مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል @merkezluqman Channel on Telegram

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

@merkezluqman

በኡስታዝ አብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሲሰጡ የነበሩ የተለያዩ ኪታቦች ቅጂ በዚህ ቻናል ያገኛሉ። ያላችሁን ሀሳብ አና አስተያየት @Emamzhby432 ይላኩልን።

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል (Amharic)

ማህበ፡ ላይ፡ እናመሰግናለ፡ ለም፡ የሁዋላ፡ መስመርና፡ ምንጮች፡ የምንማን፡ ታሪክም፡ የለም፡፡ ሕግ፡ የተግባሩ፡ በመካከል፡ ያለውን፡ ችግር፡ እናነግረዋለን፡፡ ለዘላለም፡ ወልዳዊ፡ መንፈሳ፡ ያልቶት፡ ከተለያዩ፡ አካባቢ፡ ከዚህ፡ ቻናሉ፡ ምሳሌ፡ ማግኘት፡ ያሉትን፡ ተለያዩ፡ የቅጂ፡ ኪታቦች፡ ሲሰጡ፡ የወርቅ፡ ማጣሚያ፡ ያገኛሉ፡፡ በቻናሉ፡ በዘላለም፡ መንገድ፡ እናወለዳለን፡፡ በዚህ፡ ቻናሉ፡ የለም፡ ስደት፡ እናመሰክርዋለን፡፡ ዋና፡ አዝማኝ፡ @Emamzhby432 ፡እንደአንድ፡ የውሽጣ፡ ማስተዳለው፡ እስከሆነ፡ መራገብ፡ ይጠጣል፡፡

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:45

❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:44

📜حائية ابن أبي داود (ሐኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ)
....
🏷️(ክፍል-5)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:44

📜حائية ابن أبي داود (ሐኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ)
....
🏷️(ክፍል-4)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:43

📜حائية ابن أبي داود (ሐኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ)
....
🏷️(ክፍል-3)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:43

📜حائية ابن أبي داود (ሐኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ)
....
🏷️(ክፍል-2)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:42

📜حائية ابن أبي داود (ሐኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ)
....
🏷️(ክፍል-1)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:42

📜حائية ابن أبي داود (ሐኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ)
.......
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:40

📜عقيدة واسطية(አቂደቱል ዊሲጢያ)
....
🏷️(ክፍል-11)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:39

📜عقيدة واسطية(አቂደቱል ዊሲጢያ)
....
🏷️(ክፍል-10)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:39

📜عقيدة واسطية(አቂደቱል ዊሲጢያ)
....
🏷️(ክፍል-9)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:39

📜عقيدة واسطية(አቂደቱል ዊሲጢያ)
....
🏷️(ክፍል-8)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:38

📜عقيدة واسطية(አቂደቱል ዊሲጢያ)
....
🏷️(ክፍል-7)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:37

📜عقيدة واسطية(አቂደቱል ዊሲጢያ)
....
🏷️(ክፍል-6)

21 Dec, 12:36

21 Dec, 12:35

📜عقيدة واسطية(አቂደቱል ዊሲጢያ)
.....
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

21 Dec, 12:34

📜متن اصول الستة(ኡሱሉ ሲታ)
....
🏷️(ክፍል-2)
.. 
🎙️ በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ(ሐፍዘሁሏህ)

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

07 Sep, 10:12

አል በረካ ኢስላሚክ ማህበር በክረምት መርሃ ግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ ደማቅ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በእለቱም ሙሀደራዎች፣ በተመራቂ ተማሪዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ጨምሮ ሌሎችም ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ በዚህም ዝግጅት ላይ የተማሪ ወላጆች የሆናችሁ እንዲሁም የምርቃቱ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

🗓ቀን፦እሁድ ጷጉሜ 3/2016
ሰዐት፦ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
📌ቦታ: 03 መጅሊስ አዳራሽ

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

05 Sep, 14:33

ብርሃናማ ጉዞ
ታላቅ የዳዕዋና የክረምት ኮርስ
ማጠናቀቂያ የምርቃት
ፕሮግራም
ጅግጅጋ
ربيع الأول - ١٤٤٦
ጷጉጴ 3 - 2016
ቦታ 03 መጅሊስ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

27 Aug, 18:20

#telegram #share
https://vm.tiktok.com/ZMr3D4mPU/

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

25 Aug, 17:00

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!
-----------

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ
-رياض الصالحين
-ሪያዱ ሷሊሒን

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ ኢማሙ አነወዊ ረሂመሁሏህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሀፊዘሁሏህ

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- 03 ኑር መስጂድ 2ተኛ ፎቅ

ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-ከጁሙዐ እስከ ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው፦እሁድ ነሃሴ 5/2016

📌ደርሱን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇🏻👇🏻

https://t.me/yehadithtemariwoch

ያልሰሙ እንዲሰሙ Share እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም!

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

23 Aug, 16:29

በኢትዮጵያዊው ዓሊም በሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ የተዘጋጀው "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቃ

ሀሩን ሚዲያ፥ ነሀሴ 17/2016

በበርካታ የዒልም መድረካቸው የሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ ያዘጋጁት "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቅቷል። መጽሀፉ በግጥም መልኩ የቀረበ ሲሆን ሴቶች ከባላቸው፣ ከልጆቻቸው፣ ከቤተሰቦቻቸው፣ ከጎረቤቶቻቸው እና ከእንግዳ ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባ እስላማዊ ስነምግባርና እሴት የሚዳስስ ነው።

መጽሀፉ በአጠቃላይ 60 ገጽ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በግጥም መልኩ የቀረበ ነው። ሸይኽ ዐሊ አሚን በወሎ ሀሪማዎች በርካታ የቂርአት ፈኖችን ያዳረሱ ሲሆን ወደ ሳዑዲ አረብያ በመሄድ በመዲና ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በጅጅጋ ከተማ የተለያዩ ቂርአቶችን የሚያቀሩ ሲሆን በቅርቡ በሀሩን ሚዲያ በቀጥታ እየተላለፈ ሲሰጥ የነበረውና የተጠናቀቀው የተፍሲር ትምህርታቸው አንዱ ነው።

መጽሀፉ በአዲስ አበባ በመክተበቱል መዲና የሚገኝ ሲሆን በክፍለ ሀገር በጅጅጋ ከተማ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። መጽሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙት ይችላሉ፦

0911035230
ጣሃ ያሲን ጅጅጋ ኢቅራ መክተባ

0923007076 አቡ ጠልሀ

© ሀሩን ሚዲያ

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

07 Aug, 18:49

📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!
-----------

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ
-رياض الصالحين
-ሪያዱ ሷሊሒን

✍🏻የኪታቡ ፀሃፊ ኢማሙ አነወዊ ረሂመሁሏህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሀፊዘሁሏህ

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- 03 ኑር መስጂድ 2ተኛ ፎቅ

ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-ከጁሙዐ እስከ ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው፦እሁድ ነሃሴ 5/2016

ያልሰሙ እንዲሰሙ Share እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም!

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 179

📌 ክፍል179 (3843-3887)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 180

📌 ክፍል180 (3888-3944)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

الحمد لله على التمام.... في البدء والختام والدوام

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 177

📌 ክፍል177 (3785-3800)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 173

📌 ክፍል173(3643-3659)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 171

📌 ክፍል171(3553-3596)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 174

📌 ክፍል174(3660-3690)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 170

📌 ክፍል170(3527-3552)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 176

📌 ክፍል176(3739-3784)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 178

📌 ክፍል178 (3801-3842)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 175

📌 ክፍል175(3691-3738)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

مركز لقمان الحكيم || ሉቅማኑል ሀኪም የእውቀት ማዕከል

26 Jul, 17:26

نيل الاوطار 172

📌 ክፍል172 (3597-3642)

🎙 በኡስታዝ አ/ጀሊል ሀዲ ኑር

1,570

subscribers

66

photos

2

videos