Tamrin Motors @tamrinmotors Channel on Telegram

Tamrin Motors

@tamrinmotors


Tamrin Motors (English)

Introducing Tamrin Motors, your ultimate destination for all things automotive! Are you a car enthusiast looking for the latest news, reviews, and updates on the newest models? Look no further than Tamrin Motors Telegram channel. With a team of dedicated experts and enthusiasts, Tamrin Motors provides comprehensive coverage of the automotive industry, from luxurious supercars to eco-friendly electric vehicles. Stay up-to-date on the latest trends, technological advancements, and industry insights with daily posts and engaging discussions. Whether you're a seasoned car aficionado or just getting into the world of automobiles, Tamrin Motors has something for everyone. Join our community today and experience the thrill of the open road with Tamrin Motors!

Tamrin Motors

06 Jan, 14:05


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረስዎ!

በዓሉ የደስታ፣ የፍቅርና የአብሮነት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

መልካም የገና በዓል!
ታምሪን ሞተርስ

Tamrin Motors

02 Jan, 13:34


የገና ስጦታችን ተጀምሯል! 🎁

አዳዲስ የሱዙኪ መኪናዎችን በታላቅ የበዓል ቅናሽ መግዣው ሰዓት አሁን ነው! ቅናሹም እስከ ጥር 06 ድረስ ነው!

ዲዛየር፣ አልቶ፣ ስፕሬሶ እና ሐይብሪድ የሆነውን ሱዙኪ ግራንድ ቪታራን ጨምሮ ሌሎችንም ገበያ ላይ ያቀረብናቸውን የሱዙኪ ሞዴሎች በሽያጭ ማዕከላችን በመምጣት ይጎብኙ ወይም ደውለው ያነጋግሩን!

📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ 24 መሻገሪያ ድልድይን አልፎ DHL ቢሮ አጠገብ ያገኙናል!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#suzuki #ethiopia #Christmas

Tamrin Motors

31 Dec, 13:02


አሲና በል! መጣችልን ገና!
ከታምሪን ሞተርስ ታላቅ ቅናሽ ይዛ!

🎄ውድ ደንበኞቻችን የመጪውን የገና በዓል በማስመልከት በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ በአሁኑ ጊዜ ገበያ ላይ ባቀረብናቸው የተለያዩ የሱዙኪ ሞዴል መኪኖች ላይ ታላቅ የበዓል ቅናሽ ማድረጋችንን ለማብሰር እንወዳለን!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#suzuki #ethiopia #Christmas

Tamrin Motors

28 Dec, 05:01


አሰተማማኝ የስራ አጋርዎ - Suzuki EECO

ለስራዎ አስተማማኝ እና አርኪ የሆነ አገልግሎት የሚያገኙበት Suzuki EECO ከታምሪን ሞተርስ በመግዛት የንግድ ስራዎን ያሳድጉ ፣ የነደጅ ወጪዎንም ይቀንሱ!

🛡 የ3 ዓመት / የ100,000 ኪ.ሜ የአገልግሎት ዋስትና ከበቂ የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር አቅርበናል!

📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ 24 መሻገሪያ ድልድይን አልፎ DHL ቢሮዎች አጠገብ ያገኙናል!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #EECO #Ethiopia

Tamrin Motors

26 Dec, 15:01


የHybrid SUZUKI GRAND VITARA የመጀመሪያ ደንበኞቻችን መኪናቸውን ተረክበዋል!

በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ SUV መኪና የሆነውን GRAND VITARA Hybrid model ለመጀመሪያ ደንበኞቻችን አዲስ አበባ በሚገኘው ሰፊው እና ትልቁ የሱዙኪ መኪኖች ማሳያ ህንፃችን ከቴክኒሽያኖች ገለፃ ጋር ርክክብ አድርገናል።

እርሶም እነዚህን የመሳሰሉ የሱዙኪ መኪኖችን ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ አገልግሎት ዋስትና ጋር የግልዎ ማረግ ከተመኙ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ 24 መሻገሪያ ድልድይን አለፍ ብሎ ከDHL አጠገብ ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Grandvitara #hybrid #Ethiopia

Tamrin Motors

25 Dec, 13:31


ቀጠርዎን አስይዘዋል?

ከታህሳስ 17 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 24 ድረስ የሚቆይ በነፃ የእጅ ዋጋ አገልግሎት (Free Labor Cost) የሱዙኪ መኪናዎን ምርመራ እና ሰርቪስ ታምሪን ሞተርስ አዘጋጅተን እየጠበቅን ነው።
ተጨማሪ ስጦታዎችም (Giveaways) የሱዙኪ ቤተሰብ ለሆናችሁ ደንበኞቻችን በዚህ ጊዜ የምንሰጥ ይሆናል!

ቀድሞ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ይጠበቃል!
በ 0905440575  ላይ ይደውሉና ይመዝገቡ!

❗️የቀሩን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ ይፍጠኑ! ይሄን የመሰለ ዕድል አያምልጥዎ!

📍 ሳሪስ አደይ አበባ ከቀይ መስቀል ማሰልጠኛ በተቃራኒ መንገድ 150 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ያገኙናል።

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#suzuki #Christmas #carservice

Tamrin Motors

23 Dec, 14:00


በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ Suzuki S.PRESSO ሞዴል መኪኖችን ከ3 ዓመት / የ100,000 ኪ.ሜ የአገልግሎት ዋስትና ጋር እየሸጥን እንገኛለን!

🧰 ከበቂ የመለዋወጫ ዕቃዎች አቅርቦት ጋር በሱዙኪ ዕውቅና በተሰጣቸው መካኒኮቻችን የመኪናዎን መንገድ ለማራዘም ሁሌም ዝግጁ ነን!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Spresso #Ethiopia

Tamrin Motors

20 Dec, 14:02


ታላቅ የበዓል ስጦታ ከታምሪን ሞተርስ 🎁

የመጪውን የገና በዓል እንዲሁም የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት በማስመልከት በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ የተለያዩ ስጦታዎችን ለሱዙኪ ቤተሰብ አባላት ይዘን መጥተናል!

ከታህሳስ 17 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 24 ድረስ የሚቆይ በነፃ የእጅ ዋጋ አገልግሎት (Free Labor Cost) የሱዙኪ መኪናዎን ምርመራ እና ሰርቪስ ያዘጋጀን ሲሆን ተጨማሪ ስጦታዎችም (Giveaways) የሱዙኪ ቤተሰብ ለሆናችሁ ደንበኞቻችን በዚህ ጊዜ የሚሰጥ ይሆናል!

የስጦታው ተጠቃሚ ለመሆን ቀድሞ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ስለሚጠበቅ በ 0905440575  ላይ በመደወል ቀድመው ይመዝገቡ!

📍 ሳሪስ አደይ አበባ ከቀይ መስቀል ማሰልጠኛ በተቃራኒ መንገድ 150 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ያገኙናል።

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#suzuki #Ethiopia #giveaways #2025 #Christmas #Gena #carservice #holidays

Tamrin Motors

19 Dec, 15:01


Suzuki BALENO - Hatchback Comfort

ነዳጅ ቆጣቢ፣ ምቹ እና በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበውን Suzuki Baleno ሞዴል ከታምሪን ሞተርስ ይግዙ!

🛡 የ3 ዓመት / የ100,000 ኪ.ሜ የአገልግሎት ዋስትና ከበቂ የመለዋወጫ ዕቃዎች በተጨማሪ ያገኛሉ!

👍 የተሽከርካሪዎን ሶስተኛ ወገን እና አጠቃላይ የመድን ሽፋን ሂደትም ታምሪን ሞተርስ በሽያጭ ሂደት ጊዜ እናስጨርሳለን!

📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ 24 መሻገሪያ ድልድይን አለፍ ብሎ ከDHL አጠገብ ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Baleno #Ethiopia

Tamrin Motors

18 Dec, 14:02


ጠመዝማዛ መንገድ አያስፈራዎ፣ የጭቃም መንገድ አይበግርዎ! በSuzuki Grand Vitara መንገዱ ሁሉ የእርስዎ ነው!

በSuzuki ALLGRIP Select አማራጭ መኪናዎን ለከተማም ሆነ ወጣ ላሉ መንገዶች ምቹ እና አስተማማኝ ያድርጉ! Hybrid በመሆኑም ነዳጅዎን ይቆጥባሉ!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Grandvitara #hybrid #Ethiopia

Tamrin Motors

12 Dec, 15:00


Suzuki Celerio - ከዲዛይን ጀምሮ እስከ አገልግሎት ድረስ የረጅም ጊዜ ጥቅም እንዲኖረው ተደርጎ የተመረተ መኪና ነው!

በነዳጅ ቆጣቢነት ደንበኞቻችን የመሰከሩለትን Suzuki Celerio በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ ከሆነው ታምሪን ሞተርስ በመግዛት የ3 ዓመት / የ100,000 ኪ.ሜ የአገልግሎት ዋስትናም በተጨማሪነት ያግኙ!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Celerio #Ethiopia

Tamrin Motors

11 Dec, 13:31


ውብ እና ጠንካራ የሆነውን Suzuki Ciaz በመምረጥ በምቾት እና ድሎት መንገድዎን ይጓዙ!

🛡 የ3 ዓመት / የ100,000 ኪ.ሜ የአገልግሎት ዋስትና ከበቂ የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር አቅርበናል!

👍 የተሽከርካሪዎን ሶስተኛ ወገን እና አጠቃላይ የመድን ሽፋን ሂደትም ታምሪን ሞተርስ በሽያጭ ሂደት ጊዜ እናስጨርሳለን!

📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ 24 መሻገሪያ ድልድይን አለፍ ብሎ ከDHL አጠገብ ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Ciaz #Ethiopia

Tamrin Motors

10 Dec, 14:01


ከፍተኛ ነዳጅ ቆጣቢ ፤ አስተማማኝ የረጅም ጊዜ አገልግሎት - SUZUKI ALTO

የመኪናዎ ምቾት እና አገልግሎት በወጪ ምክንያት ሊያስጨንቆት አይገባም! Suzuki ALTO ከታምሪን ሞተርስ በመግዛት ምቾትዎን ይጠብቁ ፣ የነዳጅ ወጪዎን ይቀንሱ ፣ በተጨማሪም የረጅም ጊዜ አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ!

🛡 የ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ አገልግሎት መደበኛ ዋስትናም ከበቂ ኦርጂናል የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ!

🔧 የሱዙኪ ማረጋገጫ ባገኙት መካኒኮቻችን ልዩ የሆነ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት እኛ ጋር ያገኛሉ!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#suzuki #alto #Ethiopia

Tamrin Motors

29 Nov, 14:02


በጥንካሬ፣ ምቾት እና ነዳጅ ቆጣቢነት በሚሞገሰው Hybrid SUZUKI GRAND VITARA ጉዞዎን ያሳምሩ!

ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ዘመናዊ SUV መኪና የሆነውን GRAND VITARA Hybrid model በአሁን ሰዓት ለገበያ አቅርበን እየሸጥን እንገኛለን!

🛡 ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና እንዲሁም ከበቂ ኦርጂናል የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ!

ለበለጠ መረጃ
0911514445
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Grandvitara #hybrid #Ethiopia

Tamrin Motors

28 Nov, 13:02


በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርበናል!

📍 ሳሪስ አደይ አበባ
📍 22 ማዞሪያ

ከሚገኙት የሽያጭ ሱቆቻችን በመሄድ በኦሪጅናል የመለዋወጫ ዕቃዎች የመኪናዎን ደህንነት ይጠብቁ!

ለበለጠ መረጃ
0933641371
0953717171 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki

Tamrin Motors

27 Nov, 14:01


ነዳጅዎን ይቆጥቡ ፤ መንገድዎን ያራዝሙ! - Suzuki SWIFT

ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ዘመናዊ ሃችባክ መኪና የሆነውን Swift model በአሁን ሰዓት ለገበያ አቅርበን እየሸጥን እንገኛለን!

🛡 ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና እንዲሁም ከበቂ ኦርጂናል የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Swift #Ethiopia

Tamrin Motors

21 Nov, 15:00


የትኛውን ቀለም ለመኪናዎ ይመኛሉ?🎨

በኢትዮጵያ የሱዙኪ ሞተር ኮርፖሬሽን ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ በሱዙኪ ኮርፖሬሽን የተዘጋጁ የቀለም አማራጮች በሀገር ውስጥ ባለን መቀላቀያ ማሽን በመጠቀም ጥራቱን በጠበቀ መልኩ መኪናዎን የመረጡትን ቀለም እንቀባለን!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Swift #SuperCARRY #EECO #Ethiopia

Tamrin Motors

18 Nov, 14:30


በታምሪን ሞተርስ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት የሱዙኪ መኪናዎን ዕድሜ ያራዝሙ!

🛠 ታምሪን ሞተርስ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!

ለሱዙኪ መኪናዎ ሁሌም ትክክለኛውን ሰርቪስ ይምረጡ!  ታምሪን ሞተርስን በመጎብኘት የሱዙኪ ማረጋገጫ የተሰጠውን የመኪና ሰርቪስ ልዩነት ይመልከቱ!

🛡የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር በተጨማሪ አቅርበናል!

📍 1. ታምሪን ሞተርስ ዋና መሥሪያ ቤት
        2. ሳሪስ አደይ አበባ

ለበለጠ መረጃ
0114708329
0911258989 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#CarCare #SuzukiService #DriveWithConfidence

Tamrin Motors

14 Nov, 15:01


ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የሚመርጡት SUZUKI DZIRE

ውበት እና ምቾትን ከነዳጅ ቆጣቢነት ጋር አጣምሮ የያዙትን ሱዙኪ ዲዛየር ሞዴሎች በኢትዮጵያ የሱዙኪ ሞተር ኮርፖሬሽን ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ ከሆነው ታምሪን ሞተርስ ይግዙ!

👍 የተሽከርካሪዎን ሶስተኛ ወገን እና አጠቃላይ የመድን ሽፋን ሂደትም ታምሪን ሞተርስ አስጨርሰን ቁልፍዎን እናስረክባለን!

🛡 የ3 ዓመት / የ100,000 ኪ.ሜ የአገልግሎት ዋስትና ከበቂ የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር አቅርበናል!

📍ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Swift #SuperCARRY #EECO #Ethiopia

Tamrin Motors

12 Nov, 15:01


ለንግድ ስራዎ ዋና አጋር Suzuki EECO

እቃ ለማጓጓዝ አቻ የማይገኝለትን Suzuki EECO ከታምሪን ሞተርስ በመግዛት የንግድ ስራዎን ያሳድጉ ፣ የነደጅ ወጪዎንም ይቀንሱ!

🛡 የ3 ዓመት / የ100,000 ኪ.ሜ የአገልግሎት ዋስትና ከበቂ የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር አቅርበናል!

👍 የተሽከርካሪዎን ሶስተኛ ወገን እና አጠቃላይ የመድን ሽፋን ሂደትም ታምሪን ሞተርስ አስጨርሰን ቁልፍዎን እናስረክባለን!

📍ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Swift #SuperCARRY #EECO #Ethiopia

Tamrin Motors

11 Nov, 15:00


ማንኛውንም የሱዙኪ መኪና ከታምሪን ሲገዙ የተሽከርካሪ ሶስተኛ ወገን እና አጠቃላይ የመድን ሽፋን ሂደትን ታምሪን ሞተርስ አስጨርሰን ቁልፍዎን ለማስረከብ ዝግጁ ነን!

🛡ታምሪን ሞተርስ በድህረ ሽያጭ አገልግሎትም ልዩ የሆኑ የ3 ዓመት / የ100,000 ኪ.ሜ የአገልግሎት ዋስትናም አቅርበናል!

📍ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Swift #SuperCARRY #EECO #Ethiopia

Tamrin Motors

05 Nov, 14:30


ሱዙኪ ዲዛየር ከ3 ዓመት ወይም 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና ጋር ከታምሪን ሞተርስ ይግዙ!

በኢትዮጵያ የሱዙኪ ሞተር ኮርፖሬሽን ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ አዳዲስ የሱዙኪ ዲዛየር መኪኖችን ስቶክ ውስጥ አስገብተናል!

🛡የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር በተጨማሪ አቅርበናል!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Ethiopia

Tamrin Motors

04 Nov, 14:01


ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎችን በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርቧል!

🟠 ሳሪስ አደይ አበባ
🔵 22 ማዞሪያ ወደ መገናኛ መንገድ

ከሚገኙት የሽያጭ ሱቆቻችን በመሄድ በኦሪጅናል የመለዋወጫ ዕቃዎች የመኪናዎን ሕይወት ያራዝሙ!

ለበለጠ መረጃ
0933641371
0953717171 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki

Tamrin Motors

01 Nov, 12:31


🚘 Suzuki Swift Now Offered!

ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ዘመናዊ ሃችባክ መኪና የሆነውን Swift model ወደ ገበያ መመለሳቸንን ስንገልፅ በደስታ ነው!

🛡 ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና እንዲሁም ከበቂ ኦርጂናል የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ!

ለበለጠ መረጃ 0975121212 / 0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Swift #Ethiopia

Tamrin Motors

24 Oct, 14:47


🚨Suzuki Dzire ስቶክ ውስጥ አስገብተናል!
በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ Suzuki Dzire ሞዴልን ወደ ገበያ እንደመለስን ስንገልፅ በደስታ ነው!
🛡 ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና ጋር አቅርበናል!
መጥተው ይጎብኙን!
ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Dzire #Ethiopia

Tamrin Motors

17 Oct, 15:10


ምቹ ፤ አስተማማኝ እና ነዳጅ ቆጣቢ የጭነት መኪና Suzuki SUPER CARRY
በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል / አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ Suzuki Super CARRY ሞዴልን እንሆ ይሎታል!
በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበውን Super CARRY ገዝተው የስኬትዎን መንገድ ይክፈቱ!!!
ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #Supercarry #Ethiopia

Tamrin Motors

05 Oct, 09:19


Baga Ayyaana Irreechaa bara 2017 nagaan geessan!

እንኳን ለ2017 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Happy 2017 Irreechaa Holiday!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔸

Tamrin Motors

01 Oct, 07:01


🚛 Suzuki Super CARRY
ምቹ ፤ አስተማማኝ እና ነዳጅ ቆጣቢ የጭነት መኪና ያስፈልግዎታል?
በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ Suzuki Super CARRY ሞዴልን እንሆ ይሎታል! በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበውን Super CARRY ገዝተው የስኬትዎን መንገድ ይክፈቱ!!!
ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#Suzuki #ReliableTransport #FuelEfficient

Tamrin Motors

26 Sep, 11:07


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የአንድነት፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔸

Tamrin Motors

24 Sep, 07:00


ውድ ደንበኞቻችን
ታምሪን በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ አከፋፋይ ድርጅት በመሆን የሚታወቅ ኩባንያ ነው። በቅርቡ በተወሰኑ የ SPRESSO የምርት ባች ላይ በተደጋጋሚ ለጉዳት ሊጋለጥ የሚችል የመሪ ዘንግ ክፍል አካባቢ እንዳለ የሱዙኪ አምራች መረጃ አድርሶናል። በመሆኑም ከላይ የተገለጽው ችግር ይኖርባቸዋል ተብለው የታሰቡ የምርት ባች ላይ ያሉትን SPRESSO መኪናዎች በሙሉ ጥሪ በማድረግ ሊያጋጥም ከሚችል እክል ማስወገድ አስፈላጊ ሆኗዋል።
በመሆኑም የ SPRESSO መኪና ባላቤት የሆናችሁ ባለንብረቶች ከታች ባለው ዝርዝር የሻንሲ ቁጥር በማየት ተሽከርካሪያችሁ ለጥሪ እና ጥገና የታሰበ መሆኑን እንድታረጋገጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
የሻንሲ ቁጥራችሁ በዚህ ዝርዝር ካለ፣ በሰርቪስ ማእከላችን በኦርጂናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች የመሪ ዘንግ አካላት በመቀየር ሊያጋጥም የሚችል ችግሮችን ለማስወገድ እንዲቻል እንዲተባበሩን እንጠይቃለን።
የሰርቪስ ሴንተሩን ስራ ቀጠሮ ለማስያዝ በሚከተሉት ስልክ ወይም ኢ-ሜይል አድራሻ ያግኙን።
0975121212 – [email protected] / [email protected]

Tamrin Motors

19 Sep, 13:38


📣 አስደሳች ዜና በአዲሱ ዓመት!

🌿🔋 በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ የተለያዩ እና አዲስ የሱዙኪ ሃይብሪድ መኪናዎችን በቅርቡ ለገበያ እንደምናቀርብ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

⚡️ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከነዳጅ ቆጣቢነት ጋር ያጣመሩትን የሱዚኪ ሞዴሎች በመግዛት ገንዘብዎትን ይቆጥቡ ፤ አካባቢዎንም ይጠብቁ!

ለተጨማሪ መረጃ ይከታተላሉን ፣ ወይም
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#SuzukiHybrid #TamrinMotors #DriveGreen

Tamrin Motors

14 Sep, 12:27


ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የአብሮነት ጊዜ እንዲሆን ምኞታችን ነው!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

Tamrin Motors

13 Sep, 12:51


🚛💨 ፈጣን የሰርቪስ አገልግሎት ፣ ባሉበት ቦታ!

🥇የታምሪን ሞተርስ ፕሪምየም ደንበኛ ሲሆኑ በተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪ የምንሰጠውን ፈጣን የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ያቃሉ?

ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ማረጋገጫ ባገኙት መካኒኮቻችን ልዩ የሆነ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን!

🛡የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር በተጨማሪ አቅርበናል!

🛠 ጋራዡን ወደእናንተ አምጥተናል!

ለበለጠ መረጃ
0911258989 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#CarCare #ServiceOnWheels #TamrinMotors

Tamrin Motors

10 Sep, 11:02


🌼 አዲስ ዓመት ፣ አዲስ መንገድ 🌼

ውድ ደንበኞቻችን አዲሱን ዓመት ለመቀበል ባለንበት አሁን ጊዜ ፤ ከእናንተ ጋር የስኬት ጉዞአችንን ለመቀጠል ያለንን ተስፋ ለመግለጽ እንወዳለን!

አዲሱ ዓመት የደስታ ፣ የስኬት እንዲሁም ያሰባችሁት አላማ የተሳካ እንዲሆን ተመኘን!

🌼 እንኳን ለ፳፻፲፯ በሰላም አደረሳችሁ!🌼
🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#NewYearNewDrive #EthiopianNewYear #Tamrinmotors

Tamrin Motors

06 Sep, 06:56


🚐 Suzuki EECO

ምቹ ፣ አስተማማኝ እና ለስራዎም ሆነ ለቤተሰብዎ አርኪ የሆነ አገልግሎት የሚያገኙበትን Suzuki EECO ተጠቃሚ ይሁኑ!

በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ ከሆነው ታምሪን ሞተርስ EECO'ን በመግዛት ህይወትዎን ያቅልሉ!

ለበለጠ መረጃ
0975121212
0975212121 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#SuzukiEECO #EverydayCompanion #BuiltToLast

Tamrin Motors

29 Aug, 13:59


🚗 ሱዙኪ መኪናዎ ምርጥ የሆነ እንክብካቤ ይገባዋል! 🚗

🛠 ታምሪን ሞተርስ ይህንን ታሳቢ በማድረግ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!

ለሱዙኪ መኪናዎ መቼም ደረጃውን ያነስ ነገር አይምረጡ! ታምሪን ሞተርስን በመጎብኘት የሱዙኪ ማረጋገጫ የተሰጠውን የመኪና ሰርቪስ ልዩነት ይመልከቱ!

🛡የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር በተጨማሪ አቅርበናል!

📍 1. ታምሪን ሞተርስ ዋና መሥሪያ ቤት
2. ሳሪስ አደይ አበባ

ለበለጠ መረጃ
0114708329
0911258989 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#CarCare #SuzukiService #DriveWithConfidence

Tamrin Motors

24 Aug, 11:39


በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርቧል።

🟠 ሳሪስ አደይ አበባ
🔵 22 ማዞሪያ

ከሚገኙት የሽያጭ ሱቆቻችን በመሄድ በኦሪጅናል የመለዋወጫ ዕቃዎች የመኪናዎን ሕይወት ያራዝሙ!

ለበለጠ መረጃ
0933641371
0953717171 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶

#KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki

Tamrin Motors

24 Aug, 08:41


ታምሪን ሞተርስ የ2016 ዓ/ም በአረንጓዴ አሻራ እንቅስቃሴ ውስጥ በንቃት በመሳተፋችን ታላቅ ክብር ይሰማናል። ይህ በአገር አቀፍ ደረጃ የደን መልሶ ማልማት እንቅስቃሴ፣ የአየር ንብረት ለውጥን፣ የደን መጨፍጨፍን እና የአካባቢ መራቆትን በመላ አገሪቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዛፎችን ለመትከል ያለመ ሲሆን የታምሪን ሞተርስ አመራሮችና ሰራተኞች በመሳተፍ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡