Zodiac crypto @zodiac_coin Channel on Telegram

Zodiac crypto

@zodiac_coin


የተሰበሩ ልቦች 💔 ከፍቶኛል 😔 (Amharic)

የተሰበሩ ልቦች 💔 ከፍቶኛል 😔 በመሠረት በፑስተተርናቸው ልቦችን ያስገቡ ይችላሉ? ስለምን በፑስተተር ተላላፊ ሆነ ፣ ከእርስዎ እንዴት መጠበቅ እንደሚያሰፈኑ የልቦች አመልካች ፅሁፍን ይዝቃሉ እና በትክክል ያርጉት። ይህ ልቦች ቁርስ ቁጥርዎች ልብስ እና የበዓል ጉዞችን በቀላሉ እንደሚለዋወጧ የልቦች ፅሁፍ ነው። የተሰበሩ ፅሁፍን ከፍተኛ አስፈላጊ በመሆን እና ይህ ልብስ የተሰበሩ ልባችን ላይ ጥሩነት ያለመጠንከብ የልቦች የእጅ ጉልቻችን ነው።

Zodiac crypto

14 Nov, 19:35


"Agent 301⭐️ ቴሌግራም ላይ በተላላካችሁት Text ብዛት ነው ብር የሚከፍለው🤑 ቦት

✔️ Daily እየገባችሁ Check ስታደርጉ
✔️ Task መስራት ብዙ Coin ታገኛላቹ💵
✔️ Spin በማድረግ #NOTCOIN እና #TON ታገኛላችሁ

አሁኑኑ ጀምሩ Withdrae ይሰራል👇
https://t.me/Agent301Bot/app?startapp=onetime6736407133

Zodiac crypto

13 Nov, 16:17


ተማሪ ነህ ?

Zodiac crypto

12 Nov, 06:51


Channel name was changed to «Zodiac Crypto»

የተሰበሩ ልቦች💔 ከፍቶኛል😔

08 Nov, 14:11


Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ
ከታች ያለውን JOIN በሉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇

የተሰበሩ ልቦች💔 ከፍቶኛል😔

08 Nov, 13:18


ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን ያገኙ አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️ሉ Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @Rivivalist_man አነግሩኝ 👇👇👇

የተሰበሩ ልቦች💔 ከፍቶኛል😔

28 Oct, 11:29


ከዚህ የሕይወት መመሪያዎች .....

1- እሺ እያሉህ የማይፈጽሙ ሰዎች በሕይወትህ ላይ እያለመጡ ነውና ውሳኔ አድርግ ።

2- ልግመኛ ሰዎች ጤናህን ያቃውሳሉና መክረህ ካልሆነ በጊዜ አርቃቸው ።

3- ሰዎች ምክርን እስካልፈለጉ ምሥጢራቸውን ለማወቅና ምክር ለመስጠት አትድፈር ።

4- ሰዎችን ሳታውቀው እንዳታስከፋ ጎሣና ሃይማኖትን የሚነካ ቀልድ አትናገር ።

5- የሳቀልህን አክብረው ፣ ነገር ግን ቋሚ ወዳጅህ ላይሆን ይችላል ።

6- ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድን እንደ ቀላል አትቍጠረው ።

7- መንፈሳዊ አማካሪ ይኑርህ ።

8- ውስጥህንና አሁን የተሰማህን ለሁሉ ሰው አትግለጥ ፣ ሰዎች በቀላሉ የሚያውቁህ ከሆነ ትናቃለህ ።

9- ከወዳጆችህ ጋር ካልሆነ ንግግርህ መጠን ይኑረው ።

10- ባለህ ነገር ለመደሰት ሞክር ።

ይቀጥላል መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ❤️🫶

የተሰበሩ ልቦች💔 ከፍቶኛል😔

19 Oct, 23:25


🤍❤️  ይቆጨኝ ነበረ  ❤️🤍


ከፍቅርክ ከፍታ ላፍቃሪ ከራቀው
ኩራት ከውበት ጋር ከተደባለቀው
ከሚታየው ርቆ የዝናህ ቅርንጫፍ
ከጥላቻህ አናት ከመፈቀርህ ጫፍ
              አላፈቅርም ብለህ
             አልወድሽም ብለህ
       እንኩዋን ገፈተርከው
         እንኩዋን መሬት ጣልከው
እንኩዋንም ባንተ እጅ ልቤ ተሰበረ
ባላፈቅርህ ኑሮ ይቆጨኝ ነበረ
👍
  
━━━━━━━✦
🌹🌹✦━━━━━━━
     

የተሰበሩ ልቦች💔 ከፍቶኛል😔

10 Oct, 20:57


የወንድ ልጅ ህይወት🙁💔

1. አስመሳይ ጓደኛ😈
2. የገንዘብ እጥረት💵
3. የቤተሰብ ሀላፊነት😶
4. የማይሆን የፍቅር ግንኙነት😞💔
5. መጥፎ የልጅነት ጊዜ🫡
6. የወደፊት ህይወት🤩 ግን ሁሌም ከፊቱ ላይ ፈገግታ አይጠፋም😀

 °🙏ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ🦋..

የተሰበሩ ልቦች💔 ከፍቶኛል😔

10 Oct, 20:35


🌹 አንድ ስህተት ያግኙብህ እንጂ ያረክላቸውን ነገር ለመርሳት ደቂቃ አይፈጅባቸውም 😔💔

 °🙏ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ🦋..

የተሰበሩ ልቦች💔 ከፍቶኛል😔

20 Jan, 19:28


Channel created