Skylink Technologies @skylinktechnologies Channel on Telegram

Skylink Technologies

@skylinktechnologies


For Simple and Modern life

Skylink Technologies (English)

Welcome to Skylink Technologies, your go-to destination for all things related to a simple and modern life. Whether you are looking for tech gadgets, lifestyle hacks, or tips to streamline your daily routines, this Telegram channel has got you covered. Skylink Technologies is dedicated to providing its subscribers with the latest trends and innovations that can enhance their lives and make things easier

Who is Skylink Technologies? Skylink Technologies is a team of tech enthusiasts and lifestyle experts who are passionate about sharing their knowledge and expertise with a wider audience. With a focus on simplicity and modernity, they curate content that is both informative and engaging, helping their followers stay up-to-date with the latest advancements in technology and lifestyle

What is Skylink Technologies? Skylink Technologies is a Telegram channel that offers a wide range of content related to simplifying and modernizing everyday life. From reviews of cutting-edge gadgets to DIY home improvement projects, the channel covers a diverse array of topics to cater to the varied interests of its subscribers. Whether you are a tech-savvy individual looking for the newest gadgets on the market or someone just looking to streamline their daily routines, Skylink Technologies has something for everyone

So, if you are looking to embrace a simpler and more modern lifestyle, look no further than Skylink Technologies. Join the channel today to stay informed, inspired, and ahead of the curve. Together, let's make life simpler and more exciting with the help of Skylink Technologies!

Skylink Technologies

18 Nov, 12:55


When it comes to choosing the right digital solution, we know there are several key features to consider. But we want to hear from YOU!

What’s the most important feature you prioritize?

A) Security, B) Customization, C) User-friendly design, D) Operational Efficiency



Your insights matter! Drop your answer in the comments below and let’s spark a conversation.

#BusinessSolutions #TechTalk #DigitalStrategy #skylink

Skylink Technologies

16 Nov, 08:46


One hour of coding burns around 0.08 calories. Who knew that brainpower could be a workout too? Let us know in the comments how many calories you burnt this week!



#FunFact #CodingLife #skylink

Skylink Technologies

02 Nov, 06:31


ድርጅታችን ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስና ኤቨርግሪን ቴክኖሎጂሰ ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ሰነድ ጥቅምት 22-2017 ፊርማ አከናወኑ።
    
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ በተከናወነው የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ  ከዚህ ቀደም በተካሄደ የሁለትዮሽ ተቋማዊ ውይይት በተለይም በሶፍትዌር ደቨሎፕመንት የትብብር ማዕቀፎችን ዘርግተው እንደሚሰሩ በዚህም ረጅም ግዜ የሚፈጁ ስራዎችን ባጠረ ግዜ ለማጠናቀቅ እንዲሁም የእውቅት ሽግግርን እንደ ሚያጎለብት የስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ስራ አስኪያጅ አቶ መሀመድከረም አህመድ የገለፁ ሲሆን።

የኤቨርግሪን ቴክኖሎጂስ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰልማን አሊ ከስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ጋር አብሮ ለመስራት ለተገኘው እድል በማመስገን ችግሮችን ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየርና በድርጅቶቹ የሚሰሩ የሶፍትዌር እና የቴክኖሎጂ ስራዎችን ለማጎልበትና ወደ ገበያ ለማስገባት እንዲሁም የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ሴክተርን ለማሳደግ አብሮ መስራቱ አስፈላጊ መሆኑን ገልፀዋል።

ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ
ለቀላልና ዘመናዊ ሕይወት!

ለበለጠ መረጃ የኤቨር ግሪን ማህበራዊ ገፆችን ይከታተሉ

in: https://www.linkedin.com/company/evergreentechno
FB: https://www.facebook.com/EvergreenTechno
TG: https://t.me/EvergreenTechno
IG: https://www.instagram.com/evergreen_techno/

Skylink Technologies

09 Oct, 06:51


We Innovate. Create and Inspire. We help people live a simple and modern life!

At Skylink Technologies, we believe in pushing the boundaries of what's possible. Our team is dedicated to crafting cutting-edge solutions for businesses, organizations and more that not only meet today's challenges but also inspire a brighter future.

Join us on this exciting journey as we innovate the tech landscape! 💡

#SkylinkTechnologies #Innovation #Technology #Inspiration #CreateTheFuture

Skylink Technologies

07 Oct, 06:55


https://youtu.be/clrZzojSdBA?si=GI28ASxI77wCjQFx

Skylink Technologies

25 Sep, 13:02


At Skylink Technologies, we specialize in top-notch network infrastructure installation, configuration, and maintenance. Our expert team ensures that your business or organization stays connected effortlessly, allowing you to focus on what truly matters – growing your operations!

Why choose us?
Tailored Solutions: We design and implement network systems that meet your unique needs.
Expert Support: Our dedicated team is here to maintain and optimize your connectivity.
Reliability: Enjoy uninterrupted access to your critical applications and services.

Don’t let connectivity issues hold you back. Partner with us for the perfect network infrastructure that elevates your business today! 🚀

#SkylinkTechnologies #NetworkInfrastructure #SeamlessConnectivity #BusinessSolutions

Skylink Technologies

22 Sep, 15:39


https://youtu.be/n-bSMPpdlJw?si=CpohmNXhYs2Ss9AV

Skylink Technologies

19 Sep, 08:29


Fun Fact: Did you know that Wi-Fi technology traces its roots back to the 1940s?

It all began with radar technology developed during World War II! Fast forward to the 1990s, and we got the wireless internet we know and love today.

#skylink #WiFi #TechTrivia #FunFact

Skylink Technologies

15 Sep, 07:00


Skylink Technologies እና  HOBBE Technology Company ደረጃውን የጠበቀ አለም አቀፍ የኢቨንት ማኔጅመንት ሲስተም ለመስራትና በጋራ ለማንቀሳቀስ ስምምነት ተፈራረሙ።

Skylink Technologies እና  HOBBE Technology Company አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መስከረም 4 ቀን 2017 በ Skylink Technologies ዋና መ/ቤት የተፈረመ ሲሆን የስምምነት ሰነዱንም የፈረሙት የ Skylink Technologies መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መሀመድከረም አህመድ እና የ HOBBE Technology Company መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ  አቶ መህፉዝ ከድር ናቸው፡፡

በስምምነት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሁለቱም ድርጅቶች የስራ ሀላፊዎች ስራውን ባጠረ ግዜ ውስጥ ጨርሰው ወደ ስራ እንደሚያስግቡ የገለፁ ሲሆን ወደስራ ሲገባ በሀገራችን ያለውን ያልተቀናጀና ወጥነት የሌለውን የኢቨንት ስርዓት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር መሆኑ ተገልጿል።

#partnership #skylink #hobbe

Skylink Technologies

11 Sep, 07:36


አዲስ አመት፣ አዲስ ተስፋ!

ይህን አመት የሰላም እና የጤና ያድርግልን! ይህንንም በማስመልከት በምንሰጣቸው አገልግሎቶቻችን በሙሉ የ10% ቅናሽ አድርገን እየጠበቅናችሁ ነው! ታድያም ይህ እድል እስከ መስከረም 30 ብቻ ስለሚቆይ ሳያመልጣችሁ ተጠቀሙበት!

ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ እና አድራሻ ያገኙናል
ስልክ 📲 0936177777 / 0974967171
አድራሻ፡- ፒያሳ ኩርቱ ንግድ 5ኛ ፎቅ

#skylink #newyears #discount

Skylink Technologies

10 Sep, 18:59


እንኳን ለ2017 አ.ም በሰላም አደረሳችሁ!

ይህንንም በማስመልከት በምንሰጣቸው አገልግሎቶቻችን በሙሉ የ10% ቅናሽ አድርገን እየጠበቅናችሁ ነው! ታድያም ይህ እድል እስከ መስከረም 30 ብቻ ስለሚቆይ ሳያመልጣችሁ ተጠቀሙበት!

ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ እና አድራሻ ያገኙናል
ስልክ 📲 0936177777 / 0974967171
አድራሻ፡- ፒያሳ ኩርቱ ንግድ 5ኛ ፎቅ

#skylink #newyears #discount

Skylink Technologies

29 Aug, 08:39


ለሪል እስቴት ባለቤቶች የምስራች!

በSkylink የሪል እስቴት አስተዳዳሪ ሲስተም ቆራጭ መፍትሄዎች ያግኙ። ዛሬውኑ ቀላል እና ቅልጥፍና አሰራርን ይጀምሩ!

እስከ መስከረም ድረስ በሁሉም አገልግሎቶቻችን ላይ የ10% ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይደውሉ!

ይህን ታላቅ እድል ይጠቀሙ
ስልክ 📲 0936177777 / 0974967171
አድራሻ፡- ፒያሳ ኩርቱ ንግድ 5ኛ ፎቅ

#skylink #RealEstate #TechSolutions

Skylink Technologies

27 Aug, 10:14


Did you know the internet began in the 1960s?

It started with ARPANET, a project by the U.S. Department of Defense? It used packet switching to allow multiple computers to communicate efficiently.

In the 1970s, Vint Cerf and Bob Kahn developed TCP/IP, which became the standard protocols for data transmission.

By the 1990s, Tim Berners-Lee created the World Wide Web, making it easier for users to access information.

The commercialization in the mid-90s opened the doors for everyone to connect online, leading to the diverse and essential platform we use today!

#InternetHistory #Technology #Innovation #skylink

Skylink Technologies

26 Aug, 11:53


የሪል እስቴት ባለቤት ከሆኑ በዚህ ስራዎን ቀለል ያድርጉ!

ዘመናዊው ሲስተማችን የእርስዎን ንብረቶች፣ ተከራዮች እና የጥገና ስራዎችን በቀላሉ እንዲከታተሉ ያግዝዎታል። ይህም አነስተኛ እና ተደጋጋሚ ስራዎችን በማስቀረት ንግድዎን ማሳደግ ላይ እንዲያተኩሩ ይረዳችሁዋል። በጣም ትንሽ የቴክኖሎጂ ልምድ ያስፈልጋል!

እስከ መስከረም ድረስ በሁሉም አገልግሎቶቻችን ላይ የ10% ቅናሽ አለን! አሁኑኑ ይደውሉ!

ይህን ታላቅ እድል ይጠቀሙ
ስልክ 📲 0936177777 / 0974967171
አድራሻ፡- ፒያሳ ኩርቱ ንግድ 5ኛ ፎቅ

#skylink #realestate #erp

Skylink Technologies

20 Aug, 09:51


የመጀመሪያው የኮምፒውተር ማውስ በ1964 ከእንጨት እንደተሰራ ያውቃሉ!

በዳግላስ ኤንግልባርት የፈለሰፈው የመጀመሪያው አይጥ ከእንጨት የተሠራ ሲሆን ሁለት የብረት ጎማዎችን ይዞም ነበር። ዛሬ ከኮምፒውተሮች ጋር እንዴት እንደምንገናኝ ብዙ መንገድ የከፈተ ትልቅ ፈጠራ ነበር።

ለተጨማሪ የቴክኖሎጂ አዝናኝ መረጃዎች ይከተሉን!

#TechTrivia #FunFacts #skylink

Skylink Technologies

19 Aug, 08:13


ሆያ ሆዬ...ሆ

እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሳችሁ እያላችሁ መጪውን አዲስ አመት በማስመልከት እስከ መስከረም 10 የሚቆይ እስከ 10% ዲስካውንት በሁሉም አገልግሎታችን ላይ አድርገናል!

በዚህ ግዜም እንደ ERP, School Management System, Real Estate Management Sytem, Building Management System, እናም ሌሎች ከ30 በላይ ሲስተሞች ላይ በተጨማሪም በGPS እና ሴክዩሪቲ ካሜራችን ላይ ቅናሾችን አምጥተናል!

አሁኑኑ ይደውሉ፣ ይህን ታላቅ እድል ይጠቀሙ
ስልክ 📲 0936177777 / 0974967171
አድራሻ:- ፒያሳ ኩርቱ ኮሜርሻል 5ኛ ፎቅ

#skylink #buhe #ቡሄ

Skylink Technologies

13 Aug, 08:42


Network topology matters! How your network is structured impacts speed and reliability. Here are 3 topologies you should consider in your next networking job:

Star: Central hub for control, easy management but single point of failure.
Bus: Simple setup but vulnerable to breakdowns.
Ring: Efficient data transfer but complex troubleshooting.

Want to learn more? Follow our page for tech news, tips, trivia and more!

#networktopology #techtips #networking #skylink

Skylink Technologies

11 Aug, 13:46


ውጤታማ ያልሆኑ የንግድ አስተዳደር ያስቸግሯችኋል?

የስካይሊንክ የERP መፍትሔዎች ፈጣን ግንዛቤዎችን እንድትሰሩ በማገዝ ለድርጅታችሁ በመረጃ የተደገፈ እና የተሻሻለ ውሳኔ እንድትሰጡ ይረዳችዋል።

የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከታች ባሉት አድራሻዎች ያግኙን።
ስልክ 📲 0974967171 / 0936177777
አድራሻ:- ፒያሳ ኩርቱ ኮሜርሻል 5ኛ ፎቅ

#skylink #ERP #BusinessGrowth #DigitalTransformation

Skylink Technologies

09 Aug, 13:00


ክረምቱን በብልሃት! ለስራ ተፈላጊ የሆኑ ኮርሶችን ይማሩ!

የስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የክረምት ኮርሶች 2ተኛ ዙር የሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል።ምዝገባ ላላጠናቀቃችሁ ምዝገባ በዚህ ሳምንት እንደሚያልቅ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

አሁኑኑ ይመዝገቡ!
የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከታች ባሉት አድራሻዎች ያግኙን።
ስልክ 📲 0974967171 / 0936177777
አድራሻ:- ፒያሳ ኩርቱ ኮሜርሻል 5ኛ ፎቅ

#skylink #training #summercourse

Skylink Technologies

08 Aug, 09:18


በላቁ CCTV ካሜራዎቻችን የንግድዎን ሆነ የቤትዎን ደህንነት ይጠብቁ።!

በዘመናዊ የCCTV ካሜራዎች የ24/7 ክትትልን ያግኙ፣ ወንጀልን ይከላከላሉ እናም ለእርስዎ ንብረቶች፣ ሰራተኞች እና ደንበኞች ደህንነትን ያጠናክሩ። ጥራት ባለው የቪዲዮ ማስረጃ በመጠቀም ሌባን ከንብረታችሁ አርቁ።

ከመግጠም እስከ ስልጠና ሆነም ጥገና ሁሉንም አጠቃለን እንሰራለን። ይደውሉልን ካሉበት መጥተን እንገጥማለን!
📲0974967171
📲0936177777
📌ፒያሳ ኩርቱ ኮሜርሻል 5ኛ ፎቅ

#Security #CCTV #skylink

Skylink Technologies

04 Aug, 14:29


ከስካይሊንክ ቴክኖሎጂ ጋር የቢሮዎን ቅልጥፍና ያሳድጉ!

በስካይሊንክ ዘመናዊ እና ተመራጭ መፍትሄዎቻችን የድርጅታችሁን ምርታማነትን በማሳደግ እና የስራ አከባቢ ምቾት ይፈጥራል።

ከከፍተኛ ፍጥነት እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ኔትወርክ ዝርጋታ እስከ ዘመናዊ ሃርድዌር እና ሶፍትዌሮች ድረስ እኛ የቴክኖሎጂ አጋርዎ ለመሆን ዝግጁ ነን!

የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከታች ባሉት አድራሻዎች ያግኙን።
ስልክ 📲 0974967171 / 0936177777
አድራሻ:- ፒያሳ ኩርቱ ኮሜርሻል 5ኛ ፎቅ

#skylink #smartoffice #business #evolution