አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 @meekness9 Channel on Telegram

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

@meekness9


እዚህ channel ላይ
አዳዲስ መዝሙሮች
ዘመን ተሻገር መዝሙሮች ✝️✝️🎤🎻
🎬አጫጭር አስተማሪ ስብከቶችን 🎬🎬🎧
በየጊዜው የምያገኙበት channel ..
welcome
“ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 (Amharic)

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 channel ለውጁን ለኢየሱስ ምስጋና ዘመን አዳዲስ መዝሙሮችን እና ለካቶሊካዊ ዘመን ምህረት ያለውን መዝሙሮች እና ሕይወታዊ ስብከቶችን እንዲሰጣቸው ሥሎም አጫጭረው ይዘን የጀመርን መዝሙሮች መብት እንዲጠብቁ፣ ስለጎበኞችን እና ሰላም እንዲረዳቸው፣ እና እራሱን የአባቱን ዓለም የአብን ህይወት ወደፊት ለመኖሩ እገድላለሁ። ከዚህ በኋላ የኔን መዝሙር ድምፅ እና የኢየሱስን ዘርፉ የመሃማዊ ቅዱስ እና ስለአስተማሪ ውዱ ዘርፋቸው ጰራቅተው እና ስለዚህ ስንት ዘፈን የመሆን እና ማከማችባቸው ውድ ሕይወት አለበት።

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

08 Jan, 15:08


ጥያቄ


ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው🎁

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

08 Jan, 01:39


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned «https://youtu.be/Y9ggtRqhy0s?si=bPv7ZgshDVUxyN2U»

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

08 Jan, 01:39


https://youtu.be/Y9ggtRqhy0s?si=bPv7ZgshDVUxyN2U

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

07 Jan, 18:19


ኑኑኑኑ ለንጉሱ እንዘምር
🔥🔥🔥🔥🔥
ማታ 2፡00 ሰአት live
ልዩ የገና ፕሮግራም
🔥🔥🔥🔥🔥
ከሩሃማ አይቀርም

https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

07 Jan, 17:48


ኑኑኑኑ ለንጉሱ እንዘምር
🔥🔥🔥🔥🔥
ማታ 2፡00 ሰአት live
ልዩ የገና ፕሮግራም
🔥🔥🔥🔥🔥
ከሩሃማ አይቀርም

https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

07 Jan, 10:05


https://vm.tiktok.com/ZMkyWUyhL/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

06 Jan, 17:59


የገና ዋዜማ ልዩ ዝግጅት
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

06 Jan, 10:12


ፀሎት ጀምረናል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥🔥🙏🙏➣https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

05 Jan, 09:13


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned «https://vm.tiktok.com/ZMkUCdS5K/»

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

05 Jan, 09:13


https://vm.tiktok.com/ZMkUCdS5K/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

05 Jan, 00:56


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned an audio file

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

05 Jan, 00:55


RUHAMAH CHRISTIAN NEWS(RCN)
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

04 Jan, 07:33


ነገ ከሰዓት እግዚአብሔርን በህብረት እናመልካለን ሁላችንም አየርጤና ተስፋ ድርጅት እንገናኝ ትወደዳላችሁ።

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

02 Jan, 18:19


🎅የኢየሱስ ክርስቶስ ውልደት🎅 መንፈሳዊ ፊልም ከፈለጋችሁ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
wave ለመግባት👉 @wunuye_bot

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

01 Jan, 19:53


👉ከአገልጋይ ቤኪ ጋር
👉ይህንን ድንቅ መፅሃፍ ማጥናት ጀምረናል፤ ብዙዎችን የለወጠውን መፅሃፍ አብራችሁን ማጥናት ትችላላችሁ፤ መንፈስ ቅዱስን የበለጠ ማወቅ ከፈለጋችሁና ወደ እርሱ የበለጠ መጠጋት ከወደዳችሁ አብረን በመንፈስ እንፍሰስ🔥🔥🔥
👉ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

01 Jan, 19:37


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned an audio file

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

01 Jan, 19:37


🌏RUHAMAH CHRISTIAN NEWS🌏

የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም በያላችሁበት ዓለም ሰዓት አቆጣጠር ይድረሳችሁ ዉድ የ RCN ቤተሰቦቻችን እንደምን ቆይታችኋል

በመላው አለም ለምትገኙ የሩሀማ ቤተሰቦች እንኳን ለ 2025 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ አመት ፣የበረከት የስኬት የመከናወንና የድል አመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እየተመኘን ወደ እለቱ ዜናዎች እናመራለን በቅድሚያም አበይት ርዕሶችን አስቀደምን

* የሩሀማ ቴሌግራም መንፈሳዊ አገልግሎት ከሀገር ውጭ ላሉ የቤተሰቡ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ማስተላለፉ ተሰምቷል

*የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የፈረንጆችን አዲስ አመት እና የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል

*ስለ ሰላም መወያየት ግድ ነው በሚል ሀሳብ በአዳማ ከተማ የሰላም ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን በአብያተ ክርስቲያናት ህብረት በጋራ መምከራቸው ተዘግቧል

# ወደ ዝርዝር ዜናዎች እናልፋለን ።

** የሩሀማ ተሌግራም መንፈሳዊ አገልግሎት ከሀገር ውጭ ላሉ የቤተሰቡ አባላት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ማስተላለፉ ተሰምቷል

የመልካም ምኞት መግለጫውን የላኩልን የሩሀማ አገልግሎት አስተባባሪ አገልጋይ ዮናታን ወርቁ ናቸው የመግለጫውን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቀርባለሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇
ከአገር ወጥታችሁ በመላው አለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሙሉ እንኳን ለፈረንጆች አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታ ልደት መታሰቢያ በዓል(ገና) በድንቅ አደረሳችሁ

ከፈረንጆች ጋር አዲሱን አመት እያከበራችሁ ያላችሁ የሩሃማ ቤተሰቦቻችን በሙሉ በቸርነቱ አመታትን የሚያቀዳጀው አምላክ እንኳን ለ2025 አዲሱ አመት በሰላም አበቃችሁ እያልኩ በአዲሱ አመት ደግሞ የእግዚአብሔርን ማዳን በተለየ በህይወታችሁ ላይ የምታዩበት፣ ብዙ ፍሬ የምታፈሩበት፣ ለብዙዎች የምትተርፉበት እንዲሁም በጥበብና በማስተዋል የምትመላለሱበት ይሁንላችሁ፤ የጌታን ልደት ደግሞ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ውስጥ ሆናችሁ እያከበራችሁ ላላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ይሄ በዓል የጌታ አስደናቂ ፍቅር እንደገና በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በልባችሁ ውስጥ በኃይል የሚፈስበትና  የወንጌሉ እሳት ደግሞ በሁለንተናችሁ ላይ እንደገና በሙላት የሚቀጣጠልበት ይሁን!!

ሩሃማ የቴሌግራም አገልግሎት አድማሱን በማስፋትና ተደራሽነቱን በመጨመር ከመቼውም ግዜ ይልቅ እናንተን ለማገልገልና ከሁላችሁም ጋር በመተባበር ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግስት ለማስፋት ቆርጦ ተነስቷል፤ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በመጪው ዘመናት በብዙ አብረን እንቀጥላለን፤ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!

መልካም አዲስ አመት(2025)
መልካም ገና(Merry Christmas)
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

ዮናታን ወርቁ
(የሩሃማ ቤተሰብ አስተባባሪ)

**የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የፈረንጆችን አዲስ አመት እና የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል

መልዕክቱን ያስተላለፉት የካውንስሉ ጠቅላይ ጸሀፊ ቄስ ደረጃ ጀምበሩ ሲሆኑ፣ በመላው አለም የምትገኙ ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለ2025 አደረሳችሁ፣ በማለት አዲሱ አመት የድል የብልጽግና እና የስኬት እንዲሆንላችሁ የዘውትር ፀሎታቸው መሆኑን ገልጿል፣
ከዚህም ጋር ተያይዞ ለተከበረውና ለሚከበረው የጌታ ልደት መታሰቢያ እንኳን አደረሳችሁ ያሉት ጸሐፊው የጌታ ልደት የምስራች ነው፣ ይህን የምስራች ለሁሉም የማድረስ ሀላፊነት አለብን፣ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም በብርቱ ልንጸልይ ይገባል በማለት መልዕጅታቸውን አጠቃለዋል፣
ዘገባው የኢቫንጀሊካል ሚዲያ ነው


**ስለ ሰላም መወያየት ግድ ነው በሚል ሀሳብ በአዳማ ከተማ የሰላም ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን በአብያተ ክርስቲያናት ህብረት በጋራ መምከራቸው ተዘግቧል

የሕብረቱ ፕሬዝደንት ፓስተር ጻዲቁ አብዶ ይህንን ያሉት #የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ከ#ሰላም ሚኒስቴር ጋር በመሆን የልሂቃን ሚና ለዘላቂ ሰላምና ሃገር ግንባታ በሚል በአዳማ እየተካሄደ ባለው የውይይት መድረክ ነው።

በመድረኩ ህብረቱ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በሰላም ዙሪያ አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።

አዳማ ከተማ በተካሄደው የውይይት መድረክ "ለማህበረሰብ የሰላም ግንባታ አመቻቾች የተዘጋጀ የማሰልጠኛ መጽሃፍ" ተመርቋል።

ህብረቱ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጋር በሰላም ጉዳዮች አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ የህብረቱ ፕሬዝዳንት ፓ/ር ጻድቁ አብዶና የሰላም ሚኒስቴር ድኤታ ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ ተፈራርመዋል።

መድረኩን የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ፕሬዝደንት ፓስተር ጻድቁ አብዶ እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በከፈቱበት ወቅት ኢትዮጵያ ብዝሃነት ያለባት ሃገር ስለሆነች፡ ስለ ሰላም መወያየት ግድ ነው ብለዋል።

የኢፌድሪ ሰላም ሚኒስከቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶ/ር ከይረዲን ተዘራ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን በበኩላቸው "ሰላም የሁሉንም አስተዋጾ ይፈልጋል የሁለትዮሽ ስራ ነው ብለዋል" ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያየ ክርስቲያናት ህብረት ለሚሰራው የሰላም ስራ እውቅና ይሰጣል ያመሰግናል ብለዋል።

"ሃገር ግንባታ እና የልሂቃን ሚና በህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉሸዋ የጥናት ጽሁፍ አቅርበዋል።

በወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ከህብረቱ ምስረታ ጀምሮ በሃገር አቀፍ ደረጃ የሰላም ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን የመምሪያው ዳይሬክተር አቶ ደቻሳ ሂርጳሳ መናገራቸው ተዘግቧል

መረጃው የከክርስቲያን ዜና  ...

ውድ ቤተሰቦቻችን በድጋሚ እንኳን ለ 2025  አዲስ አመት እና ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አድረሳች


ከቀሪ የሩሀማ ሁነቶች ጋር አብራችሁ እንድትቆዩ ጋብዣዬ ነው
........ሰላም

https://t.me/+MwZSIWx1SfpiNzg8

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

01 Jan, 19:37


https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

31 Dec, 19:19


ላይቭ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

31 Dec, 15:34


👉ዛሬ ማታ ሩሃማ ፋሚሊ ላይ ይጠብቁን🔥🔥🔥🔥
👉ከዘማሪት ዮርዳኖስ ተረፈ(ማሚ) ጋር
ርዕስ:- መንፈስ ቅዱስ
ክፍል-፪
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

31 Dec, 10:32


ላይቭ ፀሎት ጀምረናል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

31 Dec, 01:41


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned «🌏RUHAMAH CHRISTIAN NEW🌏 ...የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም በያላችሁበት  ዓለም ሰዓት አቆጣጠር ይድረሳችሁ ዉድ ቤተሰቦቻችን እንደምን ቆይታችኋል ፣ ይህ ሩሃማ ክርስቲያን ኒውስ ነው ፣የዕለቱን ዜና  ይዘን መጥተናል ፣በቅድሚያም አርዕስተ ዜና * በሩሀማህ ጉበኞች  ህብረት የተጀመረው የፆም ፀሎት ትላንት እሁድም ቀጥሎ መዋሉ ተነገረ * በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው ዜና ከቤተክርስቲያኗ እውቅና…»

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

31 Dec, 01:40


🌏RUHAMAH CHRISTIAN NEW🌏
...የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም በያላችሁበት  ዓለም ሰዓት አቆጣጠር ይድረሳችሁ ዉድ ቤተሰቦቻችን እንደምን ቆይታችኋል ፣
ይህ ሩሃማ ክርስቲያን ኒውስ ነው ፣የዕለቱን ዜና  ይዘን መጥተናል ፣በቅድሚያም አርዕስተ ዜና

* በሩሀማህ ጉበኞች  ህብረት የተጀመረው የፆም ፀሎት ትላንት እሁድም ቀጥሎ መዋሉ ተነገረ

* በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው ዜና ከቤተክርስቲያኗ እውቅና ውጪ መሆኑ ተገለፀ

*በትራፊክ አደጋ የሟቾቹ ቁጥር ከሰባ በላይ መሆኑ ተሰማ፣

.........በዝርዝር ወደያዝናቸው ዜናዎች

* በሩሀማህ ጉበኞች  ህብረት የተጀመረው የፆም ፀሎት ትላንት እሁድም ቀጥሎ መዋሉ ተነገረ
ከተጀመረ ሳምንት የሆነው ፕሮግራሙ
በመዝሙር መጽሐፍ 69:9   “የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና፥ ....በሚለው ቃል ሀሳብ የተጀመረው ፕሮግራሙ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በትጋት በመጸለይ ብሎም ለሀገራችን ፣ለቤተክርስቲያን እና ለተገልጋዮች ብርቱ ፀሎት እና ምልጃ በማድረግ ላይ እንደሆነ ሩሀማ ኒውስ ተመልክቷል፣የፆም ፀሎት ፕሮግራሙ ትላንት እሁድም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን በዚህ የፀሎት ፕሮግራም ለብዙዎች መጽናናትና መባረክ ምክንያት በመሆኑ መሰል ዝግጅቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ሩሀማ ክርስቲያን ኒውስ ዘግቧል

*
* በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው ዜና ከቤተክርስቲያኗ እውቅና ውጪ መሆኑ ተገለፀ

ከሰሞኑ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ መነጋገሪያ የሆነው እና ..በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን እና በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ አስተባባሪነት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ሊካሄድ መሆኑን በመግለፅ.. የተሳሳተ መረጃ ሲዘዋወር መመልከቷን ቤተክርስቲያኗ ገልጻለች
ይሁን እንጂ እስካሁን በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን በኩል ምንም አይነት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሌለና መረጃውም ፍጹም ሀሰተኛ መሆኑን ህዝበ ክርስቲያኑ በመረዳት ከአታላዮችና አጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ ባወጣችው መግለጫ ገልጻለች፣
ጉዳዩን አስመልክቶ ከ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን መግለጫ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ተመሳሳይ ይዘት ያለው መግለጫ በማርሲል ቴሌቪዥን ይፋዊ የፊት ገጽ ላይ መገለጹ ታውቋል
ስለሆነ ቅዱሳን በሚዲያ ሲሰራጭ የነበረው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑ በማወቅ እንድትጠነቀቁ ሲል አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ገልጿል።

መረጃውን ያገኘነው ፣ከኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን እና ማርሲል ቴሌቪዥን ማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጾች ነው።


*በትራፊክ አደጋ የሟቾቹ ቁጥር ከሰባ በላይ መሆኑ ተሰማ።



ትላንትና በሲዳማ ክልል፣ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ ልዩ ስሙ ጋላና ድልድይ ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ መኪና ተገልብጦ ሙሽራውን ጨምሮ የ71 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ ዶክተር ማቴ መንገሻ  ተናግረዋል።

" አይሱዙው 11 ሰዓት አካባቢ መነሻዉን ቦና ወረዳ ሚሪዴ ገጠር ቀበሌ አድርጎ ወራንቻ ወደተባለ አጎራበች ቀበሌ የወንድ ወገን የሆኑ ከ70 በላይ ሰርገኞችን ጭኖ ወደ ሴቷ ቤት ጉዞ ላይ ነበር  " ብለዋል።

ገላና ድልድይ ላይ ሲደርስ ግን ድልድዩን ስቶ ወደ ወንዝ ዉስጥ በመግባቱ እስካሁን በተጣራዉ መረጃ  አስክሬናቸው ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል የደረሰ 66 እንዲሁም ከአደጋዉ ቦታ በቀጥታ ቤተሰቦቻቼዉ የወሰዷቸዉን ጨምሮ በአጠቃላይ ወንድ 68 ሴት 3 በድምሩ 71 ሰዎች ሕይወት ማለፉን አረጋግጠዋል።

በ4 ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱንና አንዲት ሴት ወደ ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል መላኳንም ዶክተሩ ጨምረው ገልፀዋል

የአደጋው ትክክለኛ መንስኤ እየተጣራ ነዉ ያሉት ዶክተር ማቴ  ፤ " በገጠር አከባቢ በሰርግ እና ደስታ ወቅት በክፍት መኪኖች ላይ ከመጠን በላይ መጫንና አልፎ አልፎም መጠጥ የመቀማመስ ሁኔታዎች ስለሚኖሩ፤ ይህ ለአደጋው አንዱ መንስዔ ተደርጎ ይገመታል " ብለዋል።

" አደጋዉ ' ከቡና ሳይት በሚመለሱ ሰዎች ላይ የተከሰተ ነዉ ' ተብሎ የተገለፀት አግባብ ሙሽራዉን ጨምሮ አብዛኞቹ ሟቾች የቡና ሳይት የሚሰሩ በመሆናቸዉና ተሽከሪካሪዉም የቡና ሳይት በመሆኑ ነዉ "  በማለት አስረድተዋል።

የክልሉ ፖሊስ አደጋውን አስመልክቶ ቀደም ብሎ በሰጠው ቃል መኪናው ላይ የነበሩት ወገኖች የቡና ሳይት ስራ ላይ ቆይተው ሲመለሱ የነበሩ እንደሆኑ ገልጾ ነበር።

እንደ ዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ማብራሪያ ግን ምንም እንኳን መኪናው ላይ የነበሩት አብዛኛዎቹ ወገኖች (ሙሽራውን ጨምሮ) የቡና ሳይት ስራ ላይ ተሰማርተው የሚሰሩና መኪናውም የቡና ሳይት ቢሆንም በሰዓቱ ሲጓዙ የነበረውና አደጋው የደረሰው ለሰርግ ወደ ሴቷ  ሲሄዱ ነው ብለዋል የዞን አስተዳዳሪው

በአደጋዉ ከአንድ ቤተሰብ እስከ 4 ሰዉ የሞተበት ሁኔታ ስለመኖሩ የገለጹት ዶክተር ማቴ ማንገሻ  የአደጋው ሰለባ የሆኑት ሁሉም ሟቾች ከ40 ዓመት በታች የሆኑ ወጣቶች ስለመሆናቸው ተገልጿል፣

መረጃው የቲክቫ ኢትዮጵያ እና የቢቢሲ አማረኛ ነው።
ሩሀማ ክርስቲያን ኒውስ በአደጋው ምክንያት ቤተሰቦቻቸውን ላጡት ሁሉ የተሰማውንን ልባዊ ሀዘን እየገለጽን ፣እግዚአብሔር አምላክ በብርቱ እንዲያጽናናችሁም ከልብ እንመኛለን


https://t.me/+MwZSIWx1SfpiNzg8

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

30 Dec, 01:21


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned «https://vm.tiktok.com/ZMkBwauTN/»

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

30 Dec, 01:21


https://vm.tiktok.com/ZMkBwauTN/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

28 Dec, 14:47


Prayer time wiz yonatan worku🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

26 Dec, 14:24


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned «https://vm.tiktok.com/ZMkk1XtKF/»

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

26 Dec, 14:24


https://vm.tiktok.com/ZMkk1XtKF/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

25 Dec, 18:53


👉ከአገልጋይ ቤኪ ጋር
👉ይህንን ድንቅ መፅሃፍ ማጥናት ጀምረናል፤ ብዙዎችን የለወጠውን መፅሃፍ አብራችሁን ማጥናት ትችላላችሁ፤ መንፈስ ቅዱስን የበለጠ ማወቅ ከፈለጋችሁና ወደ እርሱ የበለጠ መጠጋት ከወደዳችሁ አብረን በመንፈስ እንፍሰስ🔥🔥🔥
👉ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

25 Dec, 18:48


❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው

በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

25 Dec, 15:48


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው
🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️

       ✴️ምረጡ✴️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

25 Dec, 10:29


ፀሎት ተጀምራል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Dec, 21:21


Singer Yordanos terefe(Mami)
ርዕስ፦ መንፈስ ቅዱስ🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Dec, 19:18


ላይቭ ፕሮግራም ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Dec, 18:47


ዛሬ ማታ ላይቭ ፕሮግራም ላይ ድንቅ ግዜ እናሳልፋለን🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Dec, 18:14


እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ለProfile Picture የሚሆን መንፈሳዊ ጥቅሶችን ከፈለጉ አሁኑኑ Join ይበሉ
     👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Dec, 15:34


ዛሬ ማታ ላይቭ ፕሮግራም ላይ ድንቅ ግዜ እናሳልፋለን🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Dec, 15:10


https://youtu.be/cT_-RIgk_4Y?si=wIOifC-rYb21z0Ub

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Dec, 12:46


ዛሬ ማታ ላይቭ ፕሮግራም ላይ ድንቅ ግዜ እናሳልፋለን🔥
https://t.me/ruhamahfa

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Dec, 14:44


https://vm.tiktok.com/ZMkrhwymT/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Dec, 09:11


ነገ ሩሃማ ፋሚሊ ላይ ይጠብቁን🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfa

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Dec, 01:12


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned an audio file

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

27 Nov, 19:00


👉ከአገልጋይ ቤኪ ጋር
👉ይህንን ድንቅ መፅሃፍ ማጥናት ጀምረናል፤ ብዙዎችን የለወጠውን መፅሃፍ አብራችሁን ማጥናት ትችላላችሁ፤ መንፈስ ቅዱስን የበለጠ ማወቅ ከፈለጋችሁና ወደ እርሱ የበለጠ መጠጋት ከወደዳችሁ አብረን በመንፈስ እንፍሰስ🔥🔥🔥
👉ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

26 Nov, 21:16


ከአገልጋይ ዮናታን ወርቁ ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

26 Nov, 19:35


የማክሰኞ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

ከአገልጋይ ዮናታን ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Nov, 18:57


https://t.me/ruhamahfam

ፕሮግራም ተጀምራል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Nov, 20:43


🚨ሰበር ዜና 🚨

🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️

Add channel @yonaaa125

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

22 Nov, 19:35


አርብ ምሽት
ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም 🔥🔥🔥
🔥 ተጀምሮአል ገባ ገባ በሉ 🔥

ከአገልጋይ ማቲያስ ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

21 Nov, 19:04


ሐሙስ ምሽት
ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም 🔥🔥🔥
🔥 ተጀምሮአል ገባ ገባ በሉ 🔥

ከአገልጋይ ፍቅር አብ ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

21 Nov, 12:28


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned «https://vm.tiktok.com/ZMhWocFrv/»

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

21 Nov, 12:28


https://vm.tiktok.com/ZMhWocFrv/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

20 Nov, 18:50


👉ከአገልጋይ ቤኪ ጋር
👉ይህንን ድንቅ መፅሃፍ ማጥናት ጀምረናል፤ ብዙዎችን የለወጠውን መፅሃፍ አብራችሁን ማጥናት ትችላላችሁ፤ መንፈስ ቅዱስን የበለጠ ማወቅ ከፈለጋችሁና ወደ እርሱ የበለጠ መጠጋት ከወደዳችሁ አብረን በመንፈስ እንፍሰስ🔥🔥🔥
👉ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

18 Nov, 07:20


https://vm.tiktok.com/ZMhtGoGDd/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

17 Nov, 07:39


https://www.tiktok.com/@jehovahjirehjireh/video/7436784615894879543?_r=1&u_code=djfcfj5967fh7e&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eei5c67e7243il&share_item_id=7436784615894879543&source=h5_m&timestamp=1731829141&user_id=6983668357481595909&sec_user_id=MS4wLjABAAAANak2xvGRb1VZwjLwJ5GK0kPrM8-mRSngz-qy1jyt2ERhYwhUsY2lqaG2CqZsCVe8&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7380695510564439809&share_link_id=42178232-234c-46ce-bd38-76dfa42c72d9&share_app_id=1180&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

15 Nov, 21:14


ለወጣቶች የተከፈተ ቻናል

ለወጣቶች በጣም ሚጠቅም ቻናል ነው ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

15 Nov, 18:52


👉የኤፌሶን ጥናት ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥🔥

በአገልጋይ ማቲያስ ብሩ!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

13 Nov, 15:32


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned «https://www.tiktok.com/@jehovahjirehjireh/video/7436784615894879543?_r=1&u_code=djfcfj5967fh7e&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eei5c67e7243il&share_item_id=7436784615894879543&source=h5_m&timestamp=1731511819&user_id=6983668357481595909&sec_user_id=MS4…»

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

13 Nov, 15:30


https://www.tiktok.com/@jehovahjirehjireh/video/7436784615894879543?_r=1&u_code=djfcfj5967fh7e&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eei5c67e7243il&share_item_id=7436784615894879543&source=h5_m&timestamp=1731511819&user_id=6983668357481595909&sec_user_id=MS4wLjABAAAANak2xvGRb1VZwjLwJ5GK0kPrM8-mRSngz-qy1jyt2ERhYwhUsY2lqaG2CqZsCVe8&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7380695510564439809&share_link_id=53b76002-6c1e-4321-be98-3c780d841716&share_app_id=1180&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

12 Nov, 22:47


https://vm.tiktok.com/ZMhpkfvoY/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

12 Nov, 22:34


አገልጋይ ኢዮብ
"ጠቃሚ ሰው ነኝ"

👉ጠቃሚ ሰው ለመሆን አስፈላጊ ነገሮችን ተመልክተናል!!!!!
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

12 Nov, 19:45


የማክሰኞ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

ከአገልጋይ ኢዮብ ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

12 Nov, 18:48


የማክሰኞ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

ከአገልጋይ ኢዮብ ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

12 Nov, 12:19



በቅርቡ ከተለቀቁ የመዝሙር አልበሞች ውስጥ የትኛው የመዝሙር አልበም እናድርሳቹ

የምትፈልጉትን መርጣቹ የሚመጣላቹሁን መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

12 Nov, 11:56


https://vm.tiktok.com/ZMhpemx7E/

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

10 Nov, 18:55


https://t.me/ruhamahfam

ፕሮግራም ተጀምራል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

08 Nov, 18:39


👉የኤፌሶን ጥናት ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥🔥

በአገልጋይ ማቲያስ ብሩ!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

06 Nov, 19:25


👉ከአገልጋይ ቤኪ ጋር
👉ይህንን ድንቅ መፅሃፍ ማጥናት ጀምረናል፤ ብዙዎችን የለወጠውን መፅሃፍ አብራችሁን ማጥናት ትችላላችሁ፤ መንፈስ ቅዱስን የበለጠ ማወቅ ከፈለጋችሁና ወደ እርሱ የበለጠ መጠጋት ከወደዳችሁ አብረን በመንፈስ እንፍሰስ🔥🔥🔥
👉ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

06 Nov, 18:11


መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
wave ለመግባት👉 @wunuye_bot

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

05 Nov, 22:15


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned an audio file

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

05 Nov, 22:15


በአገልጋይ ፍቄ
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

05 Nov, 19:34


የማክሰኞ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

05 Nov, 12:41


🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?

በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

03 Nov, 18:23


🎤አዳዲስ መዝሙሮች እና አልበሞች እየተለቀቁ ስለሆነ የምትፈልጉት ዘማሪ ስም በመንካት መሉ አልበም እና አዳዲስ ዝማሬዎችን ያገኙበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

02 Nov, 15:47


ሠላም 👋
ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው::

ተጋበዙልኝ በጌታ ፍቅር

Wave promotion :- @yonaaa125

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

01 Nov, 18:53


👉የኤፌሶን ጥናት ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥🔥

በአገልጋይ ማቲያስ ብሩ!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

31 Oct, 21:26


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned an audio file

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

31 Oct, 21:26


በካትሪን(ሰላም)
21/02/2017ዓ.ም
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

31 Oct, 18:51


የሃሙስ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

ከአገልጋይ አማን ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

30 Oct, 19:28


ልባም ሴት ምን አይነት ሴት ናት??

🎴ይሄንን ማወቅ ይፈልጋሉ ⁉️

🎴እንዲሁም የጋብቻ ትምህርት ይፈልጋሉ⁉️

🎴እንግዲያውስ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Wave folder:- @yonaaa125

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

29 Oct, 19:26


የማክሰኞ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

ከአገልጋይ ኢዮብ ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

28 Oct, 11:16


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️

📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮

በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ

Sponsor :- @Albumsongsbot

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

27 Oct, 21:51


ከቻዬ ጋር
እሁድ ሩሃማ ግሩፕ
17/02/2017
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

27 Oct, 20:04


https://t.me/ruhamahfam

ፕሮግራም ተጀምራል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

26 Oct, 21:14


ዮናታን ወርቁ
"ክብርህንና ኃይልህን አይ ዘንድ"
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

25 Oct, 19:48


👉የኤፌሶን ጥናት ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥🔥

በአገልጋይ ማቲያስ ብሩ!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

25 Oct, 19:14


👉የኤፌሶን ጥናት ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥🔥

በአገልጋይ ማቲያስ ብሩ!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

25 Oct, 18:48


👉የኤፌሶን ጥናት ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥🔥

በአገልጋይ ማቲያስ ብሩ!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Oct, 21:38


ከአገልጋይ አማን ጋር
መንፈስ ቅዱስ🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Oct, 19:24


የሃሙስ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

ከአገልጋይ አማን ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Oct, 19:08


የሃሙስ ምሽት ልዩ የአምልኮ ምሽት ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

ከአገልጋይ አማን ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

24 Oct, 18:52


የሃሙስ ምሽት ልዩ የአምልኮ ምሽት ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

ከአገልጋይ አማን ጋር
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Oct, 20:30


በአገልጋይ በረከት(ማሚ)
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Oct, 19:25


የመፅሐፍ ንባብ ፕሮግራም
Good morning Holy Spirit ተጀመረ...ገባ ገባ በሉ🔥🔥

https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Oct, 19:03


የእሮብ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Oct, 18:44


የእሮብ ምሽት ልዩ የአምልኮ ግዜ ተጀምሯል🔥🔥🔥🔥🔥
ገባ ገባ በሉ🙌🙌🙌🙌

https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

23 Oct, 09:59


ጥያቄ


ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው🎁

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

22 Oct, 18:22


መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
wave ለመግባት👉 @wunuye_bot

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

19 Oct, 21:25


አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸 pinned an audio file

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

19 Oct, 21:25


መጠራታችሁን ተመልከቱ!!
ዮናታን ወርቁ
https://t.me/ruhamahfam

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

19 Oct, 19:28


ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ🔥🔥🔥
https://t.me/ruhamahfam