በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

@onelove42


💔 Hii guys

💔 ፍቅርማለት ውሸትነው

💔 ውሸትማለትደሞ ያው ውሸትነው

💔 እና በዚ Channel ላይ

💔 #የተጎዱልቦች_ይጠገናሉ

💔 #የታመሙልቦች_ይፈወሳሉ

💔 #ያፈቀሩልቦች_ይረሳሉ


💔 እናወዳጄ በፍቅር ላለመውደቅ ሞክር ምክኒያቱም የወደቀነገር ተሰባሪነውና


💔 እና ሀሳብና አስታየትካላቹ @Smok_60 በዚአካውንት ያናግሩን


@Onelove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

06 Jun, 17:37


@Onlove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

23 May, 16:04


@Onelove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

21 May, 19:00


@Onelove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

19 May, 15:55


@Onelove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

15 May, 17:37


😢 ሰውን ምንም ያህል ብትወደውም አንዳንድ ጊዜ መራራቁ ጠቃሚሁኖ ታገኘዋለህ 😞
ግንያው አችልም
@Onelove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

11 May, 17:24


@Onelove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

22 Mar, 20:25


@Onelove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

07 Nov, 17:22


ወንዶች ቆይ ስታፈቅሩ ምልክታቹ ምንድነው ትለኛለች እንዴ😏😏🤔


#ፍሬቻ_እናበራለን😒😂

🀄️🀄️

👉 @Onelove42

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

28 Dec, 18:54


የአራዳ ልጆች #SHER_በማረግ #JION_JION_በማለት_ቶሎ_ቶሎ_እንዲፖሰት_ሞራል_ስጡን

🥀💔 @Onelove42 🥀💔
#JION_JION_JION_JION_JION
💔🥀 @Onelove42 💔🥀

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

26 Dec, 18:11


" ሰዎች አንተን አማራጭ ካረጉህ አንተ ደግሞ ያለፈ ታሪክህ አርጋቸው😏🤷‍♀
#Man 😎

🥀💔 @Onelove42 🥀💔

💔🥀 @Onelove42 💔🥀

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

26 Dec, 18:11


በአለም ላይ ማብቂያ የሌለው አንድ ጦርነት አለ ያለቀ ሲመስለን ደግሞ የሚቀሰቀስ እሱም

ልብ❤️

❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
🥀🥀🥀🥀🥀

አይምሮ🧠

🥀💔 @Onelove42 🥀💔

💔🥀 @Onelove42 💔🥀

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

26 Dec, 18:11


እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ

እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር

እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው

እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ 😇

💔🥀 @Onelove42 💔🥀

🥀💔 @Onelove42 🥀💔

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

24 Dec, 17:04


ፍቅር ለአንቺ ከኔ የተሻለ ነው የሚገባሽ ካለ በግዜ ሌላ መፈለግ ነው 😊 የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ሌላ ጠብሷል ግልፅ እኮ ነው 😕🤷‍♀🤷‍♀

🥀💔 @Onelove42 🥀💔

💔🥀 @Onelove42 💔🥀

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

24 Dec, 17:04


ያንተ ምርጡ አስተማሪህ ያለፈው ስህተትህ ነው

💔🥀 @Onelove42 💔🥀

🥀💔 @Onelove42 🥀💔

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

24 Dec, 17:04


መርሳት ያለብሆን እየረሳህ
መተው ያለብህን እየተውክ
መያዝ ያለብህን እየያዝክ
መሆን ያለብህን እየሆንክ
ማንንም ሳትሰማ ዝም ብለህቆስቁሰው🚶🚶🚶

🥀💔 @Onelove42 🥀💔

💔🥀 @Onelove42 💔🥀

በፍቅር ለተጎዱ ልቦች 💔 💔

15 Dec, 16:52


የሠው ልጅ ልብ❤️ 442,000 ዶላር ያወጣል ታዲያ እንዴት በነጻ ልቡን ይሠጠኛል ብለሽ አመንሽ?🤔❤️‍🩹

💔🥀 @Onelove42 💔🥀

🥀💔 @Onelove42 🥀💔

1,608

subscribers

29

photos

23

videos