Eagle Enterprenership Institute @nisirenterprenurshipinstitute Channel on Telegram

Eagle Enterprenership Institute

@nisirenterprenurshipinstitute


@NisirEnterprenurshipInstitute

Is a certified Training and Business consultancy firm working tirelessly to provide education and consultancy on Business and Entrepreneurship


Contact us at
E-mail- [email protected]
Phone-0922000777

Eagle Enterprenership Institute (English)

Are you looking to kickstart your career in the world of business and entrepreneurship? Look no further than the Eagle Enterprenership Institute! This certified Training and Business consultancy firm is dedicated to providing top-notch education and consultancy services to help you succeed in the competitive business world.

The Nisir Enterprenurship Institute offers a wide range of courses and programs designed to equip individuals with the skills and knowledge needed to thrive as entrepreneurs. Whether you're a seasoned business owner looking to take your venture to the next level or a budding entrepreneur just starting out, the institute has something for everyone.

At Eagle Enterprenership Institute, you'll have access to experienced and knowledgeable instructors who are passionate about helping you achieve your goals. From business planning to marketing strategies, financial management to leadership development, the institute covers all aspects of entrepreneurship to ensure you have a well-rounded understanding of how to succeed in the business world.

In addition to their training programs, the Nisir Enterprenurship Institute also offers expert consultancy services to help businesses navigate challenges and achieve their goals. Whether you need help with developing a business plan, improving your marketing strategy, or optimizing your operations, the institute's team of consultants is here to support you every step of the way.

To learn more about the Eagle Enterprenership Institute and how they can help you achieve your business goals, contact them today via email at [email protected] or give them a call at 0922000777. Take the first step towards a successful career in entrepreneurship with the Nisir Enterprenurship Institute today!

Eagle Enterprenership Institute

16 Dec, 03:37


‹‹ዘጠና ከመቶ ፅናት፣ ዐሥር ከመቶ ፈጠራ ነው›
በአንድ መንደር በዋሽንት አጨዋወታቸው የአካባቢውን ነዋሪዎች የሚያስደምሙ ኹለት ዋሽንት ነፊዎች ነበሩ፡፡ አንደኛው ሲጫወት ግን ኹሌም ዝናብ መዝነብ ይጀምራል፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች በዚህ ብቃቱ ተደምመው እንዴት እንዲህ ሊያደርግ እንደቻለ ሲጠይቁት እንዲህ አላቸው፡፡ ‹‹ዘወትር እዚህ ቦታ ከጓደኛዬ ጋር ዋሽንት እንነፋለን፡፡ ጓደኛዬ መንፋቱን ሲያቈም እኔ ግን ዝናብ እስኪዘንብ ዋሽንቴን ስለምነፋ ነው እናንተ ዝናቡን ያዘነብኩት በዋሽንቴ እንጕርጕሮ የመሰላችኹ›› ብሎ መለሰላቸው፡፡
አንትረፕሩነሮች የሚለዩባቸው ባሕርዮች አሏቸው፤ አንዱም ፅናት ነው፡፡ ፅናታችንን የሚፈትኑ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ የመልካም አስተዳደር እጦት፣ ውስጣዊ ማንነት፣ ባህላዊና ፖለቲካዊ ጫናዎች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ለምሳሌ፣ የመልካም አስተዳደር እጦቱን ብንመለከት ‹በእውነት በአኹኑ ጊዜ በጽድቅ ቢዝነስ መሥራት ይቻላል?› ብለን እንጠይቃለን፡፡ አንዳንዴ እንደ ጻድቁ ሎጥ ነፍሳችንን እያስጨነቅን ነው የምንሠራው፡፡ ተግዳሮትን ባንክድም፣ ዐላማና ግብ በፅናት ከተደገፉ ግን ያሰቡት መድረስ ይቻላል፡፡ አቶ ዮሐንስ ገብሬ ስለዚህ ጕዳይ ሲናገሩ፡- ‹‹ዘጠና ከመቶ ፅናት፣ ዐሥር ከመቶ ፈጠራ ነው›› ይላሉ፡፡ ይህ አገላለፅ የሚያመለክተን ፅናት ለውጤታማነት ቊልፍና ዋነኛ መኾኑን ነው፡፡
"በ180 ቀናት መጽሃፋ የተወሰደ

Eagle Enterprenership Institute

10 Dec, 12:49


የገንዘብ ነፃነት የሚሰጡ 5 ክህሎት!መፍጠን!

Eagle Enterprenership Institute

02 Dec, 10:47


📢 Nisir Institute Announcement 📢

We are excited to offer 5 different courses tailored to empower your future!

Job Opportunity 100% Guaranteed after completion!
🎓 Receive a COC Certificate upon finishing your course.
🗨 We also provide consulting services to help you succeed.

Eagle Enterprenership Institute

28 Nov, 04:00


አይቀርም!

Eagle Enterprenership Institute

19 Nov, 16:14


don't miss this opportunity

Eagle Enterprenership Institute

15 Nov, 04:51


አይቀርም ነገ ቅዳሜ ህዳር 7 ከ 8 ሰዓት ጀሞሮ

Eagle Enterprenership Institute

15 Nov, 04:02


ነገ አይቀረም! ቀድሞ ቦታ መያዝ ብቻ!

Eagle Enterprenership Institute

07 Nov, 13:15


7 የሥራ አማራጭ የነፃ ስልጠና ።ቀድመው ቦታ ይያዙ!

Eagle Enterprenership Institute

04 Sep, 08:16


የዛሬው ገጠመኝ የጀመረው ከቢሮ ስወጣ አእምሮዬ በሃሳቦች እንሸማኔ መወርወሪያ ወዲያና ወዲህ   እያልኩ ወደ  መገናኛ መስቀለኛ መንገድ ስጠጋ የሆነ ነገር ዓይኔን ሳበኝ፡-  የምወደው የንሥር ቲሸርት ተሰቅሎ ተመለከትኩ ።

በዚህ  ምድር ላይ  አግራሞት   የሚከታችሁ    ነገር ምን ይሆን? ለእኔ፣ በህይወቴ ውስጥ  ከፍ ያለ፣ ሰፍራ የሰጠሁት  መጽሃፍ እንድጽፍ፣ ድርጅት   እና የቴሌቪዥን እና የዩቲዩብ ፕሮግራም  ስያሜ የሰጠሁት፤  ያሚያነሳሳኝ ባለ ግርማ ሞገሱ   ንስር ነው። በመፅሐፍ ቅዱስ እንኳን   ከ33 ጊዜ በላይ የተጠቀሰው ይህ ንስር የሕይወቴ አካል ሆናል። ቲሽርቱ እንዲኖረኝ የምፈልገው በመሆኑ ፈጥኜ ወደ  መሸጫ መደብሩ  አመራሁ።

ስደርስ  የሱቁ ባለቤት ጨለማውን ክፍል ሊያበራ በሚችል ፈገግታ ተቀበለኝ። "ይህ ቲሸርት የተዋጣለት ስራ ነው" አለኝ።ልብ ብለህ ተመልከተኝ አንተ የጠየከኝን ቲሸርት እኔ ራሴ ለብሼዋለሁ አለኝ በኩራት ከተሰቀለው እያወረደ ።የተሻለው ምርጫ!"መርጠሀል።አይንህ እራሱ የንሥር ነው ብሎ እንቆለባበሰኝ።

በጥንቃቄ አውርዶ ሰጠኝ፣  "ሞክረው" ሲል አበረታታኝ፣ ዓይኖቹ በኩራት ያበሩ ነበር።

ቲሸርቱን ለብሼ በመስተዋቱ ስመለከት  ወደእኔ ጠጋብሎ ከእኔም ባላይ  የሚያምረው በአነተ ነው ሲል አድናቆቱን እንደንሥር ከፍ አደረገው።

   ዎጋዉ ስንት ነው?" ስል  በጉጉት ጠየቅት

የጥርስ ሳሙና ማስታወቅያ ባስታወሰኝ ፈገግታ፣ “3,000 ብር ብቻ” ሲል መለሰልኝ።

ልቤ ለአንድ አፍታ ደነገጠ።ይህ ዋጋ ለመውጣት በጣም ዳገታማ ተራራ ሆኖ ተሰማኝ ። ወድ ነው ለአንድ ቲሸርት  3ሺ  አልከፍልም ብዬ  ልወጣ  ስል፣ እጄን "ጠብቅ አዴርጎ ያዘኝና ! "ስንት ትገዛለህ? ” አለኝ!


አንደምንም  ትንፍሽ አሰባስቤ ከመቶ % በላይ ቀንሼ ባይሸጥልኝም   1,400 ልግዛህ አልኩት። እነደማይሸጠው  እርግጠኛ ሆኜ።
ነገር ግን የመደብሩ ባለቤት ባመጣሁት ዎጋ ነው ያለኝን ረስቶ ይሆን

" ውሰደው" አለኝ ፈገግ እያለ

የገረመኝ ቲሸርቱ ለምን 3ሺ አወጣ ሳይሆን እንዴት ይህንን ያህል ቀነሰ? የአንድ ነጋዴ ትርፍ ስንተ፦ ነው?ለምን አብዛኛው ነጋዴ ትርፍ ተኮር እንጂ ሰው ተኮር አይሆንም። መጥምቁ ዮሐንስ ንግግር በሀሳቤ መጣ።ለማይራሩ ነጋዴዎች " ትርፍችሁ ይብቃችሁ! ዮሐንስ በዘመኑ የነበሩትን ነጋዴዎች ትርፍችሁ ይብቃችሁ እንዳለ መቼ ነው የሀገሬ ነጋዴዎች ትርፍቸው የሚበቃቸው።ከስግብግብነት ወጥተው ሰው ተኮር የሚሆኑት።

አሊባባ ጨምሮ ወደሀገራችን መግባት በጉጉት ከሚጠብቁት እንዱ ሆኛለሁ።አለበለዚያማ ነጋዴ እንደወንበዴ እያስፈራራራን ሊኖር ነው፤ለማንኛውም ይህንን ገጠመኝ የምታነቡ ኃይላችሁ አንደ ንሥር ይታደስ!አዲሱ ዓመት እንደንሥር የምትታደሱበት ይሁን!የሚራራ ነጋዴ ይስጠን!አሜን አትሉም!
    🦅

Eagle Enterprenership Institute

22 Jul, 09:55


Live stream started

Eagle Enterprenership Institute

10 Jul, 15:52


  የልጆዎን አድገትና ስብዕና  የሚያጎለብት ትምህርት ቤት አየፈለጉ ነው?

ደህንነቱ የተጠበቀና በዘመናዊ ትምህርት አሰጣጥ የተመሰከረለት ት/ቤት አየፈለጉ ነው።

ንሥርን ሳይጎበኙ ልጅዎን እንዳያስመዘግቡ !ላለፍት 10 ዓመታት  ልጆቻችን እንደንሥር ከፍብለው በከፍታ አየበረሩ ነው።ሰሚት ሰንሻይን ፍውንዴሽን አጠገብ ያገኙናል።

Eagle Enterprenership Institute

07 Jul, 14:14


ደስታችን እንደንሥር ከፍ ብሏል!

👍ዛሬ የልጆች2ኛ ቤት የሆነው ንሥር ት/ቤት የአፀደ ህፃናት በርካታ ተማሪዎቹን በደመቀ ሁኔታ አሰመርቋል።እንዲሁምየ1 ኛ ደረጃ ተማሪዎች የዐመቱ መዝጊያ በደመቀ ሁኔታ ተደምድሟል።ጀምሮ መጨረስ ደሰ ይላል።የረዳንን እግዚሐብሔርን እናመሰግናለን !

Eagle Enterprenership Institute

15 Jun, 15:32


በክረምት እድሜ ልክ የሚከፍሉ ክህሎቶችን ከንሥር ።የራሱ መፅሐፍ ያለው።የሰርቢስ አገልግሎት እንሰጣለን።አድራሻ መገናኛ ሾላ ገበያ ሱመያ መስኪድ ሳይደርሱ ኤደን ውሀ ፊትለፊት

Eagle Enterprenership Institute

07 Jun, 16:13


በ90 ቀናት የ 5 ጥምር ሙያ ባለቤት መሆን!

Eagle Enterprenership Institute

29 May, 14:34


💥🔥ደረሰ :-

📢 ተወዳጅን ስልጠናችንን ሳይወስዱ ቢዝነስ እንዳይጀምሩ
አሁን ተራዉ የእርሶ ነው!

🎯 ቢዝነስ እንዴት ልጀምር?እንዴት የጀመርኩት ቢዝነስ ላሳድግ፥ከመክሰር ልታደግ?ስራ በጠፋበት በዚህ ጊዜ እንዴት የስራ አድል ይኑረኝ? ካሉ ።በተለይ ከአዲስ አባ ዉጭ ላላችሁ ስልጠናው ለ 4 ተከታታይ ቀን ስለሚሰጥ በዚህ አድል ተጠቀሙ!
ቢዝነስን ከሀ_አስከ ፐ ይረዳሉ በተጨማሪም
🎯ምዝገባ💙ሊጠናቀቅ💙ጥቂት 💙ቀን💙ቀረው
ስልጠናችን የሚያካታታቸው ጉዳዮች
1:10 የሥራ ፈጣሪ ባሕሪያትን መለማመድ
2:የቢዝነስ ሃሳብ 1000 ዝርዝሮች የራስን መምረጥ ማስቻል
3:ቢዝነስ ግድ ማካተት ያለበት ቢዝነስ ሞዴል
4:የራስን ቢዝነስ ፕላን ቀርፆ ወደ ባንክ ለመላክ ማዘጋጀት
5:ሰባቱ የማርኬቲንግ ህብሮች መገንዘብና መንደፍ
6.የቢዝነሱን ቅርፅ መንደፍ
7:የተግባቦት ሚስጥር ለቢዝነስ ስኬት መገንዘብ
8.የንግግር ክህሎትና ለባለሐብቶች ማሳመን( Pitch)ጥብበ መካን!
አይቀርም!
በሰርተፍኬት ተመርቀዉ ኑሮዎን ይቀይሩ!
👉ቀድመው ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ 📞09 22 00 07 77
ቴሌግራም👉 https://t.me/NisirEnterprenur
አድራሻ:_መገናኞ ሾላ መሰቀለኞ መብራት በሲግናል

Eagle Enterprenership Institute

29 May, 14:33


💥🔥ደረሰ :-

📢 ተወዳጅን ስልጠናችንን ሳይወስዱ ቢዝነስ እንዳይጀምሩ
አሁን ተራዉ የእርሶ ነው!

🎯 ቢዝነስ እንዴት ልጀምር?እንዴት የጀመርኩት ቢዝነስ ላሳድግ፥ከመክሰር ልታደግ?ስራ በጠፋበት በዚህ ጊዜ እንዴት የስራ አድል ይኑረኝ? ካሉ ።በተለይ ከአዲስ አባ ዉጭ ላላችሁ ስልጠናው ለ 4 ተከታታይ ቀን ስለሚሰጥ በዚህ አድል ተጠቀሙ!
ቢዝነስን ከሀ_አስከ ፐ ይረዳሉ በተጨማሪም
🎯ምዝገባ💙ሊጠናቀቅ💙ጥቂት 💙ቀን💙ቀረው
ስልጠናችን የሚያካታታቸው ጉዳዮች
1:10 የሥራ ፈጣሪ ባሕሪያትን መለማመድ
2:የቢዝነስ ሃሳብ 1000 ዝርዝሮች የራስን መምረጥ ማስቻል
3:ቢዝነስ ግድ ማካተት ያለበት ቢዝነስ ሞዴል
4:የራስን ቢዝነስ ፕላን ቀርፆ ወደ ባንክ ለመላክ ማዘጋጀት
5:ሰባቱ የማርኬቲንግ ህብሮች መገንዘብና መንደፍ
6.የቢዝነሱን ቅርፅ መንደፍ
7:የተግባቦት ሚስጥር ለቢዝነስ ስኬት መገንዘብ
8.የንግግር ክህሎትና ለባለሐብቶች ማሳመን( Pitch)ጥብበ መካን!
አይቀርም!
በሰርተፍኬት ተመርቀዉ ኑሮዎን ይቀይሩ!
👉ቀድመው ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ 📞09 22 00 07 77
ቴሌግራም👉 https://t.me/NisirEnterprenur
አድራሻ:_መገናኞ ሾላ መሰቀለኞ መብራት በሲግናል መስመር ታረቀኝ ክትፎ አጠገብ

Eagle Enterprenership Institute

27 May, 07:01


መጀመሪያ ይሰልጥኑ!ክፍያውን ኪሶትን ሳያስጨንቁ በ0%  ወለድ  ተረጋግተው ይክፈሉ!
ከማግኔት የሚስቡ ሥልጠናዎችን በወር 1250ብር !
ከሠለጠኑ በኃላ በእርግጠኝነት ።
የሥራ ዋሥትና
C.O.C  ሰርተፍኬት!
ሶሻል ሚዲያ ማናጀር እናረጎታለን!
የራሶትን ቢዝነስ በትንሽ ካፒታል ይጀምራሉ!
ቢዝነስ ከጀመሩ 25% ከመቶ ሽያጭ ይጨምራል!
በጥቅል የሚሰጡ ሥልጠናዎች

❇️ Digital marketing
❇️ Video Editing mastery
❇️ Videography Techniques
❇️Graphic Design innovations
❇️public speaking &content creation
❇️How to start your own  Bossiness &,grow
❇️Chat Gpt masterclass
❇️C.O.C sales & marketing

በወር  ክፍያ ከሰለጠኑ በኃላ 1250 ብር ነው ቢባል ማንያምናል!ቀጣይ ዙር ሊጀምር ነው::ይፍጠኑ!

Eagle Enterprenership Institute

24 May, 11:41


https://youtu.be/TAgrTcVZu_o?si=zFYVE47QmInztRyD

Eagle Enterprenership Institute

24 May, 08:55


አንድ ቀን ብቻ ቀረው!

Eagle Enterprenership Institute

23 May, 08:42


የራሶትን ሥራ መጀመር አስበዎል? ማስፍፍትስ ?እንግዲያውስ የራስን ቢዝነስ ለመጀመር 7 አማራጮች የነፃ ሥልጠና በንሥር ኢንሰቲትዩት ቅዳሜ ግንቦት 17 ከ7:30 ጀምሮ! ተዘጋጅቷል።0922000777 ቦታ ይያዝልኝ ብለው ይጠይቁ!

Eagle Enterprenership Institute

20 May, 05:15


መጀመሪያ ይሰልጥኑ!ክፍያውን ኪሶትን ሳያስጨንቁ በ0%  ወለድ  ተረጋግተው ይክፈሉ!
ከማግኔት የሚስቡ ሥልጠናዎችን በወር 1250ብር !
ከሠለጠኑ በኃላ በእርግጠኝነት ።
የሥራ ዋሥትና
C.O.C  ሰርተፍኬት!
ሶሻል ሚዲያ ማናጀር እናረጎታለን!
የራሶትን ቢዝነስ በትንሽ ካፒታል ይጀምራሉ!
ቢዝነስ ከጀመሩ 25% ከመቶ ሽያጭ ይጨምራል!
በጥቅል የሚሰጡ ሥልጠናዎች

❇️ Digital marketing
❇️ Video Editing mastery
❇️ Videography Techniques
❇️Graphic Design innovations
❇️public speaking &content creation
❇️How to start your own  Bossiness &,grow
❇️Chat Gpt masterclass
❇️C.O.C sales & marketing

በወር  ክፍያ ከሰለጠኑ በኃላ 1250 ብር ነው ቢባል ማንያምናል!ቀጣይ ዙር ሊጀምር ነው::ይፍጠኑ!

1,849

subscribers

140

photos

31

videos