ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football @half_time_football Channel on Telegram

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

@half_time_football


እግርኳስ ቅመም እንጂ ወጣወጥ አይደለምና በሚገባው ልኬቱ ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል !!!
ይቀላቀሉን
since everybody is focusing on writing and blogging about the few elite football professionals & clubs, we focus mainly on interesting current affairs & in depth analysis of the most import

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football (Amharic)

የማህበረቅ ማህበረብ እና ከፍተኛ መረጃዎች ከፍተኛ ክፍሎች ለሆነ ረሲዑን እና ማናቸውም ባለሙያ ክንዲውስ ላይ ወደ ማንኛውም ኢንተርስት ጉዞ እንዲሆን አፍቅርለዎች 'ሃፍ ታይም ፉትቦል' የታይ፦አሜሪክ ቅድሚያ ለቅድሚያ ሉዓሽን አለፈው። ለሕዝብና ለሚስጥርት ልዩ መዋወሪያ እንቅስቃሴን በመምጣቱ የሞባይል ዝግጅት እና ተክኖውን እንዲቆረጥ ለመቀነስ ለመፈተሽ ከምንዝርዳን ልኬቱ ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል ። ከዚህ በታች ባለ፦ ላባለሀች መዋወሪያ አጠቃላሊ እና ውብሳትን ለማቅረብ እንዲቆረጥ ባለመቀነስ ነው ።

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

13 Feb, 21:13


🚨 አንቶኒ በድጋሚ ጎል አስቆጥሯል

በጥር የዝውውር መስኮት ማንችስተር ዩናይትድን ለቆ በውሰት ሪያል ቤቲስን የተቀላቀለው አንቶኒ በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ጌንት ላይ ግብ በማስቆጠር ቡድኑን ቀዳሚ አድርጓል

ብራዚላዊው ኮከብ ወደ ስፔን ካመራ ቡሃላ ግብ ሲያስቆጠር ይሄ ሁለተኛ ጊዜው ነው

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

13 Feb, 19:31


🟡🔵🇨🇴 በ85 ሚሊዮን ዩሮ አስቶን ቪላን ለቆ አልናስርን የተቀላቀለው ጆን ዱራን ለሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ችሏል

⚽️⚽️ 🆚 አል ፋይሃ
⚽️⚽️ 🆚 አል አህሊ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

13 Feb, 19:27


🚨 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ቀዶጥገናውን በስኬት አድርጓል

በACL ጉዳት የተነሳ ከሲዝኑ ውጪ የሆነው የማንችስተር ዩናይትዱ የመሃል ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በክለቡ የህክምና ማእከል ተገኝቶ ያደረገው ሰርጀሪ በስኬት መጠናቀቁን ክለቡ ይፋ አድርጓል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

13 Feb, 19:02


🚨 ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ከሳኡዲ አረቢያ ለቪኒ ዝውውር የቀረበላቸውን የ1 ቢሊዮን ዩሮ ውል ማፍረሻ ውድቅ ማድረጋቸውንና ቪኒን የመሸጥ ምንም አይነት ፍላጎት እንደሌላቸው AS ዘግቧል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

13 Feb, 18:27


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤንዞ ማሬሳካ ስለሪስ ጄምስ
“ጄምስ ምንም አይነት የጉዳት ችግር የለበትም:: ለብራይተኑ ጨዋታ ዝግጁ ነው"

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

13 Feb, 17:52


🚨🔴⚪️ ካይ ሃቨርትዝ የደረሰበትን የጡንቻ ጉዳትን ተከትሎ በዚህ ሳምንት ቀዶጥገና እንደሚያደርግና ከዚህ ሲዝን ውጪ እንደሆነ አርሰናል ይፋ አድርጓል

የካይ ሃቨርትዝን ጉዳት ተከትሎ ግልጋሎት የማይሰጡ የአርሰናል የፊት መስመር ተጫዋቾች ቁጥር 5 ደርሷል::

🇩🇪 ካይ ሃቨርትዝ (Out of Season)
🇧🇷 ጋብሬል ሄሱስ (Out of Season)
🇧🇷 ጋብሬል ማርቲኔሊ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቡካዮ ሳካ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

12 Feb, 17:21


🚨🏅 ኢታን ንዋኔሪ በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የመጨረሻ መርሃግብር ዢሮና ላይ ያስቆጠራት አስደናቂ ጎል የአርሰናል የጃንዋሪ ምርጥ ጎል ተብላ ተመርጣለች

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

12 Feb, 11:15


🚨 ኪሊያን እምባፔ ማንችስተር ሲቲ ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ያገባቸው ጎሎችን ብዛት 52 አድርሷል::

ፈረንሳዊው አጥቂ በ82 ጨዋታዎች ያስቆጠራቸው 52 ጎሎች ከቲዬሪ ኦንሪ(51) በላይ አስቀምጠውታል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

12 Feb, 11:11


🛸🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ 48 ጨዋታዎችን አድርጎ 49 ጎሎችን በማስቆጠር በውድድሩ ያለውን አስደማሚ ሪከርድ አስቀጥሏል!

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

12 Feb, 11:00


🚨🔵🔴 ሮበርት ሌቫንዶቭስኪ በካታላኑ ክለብ ያለውን ቆይታ በአንድ አመት ለማራዘም ተስማምቷል::

እንደ ሮጀር ቶሬሎ ዘገባ ከሆነ በ2022 ባየርን ሙኒክን ለቆ ባርሳን የተቀላቀለው የ36 አመቱ አጥቂ እስከ 2026 በካምፕ ኑ የሚቆይ ይሆናል::

ሌዋ በብሉግራናዎቹ መለያ 128 ጨዋታዎችን አድርጎ 90 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን በዚህ ሲዝን በላሊጋው 19 ጎሎችን በ22 ጨዋታዎች አስቆጥሮ ፒቺቺውን እየመራ ይገኛል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

12 Feb, 10:54


🚨🇨🇭 የቀድሞው የማንችስተር ሲቲ የግራ መስመር ተመላላሽ የነበረው ቤንጃሚን ሜንዲ ኤፍ ሲ ዙሪክን ተቀላቅሏል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

12 Feb, 10:48


⚪️ አንቸሎቲ“ሻምፕዮንስ ሊግ ለሪያል ማድሪድ ባህሉ የሆነ ልዩ ውድድር ነው :: ምርጥ ፐርፎርማንስ እያሳየን ጣፋጭ ውጤቶችን እያስመዘገብን እንደምንቀጥል ተስፋ አለኝ”::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Feb, 18:50


🚨 ካርሎ አንቸሎቲ: “ባላንዶሩን ቪኒ እንደሚያሸንፍ ጠብቀን ስለነበር ነው ሽልማቱ ላይ ላለመገኘት በጋራ የወሰንነው ::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Feb, 18:01


🚨ኢንተር ሚያሚ የ2025 አዲስ ማልያን ይፋ አድርጓል

ብዙዎች የማልያው ዲዛይን ፊት ለፊቱ ላይ ነጭ ስትራይፕና ትከሻው ላይ ጥቁር መስመር መኖሩን ተመልከተው ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን እያመሳሰሉት ይገኛሉ::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Feb, 17:36


🚨🔵 ቼልሲ ታዳጊ አጥቂ አስፈረመ

የምእራብ ለንደኑ ክለቡ በ2008 የተወለደው የ16 አመቱ ዳስታን ሳትፔቭን ከካይራት አልማቲይ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል::

ከካዛኪስታን የተገኘው አጥቂ በስታፎርድብሪጅ የ5 አመት ውል የፈረመ ሲሆን ሰማያዊዎቹ ለዝውውሩ 4 ሚሊዮን ዩሮ ከፍለዋል::

ተስፈኛው አጥቂ 18 አመት ሲሞላው ቼልሲን የሚቀላቀል ይሆናል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Feb, 17:28


🚨 በአዲዳስ የተመረተችው የሻምፕዮንስ ሊግ ጥሎ-ማለፍ ኳስ ይፋ ተደርጋለች !!!

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Feb, 15:43


🔥በክረምቱ ጄኖዋን ለቆ ቤርጋሞ የደረሰው ማቴዮ ሬቴጌዩ በሴሪ አው 28 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች ብቻ አድርጎ 20 ጎሎችን በማስቆጠር ከሃሪ ኬንና ሳላህ ጋር ለወርቅ ጫማው እየተፎካከረ ይገኛል

የአታላንታው የፊት አጥቂ
🏟️22 የሴሪ አ ጨዋታዎች አድርጓል
⚽️20 ጎሎች አስቆጥሯል
🦶8 ጎሎችን በግራ እግሩ
👟7 ጎሎችን በቀኝ እግሩ
🎯5 ጎሎችን በግንባሩ
🅰️ 3 አሲስቶችን አስመዝግቧል
👨‍🍳 22 የግብ እድሎችን ፈጥሯል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Feb, 15:18


🚨🏅 ፔፕ ጋርዲዮላ " ከሪያል ማድሪድ ጋር ከምናደርገው ጨዋታ በፊት የሮድሪን ባላንዶር ለደጋፊው እናበረክታለን"

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Feb, 14:56


🔴🏆 ዲዮጎ ዳሎ “በሩበን አሞሪም መሪነት በቀጣይ ሲዝኖች ፕሪሚየር ሊጉን የማንሳት እድል እንዳለን ይሰማኛል ”.

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 21:59


🚨 ሃሪ ማጎየርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
በሽርፍራፊ ሰከንዶች ላይ ባስቆጠረው ጎል ማንችስተር ዩናይትድ ሌስተር ሲቲን 2-1 በማሸነፍ ወደ FA Cup ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችሏል

〰️〰️🚨〰️〰️〰️ 🚨〰️〰️〰️ 🚨
የማንችስተር ዩናይትድ ማልያን በገራሚ ዋጋ ይግዙ

በቅናሽ ለመግዛት መተግበሪያችንን አውርደው ይዘዙን
👇👇👇👇
https://www.delina.app/download.php?ref=UtdEpl

አልያም በመደበኛው ዋጋ በ1700 ለመግዛት በWebsite ይዘዙ
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=UtdEpl

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 19:11


ፓትሪክ ዶርጉ የማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሌስተርን በመግጠም ይጀምራል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 18:40


🇲🇽 ሰርጂዮ ራሞስ በአዲስ ክለቡ 93 ቁጥርን የሚለብስ ሲሆን ለሪያል ማድሪድና ለነበረኝ ቆይታ ስለነው የመረጥኩት ብሏል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 17:40


🚨 የማንችስተር ዩናይትድ ማልያን በገራሚ ዋጋ ይግዙ

በቅናሽ ለመግዛት መተግበሪያችንን አውርደው ይዘዙን
👇👇👇👇
https://www.delina.app/download.php?ref=utdtg

አልያም በመደበኛው ዋጋ በ1700 ለመግዛት በWebsite ይዘዙ
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=utdtg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 16:51


🔵 ኡናይ ኢምሬይ ስለራሽፎርድ

➡️ልምምዱን በሚገባ ሁኔታ ሰርቷል , ልንጠቀምበት የምንችለው ትልቅ አቅም አለው


➡️ማንችስተር ዩናይትድን ስለለቀቀበት ምክንያት ማወቅ አልፈልግም - የኔ ከባዱ ስራ እርሱን ውጤታማ ማድረግ ነው

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 14:51


🚨 ⚠️ ካርሊቶ ስለላሊጋው ፕሬዝዳንት

➡️በማድሪድ ቤት ከዳኝነት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ጭንቀት ውስጥ የገባ ማንም ሰው የለምና ሃቪዬር ቴባስን አትጨነቅ በሉት

➡️ አሁን ያለውን ሲስተም መቀየር እንፈልጋለን ሆኖም ሃሳቡ ከእኛ ስለመጣ ብቻ ሁሉም ተቃራኒ ሆነዋል - ያው የሆነ ቀን ጠብቀው ማለቅቀሳቸው አይቀርም

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 12:46


🚨 👀 የረዥም ጊዜ ጉዳት የገጠመው ሮድሪ የማንችስተር ሲቲ የሻምፕዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ስብስብ ውስጥ ተካቷል

አዳዲሶቹ ፈራሚዎች ማርሙሽ, ኩሳኖቭና ኒኮ የተካተቱ ሲሆን ቪቶር ሬዬስ ከስብስቡ ውጪ ሆኗል 🚫

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 12:26


🚨 ፍራንክ ዛምቦ አንጊውሳ የሴሪ አው የጃንዋሪ ምርጥ ተጫዋች

4 ጨዋታዎች
⚽️2 ጎሎች አስቆጠረ
🅰️2 አሲስቶች አደገ
🥇2 የጨዋታ ኮከብ
🎖️የናፖሊ የወሩ ተጫዋች

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 12:18


🚨🥇 ጀስቲን ክላይቨርት የፕሪሚየር ሊጉ የጃንዋሪ ምርጥ ተብሎ ተመርጧል

⛳️ 4 ጨዋታዎች አደረገ
⚽️ 5 ጎሎች አስቆጠረ
🅰️ 2 አሲስቶች
የጎል አስተዋጽኦ በየ45 ደቂቃው

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Feb, 12:14


🚨🔵 ኤንዞ ማሬስካ: “ክሪስቶፈር እንኩንኩን ለማቆየት የወሰንነው ቀደም ብለን ነበር:: እርሱ በቡድናችን ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል”

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

06 Feb, 18:37


🚨 አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት ቤንጃሚን ሼሽኮን የማስፈረም ፍላጎትና ዝግጁነት የነበረው ቢሆንም አርቢ ላይቭዢንግ ስሎቬኒያዊው ኢንተርናሽናልን በጥር ለመልቀቅ ባለመፈለጋቸው የተነሳ ዝውውሩ ሳይፈፀም ቀርቷል::

📰 Sami Mokbel

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

06 Feb, 15:49


🚨👀 ሩበን አሞሪም ስለዝውውር ተጠይቆ

"ከዚህ በፊት ተጫዋቾችን ስናዘዋውር ከምርጫም ሆነ ከገንዘብ አንፃር ብዙ ስህተቶችን ስለሰራን ጥንቃቄን መርጠናል"

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

06 Feb, 13:12


🚨 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እስከ ሲዝኑ መጨረሻ ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል የተነገረ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድ ተጨማሪ ምርመራዎችን ዛሬ ያደርግለታል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

06 Feb, 10:47


⚪️⚫️🇧🇷 ዊሊያን ለስድስት ወራት በፉልሃም የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል::
ፓናትኒያኮስን ከለቀቀ ቡሃላ ወደ ክራቫን ኮቴጅ ተመልሷል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

05 Feb, 22:55


ጥያቄ አርሰናል በዚህ ሲዝን ዋንጫ የማንሳት እድል አለው ?

📉 ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል በ6 ነጥብ ርቀዋል
🏆 የሻምፕዮንስ ሊግ 16 ጥሎ ማለፍ ደርሰዋል
ከFA Cup ውጪ ሆነዋል
ከCarabao Cup ውጪ ሆነዋል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

05 Feb, 22:51


🚨 አርሰናል በሚኬል አርቴታ ስር ለመጨረሻ ጊዜ ለፍፃሜ የቀረበው በ2020 ነበር ::

በሁለት ጨዋታዎች 3️⃣4️⃣ የግብ እድሎችን ፈጥረውና 8️⃣ ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች አድርገው አንድም ግብ ያላስቆጠሩት መድፈኞቹ ከካራባኦ ዋንጫ ውጪ መሆናቸውን ተከትሎ ለተከታታይ 5ኛ ሲዝን ያለዋንጫ ሲዝንን የማጠናቀቅ እድላቸው ሰፍቷል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

05 Feb, 22:48


ሚኬል አርቴታ በጥር የአርሰናል የፊት መስመርን እንደሚያጠናክር ቢጠበቅም አንድም አጥቂ ሳያስፈረም የዝውውር መስኮቱ መዘጋቱ ይታወሳል::

ይባስ ብሎ ማርቲኔሊ በኒውካስትሉ ጨዋታ ተጎድቶ መውጣቱ ነገሩን ከድጡ ወደማጡ ወስዶታል

🤕 ማርቲኔሊ
🤕 ሄሱስ (ACL)
🤕 ሳካ (Muscle)

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

05 Feb, 22:43


🗣️ " Stay Humble Now” - ጎርደን

🚨 አንቶኒ ጎርደን ክለቡ ኒውካስትል ዩናይትድ በደርሶ መልሶ 4-0 አሸንፎ አርሰናልን ከካራባኦ ዋንጫ ውጪ ካደረገ ቡሃላ " መረጋጋት አለብን " በማለት የሰሞኑን የመድፈኞቹን "Humble” ሙድ ወረፍ አድርጓል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

05 Feb, 22:39


🚨 አንቶኒ ጎርደን ከ23/24 ሲዝን አንስቶ ከቶፕ 6 ቡድኖች ጋር ሲጫወት የሚያሳየው ብቃት ሁሉንም እያስደመመ ይገኛል

🏟 19 ጨዋታዎች አደረገ
17 ጎሎችና አሲስቶች

Big Game Player

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

05 Feb, 22:09


🚨 አርሰናል በኒውካስትል ዩናይትድ በደርሶ መልስ 4-0 በሆነ ውጤት ተሸንፎ ከካራባኦ ካፕ ውጪ ሆኗል ‼️

የሚኬል አርቴታ ቡድን በሜዳው ኢምሬትስ ሆነ በሴንት ጀምስ ፓርክ ጎል ማስቆጠር ካለመቻሉ ባለፈ የኒውካስትል የፊት መስመርን መቋቋም ቸግሮት የዋንጫ ተስፋውን በድጋሚ አጥቷል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 19:01


🚨የማንችስተር ዩናይትድ ቀዩ ማልያን ይግዙ
Home Kit
ዋጋ:1,700 ብር
ሳይዝ: Medium, Large & Xtra Large

የታይላንድ ስሪት (Made In Thailand)

ባለወንፊቱ የለም - እጀ ሙሉ ገና አልገባም

በስልክ ደውለው ካዘዙ 1,900 ብር

በአንድሮይድ መተግበሪያችንን አውርደው ካዘዙ 1,530 ብር

በድረገፃችን በኩል ከገዙ 1,700 ብር

በWebsite ለማዘዝ
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=UELTg

አንድሮይድ አውርደው ለማዘዝ
👇👇👇👇
https://www.delina.app/download.php?ref=UELTg

በስልክ ለማዘዝ 0920342662

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 18:06


🇸🇦 🟡 አል አህሊ አሌክስ ባዬናን ከቪያሪያል ለማስፈረም ያለውን ፍላጎት አጠናክሮ የዊንገሩን ውል ማፍረሻው 60 ሚሊዮን ዩሮ ለመክፈል ተዘጋጅቷል::

የ23 አመቱ ስፓንያርድ በላሊጋው 5 ጎሎችንና 5 አሲስቶችን በ19 ጨዋታዎች አስመዝግቧል::
📰 ኒል ሶላ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 17:09


🟣🔵 ጃኦ ፌሊክስን ከቼልሲ ለማስፈረም ያደረጉት ጥረት ውጤታማ ያልሆነላቸው አስቶን ቪላዎች እንደአማራጭ የፒኤስጂውማርኮ አሴንሲዮን ይዘውታል::

📰 ፋብሪዚዮ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 15:28


🚨 አስቶን ቪላና ቶተንሃም ሆትስፐርስ የባየርን ሙኒኩን አጥቂ ማቲያስ ቴልን ለማስፈረም የሚደረገውን ትንቅንቅን ተቀላቅለዋል::

ቼልሲና ማንችስተር ዩናይትድ ሌሎቹ ፈላጊዎቹ ናቸው::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 15:21


💣🔴🟡 ጋላታሳራይ አልቫሮ ሞራታን ለማስፈረም ጥረት ጀምሯል:: የ32 አመቱ ስፓንያርድ በክረምት አትሌቲኮ ማድሪድን ለቆ ኤሲ ሚላንን መቀላቀሉ ይታወሳል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 14:52


🇸🇦 የሳኡዲው ልኡል ስለ ሞሃመድ ሳላህ

የሳኡዲ አረቢያው ልኡል አብዱልአዚዝ ቢን ቱርኪ አል-ፋይሳል ፒርስ ሞርጋን ባደረገላቸው ኢንተርቪው ስለሳላህ ቀጣዩን ብለዋል

" ሞሃመድ ሳላህ የጊዜው ታላቅና ተፅእኖ ፈጣሪ ሙስሊም ነው ከመሆኑ በተጨማሪ ምርጥ ተጫዋች ስለሆነ እሱን ማግኘት ትልቅ እድል ነው::" ያሉ ሲሆን ኮንትራቱን የማያድስ ከሆነ ወደሊጋቸው ቢመጣ ደስተኛ እንደሆኑ ተናግረዋል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 14:30


🔵🔴 ፔድሪ በካምፕ ኑ ያለውን ቆይታ እስከ ሰኔ 2030 በይፋ አራዝሟል::

ቀጣይ ላሚን ያማል እንደሚፈርም ይጠበቃል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 14:07


🚨🇶🇦 ሃኪም ዚያች ጋላታሳራይን ለቆ የካታሩን ክለብ አል ዱሃይልን ተቀላቀለ. 🇲🇦

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 14:04


🚨 ዣቪ ሲመንስ በ81 ሚሊዮን ዩሮ ፒኤስጂን ለቆ ላይፕዚንግን ተቀላቀለ
💶 55 ሚሊዮን ዩሮ ቅድመ ክፍያ
💶 25 ሚሊዮን ዩሮ እየታየ የሚጨመር
✍️ ከቀጣይ ሽያጭ % ይኖራቸዋል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Jan, 07:53


ዛሬ 🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ  የሚደረጉ ጨዋታዎች

05:00 | አያክስ ከ ጋላታሰራይ
05:00 | ሮማ ከ ፍራንክፈርት
05:00 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ፕልዘን
05:00 | ብራግ ከ ላዚዮ
05:00 | FSCB ከ ማንችስተር ዩናይትድ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ PAOK
05:00 | ቶተንሃም ከ IF ኤልፍስቦርግ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 22:40


🚨🟡🔵 ጆን ዱራን ወደ አልናስር

አስቶን ቪላ 77 ሚሊዮን ዩሮ ከዝውውሩ ያገኛል

የህክምና ምርመራውን ነገ ያደርጋል
✈️🇸🇦

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 21:19


ጎልልልልልልልል
ማንችስተር ሲቲ መሪ ሆነ
ሲቲ 2-1 ክለብ ብሩዥ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 21:17


🚨 በነገራችን ላይ ማቴዮ ኮቫቺች አስቀያሚ ጎል ማስቆጠር አይችልም

ከራሱ ሳጥን ጀምሮ እየነዳ ሳጥን ጫፍ ደረሰ - በቀጥታ መትቶ አስቆጠረ

ጎሉን ለማየት
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15581

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 21:12


Pep ቢጫ ካርድ አየ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 21:10


ጎልልልልልል
ማቴዮ ኮቫቺች ሲቲን አቻ አድርጓል
ማም ሲቲ 1-1 ክለብ ብሩዥ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 21:04


የሻምፕዮንስ ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ
በእረፍት ሰኣት
ማን ሲቲ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 21:00


ኢታን ንዋኔሪ
የመጀመሪያ UCL ሊግ ጨዋታው(ቋሚ)
የመጀመሪያ UCL ሊግ ጎል

What a Talent .

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 20:50


ኢታን ዋኔሪ ይችላል ብቻ ሳይሆን የብቃት ጣራው በጣም ከፍ ያለ ነው

ካላመናችሁኝ ጎሉን እዩት
👇👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15577

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 18:50


🚨🔴 ማንችስተር ዩናይትድ ማቲያስ ቴልን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀመረ

በጥር የዝውውር መስኮት አሌሃንድሮ ጋርናቾን አልያም ማርከስ ራሽፎርድ እንደሚለቁ የሚጠበቁት ቀያይ ሰይጣናቱ ቴሌን ለማስፈረም የሚደረገውን ግብግብ እንደተቀላቀሉ ፍሎሪያን ፕለቲንበርግ ዘግቧል

ሙኒክን ከdeadline day በፊት ለመልቀቅ የወሰነው የ19 አመቱ አጥቂ በቪንሰንት ኮምፓኒ ስር በቂ እድል ያለማግኘቱ አላስደሰተውም::

ዩናይትዶች ጋርናቾን በቼልሲ አልያም ራሽፎርድን በውሰት ከለቀቁ ብዙ ተስፋ የተጣለበት ፈረንሳዊ አጥቂ ምርጫቸው ነው::

የዩናይትድ ቀዩን ማልያ ለመግዛት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇

https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=TelTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 17:22


🔴⚫️🇦🇷 ኤሚ ቡንዲያ በውሰት ውል አስቶን ቪላን ለቆ ባየር ሌቨርኩሰንን ተቀላቅሏል::

የጀርመኑ ክለብ በውሰቱ መጨረሻ አርጀንታይኑን በቋሚነት ማስፈረም ከፈለጉ 20 ሚሊዮን ዩሮ መክፈል ይጠብቅባቸዋል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 16:44


🚨 ከአሞሪም እቅድና ስብስብ ውጪ የሆነው ማርከስ ራሽፎርድ ያለው ብቸኛ አማራጭ ፈላጊ ጁቬንቱስ ሲሆን ከdeadline day በፊት በውሰት ሊያስፈርሙት ይፈልጋሉ::

📰 Diario Sport

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 16:04


🇸🇦 ስቲቨን ዤራርድና አል-ኢቲፋቅ በሁለትዮሽ ስምምነት ለመለያየት ተስማምተዋል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 15:50


🚨🚫 ማርከስ ራሽፎርድ በዩሮፓ ሊጉ ስቱዋ ቡካሬስትን ከሚገጥመው የማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ውጪ ሆኗል‼️

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 15:38


Welcome Back ምርጡ አድሚናችን
@Benoni_bina

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 15:19


Luke shaw is back🫰

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 13:08


🚨 ሮማ ሊዮናርዶ ፓራዴስን የሚሸጥ ከሆነ ካዝሜሮን በውሰት ከማንችስተር ዩናይትድ ማስፈረም ይፈልጋል::

📰 MailSport

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 13:05


🚨ሊቨርፑል በውሰት ለሳልዝበርግ ሰጥቶት የነበረው የ20 አመቱ ስቴፋን ባጄቺችን ከውሰጥ ጠርቶ ወደ ላስ ፓልማስ ሊልከው አስቧል::

📰 Atlantico Hoy

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 13:00


🚨 ሩበን አሞሪም በፊት አጥቂው ራስመስ ሆይሉንድ ብቃት ላይ እምነት እያጣ በመሆኑ የተነሳ በክረምት ማንችስተር ዩናይትድ ሊቆ እንዲወጣ ሊፈቅድለት ይችላል::

📰 TheSunFootball

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 12:57


🚨 ሞሃመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት ያለውን ውል በሰኔ 2025 የሚጠናቅቅ ሲሆን አዲስ ኮንትራት ካልፈረመ መዳረሻው የሳኡዲው ሃያል ክለብ አል-ሂላል ሊሆን ይችላል::

📰 TeleFootball

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Jan, 12:07


🚨🇩🇰 የአሞሪም የመጀመሪያ ፈራሚ ሃሙስ ኦልትራፎርድ ይደርሳል

የቀያይ ሰይጣናቱ አለቃ የሆነው ሩበን አሞሪም በሌቼ ቤት እምቅ ችሎታውን እያሳየ የሚገኘው ፓትሪክ ዶርጉን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል የነበረው ፍላጎት እውን ለመሆን ተቃርቧል::

የ20 አመቱ ዴኒሽ በ21 የሴሪ አው ጨዋታዎች 3 ጎሎችን አስቆጥሮ 1 አሲስት ያደረገ ሲሆን ያለው የቴክኒካልና ፊዚካል ፕሮፋይል ተመራጭ ያደርገዋል::

ማንችስተር ዩናይትድና ሌቼ በ35 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ተስማምተዋል
30 ቅድሚያ + 5 ሚሊዮን add-ons
የህክምና ምርመራውን ሃሙስ ያደርጋል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Jan, 16:44


🚨🔴 ሩበን አሞሪም የሚፈልገው ፓትሪክ ዶርጉን እንደሆነ ተነገረ

ያለበትን የግራ መስመር የተከላካይ ችግር ለመቅረፍ ገበያ የወጣው ሩበን አሞሪም የሌቼውን ፉልባክ ለማስፈረም እያደረገ ያለው ጥረት በዝውውር ሂሳብ ዙሪያ እየተጏተተ ቢሆንም አሞሪም ንቅንቅ እንደማይል ስካይ ጀርመኒ ዘግቧል::

ዩናይትድ ዴንማርካዊውን ወጣት የማያገኝ ከሆነ የቀድሞ ልጁ አልቫሮ ፈርናንዴዝን ሊያስፈርም እንደሚችል መረጃዎች ወጥተዋል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Jan, 16:08


🚨 በቲያጎ ሞታ የሲዝን ጉዞ ደስተኛ ያልሆኑት ጁቬንቱሶች ከቀድሞው የባርሴሎና አሰልጣኝ ቻቪ ሄርናንዴዝ ጋር ንግግር መጀመራቸውን Lequipe ዘግቧል ::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Jan, 14:52


🚨🟣🔵 አስቶን ቪላ ከአክሰል ዲሳሲ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ተስማሙ

የ26 አመቱ የመሃል ተከላካይ ከኤንዞ ማሬስካ እቅድ ውጪ መሆኑን ተከትሎ ማረፊያውን እያፈላለገ ሲሆን እንደፋብሪዚዮ መረጃ ከሆነ መዳረሻው ቪላ ፓርክ ይመስላል::

በቀጣይ ቀናት ሁለቱ ክለቦች በዝውውር ዙሪያ እንደሚደራደሩ ይጠበቃል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Jan, 14:02


🟡🔵 አንደርሰን ታሊስካ አል ናስርን ለቆ ወደ ፌነርባቼ አምርቷል::
ሁለቱ ክለቦች መስማማታቸውን ተከትሎ የ30 አመቱ ብራዚላዊ እስከ 2026 የሚያቆየውን ውል ይፈርማል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Jan, 13:49


🚨🟡🔵 አልናስር የባየርን ሌቨርኩሰኑን ናይጄሪያዊ አጥቂ ቪክተር ቦኒፌስክን የታሊስካ ምትክ አድርገው የማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Jan, 12:18


🔵🔴 ዲዮንግ በ2026 ስለሚጠናቀቀው ኮንትራቱ

“በባርሳ ባለኝ ቆይታ በጣም ደስተኛ ብሆንም አሁን ላይ ትኩረቴ ጥሩ እንቅስቃሴን አድርጌ ቡድኔን ውጤታማ ማድረግ ብቻ ነው"

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Jan, 11:57


🚨🇧🇷 ከጁቬንቱስ ጋር ለመለያየት የወሰነው ዳኒሎ የጃንዋሪ ደሞዙን ተቀብሎ ወደ ብራዚል ያመራል::

✈️ የ33 አመቱ ፉልባክ ፍላሚንጎን በነፃ ውል የሚቀላቀል ይሆናል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Jan, 11:41


⚪️⚫️🇧🇷 ሳንቶስና አል ሂላል በኔይማር ዝውውር ዙሪያ በዚህ ሳምንት የሚደራደሩ ሲሆን ኔይማርና የልጅነት ክለቡ በቃል ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል::

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 21:17


ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር
98 ደቂቃዎች ተጫወተ
👟 4 የግብ ሙከራዎች
🎯 1 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ
⚽️ 1 ጎል
3️⃣3 ነጥቦች

🚨🚨🚨🚨

የዩናይትድ ቀዩን ማልያ ለመግዛት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇

https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=1OT

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 21:04


ማንችስተር ዩናይትድ በሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ብቸኛ ጎል ፉልሃምን 1-0 አሸነፈ ‼️

ቀያይ ሰይጣናቱ ወደ ክራቫን ኮቴጅ አቅንተው በማርኮ ሲልቫ የሚመሩት ፉልሃሞችን አርጀንቲናዊው ሴንተር ባክ በ78ኛው ደቂቃ ከሳጥን ውጪ ባስቆጠራት ግሩም ጎል 3 ነጥቦችን ከለንደን ይዞ ተመልሷል::

የዩናይትድ ቀዩን ማልያ ለመግዛት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=lichaTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 20:58


ተጠናቀቀ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 20:54


እረፍት:
ባርሴሎና 5-0 ቫሌንሺያ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 20:54


No Goal
በቫር ተሻረ - ኦፍሳይድ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 20:53


ጎልልልልልልል
አማድ ዲያሎሎሎሎ
ማን ዩናይትድ 2-0 ፉልሃም

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15568

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 20:48


6 ጭማሪ ደቂቃዎች
ዩናይትድ ውጤቱን ያስጠብቅ ይሆን ?

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 20:47


ቶቢ ኮልዬር ከመስመር ላይ ያወጣት ኩዋስ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 20:36


ጎልልልልልልል
ሊሳንድሮሮሮሮሮ ማርቲኔዝዝዝዝዝ
ማን ዩናይትድ 1-0 ፉልሃም

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15568

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 19:47


እረፍት : 0-0

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

26 Jan, 19:36


🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: የፕሪሚየርሊጉ የዳኞች ማህበር (PGMOL) በአርሰናልና ወልቭስ መካከል የተደረጉን ጨዋታ የመሩትና ለማይልስ ልዊስ-ስኬሊ ቀይ ካርድ ከሰጡት አርቢትር ሚሸል ኦሊቨር ጎን እንደሚቆም አስታውቋል::

በመግለጫው " የጨዋታ ዳኞች ብሎም ቤተሰቦቻቸው ላይ ያነጣጠረ ማንኛውም አይነት ዛቻና ጥቃት ተቀባይነት የለውም" ብሏል ❗️

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

03 Jan, 15:56


😱ዊስሊ ፎፋና ከውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ወደ ሜዳ ላይመለስ እንደሚችል ማሬስካ ዛሬ ተናግረዋል

ፎፋና ማጣት ለቼልሲ ትልቅ ጉዳት ነው ቼልሲ በአስገዳጅ ሁኔታ ተከላካይ ለማስፈረም በጥር ወደገበያ ሊወጣ ይችላል ።

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

03 Jan, 15:42


ታላቅ ቅናሽ

🚨ውድ የሊቬ ቤተሰቦች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ታላቅ ቅናሽ ማድረጋችንን እየገለጽን የዘንድሮ የሊቬ ማልያዎችን በ15% ቅናሽ ትገዙ ዘንድ ግብዣችን ነው።

ቀዩ 1,500 ብር የነበረው 1,275 ብር
ጥቁሩ 1,500 ብር የነበረው 1,275 ብር
ነጩ 1,500 ብር የነበረው 1,360 ብር


የአንድሮይድ መተግበሪያችንን ለማውረድ እዚህ ጋር ይጫኑ

አልያም በድረገፃችን ለማዘዝ እዚህ ጋር ይጫኑ


📱በስልክ ደውለው የሚያዙ ከሆነ ቅናሽ አያገኙም + የዴሊቨሪ ይከፍላሉ

📤ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆኑ በEMS በኩል እንልካለን

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

02 Jan, 18:53


የአርሰናል ደጋፊዎች የሪካርዶ ካላፊዮሪ ሲዝንን እንዴት አገኛችሁት ?

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

02 Jan, 00:47


አርኒ ስሎት ሞሃመድ ሳላህና አስደማሚው የሊቨርፑል ግስጋሴ #ሊቨርፑል
https://youtu.be/FMePjjou2pM

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

01 Jan, 20:24


የዝውውር ዜናዎችን ማዘጋጀትና መለጠፍ የምትችሉ የቻናላችን ቤተሰቦች አለን በሉ

#TransferWindow

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Dec, 20:34


32 ደቂቃ
ዚርክዚ ወጣ
ማይኑ ገባ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Dec, 20:21


ጎልልልልል
ጆይ ሊንግተን
ኒውካስትል 2-0

ጎሉን ይመልከቱ 👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15487

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Dec, 20:09


ሩበን አሞሪ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Dec, 20:06


ጎልልልልል
ኒውካስትል 1-0

የአይዛክን ጎል ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15485

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Dec, 20:02


ተጀመረ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Dec, 15:29


ዊሊያን በጋራ ስምምነት ከኦሎምፒያኮስ ጋር ተለያየ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Dec, 20:17


🔥 አስገራሚው የ ሞሃመድ ሳላህ 24/25 ፕሪሚየር ሊግ ሲዝን

⛳️ 18 ጨዋታዎች
⚽️17 ጎሎች
🅰️13 አሲስቶች

🤩 በአጠቃላይ 30 የግብ አስተዋጽዖ
🆕በታህሳስ ወር ብቻ 14 የግብ አስተዋጽዖ በማበርከት የሱዋሬዝን ሪከርድ ሰብሯል
🆕 በሊጉ ታሪክ በ8 ጨዋታዎች ላይ ጎልና አሲስት ያስመዘገበ የመጀመሪያው ተጫዋች
☄️በ11 ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች ጎል አስቆጥሯል/ አሲስት አድርጓል

⚫️የሊቨርፑል ጥቁሩን ማልያ ከፈለጉ
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=265&ref=Salah24Tg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Dec, 18:09


ሞሃመድ ሳላህ በመጀመርያው አጋማሽ

1 ጎል
1 አሲስት
2 የግብ እድሎች
2 የተሳኩ ድሪብሎች
3/3 የጎል ሙከራዎች

ጎሎቹን ይመልከቱ 👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15483

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Dec, 18:17


2024 ከመጠናቀቁ በፊት ሳላህ ፓልመርን ይስተካከለው ይሆን ?

በ2024 በርካታ የግብ አስተዋጽዖን ያበረከቱ የፕሪሚየር ሊግ ኮከቦች

🥇ኮል ፓልመር
🥈ሞሃመድ ሳላህ
🥉አሌክሳንደር አይዛክ

የማቴታና ኩንሃና ዊሳ ቁጥሮች ገራሚ ናቸው

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Dec, 20:47


በ24/25 ከካይ ሃቨርትዝ በላይ ግቦችን ማስቆጠር የቻሉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች 2 ብቻ ናቸው

🥇 ሞሃመድ ሳላህ 19
🥈 ሃላንድ 18
🥉 ካይ ሃቨርትዝ 12 📈

የሲዝኑ 8ኛ የኢምሬትስ ጎሉን ነው ኢፕስዊች ላይ ያስቆጠረው

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Dec, 20:39


ጎልልልልልልል
አርሰናል 1-0 ኢፕስዊች
22'
⚽️ካይ ሃቨርትዝ 🅰️ትሮሳርድ
የካይ ሃቨርትዝን ጎል ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15478

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Dec, 20:16


Arsenal vs Ipswich
ተጀመረ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Dec, 18:55


🇪🇬👑ሞሃመድ ሳላህ በዚህ 24/25

⛳️17 የሊግ ጨዋታዎች
⚽️16 ጎሎች አስቆጠረ
🅰️11 አሲስቶች አደረገ
🎯 27 የጎል አስተዋጽዖ
1 G/A በየጨዋታው

⛳️6 የሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
⚽️2 ጎሎች አስቆጠረ
🅰️4 አሲስቶች አደረገ
🎯 6 የጎል አስተዋጽዖ
1 G/A በየጨዋታው

በሁሉም ውድድሮች
⛳️25 ጨዋታዎች
⚽️19 ጎሎች አስቆጠረ
🅰️15 አሲስቶች አደረገ
🎯 34 የጎል አስተዋጽዖ

What A Season ‼️

🔴የሊቨርፑል ቀዩ ማልያን ለመግዛት
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=165&ref=LivTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

24 Dec, 17:08


ለልጆችዎ ‼️

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

23 Dec, 19:26


1️⃣ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በስድስት የተለያዩ ሲዝኖች 10+ ጎሎችና 10+ አሲስቶችን ያስመዘገበ ብቸኛው ተጫዋች ነው

17/18 - 32 ⚽️ 10🅰️
19/20 - 19 ⚽️ 10🅰️
21/22 - 23 ⚽️ 13🅰️
22/23 - 19⚽️ 12🅰️
23/24 - 18 ⚽️ 10🅰️
24/25- 15⚽️ 11🅰️ (እስካሁን)

🔴የሊቨርፑል ቀዩ ማልያን ለመግዛት
ዋጋ: 1,500 ብር

👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=165&ref=SalahTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

23 Dec, 19:16


Breaking News

ቡካዮ ሳካ ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ገልጿል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

23 Dec, 12:07


ሞሃመድ ሳላህ በዚህ ሲዝን ከቶፕ-6 ቡድኖች ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች ላይ 12 የግብ አስተዋጽዖችን አበርክቷል

Vs ማን ሲቲ: 1ጎል + 1 አሲስት
vs ቼልሲ: 1 ጎል + 1 አሲስት
Vs ማን ዩናይትድ: ጎል + 2 አሲስት
Vs ስፐርስ: 2 ጎል + 2 አሲስት
Vs አርሰናል: 1 ጎል

BIG GAME PLAYER. 🇪🇬👑

🔴የሊቨርፑል ቀዩ ማልያን ለመግዛት
ዋጋ: 1,500 ብር
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=165&ref=Salah

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

22 Dec, 09:21


ናፖሊ የ31 አመቱን የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ሀሪ ማግዋየርን ለማስፈረም ጥረት እያደረገ ይገኛል።

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

22 Dec, 09:18


ክሪስቶፈር ንኩንኩ በቼልሲ ቤት የመሰለፍ እድልን በማጣቱ ምክንያት በቀጣዩ ጥር ክለቡን ለመልቀቅ እያሰበ ሲሆን ሁለት የቱርክ ክለቦች በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸዉ ተብሏል።

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

22 Dec, 09:14


ኒኮ ዊሊያምስ በቀጣይ ክረምት ባርሴሎናን መቀላቀሉ አይቀሬ ይመስላል።

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

22 Dec, 06:40


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ኤቨርተን ከ ቼልሲ
11:00 | ፉልሃም ከ ሳውዝሃፕተን
11:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ወልቭስ
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንማውዝ
01:30 | ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ሮማ ከ ፓርማ
11:00 | ቬንዚያ ከ ካግላሪ
02:00 | አታላንታ ከ ላዚዮ
04:45 | ሞንዛ ከ ጁቬንቱስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦኩም ከ ሃይድርናየም
01:30 | ወልቭስበርግ ከ ዶርትሙንድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ቫሌንሲያ ከ አላቬስ
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ሴቪያ
02:30 | ላስ ፓልማስ ከ ኢስፓኞል
05:00 | ቤቲስ ከ ራዮ ቫልካኖ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

21 Dec, 18:10


ጎልልልልልልልል
ካይ ሃቨርትዝ
አርሰናል 3-1 ፓላስ
ጎሉን ይመልከቱ
https://t.me/HTFvids/15473

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

21 Dec, 17:53


👀

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

21 Dec, 17:46


ጎልልልልልልል
ሄሱስ ደገመውውውውው
አርሰናል 2-1
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15472

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

21 Dec, 17:44


ጎልልልልልልል
አርሰናል 1-1 ፓላስ
ሳር

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

21 Dec, 17:39


ጋብሬል ሄሱስ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15470

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

21 Dec, 17:38


ጎልልልልልልልልል
አርሰናል 1-0 ፓላስ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

21 Dec, 17:36


Arsenal vs Palace
ተጀመረ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

21 Dec, 06:34


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኖቲንግሃም
12:00 | ኢፕስዊች ከ ኒውካስትል
12:00 | ዌስትሀም ከ ብራይተን
02:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቶሪኖ ከ ቦሎኛ
02:00 | ጄኖዋ ከ ናፖሊ
04:45 | ሊቼ ከ ላዚዮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ፍራንክፍርት ከ ሜንዝ
11:30 | ሆፈናየም ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ኦግስበርግ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ሴንት ፓውሊ
11:30 | ቬርደር ብሬመን ከ ዩኒየን በርሊን
04:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራይበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጌታፌ ከ ማሎርካ
12:15 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ሶሴዳድ
02:30 | ኦሳሱና ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
05:00 | ባርሴሎና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 18:33


ቡካዮ ሳካ በመጀመርያው አጋማሽ
2 አሲስት
1 ጎል
1 ፔናሊቲ አስገኘ
3 የግብ እድሎች ፈጠረ
2/2 ድሪብሎች
3/4 ክሮሶች

🔥🔥🔥

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 18:21


ጎልልልልልልልልልልል
ቡካዮ ሳካካካካካ
አርሰናል 5-2 ዌስትሃም

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15394

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 18:15


ጎልልልልልልልልልልልልልልልል
What A Feeekick
ኤመርሰን ፓልሜሪ
ዌስትሃም 2-4

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15393

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 18:11


ጎልልልልልልልልልልል
አሮን ዋን ቢሳካ
አርሰናል 4-1 ዌስትሃም

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15392

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 18:06


ጎልልልልልልልልል
ካይ ሃቨርትዝ
4-0 አርሰናል

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15388

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 18:05


ጎልልልልልልልል
ኦዲጋርርርርርድ
3-0 አርሰናል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 18:03


Penalty ለአርሰናል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 17:58


ጎልልልልልልልልል
ሊያንድሮ ትሮሳርድ
2-0 አርሰናል

ጎሉን ይመልከቱ 👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15385

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 17:43


ጎልልልልልልልልልልልልል
ጋብሬል ማጋሌሽ
1-0 አርሰናል

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇

https://t.me/HTFvids/15382

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 16:19


የጨዋታ አሰላለፍ !

2:30 ዌስትሃም ዩናይትድ ከአርሰናል

@Half_Time_Football

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 16:17


ሪያል ማድሪድ የተጫዋቹን ግልጋሎት ያገኛል!

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ብራዚላዊዉ የክንፍ መስመር ተጫዋች ሮድሪጎ በሳምንቱ መጨረሻ ወደ ስብስብ እንደሚመለስ አረጋግጠዋል።

ሮድሪጎ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ሪያል ማድሪድ በሜዳዉ ሳንቲያጎ በርናብዮ ኦሳሱናን ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ የጡንቻ ጉዳት በማስተናገዱ ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች አምልጠዉት እንደነበረ ይታወቃል።

በሊቨርፑል የ2ለ0 ሽንፈት አስተናግዶ ልቡ ለተሰበረዉ የሎስብላንኮሶቹ ደጋፊዎች ጥሩ ዜና ቢሆንም የኤደር ሚሊታኦ ፣ ዳኒ ካርቫሃል ፣ ቪኒሸስ ጁኒየር ፣ ኡሪዬል ቹአሜኒ እና ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ጉዳት አሁንም የራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል።

" ሮድሪጎ ነገ ይመለሳል ፣ ቹአሜኒ በሚቀጥለዉ ጨዋታ ይመለሳል እና ካማቪንጋ በቅርቡ ወደ ሜዳ ይመለሳል" ሲሉ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ አስታየታቸዉን ሰተዋል።

@Half_Time_Football

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 16:03


ኮሎ ሙአኒ በጀርመኑ ክለብ እየተፈለገ ይገኛል !

ፈረንሳያዊዉ የፓሪሰን ዠርማ የፊት መስመር ተጫዋች ራንዳል ኮሎ ሙአኒ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ወደ ጀርመን ቡንደስሊጋዉ ክለብ አርቢ ሌብዢንግ በዉሰት ዉል ሊያመራ የሚችልበት እድል ሰፊ ነዉ።

አርቢ ሌብዢንግ በብዙ መመዘኛዎች የፊት መስመር ተጫዋቹን ሳቢ ሆኖ ያገኙት ሲሆን ከዚህ በፊት በቡንደስሊጋ የመጫወት እድል ስለነበረዉ አዲስ አይሆንበትም ብለዉ አስበዋል ተብሏል።

ራንዳል ኮሎ ሙአኒ ከአርቢ ሌበሸዢንግ ዉጭ የተለያዩ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦችን መሳብ እንደቻለ የተገለፀ ሲሆን በቀጣይ ለሚቀላቀለዉ ክለብ የተጫወቹ ዉሳኔ ትልቅ ቦታን ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል።

@Half_Time_Football

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Nov, 14:26


የዩናይትድ ምርጡ ፈራሚ ኑሴየር ማዝራዊ !

የ27 ዓመቱ ሞሮኮአዊ ኑሴየር ማዝራዊ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት የጀርመኑን ሀያል ክለብ ባየር ሙኒክን በመልቀቅ ማንችስተር ዩናይትድን በ15 ሚሊየን ዩሮ ከተቀላቀለ በኋላ አስደናቂ ብቃቱን እያሳየ ይገኛል።

ማዝራዊ ቀያይ ሰይጣኖቹ በቅርብ አመታት ካስፈረሞቸዉ አሪፍ የሚባሉ ፈራሚዎች መካከል በግንባር ቀደምነት የሚጠቀስ ሲሆን የክለቡ ቦርድ እና አሰልጣኞች ስታፍ ባሳየዉ ብቃት እጅግ መገረማቸዉ ተገልጿል።

ኑሴየር ማዝራዊ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት እንደ መሪ መታየት መጀመሩ የተነገረ ሲሆን ወደፊት በአሰልጣኝ ሮበን አሞሪም ስር ትልቅ ሚናን እየተወጣ እንደሚቀጥል ይጠበቃል።

@Half_Time_Football

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Nov, 19:06


ሩድ ቫኒስተሮይ የሌስተር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Nov, 22:18


🇲🇦 ማስታወሻ: ማንችስተር ዩናይትድ ማዝራዊን ከባየርን ሙኒክ ያስፈረመው በ12 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ ነው 🔥🔥🔥

ማዝራዊ Vs ቦዶ
139 total touches
100% የተሳኩ ክሮሶች
100% የተሳኩ ታክሎች (5/5)
95% የፓስ ስኬት
3/5 ረዣዥም ፓሶች
86% ጉሽሚያዎችን አሸነፈ
21 ፓሶችን በፋይናል ሰርድ አደረገ
3 የግብ እድሎችን ፈጠረ
1 አሲስት
8 ሪከቨሪዎች 3 ክሊራንስ
0 ፋውል

🔴የማን ዩናይትድ ቀዩ ማልያን ከዌብሳይታችን ለመግዛት
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=MazTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Nov, 22:08


🇩🇰 የሩበን አሞሪ የማን ዩናይትድ የመጀመሪያ ድልን ያረጋገጠው ራስመስ ሆይሉንድ በዚህ ሲዝን በዩሮፓ ሊግ 4 ግቦች ላይ ቀጥተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል

⛳️5 ጨዋታዎች
⚽️3 ጎሎች
🅰️1 አሲስት

ሆይሉንድ Vs Bodo
90 ደቂቃዎች ተጫወተ
⚽️2 ጎሎች አስቆጠረ
🅰️1 አሲስት አደረገ
🚛2 የግብ እድሎችን ፈጠረ
💯 የጎል ሙከራዎች
💪 4/7 ጉሽሚያዎችን አሸነፈ
🛡️ 1 ታክል 2 ሪከቨሪስ

🔴የማን ዩናይትድ ቀዩ ማልያን ከዌብሳይታችን ለመግዛት
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=RasmusTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Nov, 22:00


ማን ዩናይትድ በመጀመርያው አጋማሽ የታዩበት ድክመቶችን ከእረፍት መልስ አርሞ በመግባት በራስመስ ሆይሉንድ 2 ጎሎች ታግዞ ቦዶን 3-2 በመርታት የሩበን አሞሪ የመጀመሪያ ድልን በኦልትራፎርድ አስመዝግቧል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Nov, 20:51


ማዝራዊ what a signing 🔥 👏

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Nov, 20:48


2-2 Manchester United.

ራስመስ ሆይሉንድ ዩናይትድን አቻ አድርጓል
👇👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15373

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Nov, 11:48


🚨 ሩበን አሞሪም በኦልትራፎርድ

“ይሄን ክለብ የሚገባው ከፍታ ላይ እንዲቀመጥ የሚጠበቅብኝን ሁሉ አደርጋለሁ.

ተጫዋቾቼን ከየትኛውም ጫና ሆነ ትችት እጠብቃለሁ ምክንያቱም ይህ ለእኔ ቁልፍ ነጥብ ነው::

በክለቡ ዙሪያ ያሉ ሰዎች ድልን የተራቡ መሆናቸው ምርጫዬ ትክክል እንደሆነ አረጋግጦልኛል::

🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️
የማን ዩናይትድ ቀዩን ማልያ ከድረገፃችን ለመግዛት
👇👇👇👇
delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=Amorim

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

17 Nov, 15:54


👆👆👆
ጎሉን ያላዩት እንደሆነ

🇵🇹ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ፖላንድ ላይ ያስቆጠራት አስደናቂ የመቀስ ምት ጎል 135ኛው የፖርቹጋል ጎሉ ናት

የ39 አመቱ ኮከብ ለአሳሾቹ
👕217 ጨዋታዎች አደረገ
⚽️135 ጎሎች አስቆጠረ
👟75 ጎሎች በቀኝ እግሩ
🦶32 ጎሎች በግራ እግሩ
🎯28 ጎሎች በግንባር

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

16 Nov, 16:53


ተጋበዙ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

12 Nov, 19:32


Kobbie 🤗 Amorim

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Nov, 18:04


ጎልልልልልልልልል
ቼልሲ 1-1 አርስናል

ፔድሮ ኔቶ ቼልሲን አቻ አድርጓል
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15329

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Nov, 17:50


ጎልልልልልልልልል
ጋብሬል ማርቲኔሊሊሊ
አርሰናል 1-0 ቼልሲ

👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15328

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Nov, 17:03


Gooooooooooal
Kai Havertzzzzzzzz


በቫር ተሻረ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Nov, 16:26


ማንችስተር ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ሌስተር ሲቲን አስተናግዶ 3-0 ባሸነፈበት የ11 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃግብር ብሩኖ ፈርናንዴዝ 1 ጎልና 1 አሲስት በማስመዝገብ man of the match ተብሎ ተመርጧል

ፖርቹጋላዊ ኮከብ በጨዋታው ካስቆጠራት ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል በተጨማሪ የጋርናቾን ጎል አመቻችቶ አቀብሏል ::

የ30 አመቱ የዩናይትድ አምበል በክለቡ 250 ጨዋታዎችን አድርጎ በድምሩ 156 የግብ አስተዋጽኦችን አበርክቷል::

⚽️83 ጎሎች
🅰️73 አሲስቶች

ብሩኖ Vs ሌስተር ሲቲ
⚽️1 ጎል
🅰️1 አሲስት
🎯 7 የግብ እድሎች ፈጠረ
☣️8 ፓሶች በሌስተር የአደጋ ቀጠና
⚡️2/3 የተሳኩ ክሮሶች
🛡️ 4/4 የተሳኩ ታክሎች
🛡️ 6/12 ጉሽሚያዎች አሸነፈ

🚨የማን ዩናይትድ የዘንድሮ ቀዩን ማልያ ከድረገፃችን ለመግዛት
👇👇👇
delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=Bruno250

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Nov, 16:13


🔥🇦🇷 የ20 አመቱ አርጀንቲናዊ ባለተሰጥኦ አሌሃንድሮ ጋርናቾ በዚህ ሲዝን 11 የግብ አስተዋዖችን ለማንችስተር ዩናይትድ ያበረከተ ሲሆን በዚህም ከቡድኑ ቀዳሚው ነው

⚽️7 ጎሎች
🅰️4 አሲስቶች

ከላሚን ያማል በመቀጠል በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ከ21 አመት በታች ሆኖ 10+ የግብ አስተዋጽኦ ያበረከተ 2ኛው ወጣት ሆኗል

🚨 የማንችስተር ዩናይትድ የዘንድሮ ቀዩ (Home Kit) ማልያን ከድረገፃችን ለመግዛት
👇👇👇👇

https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=GarnachoAvr

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Nov, 15:54


🔥 🇦🇷አሌሃንድሮ ጋርናቾ በዚህ ሲዝን
⚽️7 ጎሎች
🅰️4 አሲስቶች

በሩድ ቫኒስተሮይ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15322

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

10 Nov, 14:31


ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንችስተር ዩናይትድ መለያ ባደረገው 250ኛ ጨዋታው ግብ አስቆጥሯል
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15319

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

09 Nov, 22:19


አሪ ስሎት ከመጀሪያዎቹ 11 የሊግ ጨዋታዎች 9 ድሎችን ያስመዘገበ 4ኛው አሰልጣኝ ሆኗል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

09 Nov, 22:04


ሊቨርፑል በአንፊልድ አስቶን ቪላን አስተናግዶ በዳርዊን ኑኔዝና ሞሃመድ ሳላህ ጎሎች 2-0 በመርታት ከማንችስተር ሲቲ በ5 እንዲሁም አንድ ቀሪ ጨዋታ ካለው አርሰናል በ10 ነጥቦች ርቆ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል

👑 ከሞሃመድ ሳላህ በላይ በዚህ ሲዝን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ በርካታ የግብ አስተዋጽዖ ያበረከተ ተጫዋች የለም

11 ጨዋታዎች
8 ጎሎች
6 አሲስቶች
14 G+ A

በ24/25 በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጎች ውስጥ በሁሉም ውድድሮች 10+ ጎሎች እና አሲስቶች ያስመዘገበ ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል

🏟️ 17 ጨዋታዎች
10 ጎሎች
10 አሲስቶች
20 የግብ አስተዋጽዖ

ሳላህ በፕሪሚየር ሊጉ
250 ጨዋታዎች በቋሚነት ጀመረ
240 የግብ አስተዋጽዖ

በአንፊልድ 133 ጨዋታዎች 134 ግቦች

የሊቨርፑል ቀዩን ማልያ ከድረገፃችን ለመግዛት
👇👇👇👇

https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=165&ref=LivAvl

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

09 Nov, 21:46


ጎልልልልልልልልል
ሞሃመድ ሳላህ የሊቨርፑል 2ኛ ጎልን አስቆጥሯል

ሊቨርፑል 2-0

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15308

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

09 Nov, 20:29


ዳርዊን ኑኔዝ ያስቆጠራትን ግሩም ጎል ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/HTFvids/15299

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

09 Nov, 20:22


ጎልልልልልልልልል
ዳርዊን ዱኔዝዝዝዝዝዝዝዝ
ሊቨርፑል 1-0 አስቶን ቪላ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15299

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

09 Nov, 20:07


ሞሃመድ ሳላህ ግብ ለማስቆጠር ተቃርቦ ነበር

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

09 Nov, 20:05


ማንችስተር ሲቲ በብራይተን 2-1 ተሸነፈ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

09 Nov, 15:58


ኮል ፓልመር ከነገው የለንደን ደርቢ ጨዋታ ውጪ ሊሆን ይችላል

የመጨረሻውን ልምምድ አልሰራም

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

08 Nov, 12:37


ክሪስ ውድ Upto No Good

የኦክቶበር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል

3 ጨዋታዎች
4 ጎሎች

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

08 Nov, 12:35


ኑኖ ኢስፕሪቶ ሳንቶ የኦክቶበር ምርጥ አሰልጣኝ ተብለው ተመርጠዋል

3 ጨዋታዎች
2 ድሎች
1 አቻ
7 ነጥቦች

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Nov, 21:58


🚨 FT: ማንችስተር ዩናይትድ በአማድ ዲያሎ 2 ጎሎች ፓኦክን 2-0 አሸንፎ የሲዝኑ የመጀመሪያ ድሉን በዩሮፓ ሊግ አስመዝግቧል

💎አማድ ዲያሎ Vs PAOK

90 ደቂቃዎች ተጫወተ
⚽️2 ጎሎችን አስቆጠረ
🥅5 የጎል ሙከራዎችን አደረገ
🎯 3 ኢላማቸውን የጠበቁ
👌1 የግብ እድል ፈጠረ
⚡️ 2 የተሳኩ ድሪብሎች
🛡️ 2 የተሳኩ ታክሎች 4 ሪከቨሪስ
💯 የአየር ላይ ጉሽሚያዎችን አሸነፈ
6/13 ground duels

🔴የማንችስተር ዩናይትድ የዘንድሮ ቀዩ ማልያን ከድረገፃችን ይግዙ

👇👇👇👇👇
delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=AmadTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

07 Nov, 21:37


ጎልልልልልልልልልልልል
አማድድድድድድድ ደገመው
ማን ዩናይትድ 2-0 ፓኦክ

የጨዋታው 2ኛ ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15292

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

02 Nov, 04:29


💎አርሰናል Vs ኒውክስትል: የኢታን ንዋኔሪ ነገር

ጥቂት እድሎችን አግኝቶ በሚያሳየው ትልቅ ተስፋ መነሻነት በዚህ ሲዝን ብዙ እየተባለለትና ደጋፊዎችን እየማረከ የሚገኘው የ17 አመቱ ኢታን ንዋኔሪ የቡድኑ አማካይ ክፍል የማርቲን ኦዲጋርድን ጉዳት ተከትሎ የገጠመውን የፈጠራ ጥያቄን የመመለስ አቅም እንዳለው ፍንጭ እየሰጠ ከመጣ ሰንበትበት ብሏል።

የሃል ኢንድ ተመራቂው የሆነው ባለተስጥኦው ኢታን በካራባኦ ካፕና በሊግ ጨዋታዎች ተሰልፎ ግቦችን ማስቆጠርና መፍጠር እንደሚችል ፕሪስተን ኖርዝ ኢንድ ላይ ያስቆራት አስደናቂ ጎል ትመሰክራለች።

አርቴታ ኢታንን የመሰለ ያልተወለወለ እንቁ ይዞ በፓርቴይ ራይስና ሜሪኖ ፈጠራ አልባ የአማካይ ክፍል ጥምረት መሰቃየትም ሆነ ነጥቦችን ማጣት የለበትምና በሴንት ጄምስ ፓርክ ለ53 ቁጥር ለባሹ ለጋ እድልን ሊሰጥ ይገባል።

🎁የአርሰናል የዘንድሮ ቀዩ ማልያን ከድረገፃችን ይግዙ
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=164&ref=EthanTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

01 Nov, 20:42


- ከሲቲና ሊቨርፑል ጋር ያለውን ልዩነት ማጥበብ
- የአማካይ ክፍሉን የፈጠራ ችግር መፍታት
- ክሊንሺት ማስጠበቅ

👇👇👇👇👇
https://delina.app/newspaper/football/1553/

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 22:09


🇦🇷 አሌሃንድሮ ጋርናቾ Vs ሌስተር ሲቲ

1 አስቆጠረ
1 አሲስት አደረገ
5 የግብ እድሎች ፈጠረ
85% የፓስ ስኬት
2 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች

👥 15 ጨዋታዎች
9 በቋሚነት ጀመረ
⚽️ 6 ጎሎች
🎯 4 አሲስቶች
የግብ አስተዋጾ በየ55 ደቂቃው

🔴የማን ዩናይትድ የዘንድሮ ቀዩ ማልያን ይግዙ
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=GarnaTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 21:55


ብሩኖ ፈርናንዴዝ Vs ሌስተር ሲቲ

2 ጎሎች አስቆጠረ
2 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች
2 ድሪብሎች
4 የግብ እድሎች ፈጠረ
5 የጎል ሙከራዎች
86% የፓስ ስኬት
75% ረዣዥም ፓሶች
7 ሪከቨሪስ
2/2 የአየር ላይ ሽሚያዎችን አሸነፈ

በማን ዩናይትድ መለያ 151 የግብ አስተዋጽዖ ላይ መድረስ ችሏል

248 ጨዋታዎች
81 ጎሎች
70 አሲስቶች

🔴የማን ዩናይትድ የዘንድሮ ቀዩ ማልያን ይግዙ
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=BrunoTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 21:08


ጎልልልልልልልል
ብሩኖ ፈርናንዴዝዝዝዝዝዝ

ማን ዩናይትድ 5-2 ሌስተር

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15235

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 21:01


3-0 Arsenal.

BULLET HEADER BY KAI HAVERTZ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

Kai Havertz
👇👇
https://t.me/HTFvids/15233

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:59


ሩበን አሞሪም እስከ ኖቬምበር 10 ድረስ በሊዝበን ይቆያል

Ben Jacobs

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:48


ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ሲዝን በካራባኦ ካፕ ካስቆጠራቸው 11 ጎሎች መካከል ግማሾቹ የተገኙት ከአሌሃንድሮ ጋርናቾ ነው

3 ጎሎች
3 አሲስቶች

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:35


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🔥የ17 አመቱ ኢታን ንዋኔሪ ከሳጥን ውጪ ያስቆጠራት ድንቅ ጎል ሁሉንም ያስጨበጨበች ሆናለች

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15217

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:24


🇧🇷ማንችስተር ዩናይትድ 4-1 ሌስተር ሲቲ
Casemiro 🔥🔥🔥

የካዝሜሮን የምሽቱ ሁለተኛ ጎልን ይመልከቱ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15211

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:24


3-1 Manchester United.

BRUNO FERNANDES FREE KICK
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15210

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:23


Goooooooal
Arsenal 2-0

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:14


Gooooooal
Man united 2-0 Leicester City
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15206

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:10


Goooooooal

1-0 Arsenal.

GABRIEL JESUS WITH THE GOAL !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15204

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 20:01


Goaaaaaaaal
ካዝሜሮሮሮሮሮሮ
ማን ዩናይትድ 1-0

https://t.me/HTFvids/15199

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 19:08


የዩናይትድ አሰላለፍ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

30 Oct, 18:49


የቴን ሃግን ስንብት ተከትሎ በዩናይትድ ማልያዎች ላይ ያደረግነው የ10% ቅናሽ ዛሬ ማታ ያበቃል ‼️


🔴የማን ዩናይትድ ቀዩ ማልያ
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=10Hag

🔵የማን ዩናይትድ ሰማያዊው ማልያ
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=205&ref=10Hag

⚪️የማን ዩናይትድ ነጩ ማልያ
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=213&ref=10Hag

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

29 Oct, 19:47


አል ናስር 0-1 አል ታውን

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Oct, 13:59


Rodri Loading 👀

Ballondor 2024 Ranking

1. Rodri
2. Vini Jr
3. Bellingham

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Oct, 13:53


ታላቅ ቅናሽ ለማንቼዎች ብቻ ‼️

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የቴን ሃግን ስንብት ምክንያት በማድረግ የማንቼ ማልያዎች ላይ ለ3 ቀናት የሚቆይ የ10% ቅናሽ ማድረጋችንን እንገልፃለን ‼️

🔴የማን ዩናይትድ ቀዩ ማልያ
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=10Hag

🔵የማን ዩናይትድ ሰማያዊው ማልያ
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=205&ref=10Hag

⚪️የማን ዩናይትድ ነጩ ማልያ
👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=213&ref=10Hag

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Oct, 13:18


ቴን ሃግ የ17 ሚሊዮን ፓውንድ Headache

ኤሪክ ቴን ሃግን ከአሰልጣኝነት ቢሰናበትም የዩናይትድ ራስምታት መሆኑን ቀጥሏል

ምክንያቱም ቀያይ ሰይጣናቱ ከኮንትራቱ መጠናቀቀ በፊት በማሰናበታቸው 17 ሚሊዮን ፓውንድ መክፈል ይጠበቅባቸዋል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

28 Oct, 11:56


ማንችስተር ዩናይትድ ኤሪክ ቴን ሃግን አሰናበተ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 19:29


አስደናቂው ሞሃመድ ሳላህ የቀዮቹ እስትንፋስ መሆኑን በድጋሚ አስመስክሯል

የ32 አመቱ የሊቨርፑል ኮከብ የሆነው ሳላህ "እድሜው እየገፋ ነው , ፍጥነቱ ቀንሷል ድሪብል አያደርግም " እየተባለ ስሙ በሚነሳበት ጊዜ እንኳ የሊጉ አስፈሪና ምልዑ የፊት መስመር ተጫዋች እንደሆነ ከማስታወስ ወደኋላ አላለም

በዚህ ሲዝን ለሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች
◎ 13 - ጨዋታዎች
◎ 8
ጎሎች
◉ 7
አሲስቶች

በሊጉ
◎ 9 - ጨዋታዎች
◎ 6 ጎሎች
◉ 5 አሲስቶች

ከBig 6 ክለቦች ጋር 72 ጨዋታዎች አድርጎ ያበረከተው የጎል አስተዋጽኦ (G+A) 62 ደርሷል

◎ 18 G+A Vs ዩናይትድ በ14 ጨዋታዎች
◎ 13 G+A Vs አርሰናል በ15 ጨዋታዎች
◎ 11 G+A Vs ስፐርስ በ15 ጨዋታዎች
◎ 11 G+A Vs ሲቲ በ14 ጨዋታዎች
◎ 9 G+A Vs ቼልሲ በ14 ጨዋታዎች

ከሃሪ ኬንና ዌይን ሩኒ በመቀጠል አርሰናል ላይ በርካታ ጎል ያስቆጠረ 3ኛው ተጫዋች
◎ 14 - ኬን
◎ 12 - ሩኒ
◉ 11 - ሳላህ

🔴የሊቨርፑል የዘንድሮ ቀዩ ማልያን ለድረገፃችን ይግዙ
👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=165&ref=SalahTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 18:59


👏 የቡካዮ ሳካ ሪከርድ Vs Big 6

🅰️🅰️🅰️ vs. ቶተንሃም
🅰️🅰️ vs. ማንችስተር ዩናይትድ
🅰️🅰️🅰️ vs. ቼልሲ
vs. ሊቨርፑል
🅰️ vs. ማንችስተር ሲቲ

Big. Game. Player.

የአርሰናል የ24/25 ቀዩን ማልያ ከድረገፃችን ይግዙ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=164&ref=SakaBigTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 17:27


1️⃣ሚሬኖ የመጀመሪያ ጎሉን በታላቁ ፍልሚያ ላይ አስቆጥሯል

🔁በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሪያል ሶሺዬዳድን ለቆ ሰሜን ለንደን የደረሰው ስፓንያርዱ የመሃል አማካይ በነጭና ቀዩ መለያ የመጀመሪያ ጎሉን የሊቨርፑል መረብ ላይ አሳርፏል::

🏟️ የ28 አመቱ ሚኬል ሚሬኖ መድፈኞቹን እንደተቀላቀለ የገጠመው የክንድ ጉዳት እንደተጠበቀው ከመጫወት ቢያግደውም የግብ አካውንቱን በኢምሬትስ ታዳሚዎች ፊት መክፈት ችሏል::

🔴 የአርሰናል የዘንድሮ ቀዩን ማልያ ከድረገፅ ለመግዛት
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=164&ref=MerinoTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 17:14


Goooooooooal
Merinoooooooo
Arsenal 2-1 Liverpool

ጎሉን ይመልከቱ 👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15181

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 17:00


Goooooooal
ቨርጅል ቫንዳይይይይይይይይይይይይክ
ሊቨርፑል 1-1 አርሰናል

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇

https://t.me/HTFvids/15179

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 16:47


The Star Boy With A New Record

ቡካዮ ሳካ ከጉዳት ተመልሶ ያስቆጠራት ድንቅ ግብ 50ኛ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉ ሆና ተመዝግባለች ‼️

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 16:40


Goooooal
አርሰናል 1-0 ሊቨርፑል
ቡካዮ ሳካካካካካካ

ጎሉን ይመልከቱ👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15174

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 16:35


በዩናይትድ ሽንፈት ውስጥ የተደበቀው የካርሎስ ካዝሜሮ ድንቅ ፐርፎርማንስ

⚽️1 ጎል አስቆጠረ
👨‍🍳2 የግብ እድሎችን ፈጠረ
🏹 2/2 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች
🎯 60 የተሳኩ ፓሶች(86%)
📈7/7 ረዣዥም ፓሶች
💀 10 ፓሶች በዌስትሃም አደጋ ክልል ውስጥ
💪 2 /2 የአየር ላይ ጉሽሚያዎችን አሸነፈ
🛡️ 7 ክሊራንስ 1 ታክል 1 ኢንተርሴፕሽን 9 ሪከቨሪ

የማንችስተር ዩናይትድ ነጩ ማልያን ከድረገፃችን ለመግዛት

👇👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=213&ref=CaseTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 16:16


የሊቨርፑል አሰላለፍ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 16:08


FT: ዌስትሃም ዩናይትድ 2-1 ማን ዩናይትድ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 15:52


Goaaaaaal
Jared Bowen
2-1

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 15:49


Penalty Westham

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 15:49


ቡካዮ ሳካ ተጠባቂውን ጨዋታ በቋሚነት ይጀምራል

🧤 ራያ;
ፓርቴ, ዋይት, ማጋሌሽ, ቲምበር
ራይስ, ሜሪኖ, ትሮሳርድ
ሳካ, ማርቲኔሊ, ሃቨርትዝ.

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

27 Oct, 15:42


Goooooooal
ማን ዩናይትድ 1-1 ዌስትሃም
ካዚሜሮ

ጎሉን ይመልከቱ 👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15169

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 18:57


አርሰናል ከዲሴምበር 2023 ቡሃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜዳው ውጪ በሊጉ ተሸነፈ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 18:27


Full time
በርንማውዝ 2-0 አርሰናል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 18:09


ጎልልልልልልልልልል
በርንማውዝ 2-0 አርሰናል
ክላይቨርት

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 18:08


ፔናሊቲ ለበርንማውዝ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 18:01


ጎልልልልልልልልልል
በርንማውዝ 1-0 አርሰናል
ክሪስቲ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 17:01


ሳሊባ በ27ኛው ደቂቃ ቀይ ካርድ አይቱዋል

የሊቨርፑሉ ጨዋታ ያመልጠዋል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 16:46


Arsenal

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 16:37


ማርከስ ራሽፎርድ The Playmaker ⁉️

ራሽፎርድ በርካታ ትችቶችን የሚያስተናግድ , ለቡድኑ ውጤት ማጣት ጣት የሚቀሰርበትና በደጋፊዎች የልቀቅልን ጫና የሚወርድበት ተጫዋች ከሆነ ሰንበትበት ያለ ቢሆንም በዚህ ሲዝን እያሳየ የሚገኘው ብቃት ግን ተስፋ ሰጪ እንደሆነ አይካድም

የ26 አመቱ አጥቂ ይሄ ሲዝን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የፊት መስመሩ ላይ በተለይም የግብ እድሎችን ለመፍጠር የሚያድርገው ጥረት ከጨዋታ ጨዋታ በጉልህ እየታየ ይገኛል

በ8ኛው ሳምንት የሊግ መርሃግብር ማን ዩናይትድ በኦልትራፎርድ ብሬንትፎርድ አስተናግዶ 2-1 ባሸነፈበት ጨዋታ ጋርናቾ ያስቆጠራትን ጎል ራሽፎርድ ያመቻቸበት መንገድ የሚደንቅ ነበር

አሲስት ከማድረጉም ባሻገር
4 የግብ እድሎችን ፈጥሯል
89% የማቀበል ስኬት (40/45)
22 final third passes
2 ረዣዥም ፓሶች
2 የተሳኩ ክሮሶች
1 ታክል አስመዝግቧል

ለጋርናቾ አሲስት ማድረጉን ተከትሎ በፕሪሚየር ሊጉ 80+ ጎሎችን አስቆጥሮ 40+ አሲስቶችን ያስመዘገበ 4ኛው የዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል

ሪያን ጊግስ
ዌይን ሩኒ
ፖል ስኮልስ
ማርከስ ራሽፎርድ

የዩናይትድ የዘንድሮ ማልያን ለመግዛት
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=RashTg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 16:18


የአርሰናል አሰላለፍ Vs በርንማውዝ
ቡካዮ ሳካ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 16:10


ጋርናቾ ለማንችስተር ዩናይትድ ያስቆጠራቸው ግቦች ብዛትን 20 አድርሷል

የማንችስተር ዩናይትዱ የመስመር አጥቂ የሆነው አሌሃንድሮ ጋርናቾ ብሬንትፎርድ ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ ለዋናው ቡድን እየተጫወተ ከመረብ ያሳረፈው 20ኛ ጎሉ ሆኗል::

አርጀንቲናዊው ወጣት ከ21/22 የውድድር ዘመን ለቀያይ ሰይጣናቱ መጫወት የጀመረ ሲሆን በ98 ጨዋታዎች 20 ጎሎችን ከመረብ አሳርፎ 12 አሲስቶችን አስመዝግቧል

21/22 - 2 ጨዋታዎች 0 ጎል
22/23 - 34 🏟️ 5⚽️ 4🅰️
23/24 - 50 🏟️ 10⚽️ 5🅰️
24/25 - 12 🏟️ 5⚽️ 3🅰️

ጋርናቾ Vs ብሬንትፎርድ
89 ደቂቃዎች ተጫወተ
1 ጎል አስቆጠረ
5 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች
2 የግብ እድሎች ፈጠረ
2 የተሳኩ ድሪብሎች
3 የተሳኩ ረዣዥም ፓሶች
2 ታክሎች

የዩናይትድ የዘንድሮ ማልያን ለመግዛት
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=AG17Tg

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 15:49


ሆይሉንድ የጎል አካውንቱን ከፍቷል

ራስመስ ሆይሉንድ የሲዝኑ የመጀመሪያ ጎሉን ብሬንትፎርድ ላይ አስቆጥሮ ዩናይትድን ወደ መሪነቱ በማምጣት 74ኛው ደቂቃ ላይ በጆሽዋ ዚርክዚ ተቀይሮ ወጥቷል

በጀርባ ጉዳት የተነሳ የፊትነስ ችግር ገጥሞት የከረመው ዴንማርካዊ የፊት አጥቂ በ47ኛ ደቂቃ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በቄንጥ ያቀበለውን ኳስ በሚገባ ከተቆጣጠረ ቡሃላ በግራ እግሩ መቶ በብሬንትፎርዱ በረኛ ፍላከን አናት ላይ ጎሏን ከመረብ አሳርፎታል

የ21 አመቱ ሆይሉንድ Vs ብሬንትፎርድ
74 ደቂቃዎች ተጫወተ
1 ጎል አስቆጠረ
2 የጎል ሙከራዎች
1 የግብ እድል ፈጠረ
70% የማቀበል ስኬት
2 የተሳኩ ድሪብሎች

የዩናይትድ የዘንድሮ ማልያን ለመግዛት
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=186&ref=HojTG

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 15:27


ጎልልልልልልልልልልልል
ሆይሉንንንንንንንንንድ

ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ብሬንትፎርድ
ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15082

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 15:23


🚨🚨| አሌሃንድሮ ጋርናቾ በዚህ ሲዝን ከየትኛውም የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች በላይ በ8 ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል
🇦🇷📈

▪️5 ጎል
▪️3 አሲስት

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 15:12


ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ብሬንትፎርድ

የጋርናቾን ጎል ይመልከቱ
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15079

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 15:11


አሌሃንድሮ ጋርናቾቾቾቾቾቾቾ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 15:11


ጎልልልልልልልልልልልልልልል

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 14:52


ጎልልልልልልልልልልልል
ብሬንትፎርድ ከእረፍት በፊት አስቆጠሩ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 14:51


ፒኖክክክክክክክክክክክክክ

ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football

19 Oct, 14:47


ማቲያስ ዴ ሊንግት