MOENCO @moenco Channel on Telegram

MOENCO

@moenco


MOENCO is a subsidiary company of Inchcape PLC, a London based company engaged in global distribution & retail leader in the premium and luxury automotive sectors.

MOENCO Telegram Channel (English)

Welcome to the MOENCO Telegram channel! MOENCO is a subsidiary company of Inchcape PLC, a London-based company engaged in global distribution & retail leader in the premium and luxury automotive sectors. This Telegram channel is your go-to source for all things related to premium and luxury automotive news, updates, and promotions. Whether you are a car enthusiast, a potential buyer, or simply curious about the latest trends in the automotive industry, this channel has something for everyone. Stay informed about new car releases, exclusive deals, and industry insights by joining our community of like-minded individuals. Don't miss out on the opportunity to be part of the MOENCO family and stay ahead in the luxury automotive world. Join us on Telegram today and elevate your automotive experience!

MOENCO

28 Jan, 12:42


📢 "7677" የጥሪ ማዕከል ቁጥራችንን በመጠቀም ስለምንሰጣቸው አገልግሎቶች በቀላሉ መረጃ ያግኙ!
የሞኤንኮን አጭር የጥሪ ማዕከል ቁጥር 7677 በመጠቀም የሚከተሉትን አገልግሎቶች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፦
🔧 የተሽከርካሪ ጥገና ቀጠሮ መያዝ
🛠 የተሽከርካሪዎን ጥገና ሁኔታ መከታተል
🚘 የተሽከርካሪ ሽያጭ መረጃ
⚙️ የመለዋወጫ ሽያጭ መረጃ
እንዲሁም ስለ ሌሎች አገልግሎቶቻችን 7677 ላይ በመደወል መረጃ ያግኙ !
📅 ዘወትር በስራ ሰዓት ይደውሉ!
☎️ 7677
ለተጨማሪ መረጃ ወይም ጥያቄ ዌብሳይታችን ይጎብኙ
https://www.moencoethiopia.com/

MOENCO

21 Dec, 16:40


የኢንችኬፕ ኩባንያ የሆነው ድርጅታችን ሞኤንኮ የቢዋይዲ(BYD) መኪኖችን በአዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ ባለው ቃል ህንፃ ላይ በከፈትነው አዲስ የተሽከርካሪ ማሳያ ክፍል (ሾው ሩም) በይፋ አስጀምረናል።

Read more 👇
https://www.facebook.com/share/p/15bpctdoCj/

MOENCO

12 Dec, 10:23


Proud to be part of the 2024 Africa Industrialisation Week (AIW), showcasing our Toyota hybrid vehicles under the theme: ‘Leveraging AI, Green Industrialization, and Intellectual Property for Africa's Transformation.’ Driving sustainable innovation for Africa's future! #moenco #AIW2024

MOENCO

28 Nov, 13:06


Our Company at Ethio-Green Mobility 2024 Exhibition!

We are proud to be part of the Ethio-Green Mobility 2024 Exhibition, where we’ve been showcasing our commitment to sustainable and innovative mobility solutions.

With just one day left until the exhibition closes, we invite you to visit our booth and explore how we’re contributing to the future of green transportation. Don’t miss this opportunity to connect and engage with us!

Let’s drive the change towards a sustainable future together.

MOENCO

07 Nov, 09:38


https://t.me/BydMoenco/6

MOENCO

07 Nov, 09:38


https://www.facebook.com/share/p/18W63gV2gG/?mibextid=WC7FNe

MOENCO

25 Oct, 12:47


የእርስዎ ተሽከርካሪ በአምራች ኩባንያው (ቶዬታ ወይም ሱዙኪ) ለጥገና ከተጠሩ ተሸከርካሪዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ለማየት የተሽከርካሪዎን ሻንሲ ቁጥር በሞኤንኮ መተግበሪያ በማስገባት ያረጋግጡ። ተሽከርካሪዎ ለጥገና ከተጠሩ ተሽካርካሪዎች ውስጥ አንዱ ከሆነ፣ በመረጡት ቦታ እና ጊዜ አስፈላጊ የሆኑትን የተሽከርካሪዎ ክፍሎች በነጻ እንቀይራልን። የተሸከርካሪዎን ደህንነት ለማረጋገጥ የሞባይል መተግበሪያችን አሁኑኑ ያውርዱ!

DON’T RISK IT, FIX IT
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.app360ground.moenco&hl=en

MOENCO

24 Oct, 07:28


ቶዮታ ወይም ሱዙኪ ተሽከርካሪ አለወት? ተሽከርካሪዎ በአምራች ኩባንያው ለጥገና ከተጠሩ ተሸከርካሪዎች ውስጥ አንዱ ሊሆን ይችላል። ይህንም ለማወቅ የእኛን መተግበሪያ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ያውርዱ እና የተሽከርካሪዎን ሻንሲ ቁጥር በማስገባት ያረጋግጡ። ተሽከርካሪዎ ለጥገና ከተጠሩ ተሽካርካሪዎች ውስጥ አንዱ ከሆነ በፈለጉት ቦታ በማንኛውም ጊዜ አስፈላጊ የሆኑትን የተሻርካሪዎን ክፍሎች በነጻ እንቀይራልን። የእርስዎ ደህንነት ሁሌም ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው።

DON’T RISK IT, FIX IT

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.app360ground.moenco&hl=en

MOENCO

21 Oct, 12:24


ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድን ከተሟላ ጥገና፣ ኦርጅናል መለዋወጫ እና ዋስትና ጋር አቅርበንላቹኋል። ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ማስፈጥሪያ ይጫኑ!
https://moencoethiopia.com

MOENCO

16 Oct, 07:28


ድርጅታችን ሞኤንኮ ዘላቂ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማስፋፋትና የደንበኞቹንና የህብረተሰቡን ደህንነት ለመጠበቅ ቁርጠኛ ነው። ይህንንም ቁርጠኝነቱን ለማሳየት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የአስቸኳይ ጊዜ የአደጋ ምላሽ አሰጣጥ የአቅም ማሻሻያ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ሰጥተናል።

የስልጠናዉ መርሀ ግብር በዋናናነት ያተኮረው በጣምራ ማለትም በነዳጅና እና በኤሌክትሪክ (ሀይብሪድ) እንዲሁም በኤሌክትሪክ ብቻ የሚሰሩ መኪናዎች አጠቃላይ የአሰራር ሂደታቸው በሚመለከት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እንዲሁም በነዚህ ሞዴሎች ላይ ሊከሰት የሚችሉ ማንኛውም አደጋዎችና ለነዚህም አደጋዎች የመጀመሪያ እና ሁለተኛ የአስቸኳይ ጊዜ የአደጋ ምላሽ ሰጪዎች የመኪና አምራቾቹ ያስቀመጠውን አፋጣኝ የሆነ የአደጋ ምላሽ አሰጣጥ ፕሮቶኮሎች ላይ ያተኮረ የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና ሲሆን በስልጠናዉ ላይም ከእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሰልጣኞች ስልጠና ወስደዋል።

በቀጣይም ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ማለትም ለከድንገተኛ ህክምና ሰጪ ተቋማት፣ ለትራፊክ ፖሊስ ፣ ለኢንሹራንስና ለሌሎች ድርጅቶች ባለሞያዎችና ተመሳሳይ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅታችን አጠናቀናል።

የስልጠናዉ ተሳታፊዎቻችን ከስልጠናዉ በኋላ በሰጡን አስተያየት በስልጠናዉ ሂደት ከዚህ ቀደም የማያዉቋቸዉን መረጃና ዕዉቀቶችን እንደጨበጡ ገልጸዉ እንዲህ ዓይነት ስልጠናዎች የአደጋ ምላሽ አሰጣጥ አቅምን እንደሚያሳድግላቸዉ ተናግረዋል።

www.moencoethiopia.com

MOENCO

12 Oct, 13:58


በአስተማማኝነታቸው የታወቁ የቶዮታና የሱዙኪ ተሽከርካሪዎችን ከተሟላ የሰርቪስና የጥገና አገልግሎት ጋር በማቅረብ የሚታወቀው ኩባንያችን አሁን ደግም ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ ተሽከርካሪን ከተሟላ ጥገና እና መለዋወጫ ጋር ይዞላቹህ ቀርቧል።
ይህንን ዘመናዊ ተሽከርካሪ በዛሬው እለት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ሚኒስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ፣ የተለያዩ ተቋማት እና ደርጅቶች ሀላፊወች እንዲሁም የረጅም ጊዜ ደንበኞቻችን በተገኙበት የቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ ተሽከርካሪ እንዲሁም የሃይብሪድ እና ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪወች የጥገና ማዕከል ይፋዊ ምርቃት ዝግጅት ላይ ማስተዎወቃችን ስንገልፅ በታላቅ በደስታ ነው።

Our company, which is known for providing reliable Toyota and Suzuki vehicles with full service and repair services, now brings you the Toyota Corolla Cross Hybrid vehicle with full service and genuine spare parts.
It is with great pleasure that we announce this modern vehicle today at the official launch event of the Toyota Corolla Cross Hybrid and the Hybrid and Electric Vehicle Service Center, which was attended by Dr. Alemu Seme, the Minister of Transport and Logistics, officials from various institutions and companies, as well as our long-term customers.
#Toyota #Moenco #ToyotaCorollaCrossHybrid #SustainableFuture

1,615

subscribers

788

photos

49

videos