Bright Tutorial center @brighttutorialcenter Channel on Telegram

Bright Tutorial center

@brighttutorialcenter


Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors.

📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square

Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center

Bright Tutorial Center (Amharic)

ብራይት የቤት ለቤት አስጠኚnልምድ ባላቸው አስጠኚዎች እና አስተማሪዎች በመታገዝn-የቤት ለቤት ጥናትn-የኦን ላይን ጥናትn-ለ12ተኛ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት በግሩፕ።nለሴቶች በሴት አስጠኚዎች የጥናት አገልግሎት እና የማማከር አገልግሎት ይሰጣል።nnአድራሻ፦ቤተል አደባባይ አዲስ ኢንተርናሽናል ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅnnየBright Tutorial Center የክሊንቱ መረጃ በሚያናግሩት ሁሉ ላይ የሚገኝ ምንጮችን እና ተዋናዎችን በቅርብ በማቅረብ እንዲወስዳለን። በበርሊት ለብሪግስትያል አድራሻ፡ ቤተል አደባባይ አዲስ ኢንተርናሽናል ብቻ ይኖራል።

Bright Tutorial center

16 Jan, 07:04


✏️Education is Like Sharpening a Pencil
it might feel uncomfortable at times,
but
it’s the only way to bring out your sharpest edge.

Every lesson learned,
every challenge faced,
is shaping you for greatness.

Embrace the process and create a future that’s truly remarkable❗️

BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters

Bright Tutorial center

14 Jan, 07:01


👀 የት መድረስ ይፈልጋሉ?
👀 ልጆቾ የት እንዲደርሱ ይመኛሉ?

መድረስ ወደምንፈልግበት ስንጓዝ መንገዱን የሚያቃናልን ትምህርት ነው☄️

✔️በተቃናው መንገድ ላይ ያለ እክል መረማመድ ምንችለው ደግሞ በርትተን ስናጠና ነው

በርትተው ያጥኑ
ካለሙበት ይድረሱ


BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters

Bright Tutorial center

12 Jan, 07:00


They say education opens doors,
and
we couldn’t agree more!

At Bright, we’re dedicated to giving you the key to a brighter, limitless future.

Your success is our mission.

BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters

Bright Tutorial center

11 Jan, 07:01


የጥናት ስትራቴጂ መንደፍ
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
ጽናት እና ራስን መግዛት
ውስብስብ ሀሳቦችን ማቅለል
የታቀደ ድግግሞሽ
የሙከራ ፈተናዎች
.
.
.

ጥናት የሚለመድ እና የሚዳብር ክህሎት ነው


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

09 Jan, 07:02


Your future is calling!
Are you ready to answer?

We’re here to empower your journey every step of the way.

Join us today and take that first step toward unlocking your potential!

BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters

Bright Tutorial center

07 Jan, 07:04


ጥናት ሲነሳ ልጆቾ ይጨናነቃሉ? ይረበሻሉ?

ይህ አንዳች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ማሳያ ነው

በጥቂት ግን የታሰበበት ድጋፍ ጥናትን ማቅለል ይቻላል!


BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters

Bright Tutorial center

05 Jan, 07:04


የልጆቾ ህልም ምን ይሆን?
የርሶስ?
በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ?

ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ

እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ
እኛ ልናግዛችሁ በርትተን እንሰራለን!

BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters

Bright Tutorial center

04 Jan, 07:02


ቀድመው ማያውቁትን ነገር መረዳት
አዳዲስ ክህሎቶችን መለማመድ እና
ችግሮችን መፍታት መቻል ከጥናት ይገኛል

እነዚህ ነገሮች ደግሞ ልጆች ለራሳቸው ሚሰጡት በጎ ግምት እንዲዳብር እና በራስ መተማመናቸው እንዲጨምር ያረጋል

ለልጆቾ አስጠኚ ይፈልጋሉ?

BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters

Bright Tutorial center

02 Jan, 07:00


🎓 Your Future Begins Here! 🌟

Ready to take the first step toward achieving your educational dreams?

What we offer:
Expert instructors who care about your success.
Customized learning paths to fit your needs.
A supportive environment that makes learning exciting.

💡 Why wait? Your bright future is just a step away!

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

31 Dec, 07:01


ልጆች የተለያየ የትምህርት አቀባበል ፍጥነት አላቸው። የአረዳድ መንገዳቸውም የተለያየ ነው።

ይህን ልዩነታቸውን ደግሞ ልምድ ያላቸው አስጠኚዎች ያስተውሉታል።

ልጅዎቾን በሚስማማቸው መንገድና ፍጥነት የሚረዷቸዉን ልምድ ያላቸው አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ!

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

30 Dec, 16:00


🖥 ያሻዎትን ቋንቋ መርጠው
🗓 በሳምንት 3 ቀን ለ1 ሰዓት
🏠 ከቤቶ ሆነው በኦንላይን
🕯 ከጀማሪ እስከ ላቀ ደረጃ
💬 በቡድን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር
የመማር እድል ነው ያቀረብልኖት💥

📌የ3ወር የቋንቋ ት/ት
በ999 ብር ብቻ ወርሃዊ ክፍያ!

የትኛውን ቋንቋ መማር ይፈልጋሉ⁉️
➡️ኢንግሊዘኛ | አረብኛ | ቻይንኛ
➡️አማርኛ | ኦሮምኛ | ሶማልኛ

አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ በዚህ አድራሻ ይፃፉልን
@brightmanagement
ወይም
በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን
0925659999
0911278182


ብራይት የቋንቋ ማእከል
@brightlanguagescenter
#Brightlanguagescenter

Bright Tutorial center

29 Dec, 07:02


የልጆቾ ህልም ምን ይሆን?
የርሶስ?
በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ?

ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ

እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ
እኛ ልናግዛችሁ በርትተን እንሰራለን!

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

28 Dec, 07:00


ልጆቾ አጥብቆ ጠያቂ ናቸው?
እርሶስ አጥብቀው ጠያቂ ኖት?

ጥያቄ የእውቀት በር ነው!

በልጆቾ የእውቀት መንገድ ላይ ለጥያቄዎቻቸው መልሶችን በመጠቆም እኛ እንናግዞታለን

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

26 Dec, 07:00


Looking for the perfect learning experience? We provide:
Quality Tutors
Home & Online Sessions
Two-Way Communication
A Flawless Learning Journey

Let’s make it happen!

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

24 Dec, 10:33


🔍የት ነው ትምህርቱ
ከቤቶ ሆነው በኦንላይን

🔍ለምን ያህል ጊዜ ነው
ትምህርቱ ለ3 ወር የሚሰጥ ይሆናል

🔍በሳምንት ስንት ቀን ነው
1 ቋንቋ በሳምንት 3 ቀን እናስተምራለን

🔍ሰዓቱስ
ማታ ከ3-4 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)

🔍ለጀማሪ ብቻ ነው
አይደለም! ለጀማሪም ለመሀከለኛም ለላቀ ደረጃም የተለያዩ ክፍሎች ይኖራሉ

🔍ብቻዬን ነው ምማረው
አይደለም አንድ የኦንላይን ክፍል 15 ተማሪዎች ይኖሩታል

🔍ከጓደኞቼ ጋር አንድ አይነት ክፍል ተመዝግበን መማር እንችላለን
ከጓደኛም ከቤተሰብም ጋር በጋራ መመዝገብ ይችላሉ

🔍አንድ ቋንቋ ብቻ ነው መማር ምችለው
በተለያየ ፈረቃ ሚገኙ ሁለት ቋንቋዎች መማር ይችላሉ

🔍ክፍያው ስንት ነው ታድያ
በወር 1000 ብር ሲሆን ለ3 ወር ትምህርት 3000 ብር ይሆናል

🔍ሁለት ቋንቋ ከተማርኩኝ ቅናሽ አታረጉልኝም
ሁለት ቋንቋ ለሚማሩ ከፍተኛ ቅናሽ አለን

🔍ምዝገባ እስከመቼ ነው
ምዝገባ ከህዳር 17 እስከ ታህሳስ 25 ይቆያል


አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🖥
ለበለጠ መረጃ በዚህ አድራሻ ይፃፉልን
➡️https://t.me/brightmanagement
ወይም
በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን
➡️ 0925659999
➡️ 0911278182


ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/brightlanguagescenter
https://t.me/Brighttutorialcenter


ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter

Bright Tutorial center

24 Dec, 07:00


የጭንቀት መረብ አሰልቺ ነዉ !
ጥናት በብልሀት እንጂ በጭንቀት አይሆንም

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

22 Dec, 07:00


🎓 At Bright, we believe that every student has the power to achieve greatness.

That’s why we’re committed to empowering each individual to reach their full potential through
personalized guidance,
expert tutors, and
a learning experience tailored to their unique needs.

Education isn’t one-size-fits-all, and we’re here to ensure you get the support and tools you need to thrive.

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

21 Dec, 07:01


ልጆች ትምህርታቸውን ወደውት ሲማሩት ውጤታማነታቸው ይጨምራል!

ለልጆ አስፈላጊ የትምህርት ድጋፍ እኛን ያማክሩ።
ተዘጋጅተን እንጠብቆታለን!

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

17 Dec, 05:51


ልጆች ትምህርታቸውን እንዲወዱ ማድረግ እንደሚቻል ያውቃሉ?

ብራይት አስጠኚዎች ነን
ይደውሉልን
☎️ 0911278182
☎️ 0113696569

ለተጨማሪ መረጃዎች ቻሎቻችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightlanguagescenter

Bright Tutorial center

08 Dec, 07:00


ልጆች ዘና ብለው እየተጫወቱ ሲማሩ ይበልጥ ትምህርታቸውን ይወዱታል።

ትምህርታቸውን ሲወዱት በተፈጥሮ በውስጣቸው ያለው የማወቅ እና የመረዳት ፍላጎት ይዳብራል።

✔️ልጆቻችን ትምህርታቸውን እየተደሰቱ እና እየወደዱት እንዲማሩ እናግዛቸው!


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

07 Dec, 07:00


⭐️Reach for the Stars with Structured Tutoring Solutions!⭐️

We believe in making learning effective and enjoyable!

Here's how we do it:
👀 Overviews: Get a clear roadmap for your learning journey.
🔖Main Lessons: Dive deep into each topic with structured guidance.
Revisions: Reinforce what you've learned with focused practice.
✏️ Assessments: Track your progress and celebrate your achievements.

Join our online tutorials and take the first step toward your success today!


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

Bright Tutorial center

03 Dec, 07:01


ዘመን አፈራሽ የቴክኖሎጂ አማራጮች ለተለያዩ ጠቃሚ እድሎች በር እንዲከፍቱልን ማድረግ ይቻላል።

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

30 Nov, 07:00


ራስን በእውቀት መገንባት ጠንክሮ መስራት እና ትጋትን የሚፈልግ ሂደት ነው።

እያንዳንዱ አዲስ እውቀት አእምሮን ያጠነክራል፤ አቅምን ያሰፋል ፤ ወደ አላማም ያቀርባል ።

ዛሬ የተማሩት አንድ አዲስ ነገር ምንድን ነው?

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

28 Nov, 07:00


True learning sparks curiosity, encourages exploration, and builds the confidence to think beyond the obvious.

It’s not about how much you know; it’s about how well you can use what you know. 📚💡

How has education shaped the way you think?
Share your thoughts below!

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

26 Nov, 07:00


የጥናት ስትራቴጂ መንደፍ
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
ጽናት እና ራስን መግዛት
ውስብስብ ሀሳቦችን ማቅለል
.
.
.

ጥናት የሚለመድ እና የሚዳብር ክህሎት ነው


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcente

Bright Tutorial center

24 Nov, 07:00


Perfection isn’t born—it’s built through effort, one study session at a time. 📚

Every time you sit down to learn, you’re sharpening your skills, expanding your mind, and stepping closer to your goals.

So, don’t aim for perfection today—aim to study. Perfection will follow. 🌟

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcente

Bright Tutorial center

23 Nov, 07:02


የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይንም የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ!

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

21 Nov, 07:00


ዛሬ ልጆችን በትምህርታቸው ላይ ማገዝ ለነገ ውጤታማነታቸው መሠረት መጣል ነው።

የሚከተሉትን ማድረግ ይመከራል
ቋሚ የጥናት እቅድ ማውጣት
ለጥናት ተስማሚ አካባቢ ማመቻቸት
ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ ማበረታታት
ከመምህራን ጋር መነጋገርና ክትትል ማድረግ
ጥሩ ውጤታቸውን ብቻ ሳይሆን ጥረታቸውንም መሸለም
እርዳታ ለመስጠት ዝግጁ መሆን ግን በተቻለ መጠን በራሳቸው እንዲሰሩ/እንዲሞክሩ ማበረታታት


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

19 Nov, 07:01


የልጆቾ ህልም ምን ይሆን?
የርሶስ?
በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ?

ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ

እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ
እኛ ልናግዛችሁ በርትተን እንሰራለን!


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

17 Nov, 07:00


የኦንላይን አስጠኚ ሞክረዋል?

የብራይት አስጠኚዎች በአካልም ይሁን በኦንላይን አማራጭ ይገኛሉ


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

16 Nov, 07:02


ትምህርት ቤት መሄድ ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ነው።

ትምህርቱን የራስ እውቀት ለማረግ ደግሞ ክፍል ውስጥ ከመከታተል በተጨማሪ በራስ ጥረት ማረግ ያስፈልጋል።

ያ ጥረት ጥናት ነው።


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

14 Nov, 07:02


💡Education is the path from darkness to light!

It guides us from the unknown to understanding.

🕯Each step forward illuminates new ideas and endless potential.

Every lesson brings us closer to a brighter future.

📚Embrace the journey!


Bright Tutorial Center

Bright Tutorial center

12 Nov, 07:01


ልጆች ዘና ብለው እየተጫወቱ ሲማሩ ይበልጥ ትምህርታቸውን ይወዱታል።

ትምህርታቸውን ሲወዱት በተፈጥሮ በውስጣቸው ያለው የማወቅ እና የመረዳት ፍላጎት ይዳብራል።

📚 ልጆቻችን ትምህርታቸውን እየተደሰቱ እና እየወደዱት እንዲማሩ እናግዛቸው!



BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

10 Nov, 08:31


👇👇👇👇👇👇
Grade two books for Students.

💬 Share it with others in need of the pdf file

🌟 @brightcenters

Bright Tutorial center

09 Nov, 07:01


ልጆቾን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስናስተምር

ለማስተማር ብቻ ሳይሆን ለማስረዳት
ለማስረዳት ብቻ ሳይሆን በቀላሉ ለማስረዳት እንጥራለን!


BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

07 Nov, 07:01


The journey of learning starts with just one step — Why Not Take It Today?

🚀 Expand your knowledge, and unlock new possibilities.

Start Today!

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

05 Nov, 07:13


የልጆችዎ የትምህርት ጉዞ ድጋፍ ይገባዋል!

የሚገባቸውን ድጋፍ ከ ብራይት አስጠኚዎች ያግኙ!


@Brighttutorialcenter
@Brightcenters

#Brighttutorialcenter

Bright Tutorial center

28 Oct, 06:48


እንደ ወላጅ የ ልጅን ትናንሽ ድሎች ማክበር እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ይህን ማድረግ ልጆች ትናንሽ ለውጦች ያላቸውን ዋጋ እንዲረዱ እና ለተሻለ ለውጥና እድገት እንዲተጉ ያረጋቸዋል፡፡ በወላጆቻቸውም እውቅናና ድጋፍ ማግኘታቸውም ለ ራሳቸው ያላቸውን መተማመን በማሳድግ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡

BRIGHT TUTOR
@Brighttutorialcenter
@Brightcenters


#parentingmonday #brightcenters
#brighttutorialcenter
#Addisababa

Bright Tutorial center

21 Oct, 15:10


ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው በኦንላይን ይማሩ የእንግሊዘኛ እና የአረብኛ ቋንቋን በሁለት ፈረቃዎች ማታ ከ 3:00 ሰዓት - 4:00 ሰዓት ፕሮግራሙን ይሳተፋ!


እርስዎም የትም ይሁኑ የት የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!

የምዝገባ ጊዜ: ከ ጥቅምት 5 - ጥቅምት22
• ትምህርት ጥቅምት 25 ይጀመራል

https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightlanguagescenter

Bright Tutorial center

21 Oct, 06:11


ስለ አልበርት አንስታይን ከሚነገሩ በጣም የሚያነሳሱ ታሪኮች አንዱ የልጅነት ሕይወቱንና መከራን እንዴት እንዳሸንፈው የሚገልጽ ነው።

አንስታይን ገና በልጅነቱ በትምህርት ቤት ይታገል ነበር። አስተማሪዎቹ አዝጋሚና ምንም ዓይነት ስሜት የሌለው እንደሆነ ስለተሰማቸው ብዙውን ጊዜ ከቦታ ቦታ እንደተገለለ ይሰማው ነበር። እንዲያውም አራት ዓመት ገደማ እስኪሞላው ድረስ እና በትምህርት ስርዓቱ ጥብቅ አወቃቀር ላይ ተቸግሮ ነበር። ይሁን እንጂ በዙሪያው ስላለው ዓለም በተለይም ስለ ሳይንስና ሒሳብ የማወቅ ጉጉት ነበረው ።

አንስታይን በ15 ዓመቱ የስዊስ ፌደራል ፖሊቴክኒክ የመግቢያ ፈተና ሳይሳካለት ቀረ። ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ ይበልጥ ጠንክሮ ለማጥናትና እውቀቱን ለማስፋት ራሱን ወስኖ ነበር ። በመጨረሻም በቀጣዩ ዓመት ፈተናውን አለፈ ፤ ይህ ቁርጥ ውሳኔ ወደፊት ለሚገኝለት ግኝት መንገድ ጠርጓል ።

🌟🌟🌟🌟

ዋና ሃሣብ፡ ፈተና መጨረሻው አይደለም; ወደ ስኬት ድንጋዮችን እየገሰገሱ ሊሆን ይችላል። ፈታኝ ሁኔታዎችን ተቀበል፣ የማወቅ ጉጉት ይኑርህ፤ እንዲሁም ትህ ወደፊት እንዲገፋህ ፍቀድለት! እያንዳንዱ ስህተት አዲስ ነገር ለመማር የሚያስችል አጋጣሚ እንደሆነ አስታውስ ።💪💪

🌟🌟🌟🌟

@brighttutorialcenter
@brightcenters

Bright Tutorial center

19 Oct, 05:12


👇👇👇👇👇👇
Grade one books for teachers.

💬 Share it with others in need of the pdf file

🌟 @brightcenters

Bright Tutorial center

19 Oct, 05:11


👇👇👇👇👇👇
Grade one books for Students.

💬 Share it with others in need of the pdf file

🌟 @brightcenters

Bright Tutorial center

15 Oct, 14:02


ትምህርት ማለት መማር ብቻ አይደለም! ምን አወቅን የሚለዉን የምንመልስበት እዉቀትም ጭምር እንጂ::

እዉቀት ሁሌም ይመዘናል : መመዘኛዉ ግን ሁሌም እዉቀትን አይወክልም!

ለተሻለ የእዉቀት ግብይት ብራይት አስጠኚ

#Brighttutorialcenter
#AddisAbaba

Bright Tutorial center

14 Oct, 06:00


የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይንም የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ!

ብራይት የአስጠኚ ማዕከል


#Brighttutorialcenter
#ChildrenSuccess
#OnlineTutorials
#Hometutors
#AddisAbaba
#Ethiopia

Bright Tutorial center

08 Oct, 05:38


ልጆች ጠያቂዎች ናቸዉ ለምን ጠየቃችሁ ቀርቶ ጥያቄዎቻቸዉን በግልፅ ምላሽ የሚያገኙበትን የእዉቀት መንደር እነሆ ከብራይት የአስጠኚ ማዕከል

@Brighttutorialcenter

0925659999/ 0911278182


#Brighttutorialcenter
#SolveQuestion
#Confidenceineducation
#ProfessionalTutorials
#AddisAbaba
#Ethiopia