ጽደቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ (2x)
ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
ፍቅርሀን እልብሰኝ ይቅር መራቆቴ (2)
የምሕረት አባት.......አማኑኤል
የቸርነት ጌታ .........አማኑኤል
ፊትህ የተመላ........አማኑኤል
ሁሌ በይቅርታ.......አማኑኤል
ካለው ፍቅር በላይ...አማኑኤል
አባት ለአንድ ልጁ.....አማኑኤል
አምላክ ይወደናል......አማኑኤል
አይጥለንም ከእጁ.....አማኑኤል
አዝ.....
መድኀኒቴ ልበል......አማኑኤል
ድኛለው በሞትህ...... አማኑኤል
ቁስሌ ተፈውሷል......አማኑኤል
በቀስልህ በሞትህ....አማኑኤል
ስሸጥህ አቀፍከኝ.....አማኑኤል
ስወጋህ አይኔ በራ.....አማኑኤል
በፍቅር አወጣኸኝ......አማኑኤል
ከዚያ ከመከራ .........አማኑኤል
አዝ....
አንተ ክእኔ ጋር ነህ ......አማኑኤል
አዎ ከኔ ጋራ...............አማኑኤል
ድል አድርገህልኛል.......አማኑኤል
የጭንቄን ተራራ ..........አማኑኤል
በጉባኤ መሀል............አማኑኤል
አፌ አንተን አወጀ..........አማኑኤል
የከበረ ደምህ.............አማኑኤል
ነፍሴን ስለዋጀ.............አማኑኤል
አዝ......
የድንግሏ ፍሬ.......አማኑኤል
የብላታናዋ .........አማኑኤል
የቤቴ ምሰሶ........አማኑኤል
የነፍሴ ቤዛዋ.......አማኑኤል
መሰረቴ አንተ ነህ...አማኑኤል
ያሳደገኝ እጅህ .....አማኑኤል
አትተወኝም አንተ....አማኑኤል
ስለሆንኩኝ ልጅህ...አማኑኤል
አዝ.....
https://t.me/Abel_mekebeb
https://t.me/Abel_mekebeb
https://t.me/Abel_mekebeb