🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]✍📚 @menhaj_salafiyah Channel on Telegram

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

@menhaj_salafiyah


➴አጫጭር መጣጥፎች
ቁርአን ቲላዋ
አህካሙ ተጅዊድ ወቅታዊ መልክቶች ማስታወሻ ለስዴተኛዋ እህቴ ይለቀቃሉ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Menhaj_Salafiyah

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]✍📚 (Amharic)

የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]✍📚 የተለያዩ ክፍሎችን ለአንባቢያን እና እህቴዎች ያላቸው የትውልዶችን የመጣጥፎች አጫጭር አህካሙ ተጅዊድ ወቅታዊ መልክቶች ማስታወሻ ለስዴተኛዋ ዓለም ላይ ያለውን ተማሪው እና ትምህርት አማራጭቱን እንዴት መቆጣጠር እንደላቸው ይጠቀሙ። በዚህ መልኩ ውስጥ የተለያዩ ኮንታክት እና ታላላቅ መረጃዎች የትግራይ አገልግሎትን አስተካክለዋል። ከዚህም ተጨማሪ ወገኖችን ይዞ ተማሪዎችን የሚመልስና የሐሳቡን ትምህርት እንደላቸው ተሰምቶናል። ከዚህም ለመምረጥ የእኛ ትውልድ እና ምንም ነገር የለም። የምንም ጊዜ እና ጠበበዎች በብርሃን ላይ እና በመንገድ እስከ 24 ደቂቃ በአእምሮ ይዘናል ብለን ጠቀሜን መቀነስና ማከናወን በቅድመ ቋሚ ነው። በአንዲት ባለስልጣናት የክፍል ስላላቸው ኢሜይል መፃንን ለመልኩ ትክዳላለን።

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

22 Nov, 18:24


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ ከማል አህመድ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

22 Nov, 17:50


የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
───────────
ኢማሙል_ዓውዛዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : -

«ሌሊት (በዒባዳ) መቆምን ያስረዘመና ያበዛ ሰው አሏህ የቂያማ እለት ያለውን መቆም ያገራለታል።»

📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【7/119】۞
───────────

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

22 Nov, 11:38


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

20 Nov, 09:16


የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

19 Nov, 06:21


የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
───────────
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ኣደም ወንጀል በሰሩ ጊዜ ተመልሰዋል። የዚያኔ ጌታቸው መረጣቸው። አቀናቸውም። ኢብሊስ በወንጀሉ በፀናና በተሟገተ ጊዜ አላህ ረገመው። አራቀውም። ስለዚህ ከወንጀሉ የተመለሰ ሰው አደማዊ ሲሆን በጥፋቱ የፀናና በቀደር የተሟገተ ኢብሊሳዊ ሆኗል። ስለዚህ እድለኞች አባታቸውን ሲከተሉ እድለ ቢሶች ደግሞ ጠላታቸውን ኢብሊስን ነው የሚከተሉት።»

📚 ۞ مجموع الفتاوى【8/64】۞
───────────

https://t.me/Menhaj_Salafiyah

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

18 Nov, 11:04


ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 7
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

16 Nov, 04:55


የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
───────────
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ከበደሎች ሁሉ ትልቁ በደልና ከድንቁርና ሁሉ ትልቁ ድንቁርና ማለት ሰዎች እንዲያልቁህና እንዲያተልቁህ እየፈለክ፤ የአንተ ልብ ግን አላህን ከማተለቅና ከማላቅ ባዶ ከሆነ ነው።»

📚 ۞ الفـوائــد【272】۞
───────────

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

16 Nov, 04:49


እይታን አለመስበር አደጋ አለው
~
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ወደ ሴቶች እይታውን እንዳሻው የሚለቅ ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው።

እይታ ከኢብሊስ መርዛማ ቀስቶች ውስጥ ነው ፣ አላህ ይጠብቀንና።

አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር የሚመለከት ከሆነ ያለ ጥርጥር ልቡን ያሳምማል፤ ኢማኑ ይቀንሳል፤ የኋላ ኋላ ከማይውወጣቸው ነገሮች ላይም ይወድቃል።

[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 19/237]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

16 Nov, 04:31


ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 6
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

04 Nov, 18:11


ኒካሕና ቃዲ
~
እንደሚታወቀው በኢስላም የትኛዋም ሴት ያለ ወሊይ ፈፅሞ ልታገባ አይፈቅድላትም። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:–  

أَيُّمَا امْرَأَةٍ نُكِحَتْ بِغَيْرِ إِذْنِ وَلِيِّهَا فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ، فَنِكَاحُهَا بَاطِلٌ
"ያለ ወሊዩዋ ይሁንታ የተገባች የትኛዋም ሴት ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው! ጋብቻዋ ውድቅ ነው!" [አቡ ዳውድና ቲርሚዚ ዘግበውታል።]

ወሊይ ከሌለስ? በዚህን ጊዜ ኒካሑ በቃዲ ይታሰራል። ስለዚህ ኒካሕ ለማሰር ቃዲ የሚያስፈልገው ወሊይ ለሌላት  ሴት ነው ማለት ነው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
َ (فالسلطان ولي من لا ولي له)
"አስተዳዳሪ ወሊይ ለሌለው ወሊይ ነው።" [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል]

በተጨማሪም ወሊዮች ያለ ተጨባጭ ምክንያት ለመዳር ፈቃደኛ ሳይሆኑ ከቀሩ ኒካሑ በቃዲ ይታሰራል። ከዚህ ውጭ አባት ወይም ሌላ ወሊይ ወይም ወኪል ካለ ኒካሑን የሚያስሩት እነሱ እንጂ ቃዲዎች አይደሉም። ወሊይ ወይም ወኪሉ "ሰጥቻለሁ" ካለ፣ አግቢው ወይም ተወካዩ "ተቀብያለሁ" ካለ ኒካሕ ታስሯል። ኹጥባውን (ሸርጥ ካለመሆኑም ጋር) ወሊይ ወይም ሌላ ቦታው ላይ የተገኘ ሰው ሊያደርገው ይችላል።

ኒካሕ ለማሰር የተለየ ውስብስብ መስፈርት የለም። የዐረብኛ ቃላት መጠቀምም አይጠበቅም። መስፈርቶች እስከተሟሉ ድረስ በየትኛውም ቋንቋ ቢሆን መስጠትና መቀበል ከተገኘ ኒካሕ ታስሯል። ስለዚህ በሃገራችን በሰፊው እንደሚደረገው ወሊይ እያለ ቃዲ መጥራት አይጠበቅም። ቃዲዎች ወሊይ ባለበት ሁኔታ ኒካሕ ለማሰር አትቀደሙ። ያለ ስልጣናችሁ ጣልቃ አትግቡ።

ወሊይ የሆናችሁ ሰዎች ደግሞ ቃዲዎችን ለሰርግ ከጠራችሁ እንደማንኛውም እድምተኛ ተስተናግደው ይመለሱ እንጂ እዚያው ተቀምጣችሁ ለነሱ ውክልና አትስጡ። "ልጄን እከሊትን ድሬሃለሁ" ማለት ያቅታችኋል? ምንም የተለየ የተቀመጠ ቃል የለምኮ። እሱም "ተቀብያለሁ" ካለ፣ ቦታው ላይ ሁለት ታማኝ ምስክሮች ከኖሩ ኒካሑ ታስሯል አለቀ። ባገር እያለህ፣ ዐቅልህ ጤነኛ ሆኖ ሳለ እንዴት ከፊትህ ለሚፈፀም ጉዳይ ውክልና ትሰጣለህ? ምንም የሚያስፈራ ነገር የለምና እራስህ ፈፅመው። ሁሉም ነገር በቃዲ በኩል እንዲያልፍ መደረጉ አንዳንድ መረን የለቀቁ ባለስልጣናት በማያገባቸው የእምነታችን ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ በር እየከፈተ ነው። አንዳንድ ቃዲዎችም ጉዳዩን ያላግባብ የሚጠቀሙበት ሁኔታ አለ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

04 Nov, 11:23


•• قال تعالى : ﴿فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ﴾

ينبغي أن يُعلم أن هذه الآية فيها جماع صفات المرأة الصالحة.

‏‌‏🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر وفّقه الله
=

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

01 Nov, 12:19


የገታው ሙሒድን ውሸቶች፡፡
የሰው ሰይጣናት ምን ብለው ኢስላምን ለመናድ ከውስጥ እንደሚታገሉ ከራሳቸው የድምፅ ማስረጃ ተወስዶ የተሰራ ሙሐደራ፡፡ በጥሞና ይደመጥ፣ ሌሎች በእንዲህ አይነት የሰይጣን ወጥመድ እንዳይሸወዱ እናስጠንቅቅ፣ እናዳርስ፡፡ አላህ ተውሒድን የበላይ ያድርግልን፡፡
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

01 Nov, 12:07


''

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

01 Nov, 12:07


=ክፋል 6=

ከአላህም ሌላ ከሰማያትም ከምድርም ምንንም ሲሳይ የማይሰጧቸውን (ምንንም) የማይችሉትንም ይግገዛሉ፡፡ ለአላህም አምሳያዎችን አታድርጉ፡፡ አላህ (መሳይ እንደሌለው) ያውቃል፡፡ እናንተ ግን አታውቁም፡፡ ” አን-ነሕል፡73-74

ለዚህም ሰሓቦች ነቢዩ ከሞቱ በኋላ እሳቸውን ትተው ዐባስ ዱዓእ እንዲያደርግላቸው ጠየቁ፡፡ እነርሱ ነቢዩ በሕይወት እያሉ  “አላህ  ሆይ! ለነቢዩ  ክብር ስትል አዝንብልን” እያሉ ቆይተው እሳቸው ሲሞቱ “አላህ ሆይ! ለዐባስ ክብር ስትል አዝንብልን” ወደ ሚለው ቀየሩ ማለት አይደለም፡፡ ምክንያቱም ሰሓቦች እንደዚህ አይነት ቢድዓ የሆነ ተወሱል ከነቢዩ አልተማሩምና፡፡  ከቁርኣን ዉስጥም ምንም አይነት መሰረት የለውም፡፡ ለዚህም ነው ያልሰሩት፡፡ አንድ ሰው ከሞተ በኋላ በሱ ተወሱል ማድረግ የሚቻል ቢሆን ኖሮ የነቢዩ (ሰለለህ አለይሂ ወሰለም ከሁሉም ይበልጥ ነበር፡፡ ይህ የተወሱል አይነት በመካ ዘመን ከነበረ ሽርክ ጋር አንድ ነው፡፡ አላህ ሲለነሱ እንዲህ ይላል፡-


“ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አንገዛቸውም» (ይላሉ)፡፡” አዝ-ዙመር፡3

በፍጡር ወይም በክብሩ ተወሱል ማድረግ ከተጀመረ፣ ደረጃው የፈለገ ያህል ቢሆንም ጥቅም ማምጣት ወይም ጉዳት መከላከል ይችላል የሚል እምነት ዉስጥ በጥቂቱም ቢሆን ከተገባ ከእስላም የሚያስወጣ ትልቁ ሽርክ መሆኑን እወቅ፡፡ 

https://t.me/Menhaj_Salafiyah

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

01 Nov, 12:07


ماذا يقول إذا نسي شيءً

قال الله تعالى (وَاذْكُرْ رَبَّكَ إِذَا نَسِيتَ)
سورة الكهف آية 24 القرآن الكريم

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

24 Oct, 14:10


✍️ የተከለከለ ተወሱል እና አይነቶቹ

የተከለከለ ተወሱል የሚባለው አላህ  በማይወደው ንግግር፣  ድርጊት ወይም እምነት ወደሱ መቃረብ ነው፡፡ ይህ የተወሱል አይነት ብዙ ሰዎችን ከሚፈቀደውና አላህ ካዘዘን የተወሱል አይነት አዘናግቷል፡፡ በሚከለከለው ተወሱል ተይዘው የታዘዙትን ዘነጉ፡፡ በዚህም ስራቸው ከሰሩ፡፡

"አሁን ደግሞ ለኡማው መልካም በማሰብ፣ የኢስላም መልእክትን ለማድረስና ለማሳወቅ ከተከለከሉ የተወሱል  አይነቶች ጥቂቶቹን እናብራራለን፡፡ እነሱም፡-

   1.  በግለሰቦች ሐቅ፣ በክብራቸውና በደረጃቸው ተወሱል ማድረግ፡- ቢድዓ ከሆኑ የተወሱል ዐይነቶች መካከል አንዱ ከፍጡራኑ በአንዱ ክብር ተወሱል ማድረግ ነው፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው “አላህ ሆይ! በነቢይህ ክብር ወይም በእገሌ ክብር እለምንሃለው” ይላል፡፡ ወይም በነቢዩ ሐቅ ወይም በአንድ ባርያው ሐቅ አላህን ይለምናል፡፡ ይህን የተወሱል አይነት ኢስላም አያውቀውም፡፡ ሁሉንም ነገር ባጠቃለለው በአላህ ቁርኣን ዉስጥም አልተጠቀሰም፡-

“በመጽሐፉ ውስጥ ምንንም ነገር አልተውንም፡፡” አል-አንዓም፡38
እንዲሁም  በነቢዩ  (ሰለላህ አለይሂ ወሰለም)  ሐዲስ  ዉስጥም  አልመጣም፡፡ አቡ ሁረይራ እንደዘገበው ደግሞ “ነቢዩ የሽንት ቤት አጠቃቀም ሳይ ቀር ሁሉንም ነገር አስተምረውናል፡፡” በነቢዩ ባልደረቦች ስራ ዉስጥም አልመጣም፡፡ እስላም ያዘዘን በስሞቹና በባህርያቶቹ አላህን መለመን ነው፡፡ ይህ ቢድዓ የሆነው ተወሱል ወደ ትልቁ ሽርክ ሊያደርስ ይችላል፡፡ እሱም አላህ እንደ ዱንያ መሪዎች ወይም ነገስታት ጣልቃ ገብ ያስፈልገዋል ብሎ የሚያምን ከሆነ ነው፡፡

ምክንያቱም እሱ ፈጣሪን ከፍጡር ጋር ማመሳሰል ነውና፡፡ አላህ ከፍጡራን ጋር አይነፃፀርም፡፡ አላህ ከባርያው ለመውደድ ጣልቃ ገብ አይፈልግም፡፡ ከተቆጣበትም ጣልቃ ገብ አይጠቅመውም፡፡አንድ ፍጡር ደረጃው የፈለገ ያህል ቢሆንም መለይካ፣ ነቢይ ወይም መልእክተኛ ቢሆንም አላህን በሱ ማነፃፀር አይፈቀድልህም፡፡ ምክንያቱም ፍጡር ከፈጣሪ ከጃይ ነው፡፡ አላህ ደግሞ ከፍጡር የተብቃቃ ነውና ምንም ጣልቃ ገብ አይፈልግም፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-

ኢንሻእ አላህ ይ ቀ ጥ ላ ል

https://t.me/Menhaj_Salafiyah

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

20 Oct, 04:18


,,,

🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚

12 Oct, 05:44


سورة الإسراء || حمزة الفار
የጠዋት ስንቅ👇
https://t.me/tilawa_1_2

5,733

subscribers

380

photos

125

videos