የመርሲሳይዱ ቡድን ኤቨርተን የ53 ዓመቱን አሰልጣኝ ሾን ዳይችን ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል።
ቅዳሜ ዕለት በፕሪሚየር ሊጉ በበርንማውዝ 1-0 ተሸንፈው በሊጉ ከወራጅ ቀጠናው በአንድ ነጥብ ብቻ ከፍ ብለው 16ኛ ደረጃ ላይ ሚገኙት ቶፊሶቹ በቀጣይ ዴቪድ ሞይስን አልያም ጆዜ ሞሪንሆን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ሊቀጥሩ ይችላሉ።
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሊንኩን በመጫን Subscribe ያድርጉ👉https://youtube.com/@kegnit21?si=4RmbDSMX-GbchFB5