የ E-Star እና BYD Seagull
መኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያድርጅታችን አትራፊ ሶሉሽን አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ ቅድመ-ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሃዊ ቁጠባ የመኪና ባለቤት ለማድረግ ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ-ሐሳብ ላይ የተመሰረተ ACE የተባለ ሞዴል ቀርፆ አባላትን እስከ ጥር 21 2017 ዓ.ም ድረስ በመመዝገብ ላይ ይገኛል፡፡
በሞዴሉ አሰራር መሰረት መኪና ለምናስረክባቸው አባላት የምናስተላልፋቸውን መኪናዎች የሚያቀርቡ አስመጪዎች በማስፈለጋቸው በንግድ ህጉ መሰረት ተመዝግባችሁ ከላይ የተጠቀሱትን የ2024/25 ሞዴል መኪናዎች በማስመጣትና መሸጥ ስራዎች ላይ ተሰማርታችሁ የምትገኙ የወቅቱን ግብር የከፈላችሁና ንግድ ፍቃድ ያደሳችሁ ድርጅቶች ከታች በተቀመጠው አድራሻ ሙሉ ሰነዶቻችሁንና በሁለቱም የመኪና አይነቶች ስቶክ ያላችሁን የመኪና ብዛቶች ከነዋጋቸው በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡
የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን ጥር 10/2017 ዓ.ም ነው፡፡
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-
• ሃያሁለት አደባባይ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18
ኢሜል፡
[email protected]የእሁድ ጥር 4/2017 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ ይመልከቱ!
አትራፊ ሶሉሽን!
ህልምዎን አስረካቢ!