ ይህን ማድረግ የምችሉበት አንዱ መንገድ ለራሳቹህ ጊዜ በመስጠት ነው
እራስን መጠበቅ በራስ መተማመንን ይጨምራል እንዲሁም ቀድመን በሽታን እንድንከላከል ይረዳናል🌹

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

05 Jan, 06:11


በ3ቀን ለማኽተም ተቀላቀሉ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

04 Jan, 18:25


ፓስፖርት ጠፍቶባቹህ

ምኑም የሌላቹህ ዛሬ አሪፍ እድል ነው❗️

አቡ አይመን ብላቹህ ኑ


በዚች ኑ @Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Jan, 22:00


አፋልጉኝ

ከላይ በምስሉ ላይ የምታይዋት እህት መሬማ ሠይድ ተበላለች ከትውልድ ሰፍሯ  ከቀይ መብራት ደቡብ ወሎ ቦረና  አቃሰታ ወረዳ  በባህር ስተመጣ ከጠፋች ሁለት አመቷ ሆኗታል እናም እናትና አባት እያልቀሱ
ያያችሁ በ  0900445505
ወይንም   0553457530
ላይ በመደወል ቀና
ትብብራችሁን እንድታገልን ስንል በአሏህ ስም እንጠይቃለን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Jan, 21:14


በ ኡመር (ረ.አ) ዘመን መዲና ስትንቀጠቀጥ ህዝቡን ከወንጀል ቶብቱ ብሎ ኡመር አስጠነቀቀ.. ከዛም አላቸው 👉 " ምድር ደግማ ከተንቀጠቀጠች ከ እናንተ ጋር እዚህ አልኖርም"

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Jan, 20:08


يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا

«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ።

_ፀፀት የማይጠቅምበት ቀን ልዳማ የማያገለግልበት ቀን ምኞት የማይፈይድበት ቀን ከመጣቱ በፊት ጓደኛችንን እንምረጥ_

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Jan, 15:54


በመጨረሻም ፈነዳ

ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡via FBC
~~~~
አላህ ይሁነን ምናልባትም ወደ መጨረሻው ጊዜ እየተቃረብን ይሆን? አላውቅም።አላህ ሆይ ሳትምረን እንዳትወስደን።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Jan, 15:47


መልክት

በዚች ኑ 👉 @Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Jan, 10:26


http://t.me/nuredinal_arebi

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Jan, 22:37


ሸህ አህመድ ደግ አደረጉ¡ ማብራት ከለለ መደርደሪያ ማድረጉ ነው ሚሻለው¡
= t.me/AbuSufiyan_Albenan

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Jan, 17:53


السلام عليكم
ዱባይ አልአይን አካባቢ ወረቀት ለያዘች ሴት ስራ ያላችሁ አሳውቁኝ

@abureslane61
በዚህ አካውንት አሳውቁኝ

بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا....

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Jan, 16:01


ጂዳ አለኝ ማር የምትፈልጉ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Jan, 14:05


ከደሴ

https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Jan, 05:03


በውስጥ ጥያቄው ስለበዛብኝ ነው🖊

ኢቃማ ለማሰራት የሚፈጀው ገንዘብ
በሪያል እና በብር
1, ከሱኡዲ ሂዶ ለመመለስ ከሆነ ከዛም አረቡ በነፃ ከፊል ከሆነው
15,900 ሪያል ወደ ኢቶ ሲገለበጥ በአሁን ሀዋላ 530,000አምስት መቶ ሰላሳ ሺ

2, ከሳኡዲ ተመልሶ ኢቃማውን ከመክተብ ገዝቶ ከሆነ 22,400 ሀያ ሁለት ሽ ሪያል ወደ ኢቶ ሲገለበጥ በአሁኑ ሀዋላ
746,000 ሰባት መቶ አርባ ስድስ ሽ
3, ኢቶ ሆኖ ኢቃማውን በግል አረቡ በነፃ ካወጣለት 9,700 ሪያል
ወደ ኢቶ ሲገለበቀጥ በአሁኑ ሀዋላ
312,000 ሶስት መቶ አስራ ሁለት ሽ ብር ይፈጃሉ

#እንዚህ ከላይ የሰራኋቸው ሂሳቦች እኔ የማቃቸውን ነው ምን አልባት ከጊዜ ጋር ዝቅ እና ከፍ ሊኖረው ይችላል


አቡ አይመን 🖊


የኢጀንሲ 5800ሪያል
የመክተብ ኢቃማ 9ሽ_እስከ10ሽ
የየመን መንገድ 6ሽ እስከ _7ሽ
ለፓስፖርት እና መንጃ ፈቃድ ሲወሲ እስከ 80ሽ የኢቶ ብር

ወሏሁ አእለም..

ለበለጠ መረጃ በደንብ ያስቡበት)
👉@Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

01 Jan, 23:36


حول ثم حول قبل انت تندم ويندم غيرك
ሞክር ግዴለም ሞክር
ከመፀፀትህ በፊት እና ከመፀፀታቸው በፊት!!

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

01 Jan, 15:18


ቡዃሪይ_በዘገቡት ሀዲስ ረሱል ﷺ ⭐️

እንዲህ ይላሉ

ከኔ በኋላ ለወንዶች በጣም ጎጂ የሆነ ነገር አልተውኩም ከሴት ፈተና በላይ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

31 Dec, 22:52


እኔም አለችኝ አታሽቃብጥ
ሀሀሀ እነ እንትና አስካሁን አላወጡም
ያ ማለት ----

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

28 Dec, 09:44


ፓስፖርት ጠፍቶባቹህ

ምኑም የሌላቹህ ዛሬ አሪፍ እድል ነው❗️

አቡ አይመን ብላቹህ ኑ


በዚች ኑ @Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

28 Dec, 04:01


ማሻ አሏህ
በሉት 👍

የጧት የልብ ቁርስ

👉https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

27 Dec, 17:48


አብሀ አካባቢ ያላቹህ ተጠቀሙበት

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

27 Dec, 03:29


ጁሙአህ
ኑ  ሱረቱል ከህፍ

ቲልዋ
በወንድም አቡ አይመን

صلوا على النبي

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ


በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

.ﷺ ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

ፍክት ያለ ጁመአይሁንላችሁ ውዶች

https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewidb

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

26 Dec, 06:37


ቆይ እኔ ይገርመኛል ⁉️

ስለ ኢቶ ሙስሊሞች ተማሪዎች
ኢብን ሙነወር ብቻ ነው እንዴ የሚያገባው!!??

እኛስ ሌሎቹስ ቴሌ ግራም ያላቸው
ከእኔ ጀምሮ የኢቶ እህቶቻችን ዛሬ ነገ ልጆቻችን ከተምህርት ገበታ ከተከለከሉ በምንስ ቋንቋ ነው ስለ እምነታችን የምናወራው አ

ስለ ኒቃብ ስናወራ ስንከራከር የከፊል ሙስሊሞች ጉዳይ አድርገነው ዝም ተባለ ተለባበሰ
ከዛ ሂጃብንም ከለከሉ አሁንም ዝም ተባለ ለ2 3,ቀን ተጮኸ ቀረ!!

አሁን እኮ አክሱም ላይ ፀጉራቹሁን ገለጣቹህ ተማሩ እያሉን ነው!!

ቀጣይ ልብሳቹሁን አውልቁ ወይም ጫማቹሁን አክሱም የተከበረች ናት ሊሉን እኮ ነው ወደየት ነው
ግን እኛ ሙስሊሞች እንዲሁም የሙስሊም ወጣቶች ለምን ፈዘዝን
ምንስ ነካን አር በአሏህ

ነገ የሚመጣው የከፍ ነው ከአሁኑ
እን ነሳ እንቁረጥ እንታገል መቸም አያቸንፉንም ቆራጥ እንሁን የእህቶቻችን የእናቶቻችን የልጆቻችንን
ክብር እናስከብር እንሙት የጀነት ነን!!

አቡ አይመን 💪

https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

26 Dec, 06:09


አይንህን አይቶ መረዳት ያልቻለ ጓደኛ
መቸም በውስጥህ ያለውን ሊረዳህ አይችልም አትድከም

ምን ይባላል መሰለህ!!

من لا يستطيع قراة عينيك
لا يستطيع ان يسمع قلبك!!

አቡ አይመን


👉 https://t.me/tgewid

እኔ እኮ አልፖስት ብቻ !!

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

26 Dec, 05:42


የተከበረች ሴት ‼️ ማለት‼️

المراة المحترمة
ليست التي لا تكلم شباب ابدا
انما هي عندما تجلس بين 100 شباب
لا احد يستطيع ان يتعدى حدوده معها---!!

كل العز والتقدير
የተከበረች ሴት ማለት
ምንም ፈፅሞ ወንድ የማታወራ ማለት ሳይሆን ነገር ግን በ100 በወንዶች አቅራቢያ ስተቀምጥ ማንንም ድንበሩን
እንዲያልፍባት የማትፈቀድ ጀግና ማለት ናት!!

ሁሉም ክብር ይገባታል

አቡ አይመን

👉https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

26 Dec, 05:25


ስለክብር የምታወራው መጀመሪያ ክብር ሊሚገባው ሰው ነው

አንድ አንድ ሰዎች አሉ ስታከብራቸው የተለማመጥካቸው የሚመስላቸው

الاحترام لمن يستحق وليس لمن يطلبه!!

ክብር!!

መከበር ለሚገባው ሰው እንጅ ለሚፈልገው ሁሉ አይደለም

አቡ አይመን

👉https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

26 Dec, 04:31


እህቶች ደግሞ ቃላቹሁን ጠብቁ
ወሏሂ ያስጠላል ሰሞኑን የጠፍ ፓስፖርት ፈልግልን ብለው ፈልጊላቸው
ብር ክፈሉ ስላቸው ከተገኘ በኋላ በዛው ዝም ብለው ይቀራሉ አሏህን ፍሩ ታማኝ ሰው ስያገኙ ለመክዳት መሞከር የፍስቅና ምልክት ነው ወሏሂ

አኡዙቢላህ❗️❗️
ሰው ካልቻለ ችግሩን እንኳ
ቢያስረዳህ ምን ችግር አለው

አሁን እነዚህን ምን ትሏቸዋላቹህ
ወሏሂ ውሸታም አስባሉኝ እኮ
ደግሞ ቀድሜ አለማስከፈሌ አምኛቸው ነው
9 ልጆች ሁሉም ኡሙ አብደል አዚዝ መደሬሽ?? የሆነ ነገር በሏቸው!!

አቡ አይመን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

25 Dec, 21:51


ፓስፖርት ጠፍቶባቹህ

ምኑም የሌላቹህ ዛሬ አሪፍ እድል ነው❗️

አቡ አይመን ብላቹህ ኑ


በዚች ኑ @Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

25 Dec, 21:11


ጥፍጥና ቆራጩ ሞት‼️

የሁላችንም በር አንድ ቀን ሞት ያንኳኳል
በዚህ እርግጠኛ ሁን

🎤አቡ አይመን

👇https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

25 Dec, 15:48


ቀጣይ ሀላቹሁንም አሏህ ይረዝቃቹህ
ስራ ማጣት ከባድ ነው አሏህ የሁሉንም ጭንቀት ይፍታልን አሚን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

24 Dec, 17:35


ነገ በእኔ ብላቹህ ተባበሯት

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

24 Dec, 17:31


እባካቹህ ሸር አድርጉት

34 ሽ ሪያል ነው የወሰዱት

አቡ አይመን

@Jemalabuaymen

ስልክ 0597674982
0506443571

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

24 Dec, 13:37


ፓስፖርት ጠፍቶባቹህ

ምኑም የሌላቹህ ዛሬ አሪፍ እድል ነው❗️

አቡ አይመን ብላቹህ ኑ


በዚች ኑ @Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

24 Dec, 05:15


አስቸኳይ ፖስፓርት አዲስ አበባ
እናሰራለን አናግሩኝ
ይችን ጫን ብላቹህ

በ2 ቀን እና በ5ቀን የሚወጣ

👉 አቡ አይመን በሉኝ
👉📰 @Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

24 Dec, 04:51


ጥፍጥና ቆራጩ ሞት‼️

የሁላችንም በር አንድ ቀን ሞት ያንኳኳል
በዚህ እርግጠኛ ሁን

🎤አቡ አይመን

👇https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

23 Dec, 21:54


ሌላ የሪያድ ቆንስላ የቴሌ ጉሩፕ ያላቹህ ወይም የፌስቡክ ኮመንት ላይ አስቀምጡት

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

23 Dec, 21:36


በኦንላይ ፓስፓርት ያስፈለጋቹህ
በውስጥ ኑማ ፈልጊያቹህ ነው
👉 @Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

07 Dec, 22:26


ስሙ ደግሞ አሽሟጡ አሏቹህ
አሉ
እስኪ ላጤውን እንወቀው
እዚህ ቤት ያለውን ከ5803
ሰው ስንት ላጤ አለ

ጥያቄው ለወንዶች ብቻ ነው
ሴቶቹ ጠብቁ ተራቹሁን

በዚች ነው 1 ን ላጤ 2ን ሙተዘውጅ አድርጋቹህ ላኩልኝ 👇
ያላ @Abuayimenisbot

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

07 Dec, 14:27


እስኪ ላጤዎች ጥሩ አጋራቹሁን
ምረጡ እና ይችን ጊዜ አልሙ

ግን ሁሉም ትዳር የገባዉ ሁሉ እንደዚህ አያምርበትም ጥሩውን ሲወፍቅ ብቻ ነው
ከ100%10 ናቸው ደስተኞች ቢባል ማጋነን አይሆንም አሁን ከሚታየው የፍች ብዛት የተነሳ

ስለዚህ ማግባቱ ቀላል ነው መኖሩ ግን ዋጋ ያስከፍላል!!

አቡ አይመን

ቻናሌ 👉 https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 20:17


ነቄዎች እና ጎበዞች እንዳሉ ሆነው

ስንት ጀለፍ አለ ኢቶ ተጀናጀንኩ ብሎ
ብር በእየወሩ የሚለክ ወሏሂ ሀቅ ነው
እየመረራቹህ ዋጡት ደግሞ እኮ ከሙስሊም ውጭም መሆናቸው ነው
ላግባው ነበር እሰልማለሁ ብሎኝ እያሉ ሲለፍደዱ መጣም ነው የሚገርመኝ

አሏህ ሂዳያ ይስጥልን
በድምፅ እመለሳለሁ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 19:51


እንዲህ መባል አያምሽም በአሏህ⁉️

👉 አይ የአረብ ሀገር ሴት‼️

የማንም መጨዋቻ መሆን እንደት ይበሽቃል⁉️ቀልድ እንዳይመስላችሁ ወላሒ የብዙ ዋልጌወች መጫወቻ የሆኑ ቢነግሯቸው የማይሰሙ እጅግ ነፈዝ የሆኑ እህቶች አሉን‼️

👉ምን ይደረጋል ስጋ ተቆርጦ አይጣል።

ይህ ምኑ ይገርማል ለቲክቶከር ፣ለዩቲወበር የቤት እቃ ሳይቀር የሚያሟሉትኮ የኛወቹ እንከፎች ናቸው።

......እህህህህ ተቃጠልንኮ ጋይስ⁉️

እስኪ ይህን እንኳን አይታችሁ ይቆጫችሁ የማንም መሳቂያ መሳለቂያ መሆን አይሰማችሁምን⁉️

እስኪ ተማከሩ እህቶቻችሁን ምከሯቸው
የማንም ጫት ቃሚ መጫወቻ መሆን
የማንም አረቂያም መሳለቂያ መሆን
የማንም ወንበዴ መሳቂያ መሆን አያማችሁም እንዴ.....‼️


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 14:26


ትዝታ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 14:26


የጁሙዓህ ኹጥባ

ስለ ተውሂድ
አምልኮን ለአሏህ ብቻ ማድረግ

🎙በአቡ አይመን

ቻናል https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 14:06


መቸም አይጠገብ

👉https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 14:03


Live stream finished (1 hour)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 12:59


ከህፍን እንቅራ
ኑ አብረን

ሊንክ https://t.me/tgewid

እስኪ ዛሬ ኮመንትም ይከፈትላቹህ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 12:56


Live stream started

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Dec, 08:17


ከዙሁር በኋላ ከህፍን እንቀራለን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

05 Dec, 17:55


በነገራችን ላይ በዚህ ደረጃ ሱሪን ማጠባበቅ ለጤናም ጠንቅ ነው።

#حملة_توعية_الشباب

الذين تأثروا بالغرب من شبابنا تأثروا بفسادهم وانحلالهم وعهرهم وتبرجهم وشذوذهم ولم يتأثروا بصناعاتهم وتجاراتهم وخدمة وطنهم.
مثلهم كمثل الذي يعرف وفاء الكلب ولكنه يقلده في نباحه.
تعلم الوفاء والصدق والتضحية من الكلب قام ينبح.

فتعلموا ما ينفعكم لا ما يجعلكم في انحطاط ومذلة. القصات والموضات والاغاني والرذيلة والفساد والتبرج والزنى والخمور والعهر ووووالخ....
لا يبني أوطان.

📚📚📚

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

05 Dec, 07:16


ኸበር🇸🇦

ህጉ በትክክል ወቷል
ነገር ግን ገና ሲስተም ላይ ወርዶ ስራ አልጀመረም

አዲስ ሲኖር እናሳውቃለን !

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

04 Dec, 13:54


ዛሬ አላቅም በጊዜ ነው የተዘጋው
ትክክለኛ መረጃ አላገኘሁም
ነገ ረፍድ ላይ ጠብቁ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

04 Dec, 00:05


የዐይን ብርሃን ለረጅም ዓመት የሚቆየው መነፅር በመልበስ ሳይሆን

👁 ከሐራም ዐይንን ዝቅ በማድረግ ነው። መልካም ነገር በማየት የዐይን ብርሃናችሁን አርዝሙ። በተለይ ምሽት ላይ።
👀👀

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Dec, 17:33


ነገ ጀዋዛት ኢሄዳለሁ ኢንሻ አሏህ🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ሁላቹሁም ኢጋማቹህ የተበላሸባቹህ በተጠንቀቅ ጠብቁኝ !!
አዲስ ቀራር ወቷል በስልክ አረጋግጫለሁ በአካል ነገ እሄዳለሁ

ሸር ሸር👉 https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Dec, 16:00


እጋብዛቹሀለሁ አህባቢ


https://t.me/tgewid
ሌሽ ጠፍቹህ ውድ ተከታይወቸ!!

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Dec, 14:47


ላ =ጤ ከቤቴ ላስወጣ ነው
ለቀጣይ አመት ላጤ አልፈልግም!

አቡ ሂክማህ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

19 Nov, 21:18


📚 ጣፋጭ ቲላዋ📚

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

15 Nov, 15:09


አንድ አሻራ ያለባቸው እየገቡ ነውከ5
አመት በላይ የሆናቸው
ሁለት እና ከዛ በላይ የተመለሱ አሉ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

15 Nov, 14:31


Live stream finished (45 minutes)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

15 Nov, 13:45


Live stream started

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

15 Nov, 00:26


https://t.me/tegewid
መልከም ሌሊት

ወንድሜ አቡ አይመን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

15 Nov, 00:13


ታላቅ የዳአዋ ፕሮግራም


   ዛሬ ሃሙስ ከምሽቱ 03:00 ላይ ይጠብቁን


ሂጃብ/ኒቃብ በኢስላም ያለው ትልቅ ቦታ በሚል ርዕስ

በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሃፊዘሁሏህ


👉ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት 💯

     አዘጋጅ የጌቶ ወረዳ ሙስሊም ወጣቶች ጀማዓ
     የቴሌግራም አድራሻ 👇👇
  

https://t.me/+3tW9TGvvnGE4NWE0

https://t.me/+3tW9TGvvnGE4NWE0
ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

14 Nov, 13:07


ሱረቱ ተውባ
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

14 Nov, 11:24


የድብቅ ወንጀሎች ...

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ حفظه الله ورعاه

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

12 Nov, 11:00


አሏሁ አክበር

«ሊቢያ ዳግም በከፍታ ላይ..»

በሰሞኑ አለምን እያስደመመ ያለው አድሱ የሊቢያ ህገ-ስርዓት ሊቢያውያን ዳግሞ ወደ ስልጣኔያቸው እየገሰገሱ እንደሆነ ማሳያ ነው ።

...ሊቢያ የጀግኖች ምድር....

➊ካፌወች ለቤተሰብ ብቻ የተፈቀዱ እንጅ ጓደኛዬ፣ሰራተኛዬ፣ የስራ ባልደረባዬ በሚል ተልካሻ ምክንያት አጅነብይ ጋር መተሻሸት የለም።

➋የሊቢያ ምድር የሊቢያኖች ነች ሊቢያ የሙስሊሞች ናት ሒጃብ ግደታ ነው ሒጃብ ኒቃብ በመልበሱ  ነፃነቴ ተገፈፈ የሚል አካል ካለ ወደ አውሮፓ መጓዝ ይችላል።

➌መኪና ይዛ ፀጉሯን ከፍታ ወይም ጠባብ ልብስ ለብሳ የምትሔድ ሴት መኪናዋም ይቀማል እሷም ትታሰራለች።

❹ወንድ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ አውረቱን እያሳየ ሲሔድ ከተገኘ ወደ ወንድነቱ እስኪመለስ ታስሮ ይመከራል።

❺ፀጉሩን አበላልጦ የቸቆረጠ ሰው ቀጥታ ተይዞ ፀጉሩ ይላጫል።

❻ከላይ የተዘረዘሩትና መሰል ተያያዥ ድንጋጌወች ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋሉ።

ይህን የተናገሩት የሊቢያ የሀገር ውስጥ ሚኒስተር 👉ኢማድ ትራበልስ ናቸው።

✍️አቡ-ፋሩቅ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

12 Nov, 03:36


የማለዳ ስንቅ ጣፋጭ ቲላዋ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

11 Nov, 01:46


ነፍሱን ለአላህ ቁርአን ክፍት ያደረገና የሀፈዘው ከሀፈዘውም ቡሀላ የተጠባበቀው ሰው አላህ የዱንያም የአኺራም ጭንቀቱ ይበቃዋል።".

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

10 Nov, 21:46


ባሏ ሁለተኛ አግብቶ ለራት የሰራችው ነው አሉ

አስቡት ባሚያ ቢሆንስ ውጡ ክክክ

አረ ወገን ውሰጡ ይመር መር ይሄ ነገር

ፈገግ በሉ

ቻናል https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

10 Nov, 20:49


ብር ለሀብታሞች አሽቃባጭ ናት
ብር ከለለህ ብር አይመጣልህም!!

አንድ አንድ ሀብታሞች ይመጡና ከዜሮ ጀምር ይሉሀል ማንኛውም አንተ 0 ብለህ ከምትጠራው ዜሮ
እኔ ከዜሮ ጀምሬ አሁን ይሄው ተህተ ዜሮ ሁኛለሁ አላለም ፈገግ በሉ

ከፈገግታ በኋላ የምሽት ግብዣ አለኝ

ቻናል https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

09 Nov, 22:35


أذكاري

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

09 Nov, 19:48


ራሀቱል ቀልብ
ወሏሂ ናፍቆኛል መጋበዝ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

09 Nov, 19:41


አዲስ
የቲላዋ ግብዣ
ሱረቱል ሂጅር

ቻናል↪️
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

09 Nov, 19:35


➨በአባትህ ሀብት..‼️

لا تفتخِر بمال صنعهُ والدك فأنتَ مجرد وارث ..
إبدأ مِن الصِفر و أرينا كيف ستصِل  ..!

አባትህ ባከማቸው ገንዘብ አትኩራ፣
አንተ ወራሽ ብቻ ነህ ወንድ ከሆንክ ከባዶ ጀምረህ እንዴት ከስኬት እንደምትደርስ አሳየን..!

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

09 Nov, 17:46


መዲና የግመል ስራ አለ
#ኢቃማ ያለው መሆን አለበት

ጎደኛ አለው አብሮ የሚሰራ
0597674982
ደውሉ እና አገናኘዋለሁ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

09 Nov, 03:05


በየመን ልኬያቸው በራሴ መንገድ ኤጀንሲ
አሰርቸላቸው በ15 ቀን ትኬት ተቆርጦላቸው በዚህ መልኩ ጨርሰዋል

ብዙዎቹ 3,4 ወር የሚሰቃዩ አሉ ወደ እኛ ኢጀንሲ ብቅ ብትሉ እላለሁ

አቡ አይመንን ብቻ ያናግሩ 👍

ይህ ወንድሜ እኔ እዚህ ከመጣሁ በኋላ ነው በየመን የላኩት እንደምታዩት ነው አሁን ጨርሷል ስለዚህ ከሚያወራው የተገበረው ይበልጣል በነፃ ነው ወደ ኢጀንሲው የምጠቁማቹህ

ምን ኤጄንሲ ብቻ በየመን ወደ ኢቶ ለመመለስ 12 ቀን ብቻ የፈጀባቸው ወሏሂ አስቡት ሳምንት
ማሻ አሏህ

ወደ የመን ለመመለስም ሆነ ከኢቶ ለመምጣት በፍጥነት ሳይጨቃጨቁ ኢቃማችሁን አስርታቹ መጨረስ ከፈለጋቹህ አሎ በሉኝ

📞0597674982
📞0506443571
📲በቴሌ @Jemalabuaymen

ቻናላችንንም ይጎብኙ
👇👇👇👇
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

08 Nov, 17:45


ጥሩ የይቃማ ከፊል የሚፈልግ ካለ አንድ አረብ አለኝ ዋጋውን በስምምነት

ለወንድ የሚሆን

አድራሻ 0597674982
0506443571
በቴሌ የቀደመ ይሰጠዋል
@Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

08 Nov, 10:18


🔴ذاقوها ولم يشتروها
🔹️وتركوها للزمن حتى تتعفن وتصبح بلا قيمة ..."
🔴فاحذري أيتها الدلاعة ولا تتهوري 🙂!

!ቀመሷት ከዛም ተዋት
አልገዟትም
ለብዙ ጊዜም ተቀመጠች
ምንም ዋጋ የሌላት ሁሉም እያየ የሚተዋት ሆናም ተቀመጠች

ይሄ ሁሉ ችግር ለማን እና ለምን መከፈት እንዳለባት ባለማወቋ ነው

ቻናል https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

08 Nov, 06:41


ሸሀወዚን ሸሀወዚን
በቁጥጥር ስር ዉለዋል ክክ
የልጂቱ ብልጠት ተመችቶኛል

ድንግል صدقتከሊማ አላለም ሀሀሀሀ ወየው

አሁን እኳ አብዘሀኛው ክርቲያንም አረበኛ እየቻለ ነው ማንን ያታልሉ ይሆን !!

ቻናል

https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

07 Nov, 19:19


ስለ ቦታው በውስጥ የምጠይቁ እህት ወንድሞች  ቦታው ደሴ ሳይሆን     መቅደላ ማሻ ነው በደሴ መውጫ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

07 Nov, 15:32


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ቦታ መግዛት ለሚፈልግ
ማሻ ደሴ መውጫ ባዙራ መንገድ ስር
2መቶካሬ ህጋዊ ምሪት
ዋጋ 7መቶ 80ሺ

ፈላጊ ካለ በዚህ ቁጥር በቀጥታ ይደውል  
ቢላል  0941441814
በቴሌ ግራም ለማናገር
@Op_251

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

07 Nov, 12:07


የኢጋማው አይነት ሹፍርና ነው

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

07 Nov, 12:07


አዲስ የሚሸጥ ኢጋማ እጀ ላይ አለ
በሚታወቅ በራሲ ከፊል የወጣ!!
ያላ ጃይዝ የሆነ ብቻ ያናግረኝ
ዋጋው ከእነ ማስጨረሻው 16 ሽ
ቬዛውን ብቻ 10 ሽ ያላ

👉አፍወን ሳትወስኑ አትጠይቁኝ

ወሏሂ ጅዳ ላይ የፈለከው ቦታ ዘና ብለህ መስራት ከፈለክ ይሄን ኢቃማ ለወንድምህ ከለሌህ ለራስህ ምረጥ!!
👇👇👇👇👇👇👇
ለመግዛት 0597674982
0506443571
ይደውሉ
የቴሌ አድራሻየ
👇👇👇👇👇
@Jemalabuaymen

👇👇
ቻናሌ
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

07 Nov, 02:00


ይሄን ነገር በቻላችሁት አቅም ሰው የሚበዛበት ግሩፕ ላይ አሰራጩት በአሏህ ስል እማፀናችሀለሁ የዚህ ልጅ አባት ልጀ ብሎ በፖሰተ ቁጥር እኔ ውስጤ ይደማል አሏህ በምንወደው ነገር አይፈትነን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

06 Nov, 18:56


ራሀቱል ቀልብ

አቡ አይመን
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

05 Nov, 21:35


ይኸውልሽማ!!

እኔ ልንገርሽ፤
ወንድ ባዳ ነው አስር ይወዳል፡
ብትወጂው እንኳን፤
ያለፈለት ለት  ትቶሽ ይሄዳል።
ወጣት አትመኝ፤
ወርቅ ልብሽን የትም አታስጪ፡
ቦርኮ አይጠቅምሽም፤
ለልጅሽ ስትይ ያለው ምረጪ፡

ሰምተሻል ባክሽ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

05 Nov, 11:01


አው ተውን አታሰቅቁን
ስንገባ እንነግራቹሀለን ዋይ
ሊደፉን እኮ ነው!!

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

04 Nov, 13:47


የተበለገ ኢቃማ ለሴትም ለወንድም እናስተካክላለን ከፊል ካገኛቹህ አዲስ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

03 Nov, 18:08


አዲስ የሚሸጥ ኢጋማ እጀ ላይ አለ
በሚታወቅ በራሲ ከፊል የወጣ!!
ያላ ጃይዝ የሆነ ብቻ ያናግረኝ
ዋጋው ከእነ ማስጨረሻው 16 ሽ
ቬዛውን ብቻ 10 ሽ ያላ

👉አፍወን ሳትወስኑ አትጠይቁኝ

ወሏሂ ጅዳ ላይ የፈለከው ቦታ ዘና ብለህ መስራት ከፈለክ ይሄን ኢቃማ ለወንድምህ ከለሌህ ለራስህ ምረጥ!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Nov, 13:40


አጃኢብ ቦታ ነው እኮ እስኪ እዩትማ ወሏሂ ታሪካችን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Nov, 13:22


ከዚህ በላይ የለቀቋቸው ቪዲወዎች
የጋር ኺራ ናቸው

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Nov, 04:50


ዛሬ ጋር ኺራን አስጎበኛቹሀለሁ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

02 Nov, 00:00


نور على نور
በብርሀን ላይ ብርሀን
አልሀምዱ ሊላህ አለ አንኒአመህ🌹🌹

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

01 Nov, 02:32


ጁሙአህ
ኑ  ሱረቱል ከህፍ

ቲልዋ
በወንድም አቡ አይመን

صلوا على النبي

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ


በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

.ﷺ ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

ፍክት ያለ ጁመአይሁንላችሁ ውዶች

https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewidb

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

30 Oct, 20:46


ሁልጊዜ በየ ትምህርት ቤት፣በየ መንግስት መስሪያ ቤቶችና ሌሎችም ቦታዎች ሙስሊም ተማሪዎች ሰላትና ሴት እህቶቻችን ኒቃብ ለብሰው እንዳይማሩ፣እንዲሁም ሆን ተብሎ በሙስሊሞች በዓል ቀን ተጠብቆ ብሄራዊ ፈተና ፣ማትሪክ ፈተና ተብሎ ይዘጋጃል።

ለመሆኑ እንዲህ አይነት የረከሰ የወረደ የፀቀጠ እርኩስ ተግባር የትምህርት ሚንስቴር ህገ ደንብ ወይስ እዛ ውስጥ ያሉ የተንኮለኛ ሰዎች ሴራ?

ደግሞ የሚገርመው አንድም ቀን ከኢስላም ውጭ በሆኑ እምነቶች የሃይማኖቶቻቸው መገለጫ የሆኑ ነገሮች ሲከለከሉና በሆነ በዓላቸውም ቀን አይደለም ሆን ተብሎ በስህተት እንኳን ፈተና ተዘጋጅቶ ተማሪዎች ለፈተና ሲጠሩ ሰምተን አናውቅም። ይህ ሲባል ግን ሙስሊም ባልሆኑ ሰዎች እንዲህ አይነት ተግባር ይደረግ ማለት አይደለም። ሙስሊሞችን ብቻ ነጥሎ ማስቸገር ግን ለምን?!

ሌላው የኒቃብ ጉዳይ በተመለከተ የትኛውም የሃይማኖት አስተምህሮ ሴት ልጅ ራቁቷን ትሂድ የሚል ሃይማኖት የለም። እንደሁም ከኢስላም ውጭ ያሉ ሃይማኖቶችም ቢሆኑ ሴቶች እንድሸፈኑ ነው የሚያዘው። ታዲያ ይህ በሆነበት ሙስሊም እህቶቻችን ኒቃብ እንዳይለብሱ ይህን ሁሉ ሴራ ማሴር ለምን አስፈለገ?!

የሚገርመው አንድ እውነታ አለ እሱም ኒቃብ የሚከለክለው ትምህርት ሚንስቴርም ሆነ እዛ ውስጥ ያሉ ሰዎችም ሆኑ ኒቃብ የሚለብሱት ከኢስላም ውጭ ያሉ እምነት ተከታዮች ቢሆኑ ኒቃብን አያወግዙትም ነበር። እንዲህ የሚያደርጋቸው የኢስላም ጥላቻ እንጂ ሌላ አይደለም።ይህ ሀገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው ነው። ለማንኛውም ኢስላምን እናጠፋለን ብላችሁ ከሆነ ተሸውዳችኋል።ምክንያቱም ኢስላምን ለማጥፋት መሞከር በእናንተ አልተጀመርም።ከዚህ በፊትም ብዙዎች ኢስላምን  ለማጥፋት ያላቸውን ሃይል ሁሉ ተጠቅመው ለማጥፋት ሞክረዋል።ይሁን እንጂ እራሳቸው ጠፉ እንጂ ኢስላምን አላጠፉትም። እናንተም ትጠፋላችሁ እንጂ ኢስላምን በፍፁም አታጠፉም።

   🖌ወንድማችሁ አቡ መርየም

   የቴሌግራም ቻናል:-
  👉
t.me/AbuMeryemNeja 👈

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

30 Oct, 11:34


አጭር ቅብጥ ያለች ግብዣ
ናት
👇
አቡ አይመን
https://t.me/tgewid
👆

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

30 Oct, 11:04


ተጋበዙልኝ👍

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

30 Oct, 09:45


በየመን ልኬያቸው በራሴ መንገድ ኤጀንሲ
አሰርቸላቸው በ15 ቀን ትኬት ተቆርጦላቸው በዚህ መልኩ ጨርሰዋል

ብዙዎቹ 3,4 ወር የሚሰቃዩ አሉ ወደ እኛ ኢጀንሲ ብቅ ብትሉ እላለሁ

አቡ አይመንን ብቻ ያናግሩ 👍

ይህ ወንድሜ እኔ እዚህ ከመጣሁ በኋላ ነው በየመን የላኩት እንደምታዩት ነው አሁን ጨርሷል ስለዚህ ከሚያወራው የተገበረው ይበልጣል በነፃ ነው ወደ ኢጀንሲው የምጠቁማቹህ

ምን ኤጄንሲ ብቻ በየመን ወደ ኢቶ ለመመለስ 12 ቀን ብቻ የፈጀባቸው ወሏሂ አስቡት ሳምንት
ማሻ አሏህ

ወደ ለመመለስም ሆነ ከኢቶ ለመምጣት በፍጥነት ሳይጨቃጨቁ ኢቃማችሁን አስርታቹ መጨረስ ከፈለጋቹህ አሎ በሉኝ

📞0597674982
📞0506443571
📲በቴሌ @Jemalabuaymen

ቻናላችንንም ይጎብኙ
👇👇👇👇
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

30 Oct, 03:14


ይህን የወንድማችን የቤት እቃ

አጠቃላይ ለሚገዛ ሰው አስታያየት አደርጋለሁ ሀቂቃ አዲስ እቃ ነው አጋጣም ሆኖ ነው እንጅ ለመሸጥ አልታሰበም ነበር አህባቢ

እቃው ያለው መኮረና ነው
መርከዝ ዱባይ

@Jemalabuaymen
👆

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

29 Oct, 19:40


አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህባቢ አልጋና ዱላብ ተላጃ ሙከየፍ ተላጃ መግዛትየምትፈልጉ አናግሩኝ ጅዳወች
👇👇👇

@Jemalabuaymen

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

28 Oct, 18:58


እንደዚህ አንስታቹህ አስቀምጡት ይጠቅማል

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

28 Oct, 18:56


ፖስፖርት ያላቹህ የፓስፖርት ቁጥራቹሁን በማስተዋሻ ያዙ
ወይም ፎቶ አንስታቹህ አስቀምጡት

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

28 Oct, 15:07


የልብ መድረቅ በሽታ አደጋው ከባድ ነው። ልቡ የደረቀ ሰው ሐራም መዳፈር ያበዛል። ወንጀል እየፈፀመ አይደነግጥም። የሰው ሐቅ መዳፈሩ አያስጨንቀውም።
ይሄ ሲሆን ዒባዳው ለዛ ያጣል። መስገድ መፆሙን እንጂ የሚያየው የዒባዳውን አሻራ አይፈትሽም።
ልባችንን እንከታተል።

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

25 Oct, 14:37


አዱንያ እና እኛ

አቡ አይመን

https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

25 Oct, 14:25


Live stream finished (56 minutes)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

25 Oct, 13:39


ሸር

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

25 Oct, 13:39


እንጀምር

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

22 Oct, 13:02


🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸


« زُر قبرًا أو شاهد جنَازة و سترى أنَ الدُنيَا لا تُساويِ شيئًا »


                              ˓٭˛✿🌹🍃

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

22 Oct, 10:00


🌺🌺የምሽት ው,ብ ግብዣ

👉ሱረቱ አት-ተውባህ

🎤ቃሪ አቡ አይመን

ቁርአን ብቻ ለማዳመጥ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/kelamulh
https://t.me/kelamulh

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

20 Oct, 21:21


عَنْ عَلِيٍّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّ مُكَاتَبًا جَاءَهُ فَقَالَ : إِنِّي قَدْ عَجَزْتُ عَنْ كِتَابَتِي فَأَعِنِّي ؟! قَالَ : أَلَا أُعَلِّمُكَ كَلِمَاتٍ عَلَّمَنِيهِنَّ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، لَوْ كَانَ عَلَيْكَ مِثْلُ جَبَلِ صِيرٍ دَيْنًا أَدَّاهُ اللَّهُ عَنْكَ ؟! ، قَالَ : قُلْ : ( اللَّهُمَّ اكْفِنِي بِحَلَالِكَ عَنْ حَرَامِكَ وَأَغْنِنِي بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ )
رواه الترمذي وحسنه الألباني في صحيح الترمذي

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

20 Oct, 20:39


ሱብሀን አሏህ
የጌታችን ጥበብ እና ሀያልነት እኮ🌹

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 19:37


Live stream finished (1 hour)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 18:34


Live stream started

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 18:34


Live stream finished (6 minutes)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 18:28


ገባ ገባ በለ እስቲ

ሰርጉ ደርሷል
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 18:28


Live stream started

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 17:59


,

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 14:10


እኔማ ከሚደብረኝና በጣም ከማፍርባቸው ሰወች ውስጥ ከድር ከሚሴ እንድህ ብሏል የሚሎ አፋቸው ያልተገረዘ ሰወች በጣም በዙብኝ ስታስጠሉ

ያአኺ ወያኡኽቲ ይህን ኡስታዝ ስታነሱ👇👇

ኡስታዝ አቡ ኻቲም ኸድር አህመድ በሉ በአደብ

ወላሂ ታላላቅ የሀገራችን መሻይኾች እንደት እንደሚሳሱለት እንደት ሀያእ  እንደሚያረጉት ብታዩ ሀታ እርሱ አለበት ፈተዋ አንሰጥም የሚሉ መሻይኾችን ብታው ትደመማላችሁ እናማ ኧረ አደብ እንልመድ ወላሂ

እኛ በማንም ላይ ዲንበር አናልፍም ወላሂ ኡስታዛችን ከአላህ የተሰጠን አደብን አኽላቅነን ጀግንነትን የመረጃ ንጥቀትን እንዲንማር ሰበብ የሆነን ነው


 ( نحسبه كذلك ولا نزكي على الله أحدا) 

https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 13:04


ኢቶ ያለንን ቤተሰብ ሰኡዲ መቶ የማያቅ ወደ
ሰኡዲ በህጋውይ መልኩ ለማምጣት
ሰኡዲ መቶ የሚያቅ ደግሞ አሻራ ያለበት ስለሚለው በላይቭ እናወራለን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 12:43


በድጋሜ ልፃፍ የባለፈው እንዳለ ሆኖ❗️❗️

በብሀር ሄደን ኢቃማ እናምጣ የምትሉ ሴቶች አሏህን ልትፈሩ ይገባል
ሙስሊም መሆናቹሁንም ረሳቹሁት መሰለኝ አሁንስ ጭራሽ በብሀር የመጣቹሁት አንሶ ደጋሜ በብሀር
በፊት ሳናቅ ነው በጅህልና ነው አላቹህ አሁንስ በምንድን ነው በኢንቢተኝነት መሆኑ ነው አሏህን ፍሩ
በዛላይ ሞትም አለ ሴት አትችለውም

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 12:23


አሰላሙ አለይኩም አህባቢ

ለወንዶች ብቻ!! በየመን

ከሱኡዲ ወደ ኢትዩጲያ በየመን መንገድ በታማኝነት እንልካለን. በተመጣጣኝ ዋጋ

ኢቶ ከገቡ በሗላ. ከፓስፖርት አንስቶ
ሰኡዲ እስከሚገባ ድረስ እናስጨርሳለን

👉ይሄን የማደርገው ብዙዎችን ለሚያጋጥማቸው
እንግልት እና የገንዘብ ጭማሬ ለመቅረፍ ነው


አቡ. አይመን ብለው ያናግሩኝ
👉 @Jemalabuaymen
0597674982 ይደውሉ📞


መሄድ ካሰቡ እና ከወሰኑ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 10:54


Live stream finished (45 minutes)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 10:08


Live stream started

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 05:19


ጁሙአህ
ኑ  ሱረቱል ከህፍ

ቲልዋ
በወንድም አቡ አይመን

صلوا على النبي

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ


በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

.ﷺ ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

ፍክት ያለ ጁመአይሁንላችሁ ውዶች

https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewidb

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 05:18


ከጁሙአ በኋላ ሱረቱ አል ከህፍን በላይቭ እንቀራለን
እስከዛው ከታች የምለቀውን የአቡ አይመንን ሪኮርድ ተጋበዙ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 04:51


ተጠርታችኋል !! ሸርር እያደረጋችሁ በቅርብ እርቀት ይጠብቁ !!

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 04:45


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

     ➳የዳዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም

የእህታችን ፎዚያ እና የወንድማችን  ሰዒድ የኒካህ ብሮግራም አስመልክት የተዘጋጀ ጥሪያችንን ስናቀርብላችሁ ከታላቅ ደስታጋር ነው !!


ሙሽሪት ሙሽራው አልፉፉፉፉፉ መብሩክ⤵️
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير


         ➾ተጋባዥ እንግዶቻችን


🎙ኡስታዝ አቡ ሃሳን حفظه الله

🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን حفظه الله

🎙ወንድም አቡ አይመን حفظه الله


🎙ወንድም አቡ ፋሩቅ حفظه الله



ከምሽቱ 3:20 ሰዓት በቅርብ ርቀት ላይ ሁናችሁ  ይጠብቁን  !!


ሙሽሪት ሙሽራው  በድጋሜ አልፉፉፉፉፉ መብሩክ⤵️
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير

ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ ➘➘➘➘


     👉https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

16 Oct, 09:48


ደህና ደሩልኝ
ሱረቱል ፍጢር
https://t.me/tgewid

5,950

subscribers

1,601

photos

484

videos