ኢትዮ Funny @ethio_funny23 Channel on Telegram

ኢትዮ Funny

@ethio_funny23


እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ
አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ!

☞በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች(TEXT MEME'S)
☞አስቂኝ ፎቶ እና ቪዲዮዎች
☞ምርጥ እና አዳዲስ ዘፈኖች
☞ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች
ለአስተያየት👇👇👇👇
@beky_23
@beky_22
Join👉https://t.me/Ethio_funny23

ኢትዮ Funny (Amharic)

ኢትዮ Funny ቻናል በሠላም የሚገኘው ነገር ምንድን ነው? ነገርን ለመረዳት እንደአነስተኛ ጠቀምሁት። እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ! የሚለቀቁበት አዝናኝ ነገሮች ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ! በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች (TEXT MEME'S)፣ አስቂኝ ፎቶ እና ቪዲዮዎች፣ ምርጥ እና አዳዲስ ዘፈኖች፣ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች መለወጥ ይፈልጋሉ። እስከ ዚህ ቻናል አስተያየት መለወጥ ብቻ ነው። Join በማንኛውም በንግድ በማገባት ከዚህ መልክት ላይ: https://t.me/Ethio_funny23

ኢትዮ Funny

24 Nov, 10:33


ሚስማማ እስቲ 🙌🙌🙌

ኢትዮ Funny

24 Nov, 10:33


እየተበደረ የማይመልሰው ልጅ "እስኪ አንድ 500 ብር አበድረኝ ATM ካርዴን ቤት ረስቼው መጥቼ ነው” ሲለኝ ...
:
"ለታክሲ 20 ብር ላበድርህና ቤትህ ሒደህ ካርድህን አምጣ"😉

ኢትዮ Funny

24 Nov, 10:33


Zenith ቅባት never helped me grow my hair... the only advantage was ቆራሌዉ ሲዞር ጠርሙሱን ተደብቄ ሽጬ ያገኘኋት ሳንቲም ናት አላላለችም🤔😏

#My_sister Human hair ላይ ቀብተሽው እንዴት ይደግ😜😂

ኢትዮ Funny

24 Nov, 10:33


ሀይቅ ዳር ተሰብስበው እንቁራሪቶች ስለጮሁ ሀይቁ የእቁራሪቶች ነው ማለት አይደለም።ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ አሳዎች ሀይቁ ዉስጥ አሉ !

ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን


"እውቀት ማለት ቦምብ መስራት መቻል ሲሆን ጥበብ ማለት ደግሞ ቦምቡን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለብን ማወቅ ነው"

ሰዎች እያወሳሰቧት እንጂ ሕይወት ቀላል ናት...ሰዎች በጨለማው ላይ ከሚያፈጡና ከሚያለቅሱ ይልቅ አንዲት ሻማ ቢለኩሱ ለጨለማው ችግራቸው በቀላሉ መፍትሄ ያገኛሉ።

ኢትዮ Funny

24 Nov, 10:33


የሰው ልጅ በህልሙ ሊሞት ሲል የሚነሳው አይምሮአችን ከሞት በሆላ ምን  እንዳለ ስለማያውቅ ነው😳

ኢትዮ Funny

24 Nov, 10:33


የዘንድሮ LIFE

ብርዴን ተኝቼ ራቁት መታኝ 😜😂👍

ኢትዮ Funny

24 Nov, 10:32


ልጋብዝህ ብሎ ወስዶኝ ምሳ ከበላን ቡሃላ ሂሳብ 185 ብር ሲመጣ..

ድፍን መቶ ነው የያዝኩት ለ 185 ብር ብዬ አልዘረዝርም ከፍለህ ውጣ አላለኝም።😏😏

ኢትዮ Funny

24 Nov, 09:45


ውሎ እንዴት ነው ቤተሰብ💝🥰

እኔ ጋር🤯

የናንተን በ reaction😐
💔

ኢትዮ Funny

21 Nov, 18:03


Cheers 🥂 ዚፖችንን ስንዘጋ ጫፉን መዝልጎልን ነፍሳችን ሰባተኛ ሰማይ ደርሳ ለተመለሰችው ለነዛ ቀናቶች😭😭😭

ኢትዮ Funny

21 Nov, 17:31


አዲስ ተች ስልክ የገዛችው አባትዋ ሲያይ >>👨‍🦳አባት "ስልኩን ስገዢ  መጀመሪያ ያደረግሽው ምንድነው? ብሎ ጠየቃት?

👱‍♀ልጅ፦"በመጀመሪያ ያረኩት ስክሪኑ እንዳይጫጫር ሲቲከር ለጠፍኩበት"

👨‍🦳አባት፦እንደዚ እንድታደርጊ የገፋፋሽ ሰው አለ?

👱‍♀ልጅ፦"የለም

👨‍🦳አባት፦"ምርቱን እንደ ማንቋሸሽ አይሆንም ግን……?

👱‍♀ልጅ፦"ኧረ አባዬ!እንደውም ሚመክሩን እንድለጥፍበት ነው

👨‍🦳አባት፦"የሸፈንሽው ግን ርካሽ ስለሆነ ወይም ስለሚያስጠላ ነው"

👱‍♀ልጅ፦"በነገራችን ላይ የሸፈንኩት ……እንዳይበላሽብኝና ብዙ ጊዜ እንዲያገለግለኝ ነው"

👨‍🦳አባት"ስትሸፍኝው……ግን ውበቱ አልቀነሰም"

ልጅ"እንደውም አምሮበታል በዛ ላይ እንዳይበላሽ ይከላከልልኛል"

👨‍🦳አባት፦በአባትነት አይን እያያት……አንድ ጥያቄ ብጠይቅሽ………ከስልክሽ የሚበልጠውን ገላሽን እንድትሸፍኝው እሺ ትይኛለሽ?

ኢትዮ Funny

21 Nov, 17:01


ከቀጫጫው ጀለስህ ጋር እየተጣላህ ሸሚዙን ሲሰበስብ

ጭራሽ ስለት ይዘሀል😂

😂😆🤣

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:38


ልክ ነዋ😂

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:09


#ሰውን_ሰው_ያደረገው_ብድር_ነው! ደግሞ ለመበደር አትፍራ ቶሎ ለመመለስ አትቸኩል ቢቻል ቢቻል ለመካድ ሞክር::
                        😆😂🤣

Join us

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:09


ሽማግሌዎቹ ወደ ልጂት ቤተሰብ ሄደዉ እየተጠየቁ ነዉ

"ልጁ መተዳደሪያዉ ምንድነዉ?"

"ህገ መንግስቱ ነዉ ጌቶች"

"ማለቴ የወር ገቢዉ ስንት ነዉ?"

"በወር 30,000 ብር ያገኛል ጌቶች"

አባት ተበሳጭቶ

"እኔኮ በየወሩ የኪስ የምሰጣት እንኳን 25,000 ብር ነዉ" ይላሉ

"አዎ ጌቶች እናዉቃለን እሱን ጨምረን 30,000 ያልነዉ"

ወየዉ🙈Bruh 😂😅

Join us

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:09


❇️አብረዉ ካደሩ በኃላ "ላሽ አልፈልግሽም።" ብሎ ተፋቷት ድንገት ሎተሪ እንደደረሳት ሲሰማ..

"ሄሎውዴ ካንቺ አርግዣለሁ!!''😂😁😅

Join us

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:08


ትክክለኛው መልክህ national ID ላይ ያለው ፎቶህ ነው😫🙌

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:08


የአላሙዲን ልጅ ሲወለድ አልቅሶ ይሆን ግን 🥹

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:08


ሰው ሳይቀመጥ ምትነዱ ሹፌሮች ግን ፍቱ 😏

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:06


#መኝታቤትህ ሆነህ እናትክ መታ የማን ሆድ ነው እሚጮኸው ስትልህ?
.
.
.
አረ እማ #የሳንቾን ዘፈን ከፍቼ ነው🙄


Join us

ኢትዮ Funny

21 Nov, 16:05


Owww 😂😂