ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች @mirtababaloch Channel on Telegram

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

@mirtababaloch


በቻናሉ አዝናኝ እና አስተማሪ ምሳሌያዊ ንግግሮች ከሁሉም የአለም ክፍል ተተርጉሞ ይቀርባል


ለማንኛውም አስተያየት ሆነ ጥያቄ @mirtababaloch1bot ላይ ያገኙናል

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች (Amharic)

የምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች ከ @mirtababaloch እናት ላይ ስለሚፈልግ የምሳሌያዊ አዝናኝ እና አስተማሪ እውነታዎች ይጠቀሙ። ይህ መረጃ የሌላውን እስከሚል ያከናወንዳል። በቻናሉ የሚቀርብ እና የሚፈልጉ የምሳሌያዊ አዝናኝን ማወቅ ያለባቸው መረጃዎች ይቀርባል። ስለሆነ ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ መረጃ በ @mirtababaloch1bot ላይ ይገኛሉ።

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

17 Oct, 04:19


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 1 month. If it remains inactive in the next 9 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

13 Dec, 17:15


ጨለማ ውስጥ ብርሀን፤
ውጥንቅጥ ውስጥ ውበት፤
ሞት ውስጥ ህይወት አለ

#thefairytail @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

25 Nov, 08:08


ህይወቴን ሙሉ ሁሌም ከለመድኩት ውጭ ተጨማሪ ነገር እንዳለ እገምት ነበር፤
ከዛ አንቺን አገኘሁ ያኔ ልክ እንደነበርኩ አረጋገጥኩ... ልክ ነበርኩ!!

#Free_Guy(movie) @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

19 Nov, 17:54


ሰላም ከፈለክ
ለጦርነት ተዘጋጅ

#ጣልያን @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

02 Nov, 16:59


ሲለምኗት እንቢ ብላ ሲጎትቷት

#ኢትዮጵያ @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

06 Oct, 17:37


በቃልህ ልተኩስብኝ
በቅጥፈትህ ልትቆርጠኝ
በጥላቻህ ልትገለኝ....
ትችላለህ
.... ግን ልክ እነደ ህይወት
ዳግም እነሳለሁ

#ማያ_አንጅሎ @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

02 Oct, 17:43


ፀልይ በደንብ ፀልይ ግን ምን ስጠኝ ብለህ እንደምፀልይ ተጠንቀቅ #ፈረንሳዮች @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

01 Oct, 13:38


ከምታምነው በላይ ጀግና ከምትገምተው በላይ ጠንካራ ከምታስበው በላይ ብልህ ከምትመኘው እጥፍ ቆንጆ መሆንህን አትርሳ #ሩሚ @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

22 Sep, 17:43


የሰውን ትክክለኛ ባህሪ ለማወቅ ከፈለክ ስልጣን ስጠው


#አብረሀም_ሊንከን @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

02 Aug, 18:53


ሁሉንም ተመልከቺ
ዛዛታ እኮናቸው
ግን አንቺ...
ለመስማት ሚያሳሳ
ግጥም ነሽ

#ጆርጅ_ሄርማን @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

02 Aug, 18:21


ፍቅር ብቻውን በቂ አይደለም፤ ሆኖም አያውቅም

#ያልታወቀ @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

01 Aug, 13:32


ሰዎች በሁለት ይከፈላሉ: መንግስት ሰለነሱ ሚጨነቅ የሚመስላቸው እና አዕምሮ ያላቸው

#ናታን_ፍሬሰር @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

28 Jul, 15:41


ለዝሆን እንቁራሪትን መግደል ጀግና አያስብለውም

#ታንዛኒያ @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

26 Jul, 15:29


በእምነት ተራራም ይገፋል

#ቻይና @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

26 Jul, 13:08


ጦርነትን የጃጁ ሽማግሌዎች አስጀምረውት፤
ገና ያልኖሩ ለጋ ወጣቶች ይሞቱበታል

#ሞዛምቢክ @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

19 Jul, 18:11


እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ!

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዒድ አል አድሀ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼️

ዒድ ሙባረክ መልካም በዐል

🌙 •═•••🍃🌺🍃•••═• ​​🌙

@mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

18 Jul, 18:05


በሰላም ጊዜ ልጅ አባቱን ፤
በጦርነት አባት ልጁን ይቀብራል

#Vijaya @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

17 Jul, 15:52


ወንዶች የራሳቸውን ነፃነት ከመጠቀም በላይ የሴትን ነፃነት መገደብ ያስደስታቸዋል

#Normal_People(movie) @mirtababaloch

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

16 Jul, 17:39


ተአምር ፈልቋል በየመንገዱ

(በእውቀቱ ስዩም)

ዐይኔን ጨፍኜ -እስከምከፍተው
ስንቱ ታሪክ ነው- የተከሰተው
አፌ ላይ ሳይደርስ - ያፈስኩት ቆሎ
ስንቱ ተተክሏል- ስንቱ ተነቅሎ
በፊት በር ሲዘልቅ -ብስራት አብሳሪ
በጉዋሮ ገብቷል- መርዶ ነጋሪ ::

እባብ በረረ- ያለ ልማዱ
ርግብ መሬት ላይ -ሲሳብ በሆዱ
ተአምር ሞልቷል- በየ ሰከንዱ
ተአምር ፈልቋል- በየመንገዱ
አንዴ ከመላክ- አንዴ ከሰይጣን
ለመደነቂያ፥ ጊዜ ነው ያጣን፤

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

23 Apr, 18:37


የረመዳን ወር በመጣ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮች ይዘጋሉ፤ ሸይጣኖችም ይታሰራሉ።


#ነብዩ_መሀመድ(ሰዐወ) #mirtababaloch